Ethiopia - ድብልቅልቁ የወጣው የእስራኤልና ሊባኖስ ምድር ሮኬት እየዘነበ ነው!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 65

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 2 หลายเดือนก่อน +14

    በሊባኖስ ያላችሁ የስደት ወገኖቼ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 2 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ሆይ ጦርነት በቃ በለን የሰው ልጅ ሰላም የሚያገኝ በትን ዘመን አምጣልን

  • @lidiyasileshi
    @lidiyasileshi 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ሰላምን ስጠን

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 2 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለሀምስ ❤🦁🇵🇸🇪🇹

    • @פקדו
      @פקדו 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 2 หลายเดือนก่อน +12

    ላኢላሀኢለላአህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ ❤
    ከአዝካሮቹ ሁሉ በላጭ ላኢላሀኢለላአህ የምትለዋ ቃልናት

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 หลายเดือนก่อน +2

      لا اله الا الله محمد رسول الله❤

  • @HeiryaKedir
    @HeiryaKedir 2 หลายเดือนก่อน +6

    ድል ለሂዝቡሏህ

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ቤት እስራኤል ኢትዮጵያዊ ነኝ ፣ እረበኛ ተናጋሪ ነኝ ስለአረብ ስነ ልቦናም የተለያዬ ባህላዊ ኩርሶችን ወስጃለሁ ፣እስራኤላውያን የሂዝባለው መሪ ሃሣን ናሥራላን በጣም ያደንቁት ነበር እውነት ስለሚናገርና ቻለንጅ ሰለሚደርጋቸው ፣ትላንት ግን ከሱ የማይጠበቅ ንግግር በክስተት ተናግሯል ፣ከሶስት መቶ በላይ ሮኬቶችን ወታደራዊ የሆኑ ስትራተጅ ቦታወችን አውድሚለሁ አለ😂 በተቃራኒው ግን እስራኤል በአየር ሃይሏ ሙሉ በሙሉ አክሽፋዋለች ፣እሚገርማችሁ አንድ ሮኬት የድሮ ርባታ ወድቆ ጉዳት ለባለ ንብረቱ አድርሶበታል ፣ እስራኤል በዛ ቀጠና ያለውን ህዝቯ አስለቅቃ እሚገባውን እርዳታ እየረዳች ፣ ከሂዝባአላ ርሚተኮሱ ፕርምንቲቭ የሆኑ ሮኬቶችን በመከላከል እንጅ ወደ ማጥቃት ገና አልገባችም ፣ ግን አይቀሬ ነው!! በስብዕናቸው በጣም እኮራለሁ ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤

  • @misaelminjar9719
    @misaelminjar9719 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ለዓሌም

  • @TajuHussiyya
    @TajuHussiyya 2 หลายเดือนก่อน +1

    Peace has no alternative in all parts of our planet.
    Peace for all human beings

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜርካ ጦርነቱን እያቀጣጠለች ነዉ ልብ ይስጣት፣፣

  • @ARTTUBE7
    @ARTTUBE7 2 หลายเดือนก่อน

    የጋዜጠኛው ድምጽ ገራሚ ነው የራሱ የሆነ ከለር አለው ስጦታ ነው ይህ !!!

  • @amenamohammed7469
    @amenamohammed7469 2 หลายเดือนก่อน +7

    እስራኤል እግዚአብሔር አምላክ ይጠቡቃት አምላኬ ሆይ አደራ

    • @HeiryaKedir
      @HeiryaKedir 2 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚቤርማ እንዴውም ስለሰቀሉት አይረዳቸውም

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko 2 หลายเดือนก่อน

    ኡኡኡኡኡኡኡ አምላክ ሆይለልጆችህ ለስደተኞች ለአዛዉንቶች ለህፃናትህ ረራ፣፣

  • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
    @AdmiringBloomingFlower-pe6pl 2 หลายเดือนก่อน

    በሀይማኖት የሚናቆር ሁሉ መጥፊያው ይቅረብ፡፡ አሜን

  • @MuhammedNur-d1w
    @MuhammedNur-d1w 2 หลายเดือนก่อน +12

    እስራኤል አላህ ያጥፋሽ

    • @shimelissiyum8371
      @shimelissiyum8371 2 หลายเดือนก่อน +3

      አላህ ምን ስልጣን አለው ሚያጠፋት

    • @fruit-1h
      @fruit-1h 2 หลายเดือนก่อน

      Hala eco yemehamed dereset book nw dream book

    • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
      @AdmiringBloomingFlower-pe6pl 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሂዝቦላንም ጨምሮ ያጥፋ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሙስሊም ቢንጫጫጫ በአንድ ሙቀጫጫጫ😂😂😂

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 2 หลายเดือนก่อน

      አሸናፊና. ጥበበኛው. አምላክ. ማን. ሆኖ. አላህ. እጂ. ኢሸአላ. አይሁዶቺ. መሬት. የምትከዳባቺው. ቀን. ይመጣል. ኢሸአላ​@@shimelissiyum8371

  • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
    @MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉንም ለኛ ብቻ እኛ ብቻ የሚልጥጋበኛ ባለበት ሠላም እንዴት ይታሠባል፡ፍትህ በለለበት ሠላም የለም።

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 2 หลายเดือนก่อน

    *Ware*

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 2 หลายเดือนก่อน +8

    ድል ለጃግነው ሂዝቦለህ ይች ቆሸሸ ማጥፊያዋ ዳርሷል

    • @AdmiringBloomingFlower-pe6pl
      @AdmiringBloomingFlower-pe6pl 2 หลายเดือนก่อน

      ሂዝቦላም የማይተናነስ ቆሻሻ ነው፣

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሔዝቦላ እኮ አሩን በላልህ😂😂😂

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 2 หลายเดือนก่อน +2

    ድል ለእስራኤል።

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 หลายเดือนก่อน

    መረጃህ በጣም የዘገየ ነው እምታቀርባቸው ቢቻላችሁ ቶሎ ለማቅረብ ሞክሩ እየዘገያችሁ እንደ ኡዲስ ሰውን አታስደንግጡ እኔም እዛው ስላለሁ

  • @mastietamru4776
    @mastietamru4776 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሊባኖስ እየተቀጠቀጠች ነው የኛውቹ አሽቃባጭ ተዘጋጁ እሬሳ ለመቁጠር

    • @NasirAbdu-q2h
      @NasirAbdu-q2h 2 หลายเดือนก่อน

      Endanchi yalu dedeboch eskalu be Ethiopian negn malet yasafral

  • @Hanita-dimpie
    @Hanita-dimpie 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለምድራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ🥰 እግዚአብሔር ሆይ አስበን😊 ውዶች ደምሩኝ 1k ልግባ 🥰🥰🥰

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 หลายเดือนก่อน

    ሁቲ የኢትዮን መርከብ የሲንጋፑር ባንዲራ አርጋ ስትሄድ መታሁኝ እያለ ነዉ እዉነት ነዉደ?????

  • @semirkamil3357
    @semirkamil3357 2 หลายเดือนก่อน

    እሰራኤል የምትገለው ሰላማው ሰው ወይንም ህፃናትን ነው

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቀድሞውኑ ስራኤል ስትቆረቆር ተንኮል፣ ችግር ፣ ሽሚያ፣ ግድያ ታጥቃና ተጭኖባትነው የተፈጠረችው። ጢርነትን ስተሰብክ እና ስትቆፍር ነው እዚህ የደረሰችው። ሙስሊሞች እንዳያድጉ፣ እንዳይበዙ፣ እንዲቀጭጩ ፣ እንዲጠፉ ሆን ተብሎ በኔቶ የተተከሉ መናጢ የሁዳ ናቸው። ሰላም ለአለማችን !

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 หลายเดือนก่อน

    ዲል ለሀማስ ይሁን

  • @አቡዱማኛማኛ
    @አቡዱማኛማኛ 2 หลายเดือนก่อน

    የእስራኤል 10 ወዳታር በፍልስጤም ምድር ሞታል ቆስል 40 ሽህ ፍልስጤማውያን ገድላልች ድል የምብል ነገር አልምጠችም

  • @SuleswedenSwedensule
    @SuleswedenSwedensule 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስራኤል መንግሥት ማብቅያ

  • @LovelyAcorn-br7kk
    @LovelyAcorn-br7kk 2 หลายเดือนก่อน

    ድል ለፍ ልስጤን

  • @jomomamo9464
    @jomomamo9464 2 หลายเดือนก่อน +3

    😂😂 በ አንተ ቤት ዜና አንብበህ ሞተሐል 😂😂

  • @AgerieTesemma
    @AgerieTesemma 2 หลายเดือนก่อน

    nnnnnn

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 2 หลายเดือนก่อน +2

    የአብርሃም
    የይስሐቅ
    የያዕቆብ/የኢስረኤል /
    ሕያው ነው💯♥

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 2 หลายเดือนก่อน

      ምድሩ የተቀደሰ ነው ሰዎቹ ግን እባቦች ናቸው ለምን የኢየሱስን ስም እንዳላነሳህ የገባኝ መሰለኝ አዎ ለምን የኢየሱስ ሀገር ናት ትላለህ አይሁዶች የሰሩበትን ግፍ ስለምታውቅ ነዋ😂😂😂

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 2 หลายเดือนก่อน

      ኢስማኤልንእረስተህዋል??

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሔዝቦላን እንደ ጋዛ ማፈራረስ ነው😂😂😂

  • @Mohammed-t2b5w
    @Mohammed-t2b5w 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይች ቆሻሻ ሀገር ሰላም ነሳች አለም ቆሻሻ እስራኢልና አሜሪካ

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 หลายเดือนก่อน

    ከሀማስ የበለጠ ጀግና የለም በአለም ላይ. የአሜሪካናና የኢስራኢልን ግዙፍ አቀም ተቋቁሞ የኢስራኢልን አፍ ያዘጋ. ጀግና ነዉ☝️

  • @natamincakes4333
    @natamincakes4333 2 หลายเดือนก่อน

    Dele le Israel dele le hamas yemitlu sewoch astewelu yehe hulte tegabgoch siragtu yemimotute meneme yemayaweqwe sew liysazenachu yegbale

