በጓደኝነት ሰበብ ሌላ ታሪክ / ስለ ሰርከስ ምን ያክል ታዉቃላቹ ?!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 842

  • @seadi-x7l
    @seadi-x7l 3 หลายเดือนก่อน +281

    ተሙን የሚወድ ላይክ 👍👍

    • @ሸጋራያ
      @ሸጋራያ 3 หลายเดือนก่อน

      አሜንተሙየ

    • @በምህረት.ኗሪ
      @በምህረት.ኗሪ 2 หลายเดือนก่อน

      እሺ እኔ ግን አፈቅረዋለሁ ምን ላድርግ??

    • @hussenyesuf-h6k
      @hussenyesuf-h6k หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂​@@በምህረት.ኗሪ

  • @SUSUbintSADIK
    @SUSUbintSADIK 3 หลายเดือนก่อน +262

    🌺ምርጥ አባት🌺ምርጥ መሪ🌺ምርጥ ባለቤት🌺ምርጥ ጓደኛ🌺ምርጥ መካሪ🌺 ምርጥ ነብይ ሙሀመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም❤🎉🎉

    • @بسمالله-س1و9ج
      @بسمالله-س1و9ج 3 หลายเดือนก่อน +6

      ስልላሁ ወአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤

    • @LeilaShamil
      @LeilaShamil 3 หลายเดือนก่อน +5

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @NebyuEsayas-w6s
      @NebyuEsayas-w6s 3 หลายเดือนก่อน +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @FaizaYasin-zt3wg
      @FaizaYasin-zt3wg 3 หลายเดือนก่อน +2

      SAW

    • @AaBb-x8u1y
      @AaBb-x8u1y 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሶሎለውሁ።አለሂ።ዋሰልም❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @Tsegatasfaye-ly9re
    @Tsegatasfaye-ly9re 3 หลายเดือนก่อน +24

    ቀልድ የተዋዛ ምክሮች ተሙዬ እግዚአብሔር ይባርክ ሀገራችንን በምረቱና በቸርነቱ ያስባት ethiopia ለዘላለም ትሳቅ ❤❤❤

  • @ፍቅርን
    @ፍቅርን 3 หลายเดือนก่อน +34

    ገና ሳየው ሳቄ ይመጣል ቁምነገር ያለው ቀልዶችህ በጣም ደስ ይላሉ ብችል በየቀኑ ሰብስክራይ ይባረክህ ደስ ይለኝ ነበረ ችግሩ አንዴ ብቻ ነው የሚደረገው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @GalaxyA15-ji5xo
      @GalaxyA15-ji5xo 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @SelamSelu-s8y
      @SelamSelu-s8y 2 หลายเดือนก่อน

      Yene melkam❤

  • @abduadem-zf1jz
    @abduadem-zf1jz หลายเดือนก่อน +5

    የምር በጣም ተመችተኽኛል ታስቃለህ❤❤❤

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 3 หลายเดือนก่อน +106

    😂😂😂ገና ሳይህ ሳቄ የሚመጣብኝ ነገርስ ቪዲዮውን ሳላይ ነው ላይክ የማደርገው በጣም ትመቸኛለህ ዋው የሳቄ ምንጭ ሰላምና ፍቅር ለእማማ ኢትዮጲያ❤❤❤❤❤❤

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ ደምሪኘ በቅንነት❤

    • @Fff-r4f
      @Fff-r4f 2 หลายเดือนก่อน

      Ena erasu😂😂

    • @AyaneYesuf
      @AyaneYesuf 2 หลายเดือนก่อน

      ሠሀወላ😂😂

    • @HayatFiqir-j4v
      @HayatFiqir-j4v 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂

  • @Hhh-l6z
    @Hhh-l6z หลายเดือนก่อน +4

    ገና ሳይህ እምስቀው ነገርስ ተሙየ የኛ የሳቃችን ምንጭ 😂😂😂አይዞህ በርታልን❤

  • @طيبهعرب-ذ6ش
    @طيبهعرب-ذ6ش 3 หลายเดือนก่อน +27

    መጀመሪያዬ ኮሜንት ጽስፍ ትክክል ወላሂ እነዚህ እምነታችንን አይወክሉም ማንኛዉም እምነት እንዲህ አይነት አይፈቅድም በጣም የተጠላ ነዉ በጣም ያስጠላል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እኔ ተሸማቀኩኝ ለነሱ

