🛑 "የልቤ ዜማ" ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 306

  • @HaymanotGeremew-211
    @HaymanotGeremew-211 10 หลายเดือนก่อน +24

    አቤት መታደል ቅድስት ድንግል ማርያምዬን የሚያመሰግን አንደበት ምንኛ የታደለ ነዉ ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ።

    • @-mahtot
      @-mahtot  10 หลายเดือนก่อน +2

      ማኀቶት ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ። የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @እሕተሥላሤአጎናፍር
      @እሕተሥላሤአጎናፍር 5 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው እህታችን

  • @aberugurmu939
    @aberugurmu939 11 หลายเดือนก่อน +5

    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ ሰላም በረከት አግኝቻለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +51

    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ
    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ
    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እድሜ ይስጥልን ፍቅሯን አያሳጣን የእመብረሃንን!!!

  • @birhanukinfu1047
    @birhanukinfu1047 11 หลายเดือนก่อน +5

    እንዲህ ዓይነት የቅዱስ ያሬድ ዜማ ዝማሬን ቅዱሳን መላዕክት ያሰሙልን ልጆችን ተባረክ !

  • @TediSenbetu-j6o
    @TediSenbetu-j6o 6 หลายเดือนก่อน +12

    ልደታ ቤተ ክርስቲያን ስትዘምረው ሰምቼክ ነው በፍለጋ ያገኘውት ህይወት የሚያለመልም ዝማሬ ነው ❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @Dericeric-g7q
    @Dericeric-g7q ปีที่แล้ว +4

    ዘመንህ ይባረክ 😢

  • @mikyasasfaw4718
    @mikyasasfaw4718 3 ปีที่แล้ว +44

    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ ተመስገን ምልጃሽ አይለየኛ

  • @አበባየማርያምልጅነኝ
    @አበባየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛልህ 👏👏👏

  • @TMCK-y8i
    @TMCK-y8i วันที่ผ่านมา +1

    ሞገሴ ነዉ ስምሽ ለኔ❤️‍🩹

  • @TsionAyele-k9k
    @TsionAyele-k9k 11 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ እናት ማርያምምምምም❤❤❤❤❤❤

  • @sheglayoutube6955
    @sheglayoutube6955 3 ปีที่แล้ว +46

    ስሰማዉ ዉዬ ባድር የማልጠግበዉ መዝሙር ❤ የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ነዉ ያንቺ ምስጋና 🌹🌻🌼👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏🌹🌻

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 3 ปีที่แล้ว +9

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 ปีที่แล้ว +8

    የልቤ ዜማ ነሽና
    ሰላም ነዉ ያንቺ ምስጋና
    ሞገሴ ነዉ ስምሽ ለኔ
    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ የ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 3 ปีที่แล้ว +12

    የመስቀል ስር ስጦታዬ የልቤ ማረፊዬ እናቴ እመቤቴ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን 🙏 🙏 🙏 እመቤቴ ውበቴ ድምቀቴ ❤️❤️❤️ እልል እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል 🙏 🙏 🙏

    • @sary9228
      @sary9228 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beli905
    @beli905 ปีที่แล้ว +5

    ሁፍፍፍፍፍፍፍ ይሄ መዝሙር መፆናኛዬ ነው ሁሌም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመ አምላክ ከክፋ ነገር ትጠብቅህ ወንድም አለም

  • @hanagola20
    @hanagola20 ปีที่แล้ว +3

    ስላለሽ ማርያም ከጎኔ እናቴ እመ ብዙሀን ጥበቃሽ አይለየን🥰🙏🙏🙏🙏💝💝💒🤲

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ወይኖyoutube
    @ወይኖyoutube 3 ปีที่แล้ว +23

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 😍🥰አልልልልልልል 😭👏☝️🇧🇴⛪️ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🇧🇴🥰 ሀገራችንን ሰላም የ አድርግልን እግዚአብሔር ይስጠን 🇧🇴🇧🇴🙏😭😭😭

