100K ቀወጥነው እናመሰግናለን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ก.ค. 2024
  • ሰላም እንኳን ወደ Yoe&emy TH-cam channel በሰላም መጡ በዚህ channel ያሳለፍነውን የህይወት ልምድ ፣ አስቂኝ ፣አስተማሪ video የሚቀርብበት ነው ቀዳሚ ቤተሰብ ይሁኑ ❤️
    #yoeemy #couple #new#ethiopian #seifuonebs #viral #video #habesha #ethiopia #ethiopianmusic #ethiopianews #trending #cute couple #besintu_sitcom #besintu #life #love #love-life #husbandwife #100ksubscribers #habesha #thanks
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 516

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 วันที่ผ่านมา +88

    ይጋበቹሀል ከዚም በላይ ያኔውዶች 😊ያምት ብቻ ለይክ 🎉❤😊

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +5

      Enamesegnalen

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 8 วันที่ผ่านมา

      💚💛❤🤝

    • @zuzuFamily-n3e
      @zuzuFamily-n3e 7 วันที่ผ่านมา

      ​@@yoeemy ይገባችሆል በርቱልኝ እኔደስታዬ ወደር የለውም ስጠብቅ ነበር ወላሂ 2መቶሺ በቅርብ እንጠብቃለን ባባን ሳሙልኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-db3kt7vx2k
      @user-db3kt7vx2k 4 วันที่ผ่านมา

      በጣም ነው ምወዳቹ በቃ ቃል የለኝም❤❤

  • @swiz_good
    @swiz_good 8 วันที่ผ่านมา +42

    ወይኔ ለሱ ከዛ በላይ ይገባዎል ስርአቱ ከፈ ዝቅ ብሉ ሚስቱን ያረሰ ጀግና

    • @user-sp6su6gy3y
      @user-sp6su6gy3y 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sable-yu2rn
    @Sable-yu2rn 8 วันที่ผ่านมา +43

    በናታችሁ 10k አስገቡኝ በማርያም የመዳም ምርኮኛ መሆን ስልችቶኛል🙏🙏🙏❤️❤️❤️በማርያም አግዙኝ

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 8 วันที่ผ่านมา +28

    ትክክለኛ እና እውነተኛ ፍቅር ያለበት ቤት ለእኔ ይህ ቤት ነው አንዳንድ በፍቅር ስም ለብር ብለው የሚተውኑ እዚህ ቤት ጎራ ቢሉ እና የእውነተኛ ፍቅርን ልምድ ቢቀስሙ እላለሁ

    • @Zehara9
      @Zehara9 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ማሬ

  • @user-gc4sj2qx3t
    @user-gc4sj2qx3t 8 วันที่ผ่านมา +39

    በቻልኩ እኔ ብቻ 200K ባስገባኋችሁ ደስ ትሉኛላችሁ ከዘረኝነት ከቦለቴካ ከሀይማኖት ፅድት ብላችሁ በራሳችሁ ሙድ ብቻ ዘና የምታደርጉን ምርጥ ጥንዶቼ ❤❤❤❤

  • @ArtMenu-cy1jk
    @ArtMenu-cy1jk 8 วันที่ผ่านมา +13

    ከዚህ በላይ ደስታ ይስጣችሁ ልጃችሁን ያሳድግላቹ

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 8 วันที่ผ่านมา +7

    እንኳን ደስ አላችሁ የኔ ማሮች ከዚህ በላይ በቅርብ ቀን 200kከዛም 500kከዛም 1 ሚሊየን እንድት ገቡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደስ አላቸው ገና እንጠብቃለን ከዚክ በላይ ይገባችኋል የኔ ውድች 🎉🎉🎉ቤቢዬ አድጎአል እግዚአብሔር ይመሰገን🙏❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +2

      Amen enamesgnalen

  • @Redu78978
    @Redu78978 8 วันที่ผ่านมา +7

    ይገባችሗል ምርጥ ጥንዶች ባባዬን በጥበብ በጠጋ ያሳድግላችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @Eyaruse-my3le
    @Eyaruse-my3le 8 วันที่ผ่านมา +10

    የመጀመሪያነኝ ዛሬ እንኳን ደስአላችሁ ከዚክ በላይ እንጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZEDTube-mt8mm
      @ZEDTube-mt8mm 8 วันที่ผ่านมา

