በፋኖ የአራት ኪሎ ጉዞ መንገድ ጠረጋና በጋራ ነጻነት ጅማሮ | Hiber Radio with Anteneh Sep 20, 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 56

  • @mekebebwoldemeskel4926
    @mekebebwoldemeskel4926 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ትክክል አነጋገር ነው የተነናገርከው ድል ለአማራው ህዝብ እንዲሁም ለጀግኖቻችን ፋኖዎቻችን እናመሠግንሀለን💪💪💪❤❤❤🙏🙏🙏👌👌👌

  • @kassayearagaw4711
    @kassayearagaw4711 หลายเดือนก่อน +9

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie หลายเดือนก่อน +6

    አንተነህ ገላዬ :::::::::::የኔ ምርጥ ሰው
    ስለ ሀገሬ ወደ ፈጣሪ አነባለው ፈጣሪ የቅዱሳንን ፅሎት ስለ ቃልኪዳናቸው ልመና መልስ ይስጠን

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu หลายเดือนก่อน +10

    ሕብር ሬዲዮ በርቱልን ከጎናቸሁ ነን አንተነህ ገላየ ያስተላለፈዉ መረጃ የማይናቅ በመሆኑ ሁላችንም ለፋኖቻችን መረጃዉ እንዲደርስ የሁላችን ሀላፊነት አለብን።

  • @worededgier2604
    @worededgier2604 หลายเดือนก่อน +16

    አንተ ልጅ እንዴት እንደምወድህ የልቤን እኮ ነው ተባረክ በርታ::

  • @mpymelondy
    @mpymelondy หลายเดือนก่อน +2

    Excellent presentation and depth. He is good. God bless him.

  • @kassayearagaw4711
    @kassayearagaw4711 หลายเดือนก่อน +7

    ሕብር ሬድዮ እጅግ የምናከብረውን አተነህ ገላየን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን።

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u หลายเดือนก่อน +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪

  • @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ
    @ዐማራዘ_ኢሑዳአንበሳ หลายเดือนก่อน +9

    እናመሰግናለን አንትዬ

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu หลายเดือนก่อน +5

    አንተነህ ገላየ በጣም እናመሰግናለን ይህ ትንታኔ ተሰንዶ መቀመጥ አለበት።

  • @ادريسبلين
    @ادريسبلين หลายเดือนก่อน

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @bekelemulugeta-n3u
    @bekelemulugeta-n3u หลายเดือนก่อน +6

    ሕብር ሬዲዮ 🙏❤🙏

  • @fetenetizazu764
    @fetenetizazu764 หลายเดือนก่อน +6

    ሐብታሙ ምንጊዜም ለአማራመጨፍጨፍ ደድምጽ ነህናክበርልን ባለህበትይጠብቅህ።

  • @ቤዛ12
    @ቤዛ12 หลายเดือนก่อน

    አንተህ በጣም ጎበዝ አርቆ አሳቢ የመሰሪወች መዳኔት ለሰከድ መዘግየት የማይፈልግ በአማራ ጉዳይ በርታ ወንድማችን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 หลายเดือนก่อน

    ይሄን መስማት እራሱ ተስፋ ይሞላል እናመሰግናለን ሀብትሽ እና ወንድማችን አንተነህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mekebebwoldemeskel4926
    @mekebebwoldemeskel4926 หลายเดือนก่อน +1

    ድል ለፋኖ 💪💪💪እንዲሁም ለመላው ለአማራው ህዝብ❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy หลายเดือนก่อน +1

    ትታጉ ንስር አቶ አንተነህ ገላዬ ምርጥ የፖለቲካ ሙህር ንስር ጅግናችነህ ክበርልን ። ጋዜጠኛ ሃብታሙ አሰፋ ለአማራ ህዝብ ትግል ትልቅ አስተዋፆ እያበረከታችሁነው በርቱ ህብር ሪዲዮ ለአማራ ድምፅ ሁኖችሁ እደምትቀጥሉ ሙሉ ተስፋ አለኝ በርቱ ለምንግዜም ለአማራ ልሳን ሁናችሁ እደምትቀጥሉ ሙሉ እምነት አለኝ።

  • @jonathantakele6013
    @jonathantakele6013 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน

