Sheger Mekoya - Idriss Déby የቻዱ ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 60

  • @Fedlu-zi2wb
    @Fedlu-zi2wb 11 หลายเดือนก่อน +3

    ምርጥ፡ታሪክ፡አዋቂሰዉ

  • @seidnovichkedira8306
    @seidnovichkedira8306 ปีที่แล้ว +3

    ትለያለህ እኮ አቀራረብህ አንደኛ !* ረጅም እድሜና ጤና

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 3 ปีที่แล้ว +31

    ተሰምቶ የማይጠገብ ድምፅ ! እናመሰግናለን።

    • @selamfiker7248
      @selamfiker7248 3 ปีที่แล้ว +1

      የማይሰለች ለማለት እንደሆነ ተስፋ አረጋለው

    • @Bec-y3q
      @Bec-y3q 3 ปีที่แล้ว

      @@selamfiker7248 , በትክክል ! የጋሸ እሸቴ ድምፅ እኮ ሱስ ነው።

    • @Bec-y3q
      @Bec-y3q 3 ปีที่แล้ว

      @@selamfiker7248 , በዚህ ቀይሬዋለሁ 😊

    • @btin1791
      @btin1791 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም; የዱሮ ተማሪ ከሆንክ ይህንን ድምፅ ትምህርት በሬድዬ ለገ ዳdhi ሬድዬ ላይሰምተህ ይሆናል

  • @shashtv5962
    @shashtv5962 3 ปีที่แล้ว +6

    እኛ እቲዮጽያዊያን ከዚህ ብዙ መማር እንችላለን፣ልብ እንበል ወገን

  • @legeselegese5263
    @legeselegese5263 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሠግናለን አቶ እሸቴ ሁሌም ትጣፍጣለህ ከነ ጣቢያ።
    ከወያኔ እኩል ስልጣን ያዙ ከወያኔ እኩል ጠፉ።!

    • @selasgosaye1789
      @selasgosaye1789 3 ปีที่แล้ว +1

      ጋዘጠኛ እሸቴ ነው ማዕረጉን ቢናከበረውስ🙄🙄🙄

  • @kabthiwagaye8344
    @kabthiwagaye8344 3 ปีที่แล้ว +7

    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ተራኪ አድናቂህ ነኝ !!

  • @guchootaye2840
    @guchootaye2840 9 หลายเดือนก่อน +1

    Nice to hear!!

  • @wassedesta5109
    @wassedesta5109 3 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ችሎታ

  • @danieldesta3426
    @danieldesta3426 2 ปีที่แล้ว +1

    ማቆያ ምየሚሮ በዚህ ድምጽ ብቻ ነው🙏

  • @DeDf-qt4me
    @DeDf-qt4me ปีที่แล้ว +1

    የ president mamadou tanja ታሪክ ተርክልን

  • @temesgengetahun2708
    @temesgengetahun2708 3 ปีที่แล้ว +2

    እሸቴ አሰፋ እውነት ነው ድምጹ ተስምቶ የማይጠገብ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @frewbayissa5269
    @frewbayissa5269 3 ปีที่แล้ว

    Great lesson for Ethiopia

  • @Fedlu-zi2wb
    @Fedlu-zi2wb 11 หลายเดือนก่อน +1

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 3 ปีที่แล้ว +5

    የአፍሪካ መሪዎች መጨረሻቸው አያምርም ነገር😭😭😭😭

  • @moonstar7343
    @moonstar7343 3 ปีที่แล้ว

    Sheger my fevorite

  • @tsedalukebede202
    @tsedalukebede202 2 ปีที่แล้ว

    መቸም ድምፅህ ወደር የለውም🙏🏽🙏🏽

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 3 ปีที่แล้ว +7

    16ሚሊዮንና ከ200በላይ ጎሳዎች ?ይገርማል እኛ 120ሚሊዮን 80 ጎሳ ይዘን ልንኗኗር አልቻልንም

  • @ሀና-ኸ9ጘ
    @ሀና-ኸ9ጘ 3 ปีที่แล้ว

    እንኮን ደህና መጣህ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 ปีที่แล้ว +1

    ታሪክ ከመፃፍ ማንበብ በፊት በ ኢትዮጵያ በአማራ እና በኦርቶደክስ ክርስቲያን ላይ የታወጀን የዘር ማፅዳት ለአለም ህዝብ ልትጮህላቸው እና ልታተርፋቸው ትችል ይሆናል::

  • @romanamulugeta2331
    @romanamulugeta2331 3 ปีที่แล้ว

    ልጁ እንድት ወዲያው የሽግግር መንግስት ውስጥ ለውስጥ መስርቶ መጣ ያጠራጥራል አባቱን እሱ አስገድሎ ሊሆንም ይችላል 🤔 ለማንኛውም እናመሰግናለን ቆንጆ አቀራርብ ነው ።

  • @semerettafesse6085
    @semerettafesse6085 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ነው

  • @yendt6991
    @yendt6991 2 ปีที่แล้ว

    Yemimare yelme enji yehe tilek temherte nebre le Ethiopian poletikegnoiche

  • @lijdaniel6491
    @lijdaniel6491 3 ปีที่แล้ว

    #ስለ በሽር አል አስሀድ #2 btakerbulin 🙏🏿

  • @AbdulhakimAli-y9n
    @AbdulhakimAli-y9n 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም.ለ.ኢትዮጵያ.💚💛❤
    አነቃቂና.አስትማሪ.የስኬት.ቪዲዮ.ለማየት.ይሄን ቻናል.ይቀላቀሉ

  • @haimanotmerdassa6288
    @haimanotmerdassa6288 3 ปีที่แล้ว +7

    ወይ አፍሪካ እንዴሁም ስንገዳደል ስንቧጨቅ ! ሌላው ማርስ ላይ እየደረሰ እኛ ጭቃ እናቦካለን!
    ለማንኛውም እሸቴ ድምፅ መረዋ አመሰግናለሁ!