    • @adentega-pr1gy
      @adentega-pr1gy 2 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢

  • @Hhh-l6z
    @Hhh-l6z หลายเดือนก่อน +3

    አምላኬ በምህረት አይንህ እየን😢😢😢አቤቱ መጨረሻችን አሳምርልን😢😢

  • @mekdesbogale5008
    @mekdesbogale5008 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ እዉነትህን ነዉባህላችንን ወሥደዉብናል😢

  • @kalekidanbaye7184
    @kalekidanbaye7184 3 หลายเดือนก่อน +52

    አምላኬ መጨረሸየን አሳምርልኚ😢😢😢

  • @Olfa-m8t
    @Olfa-m8t 9 วันที่ผ่านมา +1

    ትመቸኘልህ

  • @yoni.ChaCha
    @yoni.ChaCha 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወዳጄ በርታልኝ እናንተ ደሞ በነካ አጃችሁ ላይክ አርጉ👈

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 2 หลายเดือนก่อน +9

    ማነውእደኔ ገነታሙን ስያይ ሰቁምመጠ😂😂😅

  • @NasirJemal-lz7qm
    @NasirJemal-lz7qm 3 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ትመቸኛለህ እንደው ምንብዬ ልሰይምሀህ!!!??

  • @samirFtiw
    @samirFtiw 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄዉ ነሀ አደረኩህ ደስ አለህ😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @LeilaShamil
    @LeilaShamil 3 หลายเดือนก่อน +4

    ስወድህ እኮ ተሙ
    እያዋዛህ ምትመክረው ነገር🔥 አቦ ይመችህ እረ ኡኡኡኡ 😂
    አሚን አሚን አሚን ❤️🤲💯🤙👌

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 3 หลายเดือนก่อน +16

    ማታ ማታ ልቀቅ የማዳም ቅመም ማታ ነው ሚመቸን ኣሚንንንንንንንንንንን ላገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Fiytif
      @Fiytif 3 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @Meryem-v2t4w
      @Meryem-v2t4w 13 วันที่ผ่านมา

      Amin uene konko

    • @نعيمه-و9و
      @نعيمه-و9و 4 วันที่ผ่านมา

      በፈለገበት ግዜ ይልቀቅ አንች በተመቸሸ ሰአት ታየዋለሸ ማሬ

  • @SleepyArcticWolf-pm4gn
    @SleepyArcticWolf-pm4gn 3 หลายเดือนก่อน +20

    ይመችህ ተሙ 1ሺ ላይክ ማድረግ ብቻል ላክ አረግ ነበር የምር ፈታ አረከኝ 😁😁😁👍👍👍👍👍

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 3 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ደምሪኘ በቅንነት

  • @HabtamumkonenYmariyam
    @HabtamumkonenYmariyam 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው ምታስቀኝ ምትመቸኝ ይመችሺ አባቴ

  • @neba1034
    @neba1034 3 หลายเดือนก่อน +7

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝

  • @fetumahussin6238
    @fetumahussin6238 หลายเดือนก่อน

    ወድሜ ፈጣሪ ይባረክህ አተ አስቂኝ የሆክ ልጅ

  • @kiya9587
    @kiya9587 3 หลายเดือนก่อน +7

    የእኛ ተናፋቂ እንኳን ደህና መጣህ 23.8k new

  • @Gtyfy
    @Gtyfy 3 หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግን አተ ልጅ ተሞትሁ ባተ ነው ሠበቡ ዛሬ እኮ ሞቼ ነበር

  • @Eladana-z7g
    @Eladana-z7g 3 หลายเดือนก่อน +9

    አረወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @RabihhCalll-c4i
    @RabihhCalll-c4i 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተሙ አስተማሪ ነው በቀልድም ቢሆን የምትሉ በlikeም አሳዩን

  • @MissJobeba
    @MissJobeba 3 หลายเดือนก่อน +1

    እሰው ሀገር ላለነው ዶአ ሰታረግ በጣም ደስ አለኝ ለመልካም ምኞትህ በጣም እናመሰግናለን የመዳም ቅመም ነኝ😘😘😘

  • @bedariyabaderiya
    @bedariyabaderiya 15 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ ፈታ አረከኝ😂 ይመችህ

