የቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት በኢትዮጵያ Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 105

  • @gedionkassaye1628
    @gedionkassaye1628 6 หลายเดือนก่อน +29

    " ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ"
    የቤት ለቤት አገልግሎት ቀርቶብን እኛ አራሳችን ኢሚግሬሽን መጥተን በቅጡ ባስተናገዳችሁን።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน +1

      ኪሰ አወላቂ ነህ መሰለኝ ግርግር ጠፍቶ ጭር ሲል አትወድም

    • @ቢትአደምነኝያላህባሪያ
      @ቢትአደምነኝያላህባሪያ 6 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      @@ቢትአደምነኝያላህባሪያ
      አዎ!

    • @gedionkassaye1628
      @gedionkassaye1628 6 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ አይ እኔ ከደሀ ደሀ ላይ አልሰርቅም። በምግብ ለስራ የምትኖር ሰውዬ ስለስርቆት ስታወራ ትንሽ እንኳን አይደብርህም??
      ስለ ስርቆት ለማውራት እኮ የሚሰረቅ ሊኖርህ ይገባል። አንተ ........😂😂😂

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      @@gedionkassaye1628
      ኢሚግሬሸን ከአሁን በኃላ የሚሰለፉት ሌባችና አጭበርባሪዎቹ ብቻ ናቸዉ ሲሰራረቁ ይከርማሉ እንጂ ማንም አይመጣል ፓሰፖርት እንደ በራድ ሻይ ከች ይላል

  • @ToyibaToyiba-o1i
    @ToyibaToyiba-o1i 6 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ስጡን ሰላም ነው የምንፈልገው

  • @maliaboti8629
    @maliaboti8629 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለምይሰጡን

  • @alfyam.d1301
    @alfyam.d1301 6 หลายเดือนก่อน +8

    ይህ ፓስፕርት የሂወት ጉዳይ ነው ከዚህም በላይ ሊሰራ ይገባዋል

  • @ZebabaHussn
    @ZebabaHussn 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሆሆአገሬቱን ባዶልታረጓትነው አላማችሁ ምንደነውአላማችሁ

  • @pleasewaou4834
    @pleasewaou4834 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኢንሻአላህ ያድርግልን

  • @SamuelAddisu-g5l
    @SamuelAddisu-g5l 13 วันที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ ወገኖች የዚሂ ነገር አዲስ የሆነ ልዩ አዋጅ መረጃ እና 5000ብር ተበላው ቀጠሮ ቀን በማለፉ 5000 ብር ከሚጠፊብን 1000 መቀጣት ይሻለናል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ምላሽ እንዲሰጥ በማድረግ ለህዝብ እይንና ጆሮ ሁኑን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maliaboti8629
    @maliaboti8629 5 หลายเดือนก่อน +2

    𝕪𝕖𝕤😢

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 หลายเดือนก่อน +6

    ደድንቄም ቤት ለቤት።ቤት ለቤቱ ቀርቶብን በቢሮዋ በሥርዓቱና በፍጥነት በሠራችው።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ወንድም አለም ፖሰፖርት 4000 ብር ነዉ 10,000 ብር ክፈል በሶሰት ቀን ፖሰፖርትህን ታገኛለህ ብትባል ትከፍላህ ዉይ?

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 6 หลายเดือนก่อน

      @@ዋሰ why

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      @@tigunegnmuluye2163 በሶሰት ቀን እንድታገኝ ማለቴ ነዉ
      ለምሳሌ አንተ አሜሪካ የነፃ የትምህርት ዕድል አግኝተህ ቀኑ ሳያልፍብህ መሄድ ሰለምትፈልግ 8000 ብር ከፍለህ በሶሰት ቀን አግኝተህ ትበራለህ
      የማዳም ሰራ አግኝተሸም ቶሎ ፓሰፖርትሸን ትፈልጊዋሸ ሰለዚዝ ከፍለሸ ትሄጃለሸ
      ግን ፖሰፖርቱን ለመያዝ አንድ ቀን ካሰፈለገኝ ብለሸ ለማወጣት ከፈለግሸ ሰድሰት ወር ቢቆይም አልተቿከልሸም ለዚህ 4000 ብር ትከፍያለሸ
      እንደአጠያየቅሸ ፓሰፖርቱን በአጣዳፊ አትፈልግዩም ለዛ ነወ ለምን ያልሸዉ ጉቦ 200,000ሱ ከፍሎ ያወጣል በአቀኛ መንገድ ተጨማሪ 4000 ብር ክፈል ሲባል እንብዬወ እንላለን

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigunegnmuluye2163why not!!!