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 2 ปีที่แล้ว

    Eshete agelalesih yamarigna atekakemh hulum desss yilal

  • @leddisplay8293
    @leddisplay8293 ปีที่แล้ว

    Ye abiy qoshashaw onegawi Meri bite nachew esum endezih yimotal resawim midir atiqebelewim

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj ปีที่แล้ว

    ተራኪው ጋዜጠኛው ሳላደንቅ አላልፍም ለእዚህ ሙያ የተፈጠርክ በልክ የተሰፋ ሙያ ተሰጥቶካል

  • @millionlucky3742
    @millionlucky3742 3 ปีที่แล้ว +7

    እሼ ምንም ነገር ብታቀርብ ማዳመጤ አይቀሬ ነው አይ ድምፅ አይ አቀራረብ እናመሰግናለን።

  • @djmandeladessie1190
    @djmandeladessie1190 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አፍሪካ 🤐

  • @belayhailu2743
    @belayhailu2743 3 ปีที่แล้ว

    Ze yegrem nw mechesss!!

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 ปีที่แล้ว

    ዴቢ የፈረንሳይ አሽከር የነበረ ዲክታተር ነበር ዜጎቹን ያሰቃየ የገደለ።
    አንድ ዲክታተር ሄደ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 ปีที่แล้ว

    ተመሳሳይ ድርጊት በራስህ አገር በኢትዮጵያ እየሆነ ያለውን ለምን አትመዘግብም ??
    ጀዋር አህመድ በአደባባይ በክርስትያኖች ላይ ያወጀውን ላስታውስህ "እኔበተወለድኩበት ከተማ ክርስቲያኖች 90ም አይሞሉም በአድቀን በገጀራ ገለናቸው ማደር እችላለን"

  • @ኣነኮ-ቨ1ዘ
    @ኣነኮ-ቨ1ዘ 3 ปีที่แล้ว +3

    እሸቴ ታውቃለህ እኛ ኤርትራውያን ለዚህ ጥቂት ግዜ ለቀረው የኣፍሪቃ ቀንድ ጭራቅ ኢሳያስ ፍጻሜ ባንተ ድምጽ ለመስማት ሳናውቅህ ፈጣሪ ሆይ ለእሸቴ ኣሰፋ ዕድሜ ስጠው ብለን እንለምናለን ዕድሜ ይስጥህ ለማናቃት ሚስትህም የበለጠ እንክብካ እድታረግልህ በታላቅ ትህትና እንለምናለን ኣንድ ቀን በደምሓረ ከተማ እንጋብዝህ ይሆናል ማን ያውቃል? ከዮርዳኖስ ወንዝ ኣይርቅም ።

  • @fasikayyadaro3929
    @fasikayyadaro3929 3 ปีที่แล้ว

    Lan mirti mari naw

  • @Dev7217
    @Dev7217 3 ปีที่แล้ว +3

    #የ ደም መጣጩ የግብረ ሽበራውን ሰው አራጁንም የ አብይ ተብዬውንም በቅርብ ግዜ እንሰማዋለን አትጠራጠሩ !!!

    • @abrish338
      @abrish338 3 ปีที่แล้ว +2

      አናትህ ይፍረስ ጦሱን ይዘህ ሂድ

    • @eyasumesfin4355
      @eyasumesfin4355 3 ปีที่แล้ว +1

      ባይሆን ለሌሎች ውክልና ጦርነት እና ለስልጣን ጥመኞች ብለን ማለቂያ ወደሌለው ጦርነት ፣ሞት፣ስደት ፣ድህነት እና ከከፋም ወደ ሀገር አልባነት የሚወስደውን መንገድ አምርረን ልንታገለው ይገባል ።

    • @SamSam-vi2ry
      @SamSam-vi2ry 3 ปีที่แล้ว +1

      ድንጋይ ራስ

    • @haimanotmerdassa6288
      @haimanotmerdassa6288 3 ปีที่แล้ว +1

      ደደብ ባንዳ የባንዳ ልጅ ገና ባንዳ ይጠጋል ባንዳ በኩሽና ነዉ የሚሞተዉ ልክ እንደ ባንዳ
      አናትህ ይፍረስ ደነዝ ደነዝ

    • @selamanashebo7336
      @selamanashebo7336 3 ปีที่แล้ว

      አብይና ቶማስ ሣንከር ታሪክ የመሳላል:አብይ ህዝቡን ከማካፋልፍልና ከኢራብ ላማተደግ ቃንና ሌሊት የሳርል ምርጥ ማር :ጭቃ ጭቂላትህን አጠብ '

  • @limitless5690
    @limitless5690 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ጦጣ ህዝብ