Abebe Bilaw Eskista. We know you here in Washington DC area. You are a certified " leba" with proof. In the church, in business, in community organizations where is money there is Abebe Bilaw. You have no interest in Amhara struggle Your only interest is money. But now you are exposed. Game is over.
ማስረሻ በየትኛው የጎጃም ክፍል የሚንቀሳቀሰው ማን የተባለው ብርጌድ እና ክፍለ ጦር አደራጅቶ ነው?
አድር ባይ አስመሳይ ጥፋ ከዚህ በኅዋላ ለናንተ ብር የሚሰጥ አማራ የተረገመ ይሁን
የአበበ የውርደት ቁልቁለት ይገርማል ። የአምሃራን ቶግል የሚያዋርደውን ድርጅት መደገፍህ ነውር ነው።
አይ አበበ ዘቀጠ አዳለጠህ::
ሐብታሙ እና አበበ የአማራን ህዝብ አንገት ለማስደፋት ከእነ እስክንድር የአብይ አህመድራ ለማክሸፍ ስለምትሰሩ እግዜአብሔር ይፍረድባችሁ ሌላ ምን ይባላል
ትክክለኛው ፋኖ ዘመነ የሚመራው ነው
😢😢ነፍስ ይማር አቤ
ማስረሻ ሰጤ ዛሬ ራሱን አጋለጠ አዎ በጣም ደስ ብሎናል አንገታችሁን አቀርቅራችሁ ብዙ ነገር ስትሰሩየቆያችሁ ዛሬ በገሀድ ወጥታችኋል።😅😅😅😅😅😅😅
አይ አበበ በለው ምናለ ወደ እስክስታህ ብትመለስ ። የሚገርመው ደግሞ ራስሽን ፃዲቅ አድርገሽ መመልከትሽ ነው!
ያዋረድከው አተና መሰሎችህ ናቹህ ለማኝ ሙሉ አካል እያላቹህ የምትለምኑ ድውያኖች ናቹህ የሚፈሰው ደም ጎርፍ ሆኖይብላቹ
እቅም የሌውን አናግሮ አቅም ያለው ማስመሰል ደሮን ሲያታሉላት በመጫኛ ጣሏት ነው ::
አንት አበበም ደንግጠሀል ታሳዝናለህ
አረ አቤ ለአማራ ህዝብ የምስራች ነው አትበል ምኑነው የምስራች
እነ አርበኛ መሣፍት እነ ጀነ ተፈራ የእስክንግር አካሄድ ትክክል ነይደለም እያሉህ አኮነው
ማስረሻ እይተዋወቅን አትበጥረቅ
የት አካባቢ ነው የጉጃም እዝ ያለው???
ሁሌ የሚገርመኝ ነገር የማስረሻ ሰጤ፣ ይች የማታ የማታ ዕዝ፣ ብቻ ነች፣ የት እንደምትቀሳቀስ ብርጌድ ፣ ሻለቃ፣ የላትም ማታ ማታ ብቻ፣ የጎጃም ዕዝ፣ የሚል ስም አላት፣ በነገራችን ላይ፣ ገራ ገሩ የቤተ አማራ ወሎ ህዝብ በማስረሻ ሰጤ እና ግብረ አበሮቹ እየተዘረፈ እንደሆነ የአማራ ህዝብ ማወቅ አለበት፣ ወሎን የሚዘርፈው፣ ኮለኔል ፈታሁን ወይም ዋርካው ምሬ አይደሉም፣ ከጎጃም ተፈናቅሎ የሄደው ማስረሻ እና ግብረ አበሮቹ ናቸው፣ የወሎ ፋኖ ይህን ዘራፊ አዋክቦ ማስወጣት አለበት፣ ጦር አለኝ ካለ ጎጃም ሄዶ ያደራጅ ይታገል ይህን የጦሩ አባላት ማወቅ አለባቸው ድል ለፋኖ❤❤
በዋና ነት የዐማራን ትግል የከፋፈለክ አንተነህ ደሞ ልንገርህ አንተ ዐማራ አይደለህም ከዐቢይ ጋር በሰራችሁት ሴራ መሰረት የወደፊቱ ቅማት ክልል ነህ ያን ጊዜ ምንትለን ዮሆን
Abe shame on you
These group are Banda.