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው

  • @SofiasolomonSofiasolomon
    @SofiasolomonSofiasolomon 5 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍❤❤❤

  • @AklamNegato
    @AklamNegato 6 หลายเดือนก่อน

    Salmnchu, en yalaw, dabub, Africa, Naw, Lane, fasfort,Yelm, yene, firm, endet arige Likalaw est masmarun, nigarut fermaun Melkaw masmar yen Sim ina foto Likalaw ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZahraAthyobia
    @ZahraAthyobia 6 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤

  • @bbaa-nn2yj
    @bbaa-nn2yj 6 หลายเดือนก่อน

    A new face of success.

  • @ሳራ
    @ሳራ 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂እረ አታስቁን😂😂😂

  • @ادماادمالخىي
    @ادماادمالخىي 5 หลายเดือนก่อน

    ፈትህአማራክልልኢተረኔትይለቅልን

  • @samritube645
    @samritube645 6 หลายเดือนก่อน +1

    *ወደወሰ አይስቁ አለ😂ቤትለቤት ቀርቶባችሁ በወቅቱ በሰአቱ መተንም በትህትና ባስተናገዳችሁን ወሬ ብቻ*

  • @AshanafeDagale-in6cf
    @AshanafeDagale-in6cf 6 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉😮😮❤❤❤

  • @ZelekeDarsabo
    @ZelekeDarsabo 6 หลายเดือนก่อน

    Woy gz tru😂😂❤

  • @Zynap550-w9h
    @Zynap550-w9h 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @comcell3831
    @comcell3831 6 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ልትገሉን ነው

  • @birkealinama5081
    @birkealinama5081 6 หลายเดือนก่อน +1

    የፋስፎርት ጉዳይ ዜናው ጡሩ ቢሆንም አዲስ አበባ ላይ ከክልሎቺ መተው ተከራይተው ለሚኖሩ ህዝቦች መታወቂያ በቀላል መንገድ ሊሰጥ ይገባል ምክንያቱም ብዙ ህዝብ ያለው አዲሳባ ነው ነገር ግን ነጻነት ያስፈልገዋል ከምንም በላይ መታወቂያ ለኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ባሉበት ክልል ሁሉ በቀላሉ ሊኖራቸው ይገባል በሄዱበት ቦታ ሁሉ መታውቂይ ትጠይቃላቹ ግን መታዎቂይ አትሰጡም እሄ ጉዳይ መፊተሄ ሊኖረው ይገባል pils pils

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምንድነዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ሁሉም ልደት አክባሪ እንዳልሆነ ይታወቃል በግድ የልደት ካርድ እየተባለ ሌላ ዝርፊያ ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin1765 6 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 6 หลายเดือนก่อน

    Diversifying services to satisfy different customers one of the best ways of marketing principle that must be appreciated.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ምን ያረጋል ለዚህ CEO 3000 ዓመት አንዴ የሚመጡ ሰናገኝ አጥብቀን ከመያዝ ግሸ ግሸ ብለን ከሰራ ሲገለሉ በድህነት ይኖራሉ ለሰሩልን ባለ ሰልጣኖች በደንብ መክፈል አለበን
      እንበል 350 ፓሰፖርት የሚሰጥን ድርጅት ወደ አንድ ሚሊዬን ማተም ማለት ተዕምር ነወ
      እንብል ለአንድ ፖሰፖር 4000ብር ነዉ እንበል
      ትርፉ በፖሰፖርት አንድ ሺህ ነዉ እንበል
      አንድ ሚሊዬን ፓሰፖርት አንድ ቢሊዬን ትርፍ
      ይህንን ተዕምር ለሰራችዉ 1% ትርፍ ብናጋራት
      አሰር ሚሊዬን ሰጠናት ማለት ነዉ
      ደሞዝዋን ከሌሎቹ ዉጤት አልባ ሚኒሰተሮች ጋራ ደሞዝዋ ያዉ ከሆነ ሌሎች ጉበኛ ሚኒሰትሮች እቺ ጅላጅል ዱባይ ፓሰፖርቱን ብታሳትም ኖሮ በፖሰፖርት አንደ ደላር ቢይዙላት አንድ ሚሊዬን ደላር ነበር ብለዉ ይሳለቁባታል እዉነት አላቸዉ ሱሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ይህ ምሰጋና ቢሰ ሕብረተሰብ ያን ሁሉ አርጌለት እያለች ትፀፀታለች

