"ኧረ ተው .... እኔ የት ልሂድ" አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ | Haile G/Selassie | Seifu on EBS | Seifu Fantahun | Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @aynalemderbe3256
    @aynalemderbe3256 4 ปีที่แล้ว +99

    ሃይሌ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ጀግናችን ነህ

  • @Beba873
    @Beba873 4 ปีที่แล้ว +167

    የኢትዮጵያችን ጀግና ሀይሌ እንወድሀለን ረዠም እድሜ ኑርልን

    • @abarsheabarshe6538
      @abarsheabarshe6538 4 ปีที่แล้ว

      እዉትነዉ

    • @hermitube9129
      @hermitube9129 4 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/ozJAS-Wlq0k/w-d-xo.html እንዴት ነው 1200 ዶላሩን በአሜሪካ የምናገኘው መረጃዉን ይመልከቱ

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 4 ปีที่แล้ว +111

    ሺ አለቃ ሀይሌ ገብረስላሴን የማያከብር ኢትዮጰያዊ ካለ ያሰው ኢትዮጰያዊ አይደለም የምንግዜም ጀግና ነህ ሀይሌያችን እኛ እንወድሀለን እናከብርሀለን አንተን የሚንቁህ መሀይሞችና ከሀዲያኖች ናቸው የታሪክ አተላዎች ማንነት የሌላቸው ባንዳዎች ናቸው እኛ ኢትዮጰያውያን ሁሌም እንወድሀለን ያባቶቻችን ልጅ ነህ ሺ አመት ኑርልን

    • @sara-sq4fe
      @sara-sq4fe 4 ปีที่แล้ว

      እውነት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 4 ปีที่แล้ว +68

    እውነትህን ነው ኃይሌ በጣም አሳፈሪ ነው አገራችን ወርቅ ነች የስው ጌጤ አያደምቅ ነው የራስ አገር የራስ ነው።

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 ปีที่แล้ว +51

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe1401 4 ปีที่แล้ว +3

    በዘመኔ በአይኔ በብረቱ ካየኋቸው እጅግም በጣም ከምወዳቸው በጣም ጎበዝ ፥ብርቱ እና አኩሪ ኢትዮጵያዊ ሠው ለእኔ ሀይሌ ሀይሌ ነው።የምር ኢትዮጵያዬ በአንተ ለዘላለም ትኮራብሀለች!አንተም ከልብ አኩርተኃታል'ና፤አኩርተኽናልም!.....ሀይሌ አዲስ አበባ ላይ ሀውልት በኩራት ቢቆምለት ምኞቴ ነው!ሰው መወደስ መከበር መበራታት ያለበት በቁሙ ነው ብዬ ስለማምን!
    በተረፈ ለሺ አለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን!
    ማሪያምን እወድሀለሁ!

  • @hayutitube
    @hayutitube 4 ปีที่แล้ว +119

    ሰይፊሻ ፣ሀይሌ ሰላማቹሁ ይብዛ 🌷🌷
    ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ይብዛ ውጭም ሀገርም ያላቹሁ🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🌷👍👍👈

    • @arsemadeneke8355
      @arsemadeneke8355 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም አወድሻለው♥♥ግን ፌክ አይደለም አንቺ ነሽ

    • @johnny-vb2hd
      @johnny-vb2hd 4 ปีที่แล้ว +1

      @Adess Alem ያንቺም ሰላም ይብዛ አዲስዬ

    • @جمالجميل-ه7و
      @جمالجميل-ه7و 4 ปีที่แล้ว

      ሻለቃሀይሌ ምርጥአራእያሰውነህ

    • @selamkune7178
      @selamkune7178 4 ปีที่แล้ว

      Amen (3)👏👏👏❤❤❤

  • @rechrech9057
    @rechrech9057 4 ปีที่แล้ว +63

    ሃይሌ የኢትዮጵያ ጀግናችን እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ

    • @argwaabi6189
      @argwaabi6189 4 ปีที่แล้ว

      ዬኔጌትሀይሌሁናቱናዉሳዪካፋኚቃሪቶናው😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 ปีที่แล้ว