ምን እንደ አርብ እሬድዯ ትቀባጥራለህ ምን አይነትስ እባብና የበስበስክ ፀረ አማር ስው ነህ እንደ አንተ አይነቱን ከሃዲዎች ጥፋታቸውን ለመሸፋፈን የምታደርገው ጥረት በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ለህፃናቶቹ ደም ሲል ይፈርዳል ::
እውነት ማሸነፉ አይቀርም እውነቱን እናየዋለን አንተ ራሱ ስንቴ ዋሸኸን ሀብታሙ የፍኖን ምስጢር ቢያወጣ አንድ ቀን አያድርም
ያለው ሰው ተመዝግቧል ግ7 እንኳን ጠፍች የአምሃራ መጥር ነበር
የዶላር ታጋይ
አርፈህ ሚሲንቆህን ምታ ከዚህ በኅዋላ የሚሰማችሁ የለም
በመጀመሪያ ይህንን ነገር ስትጀምሩ ከሁሉም የፋኖ መሪዎች ጋር ለምን በግልጽ አልተወያያችሁም
የጎጃም ዕዝ አዛዢ አይደለም
ፋኖፋኖ🇨🇬🇨🇬💪👈👌👍
ካፕቴን ማስረሻ በአማራነት ካንተ በላይ የታሰረ የተገረፈ የለም የማያውቅ የለም በልፈው መግስት በኢሀዴግ ዘመን ማንም የብአዴን ፍርፋሪ የሚሰጣቸው ናቸው እንቅልፍ ያጡት ስም የሚያጠለሹት ወሬ ከማውራት እነዝህን ተቋማት ምን እንዳደረጋችሁ
መጠየቅ ይችላል ቅናት ነው የሚያናውዛቸው እኛ ካልተጠየቅን ካሉ ተቋሙን መጠየቅ ይችላሉ ካፕቴን በርቱ ከእናንተ ጋር ወደፊት
ትክክል
አቤ እናመሰግናለን እንደዚህ በሳል የተረጋጋ ጀግና ስላቀረብክልን እናመሰግናል ኮርተንበታል
የጎጃም እዝ ዋና አዛዥ ኪኪኪኪኪኪ
ተስማምተው በአንድነት ለመታገል እነ እስክንድር ለምን አልፈለጉም
ተጨማሪ መልስ ልቦና ይስጣቸው
አቤ በእናትህ ዝምምምምም በል አታፍርም እንዴ አሁንም ስታወራ። አብይ ይበቃን ነበር በአፉና በወሬ የሸወደን አንተ ደግሞ ሁለተኛው....ከዚህ በኃላ አንዲት penny ከኢትዩጽያ አታገኙም አንተም ሀብታሙም ተመልከት ያቀረብከውን ሰው በዚህ ብቻ አላማህ ማንነትህ ምን እንደሆነ አሁን ፍንትው ብሎ እየወጣ ነውውውው
አየራስን መዋቅር ለመትከልና ገንዘብ ለመሰብሰብ በህዝብ መጫወት በጣም ይደብራል
አተ እርኩሽ እውነት አማራ ነህ ወይስ ሆድ አደር ሆዳም
በውነት በቁቁምህ ሙተሀል
ዉይ በቅጡ ራሱነ መግለጽ ይከብደዋል
ማስረሻ የሚሉህ አሁን አንተ እነ ትርፌ ረታ እነ ባምላኩ እነ ሰፈፈ ከተገኙበት ቦታ የወጣህ ነህ?
አቤ ስኬት ነው ካልክ በዚያው ቀጥል ፣ ከዚህ በዃላ ዘሜ ፣ ዘመነ እያልክ አትሸንግል ። ከእግዚአብሔር በታች ዘመነና የትግል ጓደኞቹ የአማራን ሕዝብ አታግለው ለድል ያበቃሉ ።
አቤ አደነኩህ እውነት ተናግረሀል ::
አሁንስ አቶ አበበ በለው ምነው ሀለንም እርግፍ አድርገህ ትተህ አርፈህ ብትቀመጥ?
