Yechewata Engida - በኃይሉ ገብረመድህን “የጉምጉማ ትዝታ” Behailu Gebremedhin Interview With Meaza Week 1Part 3

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024
  • #Sheger_FM_Yechewata_Engida #Behailu_Gebremedhin_Interview #Meazabirru_With_Behailu_Gebremedhin #በኃይሉ_ገብረመድህን #የጨዋታ_እንግዳ #20Years_Chewata
    Sheger FM Yechewata Engida - Behailu Gebremedhin Interview With Meaza Birru Week 1Part 3
    የጨዋታ እንግዳ - በኃይሉ ገብረመድህን /የጉምጉማ ትዝታ፣ የበኃይሉ ገብረመድህን አስቂኝ ጨዋታዎች - ነሐሴ16፣2012
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    youtube channel:bit.ly/2ychCUy
    Website:www.shegerfm.com/
    Facebook: / sheger102.1
    Telegram:t.me/Ethiosheg...
    Twitter: sh...
    Mobile Application ከApple Store እና play store ያውርዱ play.google.co...
    apps.apple.com...

ความคิดเห็น • 18

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት ታድለሃል ያሰለፍከውን ሁሉ ስትጫወት እኛ በልጅነት ያሳለፍነውን ታሪክ አስታወሰኝ ብዙውን የድሮ ታሪክ ይመሳሰላል የገረመኝ አሩሲ ነጌሌ አርብገበያ ሰው ሲሰቀል ያየሁትን አስተያየት እሱም ያየበትን ሃገር ሲገልፀው ለመምህራን ሲወልዱ ቤታቸው ተስብስበን የምናረገውን ሁሉ እስታወሰኝ ጨዋታ አዋቂ ነህ የኛንምታሪክ አወጋህልን ረጅም እድሜ ይስጥልን መአዛን ም አመስግናለሁ

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይ ማስታወስ ልክ እንደትላንት ወይ መታደል

  • @tigistdilnesaw1829
    @tigistdilnesaw1829 3 ปีที่แล้ว +2

    ለዛ ያለው ሰው አስር ገዜ ቢያዳምጡት የማይሰለች ነው።

  • @genetgenetgenet8284
    @genetgenetgenet8284 4 ปีที่แล้ว +4

    ሸገር የሁል ጊዜ ምርጫዬ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 ปีที่แล้ว +1

    Maza lmhonu Abatsh tinbit tnagare nbru
    Maza blw ywtulsh
    Ngrochen aynena afench sertshlachw t ,,,,,,,,

  • @yibeltalgetinet3122
    @yibeltalgetinet3122 3 หลายเดือนก่อน

    ህዳር 10 1962ዓ.ም

  • @abinetmulugeta9438
    @abinetmulugeta9438 4 ปีที่แล้ว +3

    የመጨረሻ ወሬኛ ነህ ስትችልበት

    • @almaznegash1889
      @almaznegash1889 2 ปีที่แล้ว +1

      Ayebalem.

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 2 ปีที่แล้ว

      @@almaznegash1889 ማለት ወሬው የሚጣፍጥ ለማለት ነው አረ ሁሉንም በፓዘቲቨ እንየው እህት

    • @kassudejene9314
      @kassudejene9314 2 ปีที่แล้ว

      @@abinetmulugeta9438 ወሬኛ መሆን ፖዘቲቭ ሆኖ አያውቅም ፣ እንዳውም ስድብ ነው ፤ እየመረጥን እንጻፍ ።

    • @abinetmulugeta9438
      @abinetmulugeta9438 2 ปีที่แล้ว

      @@kassudejene9314 አማርኛ ስትሰነጠቁ ዋሉ ሌላ ስራ የላችሁም ለዚህም አማርኛ የጎዳና ነውጥ አስነሱ በሀይሉ እንደሆነ ወሬ የሚጣፍጥለት 1ኛ ነው

  • @sinafikishteka5658
    @sinafikishteka5658 2 ปีที่แล้ว

    Please give me give me please give me what!
    In our country into the forest!

  • @musafukiisea7118
    @musafukiisea7118 4 ปีที่แล้ว

    Yue. Are. Best. Of. The Be. Ethiop. Nubere .ONE. Tanks. Bro

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹👍🏼

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abse4305
    @abse4305 4 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @rahilehailu8309
    @rahilehailu8309 4 ปีที่แล้ว

    Wow