      አገር ፍቅር በምንም። አይቀየርም ሀይልየ ትክክል ነህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ከክፉ ነገር በሙሉ

  • @abelsoli4552
    @abelsoli4552 4 ปีที่แล้ว +47

    ሀይልዬ ተባረክ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @fisho214
    @fisho214 4 ปีที่แล้ว +7

    #ጀግናው_አትሌት_ሐይሌ_ገ/ስላሴ_እግዚሐብሄር በነገር ሁሉ ይርዳክ ከልጅነት እስከ እርጅና #ለሐገራችን በርከት ነህ😍💪💪💪

  • @seadatube1805
    @seadatube1805 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ አንተ በጣም ደረጃህ በሁሉም አንደኛ ነህ በፀባይህ ለሁሉም ምቹ የሆንክ ነክ እንደ ዘመኑ ሀብታም እና ተዋቂ ሰዉ እንኳን ተንጠባረክ አታዉቅም ያሁሉ ንብረት ሲወድምብክ ዉስጥህ ቢያዝንም ፊትህግን ደስተኛ መስለህ መተያትህ ጥንካሬህን ነዉ የሚያሳየዉ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ አንተኮ የሀገር ባለውለታ ነህ አሁን ደግሞ ለዘላለም የማይረሳ ባለውለታ ነህ እድሜህን ያርዝመው

  • @ወይንሸት-ከ5ጸ
    @ወይንሸት-ከ5ጸ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይልዬ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቺሁን በሞገስ ያሳድግልህ ወድማችን !!

  • @fitsummollla8076
    @fitsummollla8076 4 ปีที่แล้ว +32

    በላቡ ያገኘውን ለሀገር ልማት ያዋለ ምርጥ ጀግና!!!!💚💛❤️

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 4 ปีที่แล้ว +113

    This guy is so genius! Yes, you can observe this from his characters. Genius people are positive thinkers, joyful, humerus; they are always busy on changing themselves and people around them, they’re always trying to be part of solution rather than creating problems; you can’t find them complaining on past mistakes; they’re seeing the past as lesson, they are optimistic; whatsoever stand on their way, they can’t stop marching to their success. Problems are their springboard for their achievements. These all behaviors are fully found in Haile’s life.
    ______________
    ይህን ሰው አለማድነቅ እንዴት ይቻላል!?.... በእውነት በዚህ ሰው የህይወት እርምጃዎች ውስጥ የምናየው ምን ያህል የአእምሮና አስተሳሰብ ልቀት እንዳለው ነው:: በአስተሳሰብህ ስትልቅ ከፍ ስትል የሚታይን ባህርይ ይህ ሰው ያንፀባርቃል:: ስራው ሰውን ማእከል ያደርጋል : ሲሰራ ነገን የተሻለ ለማድረግ ሲጥር ታየዋለህ :: ተጫዋች ነው :: ደስተኛ ነው :: ነገን በምሉእ ተስፋ በትጋትና ስራ ይጠባበቃል:: እንቅፋት መስፈንጠሪያው እንጅ መውደቂያው ኣይዶለም :: ምን አለፋህ ብቻ ይህ ሰው ጂኒየስ እንደሆነ የስኬት የብቃትና ወጥ የሆነው እድገቱ ይመሰክራል ::

    • @kirachotube1930
      @kirachotube1930 4 ปีที่แล้ว +2

      He is for sure who we should look upon to..Great character with steel mentality is his slogan.

    • @mtube7888
      @mtube7888 4 ปีที่แล้ว +5

      I like your review; it's wondeful

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 4 ปีที่แล้ว +2

      Other athlets tirunesh kenenisa should learn from him on business side

    • @selamawitmakonnen9512
      @selamawitmakonnen9512 4 ปีที่แล้ว +1

      Wow wow exactly
      Amazing message
      Thank you very much
      Tekekelegna agelalese

    • @seyfuayub1863
      @seyfuayub1863 4 ปีที่แล้ว

      He just need to leave oromia and go back to his village we don’t need his in oromia or we will take care of him we will make sure he suffers he doesn’t like Oromo people and we don’t like him he can go back to his small village and invest

