Endet sew yihen in maskom akatew mn yishal this kind of twld twldeyetefa zm endet yibalal Hulu neger copy mareg alebn no we have to stop it they have to be banned this show should be banned
@ethiopiaabsinya6300 ina thank you lilesh faligalawu respond silaragishign, ina ba Ewunat kamire nawu set lij sitwodk batem nawu minadadawu babakule, gin yami hono ba betasab GA tilk chiger indale yasayal ye Agarachin setoch gudayi, chirash inde wusha nawu mihasadigachawu maselegn, Indet set lij indefalegach bayebota Hulu tirakisalech betasab bayinorat inkuwan Betacristan Ethiopia wust yelem inde ba Ewunat ** ba Ewunat batem yazazinal,
Yene fikr wond liji min liharag yichilali? Setoch iko ka masimar kawotu koyu, kamalikachiwu American turu gar miharagut alef silim wode chayina ager min eyehonu indehona
ላጤዎች ተሰብሰቡ 🤣 ላይክ ኮሜንት ሼር አመሰግናለሁ like comment share thanks for the support
ወይኔ አሹ አንዳንድ ፀባያቸውን ለቅመን እንደ ጂጂ አፍርሰን አንዳንድ ፀባይ ወስደን እናሰራ እንደ ቱርክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መሲሁ የሚመጣው ማለት ነው? የስራውን እንጂ ስሙስ 👍
አንተ አሽሩካ 😳 ኢሄንን ነገር መቃወም አለብህ ከእምነታችን አባህላችንም ጋር አይሄድም ዛሬ አናደህኛል
@@marakikaleab9020 ትክክል
Were atabza
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው ፈርሃ እግዚአብሔር ካለው ሁሉም ነገር አለው ማለት ነው ሙሉ ሰው
እግዚአቤሔርን መፍራት በእርሱ ውስጥ ሁሉም አለ
በጣም ያሳፊራል እኔ ዉጪ ነዉ የምኖረዉ አንድ ቀን (The Bachelor) የሚለዉን ሾ አይቼ አላዉቅም ለምን ሴት ልጂ እንደ ከብት አንድ ወንድ ለ 10 ሴት ሲቀልድባቻዉ ማየት ይከብዶል አሁን ደሞ ኢትዮጵያ መጀመሩን ሳይ ሆድ ያማል ለኢትዮጵያ ሴቶች ትልቅ ክብር ነበረኝ.😢
yehe Ethiopia nw ?
@ አዎ
@@yohannesmoges3735 ምን ማለት ነው? ድሃ ብትሆን እራስን አክብሮ መኖር ታላቅነት ነው።
Endet sew yihen in maskom akatew mn yishal this kind of twld twldeyetefa zm endet yibalal Hulu neger copy mareg alebn no we have to stop it they have to be banned this show should be banned
@@GenetAbate-ed7gh የሀበሻ ሴት ኩሩ ናት ምናምን የሚባል አይገባኝም ብዙ ግዜ ገንዘብ ያለው ወንድ እደፈለገ ሲያደርጋቸው ነው የሚታየው
እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል 😢
@@DagimawitKelab በትክክልልል
@@DagimawitKelab minim teyaqe yelowum.