      ውድድምሪኚ❤❤❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 8 วันที่ผ่านมา +6

    ገና 1𝕞 ትገባላችሁ የኔ ምርጥ ጥዶች ጨዋነት ትህትና ፍቅር ሁሉም እናተጋር ነው ያለው 🎉🎉🎉❤

  • @user-du5dm9oj4y
    @user-du5dm9oj4y 8 วันที่ผ่านมา +8

    እንኳን ደስ አላችሁ❤ ከዚህ በላይ ይገባችኋል🎉❤❤❤

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 8 วันที่ผ่านมา +5

    ይገባቺዋል ከዚህ በላይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +1

      ❤️❤️

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 8 วันที่ผ่านมา +6

    የእወነትፍቅርየእወነትትዳርእደትእደሚያስደስት ከዚህምበላይ ይገባችሆል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aste221
    @Aste221 8 วันที่ผ่านมา +31

    እንኳን ደስ አላችሁ ገና እጠብቃለን ከዚክ በላይ 1M🎉🎉🎉🎉🎉

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +2

      🎊🎊

    • @user-fm5ft3fq5b
      @user-fm5ft3fq5b 8 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 8 วันที่ผ่านมา +8

    ይገባችኋል የኔ ውድች ❤❤❤

    • @HayatHayattt-kq7hm
      @HayatHayattt-kq7hm 8 วันที่ผ่านมา

      እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ ምርጦች❤❤❤

  • @user-lo7rc1pm1l
    @user-lo7rc1pm1l 8 วันที่ผ่านมา +7

    እኳን ደስ አላቺሁ የኔ ሴት 👍👍❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y 8 วันที่ผ่านมา +8

    የኔ ዉዶች እኳን ደስ አላችሁ🎉 ልጃችሁንም አሏህ ያሳድግላችሁ እዉይ የኔ ጣፋጭ💋

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +2

      Amen amen

  • @hhfg1907
    @hhfg1907 8 วันที่ผ่านมา +4

    የኛ. ውዶች. ከዚህ. በላይ. ይገባችሗል. በርቱ. ወላዲተ. አምላክ. ትጠብቃችኹ

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +2

      Enamesgenalen

  • @hellenhellen728
    @hellenhellen728 8 วันที่ผ่านมา +3

    ያንስባቹዋል ውዶቼ ሌላ መቶሺ ለቤቢ ቅመሞቼ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 8 วันที่ผ่านมา +2

    ይገባችሆል እናንተ በጣም ትለያላችሁ እንደሌሎች ጭፈራና ሁካታ አትፈልጉም የት መገኘት እንዳለባችሁ ምን መስራት እንዳለባችሁና የተስጣችሁን በረከት ማካፈል እንዴት እንደሆነ ታውቃላችሁ ብዝት አድርጎ ፈጣሪ ቤተስቡን ይባርክ ❤እውነት ደስ ነው ያለኝ ያደረጋችሁት ነገር ለሌሎችም አርአያ እንደምትሆኑ ርግጠኛ ነኝ ተባረኩ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ ፍሬችሁን ይባርክ

  • @user-cx2ly8lw5f
    @user-cx2ly8lw5f 8 วันที่ผ่านมา +4

    ይገባቺሁአል በርቱ❤❤ቤቢዬ አድጎአል ማሻአለህ

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +1

      Enamesegnalen🎊🎊

  • @Nefsnesh
    @Nefsnesh 8 วันที่ผ่านมา +2

    ይገባችኋል እስከአሁን ም መቆየቱ ይገርማል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 วันที่ผ่านมา +5

    ዋውውውው እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 8 วันที่ผ่านมา +3

    ከነደያን ጋር ብታደርጉ ይበልጥ ደስይልነበር❤

  • @user-zm3gc1gw9f
    @user-zm3gc1gw9f 5 วันที่ผ่านมา

    ዮቲዮብ ስትጀምሮ ነበር ስብስክራይብ ያደረኳችሁ ከአመት በላይ ሁኖኛል ስከታተላችሁ የነበረው እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችሁል❤❤❤

  • @user-kk9kp4ts8n
    @user-kk9kp4ts8n 8 วันที่ผ่านมา +2

    Congratulations My best couple ይገባችዉሃል ገናም ከዚ በላይ ትደርሳላቹ 🎉🎇🎊🥰🫶

  • @YeshiworkAbebaw-fo8xl
    @YeshiworkAbebaw-fo8xl 7 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልል እኳኖ ደስስስስ አላችሁ ምርጥ ጥዶች ከዚክም በላይ ያሳድጋችሁ መልካም አድራጎታችሁ በጣም ነው ያስደሠታችሁን

