አያና 🇪🇹 | ጥርት ያለ የፓለቲካ አቅጣጫ የላቹም ! | አያናን ስትሰድበው የሚያቆም ከመሰለህ እውነትም አብደሀል ማለት ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 107

  • @ethioaddis8468
    @ethioaddis8468 2 วันที่ผ่านมา +12

    ክብር ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊቶቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @markshawn6967
      @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

      There is Ethiopian defense forces.

  • @tadelchdaba1536
    @tadelchdaba1536 วันที่ผ่านมา +2

    ጌታ ይባርክህ አያና እውነት ያሸንፋል ።

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา +6

    Exallent Ayana❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @GotaBona
    @GotaBona วันที่ผ่านมา +1

    Ayana is knowledgeble person. Wonderfull man. Thank you Ayana

  • @TekaKero
    @TekaKero 2 วันที่ผ่านมา +9

    አያና ትችላሌክ በደነብ ንገራቸው

  • @TameratDekeba
    @TameratDekeba 2 วันที่ผ่านมา +7

    አያናዬ _ልክ ልኩን ንገርልኝ ለዚህ መሃይም ውርጋጥ።

  • @ethioaddis8468
    @ethioaddis8468 2 วันที่ผ่านมา +6

    ብልፅግና የኢትዮጵያ ነው

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 วันที่ผ่านมา +1

    አያናዬ እነሱን ለማብስል ስትሞክር አንተ ልታርብን ነው we need you Ayan የኛ ህዝብ አንተን እሚያሞግስህ ክብር እሚስጥህ ሲያጣህ ብቻ ነው ለዚህ ነው ባለን ነገር አክብረን ከመደስት ይልቅ በሌለና በሙታን በመናፈቅና በማስመስል መኖር የለመድን ነን

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 วันที่ผ่านมา +5

    ኢትዮጵያ ቅይጥ ህዝብ ያለባ አገርች ሁሉም የተሳሰረነው እባካችሁ አገራችን ለሁላቸንም ትበቃለች ሰላም ስጡን thank you🙏

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 2 วันที่ผ่านมา +6

    ክብር ለመከላከያችን

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 วันที่ผ่านมา +6

    አያና አንተ የተፈጠርከው ከየት ነው አንተ ንፁህ ጭንቅላትና ልብ አለህ ልትቀይራቸው አትችልም አንተን እንዳይቀይሩህ መርዝ አስተሳሰብ ውስጥ ክበርልኝ

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา +4

    Ayana🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @oromiya2793
    @oromiya2793 2 วันที่ผ่านมา +3

    ጅግና ኣሮሞ

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 2 วันที่ผ่านมา +8

    የጀዋር ፍቅር ካላችዉ እዛዉ ባላችዉበት አገር በጀርባችዉ አዝላችዉ መዞር ትችላላችዉ እኛ ግን በአይናችንም ልናየዉ አንፈልግም!!!

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 2 วันที่ผ่านมา +7

    ክብር ለአብቹ ክብር ለመከላከያ ውይይይይ የማን ሟርተኛ ነው እየተንቀጠቀጠ እሚቀደደው ኦሮሞ ጥያቄው አልተመለስም ትላለህ መሀይም ሌባው ወንጀለኛው አንተው ነህ ስማ እምታለቃቅቅስው ብልፅግና ስሙ ተቀይሮ ኦነግ እንዲባልልህ ይሆን የፈለከው አንተ ደረስብኝ ብለህ የተማረርከው አመቱ ሙሉ እሚያማርር ደስታህን እሚነፍግህን ይስጥህ

  • @melayaanta2574
    @melayaanta2574 2 วันที่ผ่านมา +3

    ሰለ ምርጫ ማመን ያንተ ፋንታ ነው ምርጫ ተደርጓል ያለማመን መፍትህ ነው

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs วันที่ผ่านมา +1

    አያናን የምሰድበው ሶውዬ ግን ጤና ነህ😅😅😅

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 วันที่ผ่านมา +3

    edoo ድህነት ፖርቲ መስርት. ቢጤዎችህ ጋር እግዘዚኦ ስንቱን አየን. አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ አባቶች.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 วันที่ผ่านมา +4

    የሚገርመኝ ያወቁ እየመሰላቸው የጦርነት የጥፋት ወሬ የሚያወሩት ናቸው. (Edoo ) የአገር የሰላም መንገድን አላወቅህም. እስቲ የሰለጠኑ አገሮችን አስብ.