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 6 หลายเดือนก่อน

    Imigration and citizen service nice realy progres we will show us by home to home wow nice

  • @bettyleoul7006
    @bettyleoul7006 6 หลายเดือนก่อน

    Wow !!!!

  • @mengistubirhanu1454
    @mengistubirhanu1454 6 หลายเดือนก่อน

    It’s good news if u guys implement it

    • @mizlalisaac6369
      @mizlalisaac6369 6 หลายเดือนก่อน

      why do you need passport if the country is doing well.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@mizlalisaac6369
      ዉጭ ሀገር ሪያል ይታፈሳል እንዴ?

  • @Mimi-xz3dp
    @Mimi-xz3dp 6 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 5 หลายเดือนก่อน

    ።።።ወንድሜ እድሳት 6 ወር ማለት የቀለጠፈ አሰራር መሆኑ ነው ?

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 6 หลายเดือนก่อน +1

    በለው ውጡ ልትሉነው ጭርሳችሁ በለው እር አርብ ሀገር ለመላክ ይርርጧሉ እኛ ጭርቃ ቤት ስርተን መና አርጋችሁን

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 6 หลายเดือนก่อน

    ጉድኮነው ሠወቹ አሶጥተው ሊጨርሱነው አይይይ ሃገሪ ሥደት አጠፋለሁ ብሎመቶ 😢😢😢😢

  • @MadinaNadima-l5y
    @MadinaNadima-l5y 6 หลายเดือนก่อน

    Shem on ICS of Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AAa-l7b4c
    @AAa-l7b4c 6 หลายเดือนก่อน +1

    ባግባቱ ቀርቶ በታጨሽ አሉ ምነዉ ወረቀት በሠጡን እና አገር በገባን ያለ ግልምጫ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 6 หลายเดือนก่อน

    ምን ማለት ነው ቤት ለቤት

  • @danielfeyisajiren4046
    @danielfeyisajiren4046 6 หลายเดือนก่อน

    Passport should be avail by national id.

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 6 หลายเดือนก่อน

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @nurmohammedali6490
    @nurmohammedali6490 6 หลายเดือนก่อน

    ሰመራ ቅርንጫፍ ብዙ ወረፋ አለ ብስተካከል

  • @SelamSeeker
    @SelamSeeker 6 หลายเดือนก่อน +1

    To reduce their staff workload and the waiting time for both new passports and renewals, the Immigration Office should extend the passport validity from five to ten years. This change will streamline operations and provide a more efficient service for citizens. Most countries already offer ten-year passports.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ሕዝቡ እጥፍ ከከፈለ አሳብህ ወርቅ ነዉ፤ አረ መንጃ ፍቃዱንም እንዲህ ቢያራዝሙት በክፍያ ጥሩ ነዉ። የአሰር አመት ፐሰፖርት 30% ሰራ ይቀላል ሌላዉ ሰራ የሚያሰፈታዉበዉጭ ሐገር ፓሰፖርት ሰትገባ አዉቀዉ ለዉር ያረጉና ሰድሰት ግዜ ያመላልሱሃል የሰድሰት ወሩን ክፍያ ከፍለህ በትጠናቀቅ አይሻልም
      እነሱ ግን ገንዘብ እንደ መንደር ዱርዬ ሰንፈህ ግዜ ካቃጠልክ በየቀኑ አይቀጡ ቅጣት እየቀጡህ ብዙ ገንዘብ ሲመጣ እሱነ ካልከፈልክ አትወጣም ብለዉ አዛ ያረጉሀል