@@DagimawitKelab Ara bakish
👍👍👍
ሴትነት ረከሠ በቃ🤔🤔🤔🤔መጨረሻዉ ዘመንን
ቆየ እኮ
Setoch tankara ina kibirachawun katebaku manim ayidafirim, gin rasohan mitakal set machem rekash nach
@@MulatuTadesseHaile-jj8hi በትክክል
@ethiopiaabsinya6300 ina thank you lilesh faligalawu respond silaragishign, ina ba Ewunat kamire nawu set lij sitwodk batem nawu minadadawu babakule, gin yami hono ba betasab GA tilk chiger indale yasayal ye Agarachin setoch gudayi, chirash inde wusha nawu mihasadigachawu maselegn, Indet set lij indefalegach bayebota Hulu tirakisalech betasab bayinorat inkuwan Betacristan Ethiopia wust yelem inde ba Ewunat ** ba Ewunat batem yazazinal,
@ethiopiaabsinya6300 gin gize kalesh ka anchi GAr mawurat faligalawu,
ምናልባት ብዙ ሰው ምን ችግር አለው ይሄ ዘመናዊነት ነው ልል ይችላል እኔ ግን እላለው መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ትንብቴ ኢሳያስ ላይ ያለው ቃል እየተፈፀመ ይመስለኛል አበት የመጨረሻው ዘመን ሴቶቻችን እንድህ ወርደው ሳይ በጣም ያሳፍራል :: ልቦና ይስጠን 🙏
@@fikryonatanfikr8973 betam yasafiral
ከተማ ውስጥ ማታ ዞር ዞር ብትይ ሴት ልጅ ምን ያህል እደረከሰች ይገባሽ ነበር
@@fikryonatanfikr8973 ትክክል
Sila set lij sinawora Kidus ye EGZABHER kali atichamiru
የከሰረ ትውልድ 😳 በቃ አገር ተረካቢ ትውልዱ ኢሄ ነው ! ከፍተኛ የሆነ መንፈሳዊ ክስረት ደርሶብናል ማነው ትውልዱን የሚታደገው በጣም የሚያሳዝን ነው
በጣም ነውር ነው ሁሉ የራሱ ባህል አለው ኢትዮጵያ ዊያን ደግሞ ድንቅ ከሌላው ልዩ የሚያረገን ወርቅ ባህል አለን ውጭ መኖር ማለት የአለም ጥግ ማለት አይደለም በዚህ ልክ እራስን ዝቅ ማረግ አቤቱማረን ነው።
@@tenagnegashe2941 ትክክል
በመሞቻየ ግዜ ተፈጥሬ ተሰቃየሁ ..ኤልሻዳይ ከዚህ ሁሉ አዉጣኝ😢😢
1,አላህን መፍራት 2,ፍቅር ና መተሳሰብ ሲኖር
ብቻ እንዚህን የወለደች እናት አሳዘነችኝ ልጆች ተወልደው እንደዚህ መረን ሆነው ትንቢት መፈፀሚያ ሲሆኑ በእርግጥ ይሔኔ ወላጆቻቸው መሰይጠንን እና መሰልጠንን መለየት እቅቷቸው ልጆቻቸውን ነፃ አድርገው ማሳደጋቸው ይሆናል 😢😢 እነዚህ ገልቱዎች በእርግጥ የመሪዎችእና እና የቤተሰቦቻቸው ውጤት ናቸው ሐገሪቷ ላይ እግዚያብሔርን በትክክል የሚፈራ ቤተሰብ ያሳደጋቸው ልጆች ከሌሉ በቀር ልቆችንን እና መረኖች ማየት መስማት ይቀጥላል አቤቱ ማረን እንጂ ሌላ ምን ይባላል 😢
Freedom is always not good limited freedom is good
Alikush iko durom indazi ayinat set molito naber, zare EGZABHER gize saton ya camera mibali nager mato ye setochn gudi eyasayan nawu,
አይ አሺሩካ ልክ ልካቸውን ነግረህ አንፈርድም አላልክም😂
ዋው ኮመቶች ሁሎንም ያነበብኩ ነበረ❤❤❤አላህን የሚፈራ ነው የምትሎት ዋው ❤ አሸሩካየ ልድፈኝ ነው በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አላህን መፍራት ነው መስፈርቱ
አላህን የሚፈራና መልካም ስነምግባር ያለው ሰው ከወደደም በፍቅር ያኖራል ካልወደደም በስርዓት ይፈታል
😂😂😂ወይ ዘድሮ ዉርደት😂😂
@@Maryam-is9sj ቤተሰብ ምን ይላል ይሆን ሢያየው አኡዙቢላህ
Duros Indet nabarachu?