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሐይሌ ገ/ ስላሴ የኢትዮጵያ ኩራት ።

  • @addistsegaye7712
    @addistsegaye7712 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌ የሀገር ኩራት!!! እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ከጤና ጋር! ሰይፍ እናመሰግናለን ሃይሌን ስላቀረብክልን፣

  • @tigistkasaye5642
    @tigistkasaye5642 4 ปีที่แล้ว +1

    እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ ሀይሌ ገብረስላሴ እንወድሀለን የእኛ ጀግና ኢትዮጵያዬ ገና ታብባለች ውዲቷ ሀገሬ

  • @turmitube4275
    @turmitube4275 4 ปีที่แล้ว +21

    ሀይሌ የምንጊዜም ሀገር ወዳድ ጀግናችን ነህ እንወድህአለን

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይሌን መንካት እውነትም ኢትዮጵያን መንካት ነው በመሆኑም እኒህ አጢፊ ሰዎች በፍፁም ፣በፍፁም በህዝቦቾም በእግዚአብሔር ዘንድም ምህረት አይኖራቸውም !!

  • @zenialy2734
    @zenialy2734 4 ปีที่แล้ว

    ኃይሌ አንተ ኃይላችን ኩራታችን ባለውለታችን ነህ እግዚኣብሔር ውለታህን ይክፈልልን እድሜ ይስጥህ

  • @ferhiwotjcbm5902
    @ferhiwotjcbm5902 4 ปีที่แล้ว +23

    ሀይልዬ ስወድህ ጌታ ይባርክህ ብሩህ አእምሮ ነው ያለህ

  • @ምስክርተሾም
    @ምስክርተሾም 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ትልቅ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @sifaniabebe2610
    @sifaniabebe2610 4 ปีที่แล้ว

    ሃይሌ ስወድህ ልባም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ ቤተሰብህ ይባርክልህ. ሰይፍሽ አንተም ትልቅ ሰው ነህ ይባርካችሁ

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 2 ปีที่แล้ว

    There is no question that all Ethiopians love
    and respect Haile G/Selassie the most precious
    Son of Ethiopia.
    We all love you Haile and everything you say is
    right.
    God bless you with your family.

  • @Saron202
    @Saron202 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ አይዞህ ጌታ ብዙ በሮች አሉት አንዱ ቢዘጋ ሌላው ይከፈታል ከነበረህ በላይ ይጨምርልህ

  • @mattewe492
    @mattewe492 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ከክፉ አይን አምለክ ይጠብቅህ። የኢትዮጵያን ስም የሚጠራ ጠላቱ ብዙ ሆኗልና እግዜር ይጠብቅህ።

  • @helenbb2077
    @helenbb2077 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ጀግናችን በርታ ቀንተው ነው ያቃጠሉብህ እጅ እንዳትሰጥ ሰርተህ ድጋሚ አሳርራቸው የኢትዮጵያ ጠላቶችን

    • @rediettadesse2828
      @rediettadesse2828 4 ปีที่แล้ว

      Ekaka chewata meselesh ende lol 400 million eko new mikatelbet

  • @ለሰውሞትአነሰው-ጸ7ቐ
    @ለሰውሞትአነሰው-ጸ7ቐ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጀግና ነክ የእዉነት ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ስደት በቃብሎን በሃገራችን እምንኖርበት ቀን ያቅርብልን

  • @bonitagebs7935
    @bonitagebs7935 4 ปีที่แล้ว

    ሐይሌ የኛ ጀግና እግዚአብሔር የምቀኞቹን አይን ይያዝልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @frehiwotshiferaw3703
    @frehiwotshiferaw3703 4 ปีที่แล้ว +1

    ሃይልዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስወድህ ተባረክ:: ከክፉ ይሰውርህ::

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 ปีที่แล้ว +10

    ወንድማችን ሀይሌ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ በነገሮችህ ሁሉ አብሮህ ይሁን የኛ ደግ አሳቢ እድሜና ጤናን ከመላው ቤተሰብህ ጋር ያብዛልህ በፍቅር ያብዛችሁ 💞💝💜💙 💚💛❤ 💚💛❤