    Fano yashenifal 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 💖 🙏 🙌 👏

  • @haregewoinnegatu5047
    @haregewoinnegatu5047 หลายเดือนก่อน +1

    አንተዬ ችግሩን ከነመፍትሔው ፍንትው አድርገህ ነው የምታሳዬን
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰጥቶ የወገንህን እና ያገርህን ነፃነት ያሳይህ
    ህብር ራዲዮ እንዲህ ዓይነት የአማራ ዕንቁ ልጆችን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን
    ድል ለአማራ ሕዝብ እግዚአብሔር ይስልን

  • @DTB-ej9sm
    @DTB-ej9sm หลายเดือนก่อน +1

    Bedankt

    • @HiberRadio
      @HiberRadio  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for your support

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน

    Fetari keinante gar yihun fanowoch 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️ ❤️ 😍 🙏 🙌 👏 ♥️

  • @mesfingetaneh
    @mesfingetaneh หลายเดือนก่อน

    አርበኛ ደረጀ በላይ የአማራ ልጆች ልጆችህ ነን።

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis หลายเดือนก่อน

    ሃብታሙ ከነ ኢንግዱችህ የኢግዜብሕ ጥበቃ አይለይህ።

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚያበስሳጨኝ የሚያመኝም በአድማ ብተና በፖሊስ እና በሚሊሻ ክህደት አይደለም። በ ፋኖ ጅልነት ነው!
    ፋኖ ሥራውን ይሥራ።
    የዐማራ ነፃ አውጪ ያስፈልጋል!!!!

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน

    ደረጄ በላይ ከእነእስክንድር እና ከወያኔውሃብታሙ 360 መራቅ አለበት። እነሱ ናቸው መረጃ እየሰጡ ልጆቹን ያስጨረሱበት😭😭😭😭😭😭

  • @KGhaile
    @KGhaile หลายเดือนก่อน +2

    ህብር ሬድዮ ለምታደርጉት ለአማራ ህዝብ ድምፅ ስለሆናችሁ ልትመሰገኑ ይገባል

  • @tesfayeabebe3836
    @tesfayeabebe3836 หลายเดือนก่อน

    አንተነህ አዲስ ትውልድ አዲስ ተስፋ አዲስ አስተሳሰብ ማለት ባንተ ይመሰላል ፋኖ💪💪💪💪💪💪

  • @matthewassefa1925
    @matthewassefa1925 หลายเดือนก่อน +4

    DiLL LE AMHARA FANOO

  • @Mebrat-n9r
    @Mebrat-n9r หลายเดือนก่อน +1

    👍

  • @AdirseSilassie
    @AdirseSilassie หลายเดือนก่อน

    አማራ ነው ብለው በ 2.2 ተመርቄ
    በሌላ የእንጅነሪንግ ትምህርት ማንነቴን ሳይታወቅ 3.92 ሰቅዬ ተመረቅኩኝ
    የኔ ውጤት የማንነት የጥላቻ ማሳያ ነው

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu หลายเดือนก่อน +2

    ሀብታሙ “አንድነት ሀይል ነው።” እንደሚባለው ፋኖ አንድ ሆኖ ወታደራዊና ፓለቲካዊ አመራር እስካልፈጠረ ድረስ እንኳንስ 4 ኪሎ ባህርዳር ከተማን እንኳን መቆጣጠር አይችልም።

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre หลายเดือนก่อน

    Dil leamaharaw yehizib lij fano 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢 ❤️ 💖 🙏 🙌 👏 😢

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 หลายเดือนก่อน +1

    እስክንድር ቀንደኛውን ወያኔ ሰለሞን ወልደገሪማ የሚባልን ፋኖ ነኝ አስብሎ ሸዋ ውስጥ አሰርጎ አስገብቶ ፤የአማራ ፋኖንን በሸዋ እየወጋ ይገኛል👹👿👿ሞት ለእስክንድር እና ግብረአበሮቹ👍👍🙏

  • @PeaceForall-u7d
    @PeaceForall-u7d หลายเดือนก่อน +1

    ከፈጣሪያችን ባታች ማታማማኛችን ፋኖ ነዉ።አሁን የተደራጋዉ ንግግር የአብይ አህመድ የሀገር የመባታታን ሴራ የጋለጣ ነዉ።ለምሳሌ የተማሪ ዉድቀትን በተመለካተ የተነሳዉን ስንመለካት አንደችም የት/ት ማማር ማስተማር አሠራርና ፖሊስዉ በለተቀያራባት ከታች ከአንደኛ ጀምሮ የተማሪ የት/ት አቀባባል አእምሮ በሚቀይርና መልኩ አስተምሮ የተሻለ እዉቀት ይዘዉ እንደመጡ አድርጎ ለዉጥ እንድመጣ ከመሥራት ይልቅ እዘዉ ባዝያዉ በመድራጉ ተማሪዎች ሜዳ ለይ እንድቀሩ አድርጓል።

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis หลายเดือนก่อน

    ማለቴ ኢነዘመነ ከነማስረ ሻ ሰጤ ከነመከታው ማሞ ጋር ከሁሉም ወገን ስለ ትግሉ መዳረሽያ አስበው መፍትሄ ኢንዲያመጡ ኢንለምናቸዋለን?