ምንክነዉ እሚያምህ😏@@MulatuTadesseHaile-jj8hi
ረተው ለብር ብለን ሴት ልጁ ዳይመድ ናት ራሳችንን አናረክስ ረ ኦኦኦኦኦ 😢😢😢😢😢😢አላህን የሚፈራ አሸሩካየ የኔ ባል የመረኩት አላህን ሰለምፈራ ለሴት ክብረ ያለወን ነው የምረኩት አላሀምዱሊላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፍቅር ወይም ባል ፍለጋ ሳይሆን አሜሪካ ገብቶ ድህነትን የማሸነፍ ፍላጎት
👍🏾
Ina barasachawu ayihedum? Lamin wondin yaschagiralu
@@MulatuTadesseHaile-jj8hi በራሳቸው ለመሄድ መንገዱ ያስቸግራል ካገባች መንገዱ ይቀላታል በዛ ላይ ግሪንካርድ ማግኘት ትችላለች
ትክክል!!! ይህ ነገር በህግ መከልከል አለበት እላለሁ!!! ይህ ባህልን የሚያቆሽሽ የሚያጤፋ ነው:: ወራዶች ለመሆኑ ቤተስቦቻቸው በህይወት አሉ?
በጣም ቀፋፊ ናቸው ሴት እራሷን ያዋረደችበት ዘመን ወንዱም ወራዳ ነው
Yene fikr wond liji min liharag yichilali? Setoch iko ka masimar kawotu koyu, kamalikachiwu American turu gar miharagut alef silim wode chayina ager min eyehonu indehona
እነሱ ያሳፍራሉ አንተ ግን ደስ ትላለህ ዘና ታደርጋለህ አሹአችን 👌👍💗💗💗💗
ጥሩ አባባል ምራጭ።
ሴት ክብሯን ከጠበቀች ትመርጣለች እንጂ አትመረጥብ።ሁሉም ውዳቂ ናቸው።
ወይ ዘንድሮ ምን ጉድ ነዉ😂
በስተመጨረሻም የቀረን እና ሚዲያ ላይ ያሎጣ ውርደት ነበረ እሱም ወጣ አሁን ኢትዮጰያ ላይ አደለም የመሬት መንቀጥቀጥ ስው መሞት ቀርቶ ሌላስ አያመጣም በዚህ ልክ ለጨረታ እራስን ማቅረብ ከባድ ነው እ/ር ይጠብቅን እባካቹህ ሴት ሆናቹ ወንድም ያላቹ እ/ር ለወንድሞቻቹ መልካም ትዳር እንዲሰጥ ፀልዩ
ገንዘብ እንጂ ባል አደለም ሚዲያ ላይ
እግዚአብሔርን መፍራት ይቀድማል ፈሪሀ እግዚአብሔር ካለ ሁሉም አለ ሰርቶ ማግኘት ለሰው ክብር ለሚስቱ ፍቅር ለሁሉም ነገር ልክ ይኖረዋህ❤
በጣም እሱም ሆነ ሴቶቹም በጣም ባለጌ ናቸው በአደባባይ እህቶቹን እያወረደ ነው ሴትነት ክብር ነው በክበር የወለዶችሁን ቤተሰቦች አንገት ማስደፍት ነው የሞተ ትውልድ
አቶ መሳይ ሴቶች ብቻ ሳይሆኑ አንተም ከእነሱ እኩል ነህ ገበያ ላይ ለሺያጭና ግዥ እኩል የቀረባችሁ አንተም እነሱም የትዳር ሰወች አይደላችሁም እነኝህን ሳታገባቸው ታገኛቸዋለህ አንተንም ሳያገቡህ ያገኙሀል
ከዳላስ ሚስት ስላጣህ እህቶቻችንን ላታገባቸው ገበያ ላይ አውጥተህ አስጥተህ መዘባበቻ አደረካቸው ይህ ይመስለኛል የሚያስደስትህ ዝና መስሎህ ሊሆን ይችላል ግን የወገን ውድቀት የታየበት የባሪያ ግዥ ገበያ የመሰለ ታሪክ
አሽሩካ ሁሉንም እኮ ግጥም ነው እያልካ ግጣሙን እንዳታሳጣው 😂😂😂😅
😀😀😀
I love your your reaction ashruka.
