የትምብትሆን አላህን ፍራ ብለዋል አረሱል ሠላህ አለሂ ወሠለም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @kemir264
    @kemir264 2 วันที่ผ่านมา

    S A W ሀቢባአላህ የኛ ምረጥ ነብ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ናቸው አላህን እሚፈራ ሰው በሰወች ላይ ምንም አይነት ተኮልና ክፋት የለበትም

  • @ToybaH-lv1hu
    @ToybaH-lv1hu 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካ ትሁ
    በጣም ትክክል ነው የትም ብንሆን አላህን መፍራትአለብ አላህን ስንፈራ ስራችን ያምራል
    ስራችን ካመረደግም መጨረሻችን ያምራል

  • @ቲቲTube-s9q
    @ቲቲTube-s9q 2 วันที่ผ่านมา

    ግድ ነው የትም ብንሆን አላህ መፍራት
    አለብን በርችውደ

  • @mekdestube7985
    @mekdestube7985 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም እንኮን ደና መጣሽ እህታችን በጣም አሪፍ ግዜ ነበር ሰላምን ያብዛልን በርችለን

  • @fantayebara8435
    @fantayebara8435 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እውነት ነው በትክክል በየትም ቦታ በሆን እግዚአብሔር መፍራት አለብን ፈጣሪ

  • @Teyonmaryam
    @Teyonmaryam 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን
    በርች ሰው በሀይማኖቱ ጠንካራ
    ሲሆን በጣም ደስ ይላል እና በርችልኝ እህቴ

  • @SariiSariye
    @SariiSariye 2 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሁላችንም ፈጣራን መፍርት ከሀጥያት መራቅ አለብን

  • @እሩታTube
    @እሩታTube 2 วันที่ผ่านมา

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኛ ውዲ ነብይ የኛ አዛኝ ነብይ

  • @EliseTubeሁለገብ
    @EliseTubeሁለገብ 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ቦቸልኝ በሊላ ቢዲዮ እንገናኝ አገራቸን ሰላም ፈቅር አንደነት ይሰጠን በርቸልን

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እህታችን እንካን ደህና መጣሽ
    በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር በርችልን
    ጡሩ ነገር እጠብቃለን

  • @Ramahasan-uq8qd
    @Ramahasan-uq8qd 2 วันที่ผ่านมา

    አሰለም አሌኩም ዎረመቱለህ ዎባረከቱ አርፍ ቆይታ ነበረ በርች እህት አለህ የግዚሽ ሲፍረሁ ሲየምር እነም እነመሰግነሌህን ውድ የሀጌሬ አሮገዴ ደስ ይለል

  • @tube-lh4ud
    @tube-lh4ud 2 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ከፈጣሪ በላይ ማንም የሚያስፈራ የለም ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለሕዝባችን ይህ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ጠብቃት እህታለም እንኩዋን በሰላም መጣሽልኝ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን በርች

  • @Mehlat
    @Mehlat 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳንም
    በሰላም መጣሽልን አሪፍ ቆይቶ ነው

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube 2 วันที่ผ่านมา

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @SelinaTube-n8g
    @SelinaTube-n8g 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ደስ ይላል በጣም ጎበዝ ነሽ እውነት ነው የትም እና በምንም ሁኔታ ብንሆን ፈጣሪን መፍራት አለብን

  • @TesfayFkr-b4w
    @TesfayFkr-b4w 2 วันที่ผ่านมา

    ብልጥ ሰው የሚባልው የት ቦታ የኑር የት ቦታ የቅምጥ ዘወትር እግዚኣብሔር ኣምላክ በልቡ የሚስብ ነው እለ ሰው ብልጥ ነው ያላሉ ቅዱሰ ዮሓንሰ አፈወርቅ ትባርኪ ቆንጆ ግዜ ነበር

  • @LayiLashara
    @LayiLashara 2 วันที่ผ่านมา

    አሰለምአለይኩሚ

  • @እሙእሙ-ዸ3ኀ
    @እሙእሙ-ዸ3ኀ 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም እማ እንኳን ደህና መጣሽእውነትነው የትም ብንሆን ፈጣሪን መፍራት አለብን😢 ሀሪፍ ቆይታ ነበር እና መሰግናለን ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁንልን በርች በሌላ ቪዲዮ እንጠይቃለን

  • @eeee8580
    @eeee8580 2 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሸ ይብዛ እህቴ አዎ በየትም ብንሆኝ እግዝአብሔር መፈራት ሁላችኝም በየሀይማኖታችኘ መፈራት አለብኘ በምነቱ የሚፀናጣም ደስስ ይለኛል በርች

  • @kedamimereja34
    @kedamimereja34 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @Deguukebed
    @Deguukebed 2 วันที่ผ่านมา

    selam selamsh yebzaa ahtachn hulachnam fexariyachenan mefrat alban kehulum negerbeya frha agziabher linoren yegbal

  • @HarmongethunArsm
    @HarmongethunArsm 2 วันที่ผ่านมา

    Salem nashi ankeni mantshi maryee agency manager naketd elsyeee natasha barjani natasha maryee ashi ❤❤