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 6 หลายเดือนก่อน

    💯💯🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤️🤲

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 6 หลายเดือนก่อน

    ለመክሰስ.እድነው

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 6 หลายเดือนก่อน

    ወሮ ሰላማዊት አንበሲት!!🎉🎉

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 6 หลายเดือนก่อน

      አዬ አንበሲት።አኔም እንደቶሾመች አንበሲት ብዬ ነበረ።

    • @HY-kz6vd
      @HY-kz6vd 6 หลายเดือนก่อน

      አንበሳስ የቴሌዋ ፍርዬ ናት🎉🎉

  • @AAa-l7b4c
    @AAa-l7b4c 6 หลายเดือนก่อน +1

    እስቲ ተዉኝ ግዜዊ አገር መግቢያ ለማገኘት ለኛ እንደ ሠማይ እሩቆነል እባሲ ሢትሄድ ያለ መሣደብ መከራተት ባየህ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 6 หลายเดือนก่อน

    እየቀለድቹ. ነው. አረ. ሰላም. ስጡን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 6 หลายเดือนก่อน

    ውሽትብቻ የሰጡት መቼሰጣችሁ😂😂😂😂

  • @EseeayleEthiopa
    @EseeayleEthiopa 6 หลายเดือนก่อน

    እንድ ስዋራ በቃለሉ የምሀሥገኙ ይመስለሉ

  • @habeshaempower8460
    @habeshaempower8460 6 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂ቤት ለቤት።እረ አገር ውስጥ እንኳን በሰላም ተንቀሳቅሰን እንስራ።

  • @housemaid5021
    @housemaid5021 6 หลายเดือนก่อน

    በየከተማው በየቀበሌው ቢከፍቱት ጡሩ ነበር እናያችሗለን እሲ

    • @zenebechdubale8567
      @zenebechdubale8567 6 หลายเดือนก่อน

      ወደ ቤት ከመጣ ምኑ ነው ክፋቱ ?

  • @zeniyamulu8115
    @zeniyamulu8115 6 หลายเดือนก่อน

    Minim ayiseram eko

  • @alemayehueshetu4545
    @alemayehueshetu4545 6 หลายเดือนก่อน

    የሚገርማችሁ አንድ ቤተሠቤ ኢትዮጲያዊ መሆኗን የሚገልፅ መታወቂያና የልደት ሠርተፍኬት ይዛ ሄዳ ፖሥፖርት ለማውጣት ሥታናግራቸው እናትና አባቷን እንዲሁም የእናትና አባቷን እናትና አባት ጠይቀው ባባትሽ ኤርትራዊ ስለሆንሽ በሚል በማታውቀውና አብሯት እንኳን በማይኖር አባቷ አማካኝነት ተወልዳ ያደገችበትን ሀገሯን ቀምተው ፖስፖርት ከልክለዋታል ይሄንን ነገ ሄዳችሁ ማረጋገጥ የምትችሉት ነው። ነገር ለበጎ ነው ብላ ትታዋለች።

  • @hagosgiday6406
    @hagosgiday6406 6 หลายเดือนก่อน

    ሪፖርተሩ መርቅኖ ነው እንዴ እሚያነበው፣ አሮጌ ላዳ ሆነብን እኮ።

  • @gurfa2658
    @gurfa2658 6 หลายเดือนก่อน

    Arfe bertwo

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 6 หลายเดือนก่อน

    አረብ ሀገር ላለን መፍትሄ ፈልጉልን በአመትም አላድስ ብለውናል

    • @samritube645
      @samritube645 6 หลายเดือนก่อน

      አይ ውዴ ኢትዮም እኮ ከስምንት ወር እስከአንድ አመት እየፈጀ ነው በዚህ ሰአት

    • @SaraSarita-wv9sh
      @SaraSarita-wv9sh 6 หลายเดือนก่อน

      @@samritube645 እያሉ ያሉት ታድያ ምድነው

  • @nadahojeiri2486
    @nadahojeiri2486 6 หลายเดือนก่อน

    የፓስፖርት ስም መቀየር ይቻላል?