እስክንድ አማራ ትግል ውስጥ ጥልቅ ብሎ ባይገባ የህልውና ትግልሉ ከዚህ ቀድሞ በድል ይቋጭ ነበር። እስከ ዛሬ ያስጨፈጨፈውን ህዝብ ደም እረስቶ በላዩ ላይ ድርድር ውይይት ምናምን ይላሉ።
ማሻአላህ ካቢቴን ደስቲል አላህተናንተይሁን ጥንካሬያችሁ ደስቲል
አማራ የሚባልን ህዝብ የናቁ ያዋረዱ ውክልና ሣይኖራቸው እኔ ኃላፊነት እወስዳለሁ የሚልን ቡድን በዚህ ልክ ትክክለኛ ነው እያሉ ማሽቃበጥ ከአይሁድ ሸንጎ ማህበር አባልነት መገለጫ ነወ እጅግ የሚያሣዝነው ነገር ማሰረሻ ሰጤ የጎጃም እዝ መሪ አርጋችሁ ከመሳልም አልፎ ዘጠኝ ሠው በሌለበት ሁኔታ ዘጠና ፐርሰንት ፋኖ ከህዝባዊ ድርጅቱ ጋር ነው ያለው በማለት የክህደት ጥግ ደርሳቹሀል ደግነቱ ከአሁን በኋላ የምታጭበረብሩት አንድ ሰው አታገኙም።
የትልቅ ዉርደታም
አለስራህ እስክስ
እስክስ አትቦትረፊ የጎጃም እዝ የሚባል የለም ።
ቶሎ አዲስ አበባ ግቡ ክልሉን ልቀቁ ስኬትህ ታይቷል
አቤት መቀደድ ።
አሁን ከዚህ በደም የከረፋ ፋሺስት የብልጽግና ቡድን ጋር ድርድር የሚባል ነገር አይኖርም :: የተጠያቂነት በድርድር መካተት ይኖራል ይህን ብልጽግና በፍጹም አይቀበልም
አበበ ወዴት ወዴት አርእስቱን ታሸሻለህ።እንዴት ተገናኙ ነው ጥያቄው ኬላ ሰብረው ገቡ በአስማት መሃል ተገኙ።
የእውቀት ማነስ 25 አመት የደከምክበትን ለሃብታሙ ሰጠህ።ወደፈት ያድርሰህ።
መቸ ተዋግተህ
አሁን ግን ትግሉ ከድርድር ከፍ ብሎዋል!!! የምን መልክስከስ ነዉ??? ማንነታቸሁን አሳዉቃችሁዋል።
እስክንድር የሚመራው ፋኖ አፈር ደም ይብላ።
ማስረሻ ሽንታም ነው የፈሪ እርቅ እየለመነ ነው
አቤ*ዘመድኩን በቀለ መጣባቺሁ::
የደካማ ነታችሁ መገለጫ አንዱ እንኳን ደስ አላችሁ ማለትህ ነው ። ሾተላዮች ማንነታችሁን ላላወቁት ግልፅ ስለሆነላቸው ደስተኛ ነኝ። እውነት እዬቆዬ ይጠራል ገና ብዙ ጉዳችሁ ይወጣል ህዝብ አንቅሮ መትፋቱ ቅርብ ነው።
ምን ህዝብ አላችሁ ቅዘናም ማንም አይሰማችሁ አይከተላችሁም
መንግሰት ካልፈቀደ መግባት አይችሉም ።
አተ ክሀድ
Waw !!! Abe I was your follower,no more you are
Banda.!!