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

    • @kiabla1
      @kiabla1 ปีที่แล้ว

      Zmare melakt yasemaln

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 3 ปีที่แล้ว +25

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር አምለክ ለሀገረችን ኢትዮጵያ እምነት ተስፋ ፍቅር ፅነት ሰለምን አንድነትና መቻቻልን ይድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @RealmeRealme53-e9j
    @RealmeRealme53-e9j 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤Zmare melayikt yasemaln wendmachin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bunafireasetube5929
    @bunafireasetube5929 3 ปีที่แล้ว +29

    ድምፁ ከዘማሪ ዲ/ን ፍሬዘር ጋራ ይመሳሰላል እውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በአንድ ትሰራላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ🕊⛪💐

  • @aynimal1834
    @aynimal1834 3 ปีที่แล้ว +12

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሰማን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 💒💒💒 ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ አርግኝ ዉዲ

  • @hanagosaye3808
    @hanagosaye3808 3 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

    • @አልማዝዘውዱ
      @አልማዝዘውዱ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን. በቅንንነት የድንግል ልጆች. ቤተሰቤ ሁኑ

  • @tadetade1730
    @tadetade1730 3 ปีที่แล้ว +13

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፍፃሜህንም ያማሬ ይሁን ወንድሜ!!

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

  • @beimnetabate4439
    @beimnetabate4439 ปีที่แล้ว +2

    ሀዘኔን የምሻገረው ስምሽን ስጠራ ነው❤❤❤

  • @rahalalam1565
    @rahalalam1565 ปีที่แล้ว +4

    እመብረሀን ተጠብቃችሁ ተጠብቀን ደሰ የሚል መዘሙር ኦፈፈፈፈፈ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በጠም እናመሰግናለን

  • @hshhhdjdhhdhd5229
    @hshhhdjdhhdhd5229 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @Xfhsevvdfhr
    @Xfhsevvdfhr ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክ ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @emugelaenatuemu8729
    @emugelaenatuemu8729 ปีที่แล้ว +2

    የእኔ እመ ብርሀን ሁሌም አንቺን ይዤ አላፍርም የ እኔ አማላጅ ድንግል እናቴ

  • @አያሌውደደደ
    @አያሌውደደደ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ቅዱስ ጊወርጊስ ለሁላችንም ፈጥኖ ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yedingelmariamlij9889
    @yedingelmariamlij9889 3 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @himahima2935
    @himahima2935 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በጣም ምንወደው ዝማሬ ነው ተባረክልን

  • @ማሂነኝየአፄዎቹ
    @ማሂነኝየአፄዎቹ 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕውነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ነው እግዚአብሔር አምላክ የኢትዮጵያችንን ሰላሟን ይመልስልን 💚💛❤ 😘

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 3 ปีที่แล้ว +20

    አጥንት የሚያለመልም የመላእት ዝማሬ ያሰማል🙏ዕልልልልል👏👏👏🙌

  • @fekertaethiopia3348
    @fekertaethiopia3348 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እል ልል ልል ልል ልል
    እል ልል ልል ልል ልል
    እልል ልል ልል ልል👏👏👏🙏🙏💖💖💖💞

  • @mekditube8905
    @mekditube8905 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ወንድማችን በቤቱ ያጽናክ

  • @BaleyShankuta
    @BaleyShankuta หลายเดือนก่อน +1

    ስለእውነት ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን

  • @ayinalemabera8351
    @ayinalemabera8351 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen amen amen zemare melayikitini yasemalen 💒💒💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @shimeligizaw8337
    @shimeligizaw8337 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናቴ ድንግል ማርያም የልቤ ታውቂያለሽና ስምሽን አብዝቼ ስጠራው ልቤ እረፍትን ያገኛል።

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 3 ปีที่แล้ว +5

    ሰምቼው የማልጠግበው ዝማሬ እግዚአብሔር ይስጥልን ስሐቃችውልን

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu ปีที่แล้ว +1

    አሜን ሁሌም ከጎናችን ትሁን አሜን ምልጃዋ አይለየን❤❤❤ ሁሌም በደስታና በእንባ ነው የምሰማው እልልልልልልልልል❤❤

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት አሜን

  • @etaferawyibgeta4097
    @etaferawyibgeta4097 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት ❤ስላለሽ ማርያም ከጎኔ❤ ሰላም ይሰማኛል መማፀኛዬ፣ አስታራቂዬ፣ ባንች እንድድን ምህረት እንዳገኝ ፈጣሪ ሰቶኛል🙏🙏🙏