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ከክርሰትና ሰምሸ ወደ እሰልምና ሰም ለማሰቀየር ፈልገሸ ነዉ? ሰም የመቀየር ሙሉ መብት አለሸ ግን ማዳምሸን ለማጭበርበር ማንኛዉንም የማጭበርበር ሰራ ልትሰሪበት መሆን የለትም

    • @nadahojeiri2486
      @nadahojeiri2486 6 หลายเดือนก่อน

      የፓስፖርት ስሜ የቤት ስም ስለሆነ ነው ትምህርት በተመርኩበት ስሜ መቀየር ስለ ፈለኩ ነው. ጥያቄዬ ስለ መለሳቹልኝ አማሰግናለሁ

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 6 หลายเดือนก่อน

      እኔም ሚኒስቲሪ ስፈተን ስሜን ቀይሬ
      ከዛ የፓስኘርት ስሜ ደግሞ ወላጆቸ በሚጠሩኝ የ8 ኛ ውጤት ጠፈቶብኝ ላስወጣ አ.አ ሔጀ ችግር ፈጠረ የፓስኘርት ስሜ ሌላ ያነ ሌላ
      እኔም ማስቀየር እፈልጋለሁ ንገሪኝ ካስቀየርሽ

  • @selima4387
    @selima4387 6 หลายเดือนก่อน

    እባለሥልጣንቤትእየሄዳችሁእያሠራነዉብላችሁልታሞኘንነዉእሚግሬሸንፀሀይናብርድእሚፈራረቅበትን

  • @fatyasahfi9938
    @fatyasahfi9938 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ የምኖረው ዉጭሀገር ነው አሻራ ከሰጠሁ አንድአመት ሞላኝ ትግስቴ አልቆዋል 😂😂😂

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 6 หลายเดือนก่อน +1

      ትግስትሽ ካለቀ በቃ ተይው።

    • @MadinaNadima-l5y
      @MadinaNadima-l5y 6 หลายเดือนก่อน

      😅shame new​@@tigunegnmuluye2163

    • @aaishaaumaar5676
      @aaishaaumaar5676 6 หลายเดือนก่อน

      Kkkk​@@tigunegnmuluye2163

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 6 หลายเดือนก่อน

    ትውልደ ኢትዮጵያዊ ወይም Yellow Card documents ስላለሟሉ online reject የሚደረጉ ኢትዮጰያዊ ያልሆኑ ዜጎች ኢትዮጵያ ሲመጡ ኢሚግሬሽን በመሄድ ጉቦ እየሰጡ ትውለደ ኢትዮጵያዊ ካርድ እየተሰጣቸው እየወሰዱ ነው እዛው ባሉ በሌቦች ሰራተኞች እነሱን ተቆጣጠሩ

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ ጎንደሬ ነህ ብዬ ተወራርጃለሁ፤ እባክህ ነኝ በለኝ
      እንዴት መሰለህ ጎንደሬ መሆንህን ያወቅኩት ሰዉ ሲያገኝ ዓይናቸዉ ደም ይለብሳል
      አሜሪካኖችና ካናዳዎች ዜግነታቸዉን እየሰጡን አንተ የቢጫ ካርድ ልብህ ሊቆም ነዉ። እንደዉም በብዛት መሰጠት አለበት መንግሰት አያሳምህም ገንዘብ አይሰጥህ ምኑ ነዉ ይህንን ያህል ቡዳነት
      ኢትዬጵያኖች ሳዉዲ በእግራቸዉ የገቡ ዜጎቻችን አሉ እነሱ ምን ይደረጉ ትላለህ በሚሊዬን ብር አሰይዣለሁኝ አትመልሰም ብዬ በፈጠረህ ቅሌት ቀለቡ ከሆንከ አትመልሰም

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰkkkkkkkk ere besak 😁😁😁😁 I like your comment !!!!!when I came Ethiopian I need yellow card " you can help me.