  • @seadiethiopiawit1782
    @seadiethiopiawit1782 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዳው ይህንን ተሙን የምትወዱና የምታደንቁ እስኪ ልያችው😂ቁምነገሩን በቀልድ ቀልዱን በቁምነገር እያዋዛ የሚናገረው ንግግር ግሩም ነው ገና ሳየው ነው የምስቀውኮ😂😂😂

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 3 หลายเดือนก่อน +1

    እር ምን ይሻለኛል አንተ ልጂ የዴስታየ ምንጭ ስውድህ ❤❤❤❤

  • @لولو-ن6ش
    @لولو-ن6ش 2 หลายเดือนก่อน

    ,ወይኔ ሉሊት ቤዝል ብጠጣ ወይኔ ሞተር ነበር ምቶ ነው😂😂😂😂😂,ግን ትመቸኛለህ የስቄ ምጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ንግስት-ቨ9ዐ
    @ንግስት-ቨ9ዐ 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ለሃገሬ ለሃገራች ያብቃን ተሙን እወድሃለሁ❤❤❤👍👍👍

  • @HananHanan-c6e
    @HananHanan-c6e หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜንንንን❤❤❤❤❤❤

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 2 หลายเดือนก่อน +5

    ለቤትክ አዱስነኝ በጣም ፍታ አደረክኝ በረታ ውድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወላሂ አተልጂ ሥትመቸኝ ቀጥልበት አቀራረብህደሢላል ❤❤❤ኢቶደሆነእማይሠማየለም አየሀገሬ ኢቶቢያ ተበላሸች የማዳም ቅመሞች አላህ ላገራችንያብቃን አሚን

  • @SaZ-e6k
    @SaZ-e6k 3 หลายเดือนก่อน +7

    ተሙዬ ሻሂየን አፈልቸ ነው ቁጭብየ የማይህ🤣ትመቸኛለህ በርታ🌺🌺

  • @نعيمه-و9و
    @نعيمه-و9و 4 วันที่ผ่านมา

    አሜን የመዳም ቅመም ነኝ🤲🤲🤲🤲

  • @DanielDan-i5f
    @DanielDan-i5f หลายเดือนก่อน +1

    ይመችህ❤❤

  • @AniyoJekebo
    @AniyoJekebo 3 หลายเดือนก่อน +4

    ምችት ይበልክ አባቴ😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tgyemaryamlj
    @Tgyemaryamlj 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዳይ ተሙጋ ነሀ ነሀ እያደረግን እንግባ የሳቃችን ምንጭ😂😂😂😂😂

  • @fredicell2599
    @fredicell2599 3 หลายเดือนก่อน +1

    ወዩኔ አኒቴ ሊጂ በጣም ኢኮ ነዉ ምቲማቸኒ i love you😍😍😍😍

  • @Ekma-x3k
    @Ekma-x3k หลายเดือนก่อน

    ስወደዉ🎉🎉🎉

  • @نوفالجهني-خ3ب
    @نوفالجهني-خ3ب 27 วันที่ผ่านมา

    Amen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @أحمدابوعوده-و6ت
    @أحمدابوعوده-و6ت 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሚን.ተሙዬ🎉🎉🎉🎉🎉👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿👍🏿

  • @HBML-v1b
    @HBML-v1b 3 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ተሙዬ ቀልድ ከቁም ነገር ያልነፈገህ አሜን አሜን አሜን ለምርቃቱ ስወድህ ወንድሜ ፈታ ፈታ ፈታ ብቻ 😂😂😂😂😂😂😂❤

  • @RobelTegegne-l4k
    @RobelTegegne-l4k หลายเดือนก่อน +1

    አትጥፋ በጣምትመቸኛለህ❤❤❤

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ ስታስቀኝ በፊት ደንበኛህ አልነበርኩም አሁን ግን ደንበኛህ ነኝ❤❤❤

  • @EmuMiftah-vo3ft
    @EmuMiftah-vo3ft 3 หลายเดือนก่อน +4

    ነውራም ባለጌ😅😅😅😅😅እውነትም ነውራም

  • @KonjitTemtimie
    @KonjitTemtimie 3 หลายเดือนก่อน +2

    አንደኛ ነኝ ተሙዬ አፍጥጬ ስጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @YeshimebetTakele
    @YeshimebetTakele หลายเดือนก่อน