  • @MehamedAman-lr2ft
    @MehamedAman-lr2ft 2 หลายเดือนก่อน +1

    እስራኤል ምትባል ሃገር አላህ ያጥፋት

  • @hayuhayu1851
    @hayuhayu1851 2 หลายเดือนก่อน

    የፍልስጤም ጭፍጨፋ ካልቆመና ነጻ ካልወጡ ጦርነቱ አይቆምም።❤❤❤❤❤

  • @SurprisedArchery-ht4gy
    @SurprisedArchery-ht4gy 2 หลายเดือนก่อน

    ሞት ለእስራኤልናተባባሪወቿ

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 2 หลายเดือนก่อน

    አሚሬካ ከእሥሬኢልጋ የምትጣላበትን ቀን ፈጣሬ ያቅርበው ያኔ እሥሬኢል ትታያለች ሀያልነቶ😂😂😂

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ሲያምርህ ይቀራል ገለቴ😂

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 2 หลายเดือนก่อน

      አሏህ ሆይ በደለኞችን በበደለኞች ምታቸው እኛን ከመሀከላቸው ሰላም የሆንን ሳለን አውጣን ❤❤❤

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 หลายเดือนก่อน

    እስራኤል መጥፊያሽ ቅርብ ነው

    • @SamiMenta
      @SamiMenta 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂አየ የናንተ ነገር 😅😅😂

    • @jdcell63
      @jdcell63 2 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂 ምኖት አይከለከለም

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይ ሙስሊም ተስታችሁን ቁረጡ😂😂😂

    • @HeiryaKedir
      @HeiryaKedir 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mesfintesma6289ማለት ይህ ከሙስሊም ጋር ምን አገናኘው ላንተምኮ ጌታየ ያልከውን ሰቅለውብሀል ነው አንተም አይሁዳዊ ነህ

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@SamiMenta አለማመን ያንተ ምርጫ ቢሆንም ግን አንድ የማይቀር እውነታ አለ እሱም አይሁድ የተባለ የሰው ዘር ከትንሳኤ በፊት ከዚህች ምድር ሙሉ በሙሉ እነሱ ብቻ ከአለም እንዲወገዱ እንደሚደረግ ተነግሮናል የነገረንም ሰው ነቢያችን ሙሀመድ ናቸው እሳቸው ተንቢየው አንድም ዝልፍ የሚል ነገር ዬለም ምክንያቱም በግምት ሳይሆን ይህን አለም ከሚያስተናብረው ጌታ አሏህ የተነገራቸውን ስለሚነግሩን የማይቀር ሀቅ ነው ታዲያ የነሱ አጠፋፍ እንዴት ነው ካልከኝ እነሱ አለምን የቆሽሿታል በደም ይለውሷታል ወንጀል የተባለን ሁሉ ይፈፅማሉ በዛ የተነሳ ከሰማይም ከምድርም ይጠላሉ ጉዕዛን ሳይቀሩ ይጠሏቸዋል ታዲያ የመጥፊየቸው ግዜ ሲደርስ እነሱ መሲህ ደጃል / ሀሰተኛ መሲህ የተባለን አምላክ ነኝ ባይን የዛኔ ይከታላሉ እሱም ፈጣሪ ለፈተና ብዙ ተአምር የሰጠው ሀሰተኛ መሲህ ነው እና ያ መሲህ አለምን እያተራመሰ ባለበት ሰአት አሏህ ነቢዩ ኢሳን / ኢየሱስን ከሰማይ ያወርደዋል ልክ እንደወረዳ ያንን አስመሳይ ብዙ ተአምር ለፈተና የተሰጠውን አምላክ ነኝ ባይ የሆነውን ደጃልን ፍለጋ ይሄዳል ነቢዩ ኢሳ ወደዛ አምላክ ነኝ ባዩ ጋር ሲሄድ በአይሁዶች ተከቦ ያየዋል ያ ደጃል/ አስመሳዩ ኢሳን/ ኢየሱስን ሲያየው መፈርጠጥ ይጀምራል ከዛ ነቢዩ ኢሳ አሯሩጦ ይገድለዋል የዛኔ እነዚህ አረመኔዎች አይሁዶች አስመሳይ ጌታቸው ተገድሎባቸው ምን ይዋጣቸው መፈርጠጥ ይጀምራሉ የዛኔ እኛ ሙስሊሞች እያሳደድን እንገላቸዋለን የተደበቁበት ዛፍ ሁላ ሳይቀር ያጋልጣቸዋል ዛፉ ሁላ እየተጣራ ና የአሏህ ባሪያ በኔ ስር አይሁድ ተደብቋል ና ግደለው ይላል እንግዲህ ፍፃሜያቸው እንዲህ ነው የሚያከትመው ይህ በነቢዩ ሙሀመድ የአሏህ እዝነትና ሰላም በሳቸው ላይ ይውረድና እሳቸው የነገሩን ነው ከትንሳኤ መቆም በፊት ከሚታዩ ክስተቶች አንዱ የሆነውን❤❤❤!!!