  • @abelbekuretsion5105
    @abelbekuretsion5105 6 หลายเดือนก่อน

    It would have been very helpful if challenge her, her plan how to solve the massive problems the General Auditor find out this year. Instead of treating her like “customer friendly hero”.

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ወንድም ሳትበላ ታብላን ነዉ ወይ? አንተ ምን ያገበሃል ጨርግዳ ብትላ ከሰራች
      ይህቺ ሴትዬ ከ350 ፖሰፖርት በዓመት የሚሰጥ የነበረዉን ወደ ሚሊዬን ፖሰፖርት አሳደገችዉ ምን ትፈልጋለህ
      ወይሰ ጉቦ ቀረብህ

    • @abelbekuretsion5105
      @abelbekuretsion5105 6 หลายเดือนก่อน

      just read your feedback and trust me I am not judging you but as you know, work performance is not measured only by numbers it is also by quality of service. You and I as citizens of the county should push the public servants to perform to their standard. Have you read or watched this year’s report of the Federal audit authority findings about the institution? Shocking. Long way to go man.

  • @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ
    @user-dq7jk9in3eኢትዮጵያ 6 หลายเดือนก่อน

    እዛም መጥቸ በስርቃት ባስተናገዳቺሁ ጀዝባ ሁላ

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qo 6 หลายเดือนก่อน

    የተዘረፍነውን. ገዘቢቺን. ስዘፎ. ስቻወቱቢን. ወድቲ. ነው. የሚከሰው

  • @selima4387
    @selima4387 6 หลายเดือนก่อน

    ቤትመጣታችሁቀርቶደሴብከፍቱልንመልካምነበበር

  • @KokobeDerasa
    @KokobeDerasa 6 หลายเดือนก่อน

    ለምንስባል ለቤትለቤትሆነከከከከከ

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 6 หลายเดือนก่อน

    የቤት ለቤት ፓስፖርት አገልግሎት ምን ያህል ሴፍ እና ከሙስና የፀዳ ለትክክለኛ ተገልጋይ/ዜጋ ይሰጣል አሰራሩስ እንዴትነው? ቤት ለቤት የፓስፖርት አገልግሎት ቤትለቤት የሚሰጥበት አገር ካለ እሰኪ ቢጠቀስ።

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ተይዉ የሰለጠነ ሐገር የኢትዬጵያ ኢንባሲ እራሱ ፖሰፖርትሸን በፖሰታ ይልክልሻል መታወቅያ አሳይተሸ ፈርመሸ ነወ ደብዳቤዉን ፖሰተኛዉ የሚሰጥሸ
      የኢትዬጵያ ኢንባሲ ችጋራምነታቸዉ የፖሰታ መላኪያ እነሱ ፓሰፖርትሸን የሚልኩብሸን የፖሰታ ክፈይን ይሉሻል፤ እንደዉም የሰለጠኑ ሐገሮች ቴክኖለጂ ለመቀም ይዘገያሉ መታወቅያችነ የደሮ የቀበለ መታቅያ ነዉ
      ኢትዬጵያ ገን አሻራ አህ ሁሉ ነገርህ የተመዘገበ ነዉ ባለ ፖሰታዉ ሲመጣ በአሻራህ አንተነትህን ካወቁ በኃላ ፓሰፖርትህን በአካል ይሰጡሀል

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 6 หลายเดือนก่อน

    ደክሟት መጥታ ሳታስቀምጣት አቁመህ በሩቅ አቁመሃት ታስለፈልፋለህ? ደግሞ አኮ የጥቁር ቆንጆ።

  • @Westgate_6
    @Westgate_6 6 หลายเดือนก่อน

    6 wer new addis passport lemin 2 wer tilalachu

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน

      ወንድም አለም ክፍያዉ 4000ብር ከሆነ
      እንዲፋጠንልህ 8000 ብር ክፈል ቢሉህ ትከፍል ነበረ?