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis หลายเดือนก่อน

    ሃብታሙ በኢኔ አመለካከት ካለቦታው የገባውን ስንጥር ኢስከንደርን ለይቶ ማስወገድ ነው በፋኖ አንድነት ላይ የመፍህቴው አካል ይሆናል ብዬ አሰበለሁ ግን ይቅርብኝ።

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 หลายเดือนก่อน

    Pager voice message መቀበያ ወይም ከማንኛው ስልክ ደውሎ እንድ ሚስድ ክል የደዋዩን ቁጥር የሚያሳይ በኖርማል ስልክ መልሶ ለመደወል የሚያገለግል device ነው በእኛ ሀገር ሀገልግሎት ሰጥቶም የሚያቅ አይመስለኝም የሞባይል technology ብዙ እንዳይስፍፍ ያደረገው device ነው የሆነ ወቅት ዱባይ ላይ ከደንበኞች ጋር ለመገናኘት ይጠቀሙበት ነበር እኛ ሀገር Fm frequency ባል ነበረበት ወቅት Fm ብቻ ያላቸው ሩዲዮኖች ብትገዛ እንደማሰራ ሁሉ ይህም pager በሀገራችን የሚሰራ አይመስለኝም

  • @MegaSolomon100
    @MegaSolomon100 หลายเดือนก่อน

    እስክንድር ነጋ የሚባልስወዳድ፣ አማራ ጠል ቀልበ ቢስ ሰው …… የሚነግድባቸው የፋኖ መሪ ወንድሞቻችን ነቅተው ወደ ቀልባቸው እንዲመለሱ ጸሎታታችንም ምኞታታችንም ነው:: እስክንድር ነጋ የአማራን ብሔርተኝነት (አደረጃጀት) ሊቀለበስ የመጣ የፋኖ ትግል ሽብልቅ ነው:: ይህም በማስረጃ መረጃ ተረጋግጧል !!! ስንቲቴ ይነነገገር (ቸቸው)??? ኧረ ተው ንቁ ጎበዝ!
    ንሥሩ ወንድማችን አንተነህ ገላዬ ለብሩህ ሀሳብህና መረጃ ትንተናህ እናሰግናልን

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛን ማፈንሌሎችንም ማፈን ማቆም አለባቸው ይህንንም ጥቀሱ

  • @tasewbelew304
    @tasewbelew304 หลายเดือนก่อน

    ብርሃኑ ነጋ የትምህርት መግደያ ምኒስትር ነው ፡ ሰውየው የውሻ ባህሪ አለው ፡

  • @yohannesgizaw296
    @yohannesgizaw296 หลายเดือนก่อน

    4 ኪሎ በፈት ጅረጅት ፈጠረ መጀመራ ገና ብዙ ሰራ ይጠበቃል ብዙ ተዋጊ ሰላለ ብቻ መንግሰት እይኮንም

  • @harrarm71
    @harrarm71 หลายเดือนก่อน

    Talkative. Take a break

  • @hageryibeltal574
    @hageryibeltal574 หลายเดือนก่อน +2

    I admire Abiy's strategies. አማራ እርስ በርሱ ይበላላ። ኦሮሞ ልማት ላይ ነው!
    ደደብ ከሆኑ ምን ይደረጋል?
    ማዲንጎ ይለዋል፣ ሞኙ ልቤ!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      ተረኞች በርቱ! ወያኔም ሌላዉን እያደማ ትግራይን ሲያለማ ነበር!

  • @senaitkareta6052
    @senaitkareta6052 หลายเดือนก่อน +1

    zemene can not go to 4 kilo because he needs only gojam leader and Habtamu you are going to be mayor, Eskender can to be Ethiopia government that it’s

  • @NetsanetBarinet
    @NetsanetBarinet หลายเดือนก่อน

    እና አንተ እስክንድር ስሰድብ ምትውለው መከታውን ምታሸማቅቀው እና ምትፈርጀው ለምንድነው። እኔ እኮ ማንን እንመን ሁሉም አስመሳይ