አይ ካፒቴን ማስረሻ ሰጤ እንዲህ የአማራን ትግል እንዲህ ከምትከፋፍለውና ከምታኮሳምነው ብትሞት ይሻልህ ነበር። አማራ ከዘመነ ካሤ በተለይም ጎጃም ይተማመንብህ የነበረው በአንተ ነበር። ለአማራ ህዝብ ምላሽ እንዲህ የሚያም ክህደት የሠራኸው እስክንድርን ተከትለህ በመሆኑ ደግሞ የክህደት ክህደት ነውና እስክንድር የሚሠጥህን ዶላር የድንግል ልጅ እንድትበላው አይፈቅድልህም። ምክንያቱም አብረውህ ለአማራ ነፃነት ሢሉ ሲዋደቁ የተሠው ጀግኖች ደምና አጥንት እንጅ ዶላርስ አደለምና። እናም በክህደት የወንድሞችህን ደም እየጠጣህ ስጋቸውንም እየበላህ ልትኖር ማሠብህ አምላክን መካድም መርሳትም ነውና አትበላውም። አምላክ ወይ ህይወትህን ያለዚያም ጤናህን እንደሚወስድብህ እተማመናለሁ።
አማራ በተለይም የኛዋ ጎጃም አንተን በመውለዷ ትላንት አንገታችን ቀና አድርገን ከኮራንብህ እጅጉን በላቀ አፈርንብህ። እንዳልኸው ህወሀት የአማራ ጠላት ናት። ግን ከኦሮሞ ብልጽግና ጠላትነትና ድርጊት አንፃር ሢታይ ህወሀት ጠላት ባትባል ትክክል ነው። እናም ሽግግር መንግስት ከህወሀት ጋር መስርቶ ጠላትን መጣል ቢቻል ደስ ባለን እናንተንም ያከስማልና።
ያላንድነት የምስራች አንድ የሆኑትን እደስጋት መቁጠር ብሎም ለማስመታት የውሸት መሬት ላይ የሌለ ወታደር በእናንተ ሚድያ ብቻ የፋኖ አደረጃጀት ያላቸው ሰዎች አብረህ ትወርዳለህ።
ጉዶች መስማት ያቅለሸሻል የወገናችን አጥንት ይውጋችሁ
አበበ በማን ዋስትና በምን መንገድ ገብተው ተነጋገሩ ??? ጠየቅ ዳር ዳር አትሂድ።
ዕውነት ማሥረሻ ሠጤ ታጋይ ነው?? አቤ ዕውነት ታውቀዋለህ?? አሥቂኝ ነገሮች እየመጡ ነው።
አበበ ከሃብታሙ ጋር ሆነህ ፣ የያዝነውን ምስጢር ( ገመና ) ብንለቀው ወይም ብናጋልጠው ፋኖን ብትንትኑን እናወጣዋለን ስትል ነበር ፣ ታዲያ ይህንን እስካሁን ያላጋለጣችሁት የምፅዓትን ጊዜ እየጠበቃችሁ ነው ?
ከዚህ ፋንድያ ሃሳባችሁ ጋር ገደል ግቡ !!!
ይህሁሉ ጩኸት ከዘመነ ፋኖ እንሻላለን ነው በፍጹም አይሻልም
በሰማይ ሠይሆነ በምድር በልጆችህ ይድረስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
እስክስ እስክስ እስክስ ስትልነው የሚሻለው እኴን ተቋም እድር መስርተህ መምራት አችልም ።
አቤ ምነው ወደ ድሮው ሙያህ ወደውዝዋዜው ብትመለስ? ሽምግልናው ወገብህን ያዘው? ለነገሩ አሁንም እኮ የምፀራው " የሃሳብ ዥዋዢዌ" ነው:: ያሳዝናል::
ኧረ አቤ ህዝብ ምን ይለኛን ብለህ አሥብ አካሀድህ ጥሩ አይደለም እረፍ
We all Amhara oppos you
Support Zene
ሀብታሙ የያዘውን ሚስጥር አውጣው በለው ቆጥባችሁ ብሉ ከዚህ በኻላ ዶላር የለም።
ፌ ትሆናለህ ያሳዝናል አበበ ገላው እዴት የስክድር ደጋፊ መሆንህ ያሳዝናል
ወረዳው አበበ በለው
What do mean sir Abebe ?