  • @ABDULHADEABDULKAFE-gp7fg
    @ABDULHADEABDULKAFE-gp7fg 6 หลายเดือนก่อน

    ይድረስ ለኩቡር ጠቅላይ ምንስትር ጠቅላይ ምንስትር ዶክተር አቢይ አህመድ አሊ በቦሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ሲጠራ የነበረው መስጂድ አል አንቢያ በዙሪያው የነበሩ ሱቆች መፍረሳቸውን ሰምተናል መረጃውም ደርሶናል ግን ጠቅላይ ምንስትር እርሶ ትእዛዝ ሰጥተው ነው ወይ እርሶ ወደ ስልጣን ከመጡ ቡሃላ በእትዮጲያ ሙስሊሞች ና በሀይማኖታዊ ተቋሞቻቸው ላይ በአንጻሩ የተለያ ጉዳት እያስተናገደ ያለው ? ወይስ እነዚህን በህግ ማስከበር ስም ህዝቡን ከመንግስት ለማፋጀት ና የሀይማኖት መተላለቅ እንዲከሰት የፖሎቲካ አላማ ማሳኪያ ሲስተም ነው ? እዚም እዛም ከመንግስት ጋ ሰላም እንዳይኖር የሚያደርግ አሰራር ተቀርጾ ወደ ትግበራ የተገባው ? አሁን ይበቃል የትም ይሁን የት በሀይማኖት ጉዳይና ከሀይማኖት ተቋማት በተያያዘ ኬዝ ሰበብ ተደርጎ የታሰሩ የሙስሊሙ አካላት በአስቾካይ ከእስር እንዲፈቱ !!! የፈረሱ ሀይማኖታዊ ተቋማት የተገነቡት በመንግት እገዛ ሳይሆን ዳቦ ትቶ ሚእመናኑ የገነቡት የሚእመናን ንብረት ወደ ሀይማኖታዊ ተቋሙ በአስቾካይ ተመልሶ ሀይማኖታዊ ስፍራ መከበር የነበረበትን በድፍረት ያፈረሱ አካላት በህግ እንዲጠየቁ ለፍርድ እንዲቀርቡ እስልምና ጉዳይ በህግ አዋጅ የተቋቋመ ሂጋዊ ተቋም ከመሆኑም በላይ ከሚመለከታቸው አካላት በመነጋገር ሀይማኖታዊ ተቋሙ መደፈሩ መላውን የእትዮጲያ ህዝበ ሙስሊም በሙሉ ለአመጽ በመንግስት ላይ በጸብ መቀስቀስ በመሆኑ በህግ ማስከበር ስም የግል ፖሎቲካ አራማጅ የመንግስት ሰራተኛ የመንግስት ስራ አስፈጻሚ ሀላፊ ወዘተ በህግ እንዲጠየቁ አንጠይቃለን በየግዜው ጦርነት በየግዜው ረብሻ በየ ግዜው ሰላማዊ ሰልፍ መውጣት ስልጣኔ አይደለም ብለን ስንገልጽ ከስሩ ይሰመርበት እስላም ሰላም እስላም ሀገር ወዳድ እስላም ለሰላም ቂድሚያ የሚሰጥ አገር ወዳድ ተከብሮ ሀይማኖቱ ተከብሮለት ሀይማኖታዊ ተቋሞቹ ተከብረውለት ሳይሆን ለዘላቂ ለጋራ ሰላም ሲል ሰላሙንና አገሩን አክብሮ ኖሮዋል በግድ ወደ ለየለት ጦርነት አታስወጡት ።

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg 6 หลายเดือนก่อน +3

    door to door service የትም ሀገር የተለመደ ነው:: መጀመሪያ ከቀጠሮ ቀን 1 አመት ያለፈን ምን ሁኔታ ላይ እንዳለ አይታወቅም:: ይህን ክምችት ለመቅረፍ ይሞክሩ ::

    • @ዋሰ
      @ዋሰ 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
      ቤት ለቤቱን ፓሰፖርት በሶሰት ቀን ክፈል እንደኔ 4000ብር የሚከፈለዉ ላይ ሌላ 4000 ብር ጨምሬ በድምሩ 8000 ብር ከፍዬ ደዉለዉ ያለህበት ደረሰ ያመጡልሀል ጥያቄዉ ዓመት ትጠብቃለኸ ወይሰ ከፍለህ ትወሰዳለህ

    • @yenazarethlije558
      @yenazarethlije558 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@ዋሰthank you for your respond.