ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤፊ አሞሪም መገምገም ካለበት ሲመጣ በገባው ቃል (Identity ያለው ቡድን መመስረት, Club Tradition & Team Spirit የቡድን መንፈስ መፍጠር እና በቡድን መጫወት) ነው መሆን ያለበት። ቃል የገባውን ነገር መሬት ላይ ማውረድ እንዲችልስ የተጫዋቾቹን ብቃት ፣ ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት ምን ያህል ነው የሚለው ተገቢው ጥያቄ ነው። እያየናቸው ያሉት (ከነሽንፈቱም) ነገሮች ግን እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪዎች ናቸው!
ልነጋ ስል ይጨልማል እንደምባለው ጊዜ ይፈልጋል አሞርም ይችላል 💪
ሰላም ኤፊዬ ዩናይትድ እደጨለመበት አይቀርም ይነጋል በአሞሪም ትልቅ ተስፋ አለኝ አሰልጣኙ ይችላል ተጫዋቾቹን መለየት ያስፈልጋል የሚያላግጡ ብዙ ናቸው ለታላቁ ክለብ የሚጫወቱ መሆኑን ዘግተውታል እነዚህን መንጥሮ ማውጣት ያስፈልጋል ከዛ በተረፈ ማን ዩናይትድ ወደ ውጤት ያመጣዋል አሞሪም በጊዜ ሂደት ዩናይትድ ይቀየራል ምንም ጥርጥር የለውም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሁሌም ዪናይትድ never give up 💪
good news
አፊሻ እመነኝ ትልቅ ቡድን ትላልቅ ድሎች አናሳካለን አሞሪም በቡድን ግንባታ ላይ አይነኬ ነወ።
❤❤❤
Ephrem ሲላ ኩዋስ ያአላክ አማላካቃት ዳስ ይላል ባዢው ካጥል 🔥🔥🔥
Ewunet nw Ef gize yfalgal Amorim mirt asltagnenw
Sila Dan Ashworth mabarar tanasale biye tabiqe naber
Efrem ye Arsenal degafi negn gin betam new yemadenekeh ezihu Manchester new yalehut tesaketolegn bagegnih men yahel dess endemilegn lenegereh alchilem
ዘርኬዚ፣ ካሞን ራሺ ..part😅😅
Manchester Derby ሳታይ እንዳትመጣ
What is the context "stay humble" here? You should know Erling Halaand said it to Arteta and decline of Man City began. So use it for Man city.
Yooo
🎉ለማንቺስተር ሚመጥን ተጫዋች የለም በተለይ ፊት መስመር
ኤፍሬም ስለ ማንችስተር ውድቀት ካላወራህ አይሆንልህም ታሳፍራለህ
United እርግማን😂😂😂
አንፊልድን ከኦልትራፎድጋ😂😂😂😂😂😂😂😂 አንፊልድ ማነሱብቻ ነው ጎዶሎው
ባንተቤት ምታቀው እስታዲየም በቻነው ዩናይትድ ገናና ቡድን ነው
@MunirUmar-vy1ik ወደል ቂልነህ እንዴ ዩናትድን ገናና ነቱን የሚክድ የእግርኳስ ደጋፊ የለም ስለተንኮታኮተው ዩናይትድ አቅራቢው እራሱ የይማነ ልጅ አክድም እስታዴሞቹ ግን አንፊልድና ኦልትራፎርድ በአንድ አይጠሩም አልያም ኦልትራፎርድ ከእስታዴምነት ውጭ ሆኖል አንፊልድ ደሞ ያን ያክል የሚባል አደለም በቅርቡም እድሳት ተደርጎለታል ዥው አትበል ገለልተኛ ሁን
ስለ ዩናይትድ ገናና ጠይቅ አስረግጠው ይነግሩሀል ንጉስ የሆነ ክለብ መሆኑን 💪💪💪💪💪❤❤❤❤
ኤፊ አሞሪም መገምገም ካለበት ሲመጣ በገባው ቃል (Identity ያለው ቡድን መመስረት, Club Tradition & Team Spirit የቡድን መንፈስ መፍጠር እና በቡድን መጫወት) ነው መሆን ያለበት።
ቃል የገባውን ነገር መሬት ላይ ማውረድ እንዲችልስ የተጫዋቾቹን ብቃት ፣ ዝግጁነት እና ቁርጠኝነት ምን ያህል ነው የሚለው ተገቢው ጥያቄ ነው።
እያየናቸው ያሉት (ከነሽንፈቱም) ነገሮች ግን እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪዎች ናቸው!