  • @yohannisyibass2575
    @yohannisyibass2575 2 วันที่ผ่านมา +5

    "ይህን መንግሥት የሜደግፍ ኦሮሞ ብቻ ነዉ":: ዉሸት።

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi วันที่ผ่านมา

    ሰላማዊ ትግል ለማድርግ በእርቅ ለመጨረስ የምደረገ ሂደት በትግስትና አርቆ በማሰብ ከዳር ወደ መኃል አገር ማምጣት በጣም አስፈላግ ነው ::

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา +3

    የጇሀር ቡችላ ቡርቀ😅😅😅

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 2 วันที่ผ่านมา +4

    አያና እነዚህን ከእዉቀት ነፃ የሆኑትን ልጆች ከሀ ሁ ጀምረህ ጊዜ ዉሰድና አስተምራቸዉ ለመማር ዝግጁ ከሆኑ ካልሆነ ግን ስለ እዉነት ለመናገር አይመጥኑህም!!
    በጣም የሠለጠኑበትና የሚያዉቁት ነገር ቢኖር ስድብ ብቻ ነዉ::
    ጀዋርም የሚሰበስበዉ እንደነዚህ ያሉትን ወጠጠዎች ነዉ አንዴ እንደ ፈረስ ግራና ቀኝ እንዳያዩ እንደ ጋሪ ፈረስ ይጠቀምባቸዋል
    ጀዋር የሥልጣን ጥማት ያለበት የሴራና የዉሸት ታርክ ፈጥሮ ስለ ፃፌ ከእሱ በቀር አዋቂ እንደሌለ ቆጥረዉታል
    ስለዚህ ንግግራቸዉ በሙሉ የአሮጊት የቡና ላይ የአሉባልታ የሆነዉ!!
    አያና በሌላ ቦታም በእዉቀት ወቅታዊና አገራዊ ሁኔታን ሲትሞግትና ሲታብራራ ስለሰማዉ በጣም አደንቃሃለሁ!!!

  • @abnzzzyboozol3244
    @abnzzzyboozol3244 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ayana jegina newu

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา +3

    ቡርቃ የሚባል የኢትዮጵያ ጠላት😅

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 2 วันที่ผ่านมา +4

    ጥያቄ ጥያቄ ጥያቄ አንተ እራስህ ለኛ ጥያቄ ሆንክብን. መዘብዘብ መዘብዘብ መዘብዘብ.
    ኦሮሞም ሌላውም የሚፈልገው ልማትን ሰላምን መበልፀግን ነው እንደ ሕዝብ. Develop your self man!!!

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา +2

    ቡርቃ የኦሮሞ ጠላት😅😅😅

  • @adanebekele2521
    @adanebekele2521 2 วันที่ผ่านมา +4

    ይህን መንግስት ሌሎቸችንም እንደግፈለን ኦሮሞ ሥልጠን ስይዝ ተንገበገበችሁ ቀጠይ ጠ/ሚኒስቴር አያና ነዉ

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa 2 วันที่ผ่านมา +3

    አያና ለእነዝህ ኦሮበሎች ሁላ ጠቅለል አርገህ መልስ ስጣቸው እንጅ እነዝህ ለኢትዮጵያ ሰላም እንድሰፊን አይፈልጉም ግልፅ የሆነ አቋምም የላቸውም በአሳብ ምን መቃወም ምን መደገፊ እንዳለባቸው አላወቁም ።
    አማራጭ አሳብም እንደለላቸው ከንግግራቸው መረዳት ይቻላል።

