Min Yelalu - ከኢህአፓ ሊቀ መንበር አቶ መርሻ ዮሴፍ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ - NAHOO TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @menasieweldemariam3406
    @menasieweldemariam3406 9 หลายเดือนก่อน

    ማን ይናገር የነበረ ማን ያርዳ የቀበረ
    ጓድ መርሻ በሃገርህ ይህንን ቃለመጠይቅ በማድረግ ብዙ ነገሮችን በማጥራትህ ደስ ብሎኛል እንኳን በህይወት ቆይተህ የህዝብ ልጆችን መስዋዕትነት በማስረዳትህ እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 9 หลายเดือนก่อน

    Live bell, alive argo iyballim, antte wenjelegna fessam!

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 ปีที่แล้ว +2

    Your are laying, I been in Gonder EPRA. Ethiopian and Somali war is Good because both are dectater, I remember split into two.

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 9 หลายเดือนก่อน

    Ahun, ximihinn lachiteh ye mistih immse meslehal!

  • @beletewube
    @beletewube 9 หลายเดือนก่อน

    በእኔ እምነት ድርጅትን ወይም ግለሰብን ለመወንጀል አይደለም።ሁለቱም ታክቲካል ናቸው መስመራቸውን ለማስከበር።በመሆኑም እያንዳንዱ በየግምባሩ በመሰለው ለማትረፍ መጣጣሩ አይቀርም፣እኔ ግን የማንንም ጥግ ሳልሻ ብዙ ሳይወተወት ቀድሞ አገር ወገን ከአስከበሩት በመሆን ቅር ያለኝን ከመገሰጥ ወደ ሁዋላ አልልም።

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 9 หลายเดือนก่อน

    Sintun anja billeh fejek?

  • @WubieChanyalew
    @WubieChanyalew 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ መርሻ የድሮ ትዝታችን አስታወሰኝ ኢህአፓ አገር ወዳድ ድርጅት ነበር እውነት ነው ። መርሻ ዮሴፍ አገር ውስጥ ካለ ማግኘት እፈልግ ነበር ወልቃይት ላይ የቆሰለ ጊዜ አብሬ ስለነበር የምናከብረው መሪያችን ስለነበር ክብሬን እገልጽለት ነበር

  • @awelyasin2942
    @awelyasin2942 4 ปีที่แล้ว

    What did you want from Siad Barehh?

  • @sebhadinkedir5920
    @sebhadinkedir5920 2 ปีที่แล้ว

    Pppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppopppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppopppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 ปีที่แล้ว +2

    You and your friends you enjoyed 21 centuries life but you messed up my life and my friends you don't ashamed still you keep talking shame on you .

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 6 ปีที่แล้ว +4

    EPRP YE SOMALIN WORERA YIDEGF ENDENEBER RASSIE MISEKER NEGN

  • @davidteklehaimanot4377
    @davidteklehaimanot4377 9 หลายเดือนก่อน

    Inquanina wetaderochun guadochuhin gedllehal, asggedilihal!

  • @gutuumosissa9609
    @gutuumosissa9609 6 ปีที่แล้ว +2

    WUSHET ALWODM ENIE

  • @degefeduressaobo554
    @degefeduressaobo554 ปีที่แล้ว

    Interesting, he says eastern Ethiopia where Somalis live? ምስራቅ እትዮጵያ፤ ሱማሌዎች የሚኖሩበት ብሎ አረፈ!

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 ปีที่แล้ว

    The Somalis who are living in our eastern part of the country ato mersha what does this means isn’t it the same thing as what the emperor was about moslems ?? Moslems living in our country no wonder EPRP failed miserably

  • @trialtube6365
    @trialtube6365 4 ปีที่แล้ว +2

    አቶ መርሻ አውነት የተናገሩ አይመስለኛል፤ በአንድ ወቅት አንድ የታሪኩ የኢሀፓ አባል የተወሰኑ አባላት ሱማሌን ይደግፉ እንደነበር መስክረዋል።

    • @tewodrosabera7920
      @tewodrosabera7920 4 ปีที่แล้ว

      You know i was one of the victim of ethio somalia war and i know many ኢሀፓ but most of them were getting the suffering

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 8 หลายเดือนก่อน

    አቶ መርሻ በዚህ ዕድሜዎ ይዋሻሉ? የእርሰዎ ፓርቲ ወራሪውን ይደግፍ ነበር።

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין 2 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ስውየና ውጭ ያለው ግንጭላም ሺመግሌ የቱ ነው ኢሕአፓ?
    ለኢትዮጵያ ውድቀት አንዱና ዋናው ፓርቲ ኢሕአፓ የተባለ የብአዳን ቅጥረኛ ድርጅት ነው እኩልነት መሬት ላራሹ ሕዝባውይ መንግስት የሚለው ጩኸት ሀሉ ውሼት ነበር
    በሙሉ የተመሩ የሚመሩት በኤርትራ ነፃ እውን ድርጅቶች ሥር ብቻ ነበር ውሼታሞች

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 2 ปีที่แล้ว

    You are laying, I'm EPRP I been in Gonder

  • @enactfaa
    @enactfaa 8 หลายเดือนก่อน

    የስንት ሰው ደም የጠጣ የወያኔ እና ሻቢያ ፈረስ

  • @RafaelHailu
    @RafaelHailu 9 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ ሰዎች ለምን አይሞትም? በኛ እድሜ እየኖሩ ለምን ያስቸግሩናል? አገር ከማፍረስ ውጭ ምንም ያድርግልን ነገር የለም።

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 ปีที่แล้ว

    This guy is a liar.

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 8 หลายเดือนก่อน

    ሰዉየዉ የሚያወራዉእኮ ለዉጥ የለዉም ደርግም ሱማሌዎቹም አምባገነን ናቸዉ ለህዝቡ ደርግም ቢያሸንፍ ለዉጥ የለዉም ማለትና በዛ ግዜ አገራችን በተወረረች ግዜ ሱማሌ ዉስጥ መገኘት የኢትዮጲያ ህዝብን ማስወጋት ነዉ ከነሱ ጎን ቆማችሁ ነበር አታወናብድ

  • @geziwi3853
    @geziwi3853 3 ปีที่แล้ว

    በጣም poor ጋዜጠኛ ነው። የታለ መመጎት። ኢህአፓን ህዝባዊ ለማድረግ የተወጠነ ይመስላል

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 10 หลายเดือนก่อน

    Liar, the ethiopia defence firce captured the EPRP terrorists as POW

  • @Lucy70968
    @Lucy70968 10 หลายเดือนก่อน

    Meresha Yosef is anti amhara