  • @user-pu2on4lh4z
    @user-pu2on4lh4z 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ዉዶች እንኳን ደስ አላቹህ ይገባቹሀን ምርጥ ጥንዶች ኑሩልን በፍቅር ከጤና ጋ ጉዞ ወደፊት ከፍ ከፍ በሉልኝ ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደስ አላቹ የኔ ጨዋዎች ይገባቸዋል ከዚህም በላይ ከፍ በሉልኝ ❤🎉❤❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +1

      Enamesgnalen

  • @Zinashtulu
    @Zinashtulu 8 วันที่ผ่านมา +3

    የገባቸዋል ቤቢዬ አደግ የኔ አባት ❤️🥰❤️🥰

  • @AsaAsa-hr8zr
    @AsaAsa-hr8zr 8 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደስ አላቹሁ የኔ ቅመሞች ቤቢየ ጎረምሳው እድግ በል

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 8 วันที่ผ่านมา +3

    እኔ እኒ ጥንዶች ለኔ ብቻ ይሆን ሚመቹኝ ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MissBaiyus
    @MissBaiyus 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ🎉🎉 ዉቦች ከዚህ በላይ ይጋባችሁወል የእኛ ጨዋዎች ከሀይማኖት ከፖሎትካ ከሁሉም ነፃ ናችሁ በራሳችሁ ሙድ ፋታ ይመቻችሁ ያራድዬ ልጆች🥰🥺😍😍😍

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c 8 วันที่ผ่านมา +1

    *_ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ማሻ አላህ መብሩክ እንኳን ደስ አላችሁ ገና ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ትደረሳላችሁ ቤቢዬ እውይ የኔ ቆንጆ አድጎል ማሻ አላህ_*

  • @hometube8205
    @hometube8205 8 วันที่ผ่านมา +2

    Ow በጣም ደስ ይላል
    እንኳን ደስ አላችሁ ❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🎉🎉🥳🎊🎉🎊🎊🎊🎊

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 5 วันที่ผ่านมา

    ከዚሕም በላይ ይገባቹሃል ገና በሚልየን እንጠብቃለን ምርጥ ጥንዶች ጎበዞች ❤❤❤❤❤❤ በላይክ ቤተሰብ አበርታቱኝ 🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላቹ ተወዳጆች ከዚህ በላይ ይገባችኋል ፍቅራችሁን ያብዛላቹ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን 6 วันที่ผ่านมา

    የምወዳቸው ጥዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማነው እደኔ የስደት ሂወት የመረረው ያለ ምክነያት ይከፋኛል ኡፍፍ😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያምን በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ እዮ እሙ እንኳን ደስስ አላችሁ ጉዞ ወደ 200ሽ

  • @user-ef5kv7ul8s
    @user-ef5kv7ul8s 8 วันที่ผ่านมา +1

    ሁለታችሁም በጣም ኑሮ አየተመቻችሁ ነዉ ሁሌም ደስተኛ ሆኑ ❤❤❤❤

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube 4 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችሀል ምርጥ ጥንዶች በስደት ያላችሁ በሰላም ለአገራችሁ ያብቃችሁ

  • @FtimahFfyi
    @FtimahFfyi 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ልጃችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያሣድግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-cf8ww4bd5s
    @user-cf8ww4bd5s 8 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ደሰ አላችሁ ስዋደቾ❤❤❤

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา

      🎊🎊🎊🎊

  • @LailaLila-nb1bd
    @LailaLila-nb1bd 8 วันที่ผ่านมา +2

    ከዚህ በላይ ይገባችሃል የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤♥♥♥

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 8 วันที่ผ่านมา +2

    እኳንደስአላችሁ እደውስወዳችሁኮ❤❤❤❤

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 8 วันที่ผ่านมา +3

    yoconger you diservet🎉🎉🎉🎉🎉

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 8 วันที่ผ่านมา +2

    ይገባችሀል ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @yoeemy
      @yoeemy  8 วันที่ผ่านมา +1

      Enamesgenalen🎊🎊

  • @BarakatAndualam-ke4dl
    @BarakatAndualam-ke4dl 8 วันที่ผ่านมา +1

    enkan dess alchuu wedochee ❤❤❤kezim belay etbiklen entee mert vidyo likeku egnam like eydergin wedfit