  • @Ylelish
    @Ylelish 2 วันที่ผ่านมา +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiopia-prevails498
    @ethiopia-prevails498 2 วันที่ผ่านมา +1

    ከኦሮሞ ዉጭ የሆኑ ሚልዮኖች አሉ 👍🏾👍🏾

  • @tafessegeberamlak4448
    @tafessegeberamlak4448 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ayana is Ome of the great Ethiopia son healy Hel knows thr nowlege is a power,
    GoD bless u

  • @TesfaTamene
    @TesfaTamene 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰውየው ግን ስል ኢትዮጵያ ያለው ነባራዊ ነገር ያቃሉ

  • @helenh6930
    @helenh6930 วันที่ผ่านมา +1

    ክቡር ለጥቅላይ ሚንስትር

  • @girmaamen
    @girmaamen 2 วันที่ผ่านมา +1

    መጀመሪያ ላይ ያወራው ግለሰብ ግራ የገባው ፍጡር ነው ብልጽግና አልቆለታል አላለም 😂😂 እኔ የምለው የኦሮሞውም ፣የአማራውም ፣የትግራዩም ጽንፈኞች ብልጽግና ወገኔን እርስ በእርስ እያጣላብኝ ነው ይላሉ 😂 ብልጽግና ዘሩ ምንድነው?🤣🤣

  • @Tegenu-rx2bn
    @Tegenu-rx2bn 2 วันที่ผ่านมา +1

    የብር ተኛ፡በሽታ ኛ፡መቼ፡ነው ፡ የምትድኑት?

  • @Apostolic1-z7l
    @Apostolic1-z7l 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you

  • @ከፅንፍ.የነፃ
    @ከፅንፍ.የነፃ 2 วันที่ผ่านมา +4

    እኛ በአገር ቤት ያለን ሰዎች ፖለቲካዉ ጅማሬዉና መድረሻዉን ጠንቅቄን ስለምናዉቅ በዩ ቲዩብ አዉርፓና አሜርካ ቁጭ ብላችዉ ሊታሞኙን አትችሉም
    እኔ የምኖረዉ በህዝቤ መካከል ደምበ ዶሎ ነዉ እኛ የተጀመረው የሠላም ጭላንጭል ወደ ፊት ገፍቶ ከፍፃሜ ላይ ደርሶልን እንደ እናንተዉ ልጆቻችንን በሰላም ለማሳደግ ስለምንፈልግ እዛዉ ራሳችዉን ቻሉ እኛን ለቀቅ አድርጉልን
    ሥልጣን ከፈለጋችዉም በሠለጠነ አገር በሰላም እየኖራችዉ ሰለሆነ ተማሩና ባለሥልጣን ሁኑ እኛ ለራሣችን ስለምንበቃ አንፈልጋችዉም!!!

  • @GoMahh-m2t
    @GoMahh-m2t 2 วันที่ผ่านมา +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @girmaamen
    @girmaamen 2 วันที่ผ่านมา +1

    😂Edoo የሚባለው ግለሰብ TPLF የነካካው ነገር ይመስላል 😂 ሁሉንም ነገር በግድ እመኑኝ 😂😂😂 አጠገቡ ብሆን አፉን ብቻ ለይቼ በጥፊ እመታው ነበር😂 ሲሰለች

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Mr no war, please tell who voted for abiy?

  • @adanuadanu545
    @adanuadanu545 2 วันที่ผ่านมา +1

    Ofuu beyaa ormaa kechatii techanii bezaa fi bargari nyacha ilmo eyachaa qeroo jetee fecissta

  • @AdugnaXiiqii
    @AdugnaXiiqii วันที่ผ่านมา

    Kkhhhh Ayyaanaa dhiisi! Hin beektuu gaaffii Oromoo

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 วันที่ผ่านมา

    የመጀመሪያ ጊዜ ጥሩ ንግግር ስሰማ እውነትን የያዘ ።አድንቄዋለሁ

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi วันที่ผ่านมา

    በኢትዮጵ ስም በማንኛውም ብሄር ላይ የፓለቲካ ጫና መፍጠ ር ቀርተው ማሰብም አቻልም ::

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 2 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ የማይገባኝ ይህ ውይይት ነው ወይስ ዲቤት ምንድነው ????? አላማውስ????