  • @selamyekusekuammaryamlji8546
    @selamyekusekuammaryamlji8546 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም የምወደው መዝሙር ነው እልልልልል ዝማሬ መላሀክን ያሰማልን

  • @-sc9px4py1c
    @-sc9px4py1c 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️👈🙏🙏🤲🤲🤲🤲 መልካም ቀን ይሁንላቹ 🤲 ኢትዮጵያ ላዛላላም ትኑር ❤️

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

  • @JgxxUffc
    @JgxxUffc 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን!!!!
    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይርክባርክልህ!!!

  • @masritmasirt1319
    @masritmasirt1319 ปีที่แล้ว +1

    የልቤ ዜማ ነሽና😥😥😥👏👏 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን🌾🌾👏👏👏

  • @trngteshometrngteshome2129
    @trngteshometrngteshome2129 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን እንዳለ ደረጀ

  • @8azalkaw806
    @8azalkaw806 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 👏👏👏 🙏🙏🙏 💒💒❤💛💚

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በእውነት ድንግል ሆይ በሰደተሽ ሰደቴን ባርከልኝ አገራቸነን አሳሰበልን ለጀሽ መርቱን ይላከልን ዘንድ 🙏🙏

  • @sarahsaoron2393
    @sarahsaoron2393 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን እማምላክ አገራችንን አድኝልን ድንግል ማርያም የውሥጤን የምትመረምሪ ሆይ እባክሽን ድረሽልኛና የጨለመውን ብርሀን አብሪልኝ ላገራችንም ሠላም አውርጅልን እግዚኦ መሀረና ክርሥቶሥ 3 😭😭😭😭😭😭😭

  • @እሕተሥላሤአጎናፍር
    @እሕተሥላሤአጎናፍር 4 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ለዘማሪ ደረጀ እንዳለ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @EnanyeDessie
    @EnanyeDessie ปีที่แล้ว +1

    ስማፀን ደጅሺ መጥቸ ተመለሥኩ ተረጋግቸ ሠምቸ የማልጠግበው መዝሙር ዝማሬመላክትያሠማልን❤❤❤❤ የሚያፅናናኝ መዝሙር

  • @alazars4613
    @alazars4613 หลายเดือนก่อน

    ጥዑም ዝማሬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @Kal-mz3ku
    @Kal-mz3ku ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያሳርፍ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @qwertyghfgjhbc6739
    @qwertyghfgjhbc6739 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል ዘማሪ መላክት ያሠማልን ወንድሜ በቤቱ ያፀናህ አሜን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጣም ነዉ የምኮራዉ

  • @Hailemichaelኅይሌ
    @Hailemichaelኅይሌ 2 ปีที่แล้ว

    ይህን የመሰለ መዝሙር ይህ ብቻ view? ኦርቶዶክስ ምዕመናን በጣም እናሳዝናለን። ዝፈን ቢሆን ኖሮ .... ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ወንድማችን ✝️💒

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያስማልን ተዋህዶ መሆንኮ መታደልነዉ

  • @ጽምዋዩዘመደይ
    @ጽምዋዩዘመደይ 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንድማችን

  • @SebleTadesse-u1x
    @SebleTadesse-u1x 2 หลายเดือนก่อน

    ስላለሽ ማሪያም ከጎኔየኔ የቀነንከቀን መዝሙሬ ሰምቼዘምሬ የማለሰጠግበው እያለቀስኩ የምዘምረው ስላለሽ ማሪምከኮኔ ሰላለሽ ማሪያም ከጎኔ ስላለሽ መሪያም ከጎኔገ

  • @temietube12
    @temietube12 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!