3 # Egziabhern mefrat nw 🤌🤌🤌🙏🙏🙏
LOL 😂Ashruka the best !
ቀልድ ከቁም ነገር ጋር
👌👌
Ende MN tyake alew ashruka. Egziyabher mefrat newa❤❤❤❤
አሽሩካ በሴቶቹ ሳይሆን በአንተ ቅወራ ሳቅሁ 😃ወደ ቁምነገሩ ስመለስ ወገኖች ባህላችንን እያበላሹ ነው ተው ተባብረን ይህን ከሃገራችን ባህል ወጣ ያለ ነገር እናስቁም🤭
ከባድ ነው 🤔🤔🤔🤔🤔
3 አላህን መፍራት ትዳር ከፈጣሪ ስለሆነ ፈጣሪን ያወቀ እና የሚፈራ ስህተትን አይሰራም ቢሳሳትም ቶሎ ይመለሳል 👍
አረ በሳቅ ሞትኩ ወይ ጉድ ዉነትም ሞት ይሻላል ይሔንን ያክል ለምድራዊ ህወት ለዚች ለአጭር ጊዜየቴድን ዘፈን ባይበላ ቢቀርስ 🤔
ወይ ጉድ የኢትዮጵያ ኩሩዎቹ ልጃገረዶች ... አረ ተው ...😳ወጋችን አይደለም አረ ኮራ ደራ በሉ ....ይሄ ነገር የኢትዮጵያው ባችለር መሆኑ ነው 😳 አሯሯሯሯ....
ኧረ እንዳው እኔስ ከፍቶኛል ወጣቱ ለአዲሱ አለም ስርዓት የማቀላጠፍ ቀፋፊ ስራቸውን ተያይዘውታል ሰው እንፈሸቀጥ ለሽያጭ አውሬ መሳዩን አይበላም ከአውሬ ብሶ መበላላት የኢትዮዽያው ከፋ ይህ ትውልድ 🥹
Kebadi nw😢😢😢😢😢
ዘባችለር ኢትዮጵያም ተጀመረ አቤት ቱ ፈረጅ ያደረገውን ሁሉ ገልብጣችሁ ትችሉታላችሁ እራሳችሁን ሁኑ
ኧረ አሻሩካ ዛሬ በሳቅ ልትደፋኝ ነበር የእውነት 😂😂😂😂😂😂😂😂ግን ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ጥያቄዬ በጣም ያሳፍራል እሱ ምን እና ማን ስለሆነ አሰር ሴት እንደ እቃ እንዲመርጥ የሚቀርብለት ያሳዝናል እራሳቸውን በዚህ ልክ አዋርደው እሺ ያለተመረጡ ዘጠኞቹ እንደዚሁ ሊቀጥሉ ነው ከሞራል ከስነልቦና እነፃር ጉዳቱ ከፍተኛ ነው ልቦና ይስጣችሁ
እግዚአብሔር መፍራት ይቀደም።የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነዉ።
የሰዉልጅ ሊመካ ሊመራ የሚያስፈልገዉ በፈጣርነዉ ።ህይወት የሚቀናዉም በፍቃደ እግዚአብሔር ሲሆነዉ የሚፀናዉ!!!!!!