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan วันที่ผ่านมา

    Actually the people in South are hundred percent behind Abiy! Abiy has more support in south than Oromia! It has nothing to do with Oromo but Abiy answered all their questions and they are also believed he is the best thing that happened after Mengistu!

  • @zaharasirage5233
    @zaharasirage5233 2 วันที่ผ่านมา

    Jabadhaa

  • @apexindianhospital
    @apexindianhospital 2 วันที่ผ่านมา

    Burka Mengist higawi siltan alew yeagerin dehininet gelom bihon metebek yalebet pleas and lay atiferig

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Mr no war, who killed hachalu? If you don't answer..

  • @TeshomeBurka-h5y
    @TeshomeBurka-h5y 2 วันที่ผ่านมา

    Dofaa(Jahilaa) Jimmaa wara gandaa. Jimmaa jimmattii.

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 2 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዋርን እምትጠሉ ኦሮሞ ሰዎች ችጊራችው ?? የአርሲ ጠል ኢና ሙስሊም ጠሎች ናችሁ።።🎉🎉😂😂😂

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Mr no war! Oromo got your message and doesn't care about you

  • @user345-d2k
    @user345-d2k 2 วันที่ผ่านมา

    Ke ayana besteqer hullum zibazinkee new yetesebessebew idmee le netsa medea .

  • @HilifMathewos
    @HilifMathewos 2 วันที่ผ่านมา

    Warreen akka Ayyaanaa sobdanii maqaa ummataan boowaa ooltan nurraa dhaabbadhaa. Ummata gadhiisi. PP deggeru dandeessa. PP deggeru mini udduu abiyyittiyyuu galuu dandeessa.

  • @AberaKumbi
    @AberaKumbi วันที่ผ่านมา

    ተወደደም ተጠላ በ21ኛ ክፍለ ዘመን ኦሮሞ ተጽኖ ፈጣሪ ነው!!!

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy is modern minilik, do you think oromo....

  • @HiwotMamo-e8k
    @HiwotMamo-e8k 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አያና በኦሮሞ እየቀለደ ነዉ ቢወዳቸዉ ከህዝብጋ አንድነትን ፈጥረዉ አብረን ማዘን አብረን መደሰትን ይሰብክ ነበር ዘረኝነትን ሊሰብካቸዉ ይሞክሬል ትራዝነጠቅ ኤኔግሊዘኛ እያሰማቸዉ አዋቂ ለመምሰል ይሞክራል እዉነትም መንግሥት አልወከለዉም ምኔግሥትን መደገፍ መብትህ ነዉ ኦሮሞን አሳት ላይ ለመጣድ ከተቻለም ለማዝመት ሰበካ አቁም ህዝብ ዳቦ ብቻነዉ እሚፈልገዉ ህዘብ ፖለቲከኛ አይደለም የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ዳቦ ብቻ እሚፈልገዉ ጦርነቱ ሲጀመር በገንዘብ አድናቂ አቁመህ ፐፖለቲካ ሳታቅ ከፈረንጅጋ እንደምታወራ እየነት አንድ አንድ እንግሊዘኛ እያስገባህ ወጠር አርገዉ ሲጠይቁህ አዉርተዉ ሳይጨርሱ ጣልቃ እገባህ ዝምአርገህ በግድ ስሙኝ ዝምብለህ እንኳ ማዳመጥ ግዴታ የሆነብህ ቴዲአዋሳ ጋ ስቀርብነዉ ሁሌ አታጨናግፋለህ ታሰቆማለህ መልስ ለነገ ገናጠይቀህ መተህ ልመትመልስም በሌላግዜ እንመለሳለን ይላል ሲጀመር ማንወከለህ ያለህን ሠዉዬ ጥሩጥያቄ ነዉ ብቻ ከኦሮሞች ላይ ዉረድ ህዝቡ አኔድነዉ አታቀሳስር መነሻዉንም ጦርነቱን ታዉቃለህ አሁን ስሙት ስድብነዉ መመለስ ሲያቅተዉ ሚኒሊክ ካልክ ማኤኔደሚያደቅህ ስነልቦናቸዉን ታዉቃለህ ጎበዝ እነረደሚሉህ አሁን ላይ ኦሮሞን አታታልለዉም ባነዋል መስሚያቸዉ ጥጥነዉ አንተ ጠግበህ እየበላህ ነዉ ዶቦ ሰላም ህዝብ እሚፈልገዉ። ተዉ ተዉ ነጥለህ አንድብሔር ኦሮሞ ሳጠራ አዉራ ቂም አታቆዩለት በዚህወቅት የሚሞኝ ኦሮሞ የለም ሰላም ዳቦ ለህዝብ ካሰብክ አያና ይሰማል መቶ ሺ ሲምካርድ ይዞ አንድ ሠዉ ጎበዝ አአያና አንደኛ ምናምን ጎበዝ አያና አኛጣልቃ እንገባለን ኦሮሞን ተዉት በቃ ተዉት ማንም ማንንም መደገፍ መብቱነዉ ግን ህዘብ ምንም በማያቀዉ ነገር ብሔሩን አየጠራህ አታስጠቁር

