💖💖የሚጣፍጥ 💖💖ተበልቶ የማይጠገብ💖 💖የአሳ አሰራር👌

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 32

  • @almaztollu3255
    @almaztollu3255 3 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤🎉

  • @አለምዘጠኝ
    @አለምዘጠኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ እህታችን አሚናዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው ማሻአላ በጣም ምርጥና አሪፍ አሰራር ነው በዛ ላይ አቀራረቡ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺልን

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዋለይኩ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ ማሻኣላ ተባረካላአሪፍ አሰራር ነው ይስለም የድኪ

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      የኔወድ ሹክረን ሀቢበቲ💖

  • @Enat2721
    @Enat2721 หลายเดือนก่อน

    አሚናዬ የኔ ውድ ዋዉዉዉ የኔ ባለሞያ ትችያለሽ በእውነት ጎበዝ ነሽ አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺ ቀጥበት የኔ መልካም❤❤❤

  • @Zahara_M
    @Zahara_M 3 หลายเดือนก่อน +1

    ማሽላህ ልዩ ነው በርች በለሙያነሽ እጅሽ ይበረካ

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      ተባረከላህ ውዴ🙏

  • @EyerusDagne-su4oi
    @EyerusDagne-su4oi 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስላም ስላም አሙዬ እንኳን በስላም መጣሽ ስላምሽ ይብዛ በረቺ እማ አሪፍ ነው እኔ ግን አሳ አልወድም ሞያሽ ግን ወውው ነው

  • @አለምዘጠኝ
    @አለምዘጠኝ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንዴት ነሽ አሚናዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር የኔ መልካም ዋው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነበረ አሚናዬ እኮ በቺሊ

  • @አረቡገነቴ
    @አረቡገነቴ 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላምእህትደምሬሽአልመለሽምኮሜትአስቀምጫለሁ

  • @Emu.kassim
    @Emu.kassim 3 หลายเดือนก่อน +1

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎❤❤❤❤አህለንማርአብሺር

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      አህን ፊኪ ሀቢበቲ

  • @Haymanot930
    @Haymanot930 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ሰላም አሜናዬ እንኳን ደህና መጣሽ እዴት ነሽ ዋው በታም ቆንኮ አሰራስ ነው በርቺ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሙዬ 🎉🎉❤🎉🎉❤🎉🎉❤

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      አማን የኔመልካም እህት ኑሪልኝ ማሬ🙏

  • @Smart_Tube1224
    @Smart_Tube1224 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ አስራር ነው በርቺ አምናዬ ባለሞያ ነሽ ❤️🌿❤️🌿❤️🌿❤️

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ውድ እህቴ እለረታለው የኔመልካም አመሰግናለው🙏

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      አመሸግናለው ማሬ

  • @ቤዚ-tebe-123
    @ቤዚ-tebe-123 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ አሚና ዉዴ ዋው ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ክበሪልን በጣም ነው የሚያምረው በርቺ 🎉❤🎉

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለው የኔውድ እህት ቤዚዬ🙏

  • @محمدناصر-ل6ث8ظ
    @محمدناصر-ل6ث8ظ 3 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚና አሚናዬ አሚናዋዋዋዋ ማሻ አላህ ብያለሁ አሪፍ ነው አብሽሪ በርቺ አላህ እድሜና ጤናሽን ይስጥሽ አላህ ይጠብቅሽ ምቀኛና ሀሲድሽን ያርቅልሽ ዬኔ ምርጥ እህት አንቺ ትለያለሽ

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      ዋሌዬኩም ሰለም ውድ ፍቅረኛዬ ኑርልኝ በጣም አመሰግናለው🙏

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አሚናዬ ዋውውውው አርፍ አሳ አሰራር ጎበዝ በርች አሳ ወስጠነው👍👍😍

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 3 หลายเดือนก่อน

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብርካቱሁ አህለን ወሳህለን እንካን ደህና መጣሽ አሚናዬ ዋውውውውው ትስልሚን ይዲከ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አሪፍ ቪድዮ ነው ዋዉዉዉዉዉዉ❤

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      ሹክረን ሀቢበቲ🙏

  • @Meryoffcialyoutube
    @Meryoffcialyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ‹የአላህ (ሱ.ወ.) ፊት ያልተፈለገበት የትኛውም ንግግር ዋጋ የለውም፡፡ ለሀያሉና የተከበረው አላህ መንገድ ያልተሰጠ ገንዘብ እርባና የለውም፡፡ መሃይምነቱ ትዕግስቱን ያሸነፈ ሰው ዋጋ የለውም፡፡ በአላህ ጉዳይ ሰዎችን የሚፈራ ሰው ፋይዳ የለውም፡፡›
    አቡበክር አስ-ሲዲቅ

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      ዋው ሜሬምዬ የኔውድ በጣም በጣም አስተማሪ ነው ያስተማርሺን ማሬ አላህ ይጠብቅሽ🙏

  • @AccAcc-l6f
    @AccAcc-l6f 3 หลายเดือนก่อน

    አሚናዬ ማሬ❤

    • @AminaTube-dx3jy
      @AminaTube-dx3jy  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ማሬ

  • @محمدناصر-ل6ث8ظ
    @محمدناصر-ل6ث8ظ 3 หลายเดือนก่อน

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
    😪😲😱😤😫😖 እንቅልፌ መጣ

  • @Meryoffcialyoutube
    @Meryoffcialyoutube 3 หลายเดือนก่อน

    ‹የአላህ (ሱ.ወ.) ፊት ያልተፈለገበት የትኛውም ንግግር ዋጋ የለውም፡፡ ለሀያሉና የተከበረው አላህ መንገድ ያልተሰጠ ገንዘብ እርባና የለውም፡፡ መሃይምነቱ ትዕግስቱን ያሸነፈ ሰው ዋጋ የለውም፡፡ በአላህ ጉዳይ ሰዎችን የሚፈራ ሰው ፋይዳ የለውም፡፡›
    አቡበክር አስ-ሲዲቅ