Ethiopia ሰበር የፓርላመው ትንቅንቅ ethio forum ebs tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 23

  • @NEWSMEDIA4
    @NEWSMEDIA4 19 วันที่ผ่านมา +2

    Ethio post news voice for voiceless thankyou so much

  • @MulatuEnquahone
    @MulatuEnquahone 15 วันที่ผ่านมา +1

    ህሊና ከፈረስ ጉልበት በላይ ነው ገፋፊና ዘራፊው ሁሉ ወደ አፈር መግባቱ አንደበቱ መያዙ አይቀርም ሰውን አሰቃይተህ ና የተባለ አይመስለኝም ህዝብ የሚበላውና የሚኖርበት አጥቶ እንዲህ አይነት በበደል ላይ በደል ማብዛት ከንቱነት ነው

  • @Eata-r8d
    @Eata-r8d 19 วันที่ผ่านมา

    በገዛ ሀገራችን ሥንፈናቀል ወዴት ይኪድ አሥቡን

  • @TewabechEshete-pi3fz
    @TewabechEshete-pi3fz 18 วันที่ผ่านมา +1

    " እኔና ደጀኔ ቸግሮናል ÷ አሞናል .... " ይሄ የሲቃ ድምፅ የሁሉም ኢትዮጵያዊ የሲቃ ድምፅ ነዉ !!!

  • @TatekBorja
    @TatekBorja 18 วันที่ผ่านมา +1

    መኖሪያ ቤት ስላለው ታክስ ይክፈልበት ማለት ምን እሚሉት ነው ምቀኝነት?

  • @becalm1645
    @becalm1645 16 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ሰው ንግግር መሰረታዊ የኢትዮጵያ ትልቁ ችግር ነው።

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so 13 วันที่ผ่านมา

    በእውነት አሁን ፓላማ ፓላማ አስመሰላቹሁ ክሪክሩ ጥሩ ነው ጉዳዩን ግን በደንቢ እዩት ሁሉም ነገር ክፉተት በማይስመጣ ብይሆን ይሻላል፡፡

    • @MiftahNesru
      @MiftahNesru 13 วันที่ผ่านมา

      IT'S GOOD DESCTION APRTIONBEL

  • @Gebre-ma6
    @Gebre-ma6 17 วันที่ผ่านมา

    ምን ይጠበስ ?!

  • @edeletube700
    @edeletube700 19 วันที่ผ่านมา +2

    በዜግነቱ የሚሞትባት ሀገር በዜግነቱ የማይጠቀምባት ሀገር ሙስኛ ካድሬ በበዛበት ሀገር ስልጣን ስቶ መቆሚያ መቀመጫ ሊያሳጡን ነው ከዚህ አዋጅ በሗላ ይታስበት

  • @Eata-r8d
    @Eata-r8d 19 วันที่ผ่านมา +1

    ማን ሠሜ አለ ህዝቡማ ጎዳና ተጥሎል

  • @abdurahimababilo-w2n
    @abdurahimababilo-w2n 16 วันที่ผ่านมา

    እንደዝህ ፓርላማው ባዶ ሆኖ አዋጅ ማፅደቅ ከባድ ይመስለኛል ___??

  • @nurhasenheiru3048
    @nurhasenheiru3048 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 19 วันที่ผ่านมา

    አሁን ገና ፓርላማ መሰለ

  • @TenaTola
    @TenaTola 19 วันที่ผ่านมา +2

    ሌሎቻችሁም እንደዚህ ሰውዬ ለህዝብ ተቆርቆሩና የህዝብ ተወካይ ምሰሉ እናንተ እኮ የደላቸው ባለስልጣነት /የመንግስት/ተወካይ ነው የምትመስሉት እስኪ ወደ ታች ወረዱና ይህን ህዝብ አወያዩ ዛሬ ላይ ደሃው የደሃ ደሃ በመካከለኛ ይኖር የነበረው ደሃ ሆኖ በቀን አንዴ መብላት አቅቶናል።

  • @NardosGrima
    @NardosGrima 19 วันที่ผ่านมา

    😊😊

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 15 วันที่ผ่านมา

    አምላክ ታረቀን ኧረ ሞት አይቀርም ለድሃዉ አስቡ ። ተዉ እናንተን ታላላቅ ባለስልጣንን ስለማይነካ ምንም አትጎዱም እናተ። ስለአምላክ ብላችሁ እዘኑልን

  • @nabilmohammed664
    @nabilmohammed664 18 วันที่ผ่านมา

    Parlamawn ma bebuda beltott nw cher yalew

  • @Sami-mo7wy
    @Sami-mo7wy 18 วันที่ผ่านมา

    Ene yalgebagn Koy manew kefetegn gebi yalew kaderewoch nachew?

  • @seidjila838
    @seidjila838 18 วันที่ผ่านมา

    Keldu hizbu eyalkese new