ለአማራ ሞት ነዉ
ከፋፋይ አንተነህ የተረገምክ ደግሞ ለመሰደብ ትፈልጋለህ ሪስህን አዳምጥ አስታውስ የሟቹን የጀኔራል አሳምነው ፅጌ እስብ "አንድ ሁኑ" ማፈርያያ የሚጣጣም ስኬትያለህ ይመስል የፋኖ አይነት የለውም አንድ ነው:: ምን አጥተህ ይሆን????
አቤ ለካስ የምትሮጠዉ ለግል አንጀራህ ኖሯል፤እንደ አንተ አይነቱ ወራዳ ነዉ አማራን የሚያዋርደዉ ብትችል ዝም በል።
😊አበበ ተው አትዋሽ
ያልተደራደሩትን አሸባሪ ለማሰኘት ነው?? አይ አበበ 25 አመት ትግልህን ለሃብታሙ ሰጠህ ?? ወይስ እውቀት ማነስ??
ቶሎ አዲስ አበባ ገብታችሁ ከአማራ ትግል ተለዩ ክፉወች የአማራ ህዝብ በጣም አዝኗል የወደቀ ሰው የሚፈራው የለም ውድቆች የትኛው ጎጃም ላይ ነው ያለኽው ስም ብቻ አጋሰሶች
ውሸት ስትናገሩ ትንሽ አታፍሩም
አማራ የተገመ ያልከዉ አስተያየት ሰጭ ማነህና ነህ የአማራን ህዝብ የመትሳደበው የአማራ ሀዝብ በአንተ አፍ ሳይሆን የብሔር ጥላቻችሁን እያንፀባራቃችሁ ወደ ለየለት ጦርነት ለማስገባት ነው እረ እፈሩ እባካችሁ
አንተ ምን ታደርግ አማራዉ ሀብታም አደረገህ አሁንማ ማንን ፈርተህ እንደፈለግክ ተናገር።
ለፈፈዳሙ ማሰረሻ ያንተ ጦረ የለህም እንተዋወቃለን ሲቀጥል ተመስጌን ጡሩነህ ምን እያሰራህ ነው ሰለምንገናኝ ፣፣፣፣ ?
Ha ha ha, shame on you, u think we stupid? What you guys did is total treason against Amhara people.
አበበ ታሣዝናለህ አደናጋሪ
የናንተ ውጤት ነው በተለይ የ360ሚዲያ
አይ መልስ ማፈርያ
abe mene neka beze melku nw ye amharan yezebe yemetgeltsehu ?
Ebakih Atibetrek
Abebe Bilaw Eskista. We know you here in Washington DC area. You are a certified " leba" with proof. In the church, in business, in community organizations where is money there is Abebe Bilaw. You have no interest in Amhara struggle
Your only interest is money. But now you are exposed. Game is over.
I don't trust you anything
የአንም ድርጂት ሞቶል
እንደአንተ አይነት ደደብ አይቼ አላውቅም እምታወራውን እወቅ ደደብ አንተን ብሎ አማራ
በውነት በጠገበ ገንዘቡን መጣያ ያጣው ዲያስፓራ አንድ ዘመድ መርዳት የማያቅ ለአንተ ለምነህ ለምታስገድልበት እያመጣ ይሰጥሀል የአማራን ልጅ ፋኖንና ህዝቡን ታስጨፈጭፋለህ እ /ር እደሜህ ይጠር ልጅ አይውጣልህ የሚፈሰው ደም ጎርፍ ሁኖ ይብላህ ።
Dereder ke abey gar dereder yelem tagelachehu talut dereder ye shenfet hasab new entagel enashenfalen ethiopia tekedem telatocha yewedemu 💚 💛 ❤️ enashenfalen 💚 💛 ❤️
Betam yasazinal Abebe yihean kehadie lemin edakerebikew alawkem. Lelochin zik yaderege leba new
የሚገርም አስቀያሚክስተት በጣም ያሳዝናል የሽወችን ህልፈት መና ለማስቀረትየታቀደ የአብይን የምስራች ዜና ደገማችሁት ጉዶች
🇨🇬💪💝💞💜👌👌👍👍👈
አቤ ምን ላድርግህ