    እውነት ሳይህ ልቤ በደስታ ውይይይይ😛 ትላለች ተሙዬ me love you

  • @ሐበሻኢትዮጵያዊ
    @ሐበሻኢትዮጵያዊ 3 หลายเดือนก่อน

    ፲ ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ምረጥ ተሙ ፩ ተሙን ምረጥ" ከነቀልዱ በሱ ነው ፍንትው " 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እታገኝሀብቴ
    @እታገኝሀብቴ หลายเดือนก่อน

    እንደዉ ስወደዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @MariyabadiruYase
    @MariyabadiruYase 3 หลายเดือนก่อน +1

    ግን ከሜረማኑ ጉቦዝ ነው ዎለህ እኔብሆን በሰቅ መቆም እረሱ አልችልም ነበር 😂😂😂😂😅😅

  • @SelimaMuhmed-l9l
    @SelimaMuhmed-l9l 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ.በሳቅ.መሞቴ.ነው❤❤❤❤❤

  • @FMss-r5q
    @FMss-r5q 3 หลายเดือนก่อน

    የኒ አባት በጣም ነው እምወድህተሙዬ❤❤❤❤❤

  • @ጁጁነኝህለማኛዋ
    @ጁጁነኝህለማኛዋ 2 หลายเดือนก่อน

    😂ከፈር ግን ባል😢በቀር አይስምም እደ አስረዱኝ 😂በአላህ ❤

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch 3 หลายเดือนก่อน +1

    መልካም ጨዋ ፈታ ያልክ ኢትዮጲያዊ አቦ ይመቺህ ነሃ አርጌሃለሁ😂😂😂

  • @BelAeshTeDese
    @BelAeshTeDese 2 หลายเดือนก่อน

    እያሳክ 😂😂😂❤❤❤የምታስተምር ምርጥ 😂❤❤👍😘

  • @አዛርያስ
    @አዛርያስ 18 วันที่ผ่านมา

    ልፅፍ ገብቸ ጠፋብኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @GgGgg-zb3li
    @GgGgg-zb3li 2 หลายเดือนก่อน +8

    ገብረ ሰዶሞቹን አለህ ከሚዲር የጥፈልን

  • @Hነኝከወደወሎ
    @Hነኝከወደወሎ 3 หลายเดือนก่อน +7

    ቀሚሷን ገልቦ ነበር በሳት መለብለብ ይች666

  • @Dufohigi
    @Dufohigi 8 วันที่ผ่านมา

    ተሙ ግን ውይ እምትላት ነገር😴😑አትጩህብን😂

  • @SesudaNuriee
    @SesudaNuriee 3 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ
    😂😂😂😂

  • @SleepyElectricCar-gs6of
    @SleepyElectricCar-gs6of 2 หลายเดือนก่อน

    አሞረዉ በሰመይ ሰይሽ ወላ😅😅😅😅😂😂 አረ ተሜ በሰቅ ገደልከኝ

  • @SeadiSawa
    @SeadiSawa 3 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትመቸኛለክ😂😂😂😂😂❤❤

  • @SamrawitAsres-tg1mf
    @SamrawitAsres-tg1mf 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙዬ የሰው ማኛ😂😂😂❤

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙዬ የሰራነው የገነባነዉ እየፈረሰ ምኑን ትመርቀናለህ😢😢😢

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተሙ ጣልያን አይኗን አጥባ መታብናለች ገና ስው እንዴት እንደሚበላ ያሳዩናል እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @SadiahHassan-h6l
    @SadiahHassan-h6l 2 หลายเดือนก่อน +1

    እነዚአሠዳቢ ዲናጅንንያሠድባሉአላህመጨረሻችንያሣምርልን

  • @حنانحبش-ع6ظ
    @حنانحبش-ع6ظ 2 หลายเดือนก่อน

    ገናሳይህገና የምስቀዉነገርስ😂😂😂😂😂😂❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 3 หลายเดือนก่อน +1