  • @user-lr6fl3ye1v
    @user-lr6fl3ye1v 8 วันที่ผ่านมา +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉,እየጨመራችሁ ሂድ

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 8 วันที่ผ่านมา +2

    ባባዬ እድግ በል ሲያምር እፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-rq4ej7jj9b
    @user-rq4ej7jj9b 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኩዋን ደስ አላችው 1M እንጠብቃለን 1ኛ ናቸው ❤❤❤

  • @TamnFev
    @TamnFev 8 วันที่ผ่านมา +2

    Congrats guys 🎉🎉🎉 keep shining

  • @Aminat725
    @Aminat725 8 วันที่ผ่านมา +1

    ይገባችሇል፠የኔዉዶች ከክፉ ነገር አላህ የጠብቃችሁ

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r 7 วันที่ผ่านมา

    ከከፈታቹ ጀመሮ አለሁኝ አብራቹ አሁን አገሬ ልገባ አረት ወር ይቀረኛል አላህ ካለ ♥️♥️♥️♥️

  • @mdet1914
    @mdet1914 8 วันที่ผ่านมา +2

    ደስ ስትሉ በርቱ እወድችኋለሁ አይለያችሁ❤❤

  • @user-ud8so1ci4f
    @user-ud8so1ci4f 8 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉዶቺ ለነቴ ከዚህ በለይ ነዉ ጉዞ ዉደ200k❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ReemIsa-lu4sv
    @ReemIsa-lu4sv 7 วันที่ผ่านมา

    ከዚም በላይ ይገባቸዋል ምርጥ ጥምዶች እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችሁን በጥበብ ያሳድግላችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @umuyserassukura307
    @umuyserassukura307 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኡንኳን ዳስ አለቹሁ ኮንግራጅሽን

  • @kamilawasewase2655
    @kamilawasewase2655 8 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @ZimamTsegaye
    @ZimamTsegaye 6 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በላይ ደሰታ ይሰጣችሁ ልጃችሁን ያሳድግላቹ❤❤❤❤❤

  • @Mira-yx8nv
    @Mira-yx8nv 5 วันที่ผ่านมา

    ይገባቸዋል የኔ ዉዶች በርቱ 🥰❤️❤️🎉🎉🎉

  • @berhanwubneh4216
    @berhanwubneh4216 8 วันที่ผ่านมา +2

    Congrats! 🎉🎉Tebarku Zemnachu Hulu Yibark! Love you both

  • @TsinatAbebe-bz2qc
    @TsinatAbebe-bz2qc 5 วันที่ผ่านมา

    ሲያንስባቹ ነው ውዶቼ እንዴት እንደምታምሩ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yp6nn6qp6w
    @user-yp6nn6qp6w 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደሰ አላቹሁ ገና እንጠብቅ አለን ከዚህ በላይ ይገባቹሀል ከዚህ በላይ የኔ ውዶች❤ቤብዩን እግዚአብሔር ያሳድግላቹሁ❤❤❤

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስአላቹ እንዳውም ቆየባቹ ጌታን ከዛበላይ ነበር ሚገባቹ ይቀጥላል ❤🎉

  • @user-hp1mk5qo2p
    @user-hp1mk5qo2p 8 วันที่ผ่านมา +1

    ከዚህም በላይ ይገበቺኋል🎉🎉🎉🎉

  • @fhhbdyy
    @fhhbdyy 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ከዚህም በላይ ይገባችኋል የዬ ምርጦች በጣም ነው የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-sv4di5sq1l
    @user-sv4di5sq1l 5 วันที่ผ่านมา

    ደስ ብሎኛል ከመጀመሪያዉ ጀምሮ አብሪያችሁ ነኝ እስካሁን በስደት ብሆንም የሰዉ ለዉጥ ደግሞ ደስ ይላል የኔ ትሁቶች እንኳን ደስ አላችሁ የናተን ፍቅር ለኛም ያድለን ❤👏

  • @gano_h8c
    @gano_h8c 8 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ የምወዳችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Meseret-p9g
    @Meseret-p9g 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳንደሰአላቸሁ❤❤❤❤

  • @user-eq5pr5hl6m
    @user-eq5pr5hl6m 6 วันที่ผ่านมา

    የዩቱብ ፕራንክ የጀመርኩት በናንተ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ የኔ እንቁዎች