ልነጋ ስል ይጨልማል እንደምባለው ጊዜ ይፈልጋል አሞርም ይችላል 💪
ሰላም ኤፊዬ ዩናይትድ እደጨለመበት አይቀርም ይነጋል በአሞሪም ትልቅ ተስፋ አለኝ አሰልጣኙ ይችላል ተጫዋቾቹን መለየት ያስፈልጋል የሚያላግጡ ብዙ ናቸው ለታላቁ ክለብ የሚጫወቱ መሆኑን ዘግተውታል እነዚህን መንጥሮ ማውጣት ያስፈልጋል ከዛ በተረፈ ማን ዩናይትድ ወደ ውጤት ያመጣዋል አሞሪም በጊዜ ሂደት ዩናይትድ ይቀየራል ምንም ጥርጥር የለውም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሁሌም ዪናይትድ never give up 💪
good news
አፊሻ እመነኝ ትልቅ ቡድን ትላልቅ ድሎች አናሳካለን አሞሪም በቡድን ግንባታ ላይ አይነኬ ነወ።
❤❤❤
Ephrem ሲላ ኩዋስ ያአላክ አማላካቃት ዳስ ይላል ባዢው ካጥል 🔥🔥🔥
Ewunet nw Ef gize yfalgal Amorim mirt asltagnenw
Sila Dan Ashworth mabarar tanasale biye tabiqe naber
Efrem ye Arsenal degafi negn gin betam new yemadenekeh ezihu Manchester new yalehut tesaketolegn bagegnih men yahel dess endemilegn lenegereh alchilem
ዘርኬዚ፣ ካሞን ራሺ ..part😅😅
Manchester Derby ሳታይ እንዳትመጣ
What is the context "stay humble" here? You should know Erling Halaand said it to Arteta and decline of Man City began. So use it for Man city.
Yooo
🎉ለማንቺስተር ሚመጥን ተጫዋች የለም በተለይ ፊት መስመር
ኤፍሬም ስለ ማንችስተር ውድቀት ካላወራህ አይሆንልህም ታሳፍራለህ
United እርግማን😂😂😂
አንፊልድን ከኦልትራፎድጋ😂😂😂😂😂😂😂😂 አንፊልድ ማነሱብቻ ነው ጎዶሎው
ባንተቤት ምታቀው እስታዲየም በቻነው ዩናይትድ ገናና ቡድን ነው
@MunirUmar-vy1ik ወደል ቂልነህ እንዴ ዩናትድን ገናና ነቱን የሚክድ የእግርኳስ ደጋፊ የለም ስለተንኮታኮተው ዩናይትድ አቅራቢው እራሱ የይማነ ልጅ አክድም እስታዴሞቹ ግን አንፊልድና ኦልትራፎርድ በአንድ አይጠሩም አልያም ኦልትራፎርድ ከእስታዴምነት ውጭ ሆኖል አንፊልድ ደሞ ያን ያክል የሚባል አደለም በቅርቡም እድሳት ተደርጎለታል
ዥው አትበል ገለልተኛ ሁን
ስለ ዩናይትድ ገናና ጠይቅ አስረግጠው ይነግሩሀል ንጉስ የሆነ ክለብ መሆኑን 💪💪💪💪💪❤❤❤❤