    ተሙ ምርጥ እኮ ነክ ❤❤❤❤❤

  • @HawigeremameAsfa
    @HawigeremameAsfa 3 หลายเดือนก่อน +7

    አይወክሉም ወላሒ ኢሥልምናችን ያወግዛል ኢላሒ እረወደትየሔድንነው

  • @GenetDesalegn-t5k
    @GenetDesalegn-t5k หลายเดือนก่อน

    ተሙ ❤❤❤❤❤

  • @MubarekYasin-b2i
    @MubarekYasin-b2i หลายเดือนก่อน

    ይመችህ

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 3 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek yene wendm ❤❤❤❤

  • @EdenEden-n8f
    @EdenEden-n8f 2 หลายเดือนก่อน

    የሚያደርጉትን አያቁም ይቅር በሏቸው😢

  • @Elmasrat
    @Elmasrat หลายเดือนก่อน

    ገና ሳይክ ምስቀዉ ነገረስ አረ ኡኡኡኡኡ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @KsaKsa-m3l
    @KsaKsa-m3l 2 หลายเดือนก่อน

    እረ የዛሬዉ ቀን ደሞ ምን አይነቱን ስክር ያለ ልጂ አሳየኝ መኖር ደግ ነዉ ለካ ለማንኛዉም ገና ዛሬ አየሁህ አዝናተህኛል ይመችህ

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 หลายเดือนก่อน +1

    በርታልኝ ተሙዬ የሳቄ ምንጭ 😂😂

  • @Olfa-m8t
    @Olfa-m8t 9 วันที่ผ่านมา

    ትትክል አረ ሴቶቸ ስመችነ እያጠፉን ነዉ ወገን

  • @Yemaryam21Yemaryam21
    @Yemaryam21Yemaryam21 3 หลายเดือนก่อน +3

    ተሙ የሳቅ ምንጬ ገና ሳይህ ነው እምታስቀኝ 😂😂😂😂😂😂

  • @chamchoum2224
    @chamchoum2224 3 หลายเดือนก่อน

    ተሙዬ ሠላም ነው ሠላምህ ያብዛልን ❤️❤️❤️❤️

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 3 หลายเดือนก่อน

    ገና ሳይህ ሐረካትህ ሑሉ የሚያሥቀኚ ነገርሥ 🌹🌺💐

  • @kamu-p3f
    @kamu-p3f หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንንንንንን

  • @MonalizaSherif-e7w
    @MonalizaSherif-e7w หลายเดือนก่อน

    Tikikl wollah yasazinal set Le set💔

  • @hshshshsh7509
    @hshshshsh7509 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ ልጅ ስወድህ❤❤

  • @HnanAhmd-l1m
    @HnanAhmd-l1m 2 หลายเดือนก่อน

    ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤የሳቅህ ነገር😂😂😂😂

  • @bateldamte
    @bateldamte 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ምታስቅ ምታዝናና😂😂😂

  • @AddisuAlemu-k3o
    @AddisuAlemu-k3o 3 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጠህ ስፈልግህ አገኘውህ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሳቄ ምንጭ😂😂😂❤❤❤❤

  • @SUSUbintSADIK
    @SUSUbintSADIK 3 หลายเดือนก่อน +3

    አፈር ነህ ወደ አፈር ትመለሳለህ ለምንድነው የሬሳ ሣጥን የሚያስፈልገው!!!!!!!!!!!!!!!!!😢😢😢

  • @TegestMrd
    @TegestMrd 3 หลายเดือนก่อน

    ከምር በጣም ትመቸኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 หลายเดือนก่อน +4

    ተሙ ያምርብሀል

  • @tube3326
    @tube3326 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂የት ነበርኩ እሰካሁን ሆደቆሰለ በሳቅ

  • @Metekiya16Getu
    @Metekiya16Getu หลายเดือนก่อน

    ትመቸኛለህ ጌዶኦኛ አወራልበል 😂😂🥰

  • @asdqwe9814
    @asdqwe9814 3 หลายเดือนก่อน

    ምዝልግ ሲያሳቸው ነው. ክዛ በሗላ የተፈጠረው ግን አደራክን አጣርተክ ድረስበት😂😂😂😂

  • @sarasara.3217
    @sarasara.3217 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤

  • @HaymanotRadf
    @HaymanotRadf 2 หลายเดือนก่อน

    Amen. Amen. 🙏 🙏 🙏

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 3 หลายเดือนก่อน +2

    የምወድህ ነገርስ ❤❤

  • @MomiGoshu
    @MomiGoshu 2 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በሳቅ ክክክክ ወድሜ በርታ