ፊሊም ተሰርሑ ኤረትራያን ነዛ ስዲ ከይተስርሕዋ
አሹዩ "You killed me, lol. It's so funny. Thank you for making me laugh 2025 ❤
እግዚአብሔርን መፍራት ነው 🙏 2)ፍቅርን መተሳሰብ
ወይኔ አሹሩካ 😂😂😂 እድሜህ ይርዘም እንደዚህ ካልሳቅን እማ. በስንቱ ተናደን. እንዘልቀዋለን
Welcome ashruka happy new year🎉🎉🎉
Well come
ኢትዮጵያ ሴቶች ወራዶች ክብራችሁን ዝቅ አታድርጉ 😢
አሹካ ይመችህ ወነድሜ ❤
ግዜው ያለፈበት በአሉታ ይተቻል የገባው በአዎንታ ይመለከተዋል
ለሁሉም ነገር አንድ ሌላው የምትችለው ነገር አላህን መፍራት ስለ እምነት ጠንካራ የሆነ ሰው በእምነቱ ወይንም በዲኑ ጠንካራ የሆነ ሰው ለሁሉም ነገር መፍትሄ ያገኛል
አንድ ወንድ ለአስር ሴት ባል በቲቨ አይገኝም በፀሎት እንጂ ሴቶች እራሳችሁን አታርክሱ !!!
ይሄ እዚህ አሜሪካን ሀገር ያለየቴሌቪዥን ሾዉ ነው እሱን መቅዳታቸዉ ነው። ደግሞም ትዳር በጣም የሚፈራ ነገር ሆኗል በአለም ላይ ስለዚህ ሴቶች ደግሞም ህይወትን መምከር ይፈልጋሉ ሆነም አልሆነም ይሄው ነው ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ከነምናምኗ መቋቋም አይፈልጉም በየሀገሩ የሚሰማዉ አንድ አይነት ነው።።።
እኔ እምለው ምንአለ መልካም ነግር ኮፒ ብታደርጉ እዚህም አገር ኖርማል እይደልም ተራና ውራዳ ስራ ነው ትውልድ ከዚህ ምን ይማር ቆሻሻ
እናተብቻ አደላችሁም ያቀረቧችሁም አፈር ይብሉ ደሞ ለአንድ ወንድ ልጅ ምርጫ በሚል የሚቀርቡ ሴቶች ማስታወቂያ መስራት ተጀመረደ ኢናሊላሂ🤔🤔😜😂😂ድል ለአማራፋኖ💚💪
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኳን ለትዳር ላዳርም የማይበቁ ልቅምቅም ልቃሚ ወንዱ አብዶ ካልሆነ እነዚህን ሴቶች ናቸው ብዬ ምርጫዬም አላረግ ምድረ ፋድያ😂
እጅግ የሚያሳዝን ጊዜ አይ ኢትዮጵያ
ትክክል.
Setoch iko batem rekash yehonubat miknat irasachawu nawu inj
edat land wend (10) sat fare new?
እያዳዳቸው የራሳቸውን የለሊት ሰራተኞች ናቸው እዲሁም ሴተኛ አዳሪና ዱርየዎች ናቸው ነገር ግንየራሳቸውይ ቦይፍሬንድ አስቀምጠው አሜሪካ ብቻ ሴለተቢለ ብቻ መውጫ የሚፈሉጋ ሀለሌዎች ናቸው
አሽሩካ❤👍❤👍❤👍❤👍
ለሰዎች መስፈርት ስነወጣ እኛ ምነን???????