  • @AdugnaXiiqii
    @AdugnaXiiqii วันที่ผ่านมา

    Burqaa Nama akka Ayyaanatiin "gaaffiin oromoo kan bu'aa maalifaatu deebi'e "jettee gaafachuu hin qabu.Ayyaanaan waa'ee gaaffii bu'uuraa Oromoo maalitti beekaa.Engaddaa Nama PP'n dhalche

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 2 วันที่ผ่านมา

    Those says are to stay conflicts,watch dogs in Ethiopia we do not need peace we do not respect our natural mass
    Our politics is unpredictable preach full informal intermixed cheatfill.those front line political groups take care we must read,see our natural mass we must hear nderstand ,respect our natural mass we always need to place gaps problems we need to induce forms of problems we change phas s of problems,etc

  • @orangeburtukal8941
    @orangeburtukal8941 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Mr no war leave oromo alone!

  • @asfawabebe6221
    @asfawabebe6221 วันที่ผ่านมา

    hey Ayaana doofaawwan kana Baay'ee iddoo hin kanniin warra qarhii akka qixxaa siree derbaniif iyyaa jiru ati Ayyaana mootti beektootaati Geleettoomi

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา

    ቡር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅 አትረብሽ

  • @kissinegassa6376
    @kissinegassa6376 วันที่ผ่านมา

    Ayana is misrepresenting what Jirenya was discussing. Don't lie!

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy armed fano and now crying for his mistake

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    What about Ethiopia says we don't need abiy? He must go! Oromo got enough of abiy

  • @adanuadanu545
    @adanuadanu545 2 วันที่ผ่านมา

    Warii Asia wachan kunii madaa galii kechantuu cufamee

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    PP isn't a party! Elected by fano. PP armed fano to destroy oromo and tigray

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    6 years of abiy is destroyed oromo mothers

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 วันที่ผ่านมา

    Yeroo hundda dhigga qerro dhigga qarree jechudhan naggadudha hojjan kessan, waan issa darribe hinqabddanu. Qerrodhafi Qarren ummatta sabba birra wajjin qabbssani jijjirramma kanna fiddani jiru, mee issin ummatta oromottif nagga hawudhaan qabssaa, Waggaa 75 meesha worranna qabbattudhan waanti tokko jijjirramu hindaandenye, ammas worrani akkaa ummatta kanna kessaa hibanne fetuu, maqaa ummatitidhan dhiggaa dhangalafttu, yeroo akkaa daimma xuxxo dhabbe bofftu, mee ayyanna irraa dhuggga barradha. Akkumma kaannnani durra issanitti fakkatta, ummatti enyuu akkaa taa'tani sirritti issin bekkaa.Annattu siffi bekka jechuun yaadda boddati haffa kaan issan du'waa birra jirru ta'uu issa beekuni qaarummadha, harrdha ummtini sirritti issan worra jamma taatani barsisiu nidanda.