  • @selamshermo3605
    @selamshermo3605 2 ปีที่แล้ว +1

    የማይጠገብ መዝሙር አጥንትን የሚለመልም የመላህክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወድማችን ብሰማው ከእንባ ጋረ የማልጠግበው መዝሙረ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን 🙏 እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @efremtewelde2418
    @efremtewelde2418 3 ปีที่แล้ว +1

    AAAmeNNN zimare melakt yasemalin wendimachin regim edme en tena yistlin agelgilotih yibarkiln betselotih asben AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN

  • @natanimtub303
    @natanimtub303 3 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስ እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅህ🙏🙏🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏

    • @አልማዝዘውዱ
      @አልማዝዘውዱ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን. የማርያም ልጅ በቅንነት ቤቴ ልጋብዝሽ. ጀማሪነኝ

  • @alemalem8710
    @alemalem8710 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን👏
    ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን

  • @abinetteshome9184
    @abinetteshome9184 3 ปีที่แล้ว +2

    እንዱ ወንድሜ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።። ተባረክ ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 2 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን እንዳለ ወንድሜ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁዎቻችንን።

  • @leya8572
    @leya8572 6 หลายเดือนก่อน

    የልቤ ዜማ ነሽና ሰላም ነው የአንቺ ምስጋና

  • @orthodoxtewahedomezmur2035
    @orthodoxtewahedomezmur2035 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

  • @trngteshometrngteshome2129
    @trngteshometrngteshome2129 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነው❤❤❤❤

  • @tsigefereja762
    @tsigefereja762 ปีที่แล้ว

    zemare melakt yasemalen wendemachen
    Bewnetu betam des yemile atenten yemyalemelem mezmure new wendemachen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ
    @የቅዱስሚካኤልልጅነኝHዬየ 3 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን የልቤ ዜማ ነሽ ና ሰላም ላንቺ ምስጋና ስላለሽ ማርያም ከጎኔ👏💐

  • @emamyemahi9337
    @emamyemahi9337 ปีที่แล้ว

    ሞገሴ ነው ስምሺ ለኔ
    ስላለሺ ነው ማርያም ከጎኔ እማምላክ እናቴ♥🙏

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወደው ያስለቅሰኝል አሜንንን እልልልልልልልልልልል

  • @tigistyale670
    @tigistyale670 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @dataa1056
    @dataa1056 3 ปีที่แล้ว +4

    Amen Amen Amen Amen Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @temietube12
      @temietube12 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን !!!🙏🙏🙏🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ ዝማሬ ነው!!👏👏👏❤️

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 3 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዱ ወንድሜ በጣም የምወደው ዝማሬ

  • @lidyaseti9171
    @lidyaseti9171 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝመዉ አሜን

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን

  • @tajethiopia
    @tajethiopia 2 ปีที่แล้ว

    🕊🌸🌸🕊🕊🕊🌸🌸🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    🎤🕊🎤🕊🎤🕊🎤🕊🎤🕊🎤 ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን 🥀🌷🥀🌷🥀🌷🥀🌷🥀
    🕊🕊🕊🕊🍂🍂🍂🍂🍃🍃🍃🌿🌿🌿🌿🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷🍂🍂🍂💐🎋🎋🎋🎋🎋☘☘☘☘🕊🕊🕊🍂🍂🍂🍂🍃🍃🍃🍃🕊🕊🎤🎤🎤🎤
    ስለዝማሬው የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገኔ አሜን
    🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-445 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስጌን🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒

  • @NIGISTTOLA-m3u
    @NIGISTTOLA-m3u ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢❤

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 ปีที่แล้ว

    እመ አምላክ ስላለሽ ከጎኔ🙏

  • @saraa3434
    @saraa3434 ปีที่แล้ว

    የልቤን ዜማ❤❤❤ነሽና የስደት ብርታቴ እናቴ ድንግል ማሪያም🙏🙏❤💪💪

  • @selamawitassefa8237
    @selamawitassefa8237 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🥰🥰

  • @akdg8399
    @akdg8399 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @WeleteHana
    @WeleteHana ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ድንግል ሆይ ምልጃሽ አይለዬን😢😢😢😢

  • @EnatMama
    @EnatMama 11 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን

  • @addislove4991
    @addislove4991 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ ❤❤መላእክትን 🎉🎉ያሰማልን🎉🎉❤❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏እናቴ ማርያም ሞገሴ ነሽ🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️