እውነት ነው ግን እኔ ለናንተ አፈርኩላችሁ እናትና አባት እንዴት አንገታቸውን ይደፉ አይይይ
አይ አገሪ ከባኃላችን የወጣ መሰልጠን በዚህ አይደለም መኮረጀም ሰንት አገራችንን ለማሳደግ ሰንት የሚሰራ አለ ከአሜረካኑቹ ኡተኮረጀ ነው አእየተሰተዋለ አገራችንን ሰላም አርግልን
Ayi Ashruka yetemetah lij😂😂😂
እራሱን ያረከሰ ዋጋ ሊኖረው አይችልም
አረ ጉድክ አንተ እራስህ በዚ አቃቂርህ ቆመህ ነው የምቀረው 😂😂😂
3 እግዚአብሔርን በመፍራትና
Happy new year
Ende ferenjochu, Bachelor, liseru belew techemaleku.. ke bahel yeweta, setoch ende kebet yemimeretubet, koshashoch
ወይ ዘንድሮ 😂😂😂 የማንሰማው የለም
እግዚአብሔርን መፍራት
ቀፋፊ ናቸው እሱ ራሱ ደባሪ ነው አሜሪካን ሰው አጣ እዴ
ሴቶችን ማራከስ ተይዟል ሌላ ሾ ደሞ አለ ወጣቶቹ ፈረንጅ ባል እንፈልጋለን እያሉ ይቀርባሉ
1
2
3
መልስ ነው አላህ ካለ ሶስቱንም ያሟላ
ፍጥሪሆይ ቶሎ ዉሰደኝ አደራ 🙏🙏🙏🙏
I know this is just show. But serious ትዳር ከፈለገ የ አስመራ ልጅ.👍
Asheye ekuwan adereseh Ena eko metasekeg Anete neh😂😂😂😂😂
yela mekup yiqirabu
Ashurkay mechershaw zemn lay dersen ko ohhhhhh......... ere kibad new Habeshawin wedet eyhedn new? Bahalchen aydelm wogen enasetewil..........!!!!!!
ገርፍችሁ አባሩት እነዚህ የሴት አሰዳቢዎች
ኮበሌ ማለት ምን ማለት ነው
ፊታቸውን አሳጥበክ መምረጥ አለብክ መሳይ
እነዚ ሁሉ የቀረቡት ዲያስፓራ ስለሆነ ነው ገንዘብ ወዳድ ብቻ
እግዛባሄረ መፈራት 🙏🙏🙏🙏
የእግዛቤሔር ፍራቻ ያለው🇪🇷🇪🇷
Kkkkk esk aytshqina. Sebay deliki diki Ethiopia atiki. Neski kea gel aynet gud eki.
ወይ ጉድ የሀገራችን ጉዳይ ያሳዝናል ወላሂ
😢😢😢በጣም ቃያማ በቆመ አሁንስ😢😢
Ye 10 h1 before eyesuse laye tesfoale fokare eyesuse laye tesfoale yehi leh in ne gedenewe tenebite mefesemiya ayadergene
አሽሩካዬ ዛሬ በሳቅ ነው የገደልከኝ😅😅😅😅
እንዲህ ተገላልጠውና ተራቁተው "እግዚአብሔርን የሚፈራ" ፍለጋ😫? ቤተክርስቲያን ግን በቃ ለሴቶች ሕግ ታውጣ! ኤጭ የፈረንጅ ላም መሥለው እርቃን😣 አፈ* ያሥበላችሁ።
Gin ya duketun ka yetnawu mihamatut? Baka duketam yalhonach set yelechim Ethiopia wust
አሺሩካ ሰላም ላንተ ወላይ እንኳን አሜሪካን የሚሆስድ ኢትዮ አግብቶ የሚያኖርክ የለም አንተ ትክክል ተናጋር
ወጪ ሀገር ያዩትን ሁሉ ቆሻሻ ማምጣት ስልጣኔ መሰላቸው?
ለትዳር መስፈት አያስፈልግም መቻቻል ብቻ ነዉ የሚያስፈልገዉ ግን አንተን ስከተል 4 አመት ሆነኝ ሸልመኝ
The first girl is beautiful.
የሰከራም ስብስቦች ሲጀመረር ሚረባና ስብእና በተለይ ሀበሻነት የሌላቸው ሀለሌዎች ናቸው
እግዚአብሔር ን መፍራት
መጀመራያ እግዝአብሔርን መፋራት ይቀድማል ትዳር ከዛ በሃላ
ምድረ ባለጌ ስዶች
እግዚአብሔር መፈለግ ነው
3 በጣም ያስፈልጋል
እግዚአብሔር ይመስገን መልካም አዲስ አመት