  • @robera2563
    @robera2563 2 วันที่ผ่านมา

    Ayana ye pp buchla leba

  • @yusufmustefa6402
    @yusufmustefa6402 2 วันที่ผ่านมา

    እራሱን የማያወቅ

  • @TekaKero
    @TekaKero 2 วันที่ผ่านมา

    😂

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy is dictator

  • @ashuletamiru9433
    @ashuletamiru9433 วันที่ผ่านมา

    "ይህንን መንግስት የምደግፍ ኦሮሞ ብቻ ነው" አለን ይሄ ደንቆሮ የምናገረውን እንኳን የማታውቅ፤ ታዲያ የኦሮሞ ህዝብ ብልጽግናን የምደግፍ ከሆነ ምን ትጠቅማለህ አንተ ለኦሮሞ ህዝብ? ያንተ ፍላጎት ስልጣን አለቀ።

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy was not elected by majority Ethiopian people. He must leave or will be forced by force

  • @markshawn6967
    @markshawn6967 2 วันที่ผ่านมา

    Abiy and Daniel kebret are joking in Ethiopia! Oromo never voted for abiy.

  • @terefeMarkos-r6o
    @terefeMarkos-r6o 2 วันที่ผ่านมา

    Mengsetin yemishomina yemeshere egzihbeher bicha naw ehenene ewku

  • @abdurahimababilo-w2n
    @abdurahimababilo-w2n วันที่ผ่านมา

    ና አንተ ጨው ራስ ትወቀጠላህ የደከምክ

  • @HilifMathewos
    @HilifMathewos 2 วันที่ผ่านมา

    TH-cam Kun Kan PP dha. Kanaaf asirraa halaakaa oolti

  • @Alex-m1g3z
    @Alex-m1g3z วันที่ผ่านมา

    ቡርቃ marataa ኦፍዕ abatuu gorffataa yoo walgirfannee mal taa

  • @aberamilkesa422
    @aberamilkesa422 วันที่ผ่านมา

    Baqataa Sareenu hinsodaattu "Ayyaanaa" namni barateef gaafa mo'atame jechuma ittiin dubbatullee hinfilatu! safuudha! Shame on u Ayana!

  • @samibekele-sc6px
    @samibekele-sc6px 2 วันที่ผ่านมา +1

    ኦሮሞዎች የሚደግፉት ኦሮሚያን በኢትዮጵያ ፍርስራሽ ላይ ለመመስረት ስለሆነ ነው ኢትዮጵያን ለአፍ ብቻ እንጂ ውስጣቸው ሌላ ነው ።ግን ብዙ ኢትዮጵያዊነቱን የሚወድ ኦሮሞ አለና አይሳካላቸውም ።ኦሮሞ በስምህ አይነገድብህ ።

  • @HilifMathewos
    @HilifMathewos 2 วันที่ผ่านมา

    Beekaa, kadhattuu haadharawuu yoo balance kee eeggattee hin deemtu tahe ilkaan haadhakeen garaatti sii dachaasa. Akkaataa itti mariisisan "teddy hawassa" irraa baradhu

    • @AdugnaXiiqii
      @AdugnaXiiqii วันที่ผ่านมา

      Albaatii!! Hhhkkk

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา +1

    የጇሀር ቡችላ ቡርቀ😅😅😅

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา

    Ayana❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา

    Ayana❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา

    Ayana❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @kebneshhunde3202
    @kebneshhunde3202 2 วันที่ผ่านมา

    Ayana❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