  • @user-ur3vv6ei8v
    @user-ur3vv6ei8v 8 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤

  • @HelenMeresa-om5bm
    @HelenMeresa-om5bm 5 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ደስ ብሎኛል 100k ስለ ገባቹሁ ተመስገን እንኳን ደስ አላቹሁ🎉❤

  • @user-cu2ub2zb2z
    @user-cu2ub2zb2z 8 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ይገባችኋል ከዚሕም በላይ እጠብቃለን በርቱ

  • @CharaMai
    @CharaMai 8 วันที่ผ่านมา

    ይገባችሆል የኔ ውዶች ፈጣሪ ፍቅ ይጨምርላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 วันที่ผ่านมา

    ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ. አንድሺ በች አሰገቡን ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውድ የአግሬ ልጆች እስቲ ቅንነታች አሶይኝ ወዴች

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 7 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳንደስአላችሁ

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 8 วันที่ผ่านมา +1

    ዋዉ ድስ ይላል እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @MeklitTT-co4vg
    @MeklitTT-co4vg 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ደስታን እመኛለን

  • @user-tf6um9ot8p
    @user-tf6um9ot8p 7 วันที่ผ่านมา

    ከዚህ በላይ ደስታ ይስጣችሁ ፈጣሪ ዉዶችዬ❤🎉

  • @user-gx7oo2bn2y
    @user-gx7oo2bn2y 8 วันที่ผ่านมา +2

    እን ኳን ደሰአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 8 วันที่ผ่านมา

    ይገባችሀል በርቱ ፍቅር ከናተ መማር እንችላለን ጎበዞች

  • @bezuayhuabera2914
    @bezuayhuabera2914 8 วันที่ผ่านมา +3

    Waw🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 yegebahuoale weduhe❤❤❤❤

  • @haymikonjo7286
    @haymikonjo7286 7 วันที่ผ่านมา

    ይገባችዋል

  • @ladiesfrist7047
    @ladiesfrist7047 8 วันที่ผ่านมา +1

    ይገባችኋል የኔ ምርጦች ከዚህም በላይ❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Gold-le7fb
    @Gold-le7fb 7 วันที่ผ่านมา

    congra 🎉🎉🎉🎉

  • @aynadisnigat5814
    @aynadisnigat5814 7 วันที่ผ่านมา +1

    Betam Des yelale enkun Des yalachehu gen ezeh belay bezu entebekalen teleyalachehu❤

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውዶች እንኳን ደስ አላችሁ ስወዳችሁ ከዚህ በላይ ይገባችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaharamuhammad2691
    @zaharamuhammad2691 6 วันที่ผ่านมา

    በጣምነዉ የምወዳቸሁ ከዘህ በላይ እናደርሳችሁለን

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤ይገባችኋል

  • @user-ec4uv7xc5c
    @user-ec4uv7xc5c 8 วันที่ผ่านมา +1

    ያንስባችሀል እንኳን ደስ አላችሁ የኔማሮይ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jq9os6xn8z
    @user-jq9os6xn8z 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህ በላይ ይገባችኋል❤❤❤❤❤❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 3 วันที่ผ่านมา

    በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaaujShww
    @AaaujShww 8 วันที่ผ่านมา

    ይገባችሆል❤ማሻአላህ❤ልጃችሁንአላህየሳዲግላችሁ❤❤❤❤

  • @user-ko7ev4gn7v
    @user-ko7ev4gn7v 7 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @medi5045
    @medi5045 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኳን ለዚህች ቀን አደረሳችሁ ውዶችየ 😍

  • @lakewregassa2677
    @lakewregassa2677 8 วันที่ผ่านมา +1

    Egzabher zamanachun yebarki 🙏

  • @Jana-fy2hz
    @Jana-fy2hz 8 วันที่ผ่านมา +1

    እንኮን ደስ ያላችሁ 😊😊😊❤❤❤❤❤ ባባየ የኔማርርር😊😊❤❤❤እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግህ አሜን ፫😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ehehehejj7805
    @ehehehejj7805 7 วันที่ผ่านมา

    ከዚህም በላይ ይገባችኋል እርጋታችሁን ስወድላችሁ ቤቢን አታዉጡት የሰዉ አይን እኩል አይደለም ፈጣሪ ያሳድግላችሁ 🎉🎉🎉