  • @frehiwotshiferaw3703
    @frehiwotshiferaw3703 4 ปีที่แล้ว +3

    ናዝሬት እንኩአን አይቃጠልም አታስብ ተወላጁ ስላማዊ ነው:: መቼም በማንም የማይተካ ምርጥ ሕዝብ አላት :: ኃይልሻ እነሱ ዳውን ዳውን ሲሉ አንተ ከፍ ከፍ ትላለህ:: አንተ ጠንካራ ጥሩ ምሳሌ ነህ:: ዘመንህ ይለምልም::

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናችን ሀይሌ ገብረ ስላሴ የኢትዮጵያ ልጂ እንወድሀለን አናከብርሀለን ።ይቻላል የማይቻል ነገር የለም በአትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ አእምሮ ሁሌም ይቻላል ።

  • @misrikiru5321
    @misrikiru5321 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልሽ አሁንም ባለህ ላይ አብዝቶ ይጨምርልህ እግዚአብሔር አንተንም ቤተሰብህንም ከክፉ ይጠብቃችሁ ሺ ዓመት ኑርል

  • @የእመቤቴማርያምልጅነኝ
    @የእመቤቴማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀገር በማንም አይተካም እውነት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @messya7125
    @messya7125 4 ปีที่แล้ว

    ኃይሌ ጀግና ሰዉ ነህ ኢትዮጵያን በዓለም ዙሪያ ስሟን ከፍ አርገህ ያስጠራሕ ክብር የሚገባህ ታላቅ ሰዉ እናመሰግናለን በርታ ምቀኛህን ይጥረግልህ የሰዉ ልጅ እራሱን አሻሽሎ አገሩን ደግሞ ለማበልጰግ ሲጥር ደስ ይላል ፡ ወኔህ ደስ ይላል ፡ ደስ የሚለዉ ልጆቹህም በትምህርት የተገነቡ መሆናቸዉ ያስደስታል ፡አንተ የፈለክበት አገር ፡ዓለም እጁን ዘርግቶ ይቀበልሀል ፡ሸክም ስላልሆንክ ፡በራስህ መኖር የምትችል ሰዉ ነህ የኢትዮጵያ ክብር ነህ።

  • @selama936
    @selama936 4 ปีที่แล้ว +6

    He is an amazing guy who loves his country dearly. We love you Haile you are a treasure for Ethiopia and Ethiopians

  • @rosiemitu4543
    @rosiemitu4543 4 ปีที่แล้ว +1

    አለኝታችን እኮ ነው ኀይልሻ በፍቅር ነው ምወደው!! ረጅም እድሜ ይስጥክ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @mesiemesie9311
    @mesiemesie9311 4 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥክ
    የአገራችን። ብርቅዬ ሰው ሀይልሻ ♥♥♥

  • @mekdigtg1273
    @mekdigtg1273 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ገ/ስላሴ የኢትዮጵያ ጀግና ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥክ!!

  • @kidistamalaje7805
    @kidistamalaje7805 4 ปีที่แล้ว

    ሃይሌ ምርጥ ያገራችን ፈርጥ ኑርልን ይኛ አስተዋይ እግዜይብሄር እድሜና ቴና ይስጥህ ኑርልን

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሪፍ ነው እግዚአብሔር በሽታውን ያጥፋልን ዘረኝነትንም ያጥፋልን ኢትዮጵያን ተብልፅጋለች ሐይሌ አድናቂህ ነኘ

  • @Ka0358
    @Ka0358 4 ปีที่แล้ว +34

    Who is disliking haile ? he is the best person in the world ! I am always proud of you ! Keep it up !

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 2 ปีที่แล้ว

    አስተዋይ ጅግና እድሜ ይስጥህ ሀይሌ የወነት ጀግና ነህ

  • @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ
    @የኩሪሳኪዳነምህረትልጅ 4 ปีที่แล้ว +20

    እውነት ሀይሌ ገንዘብ ብቻ ሣይሆን አይምሮም ጭምር ያለው የኢትዮጵያ ጀግና ነው

  • @MonaLisa-el2fj
    @MonaLisa-el2fj 4 ปีที่แล้ว

    Haile edme yesteh yene geta. Ye Ethiopia enku jegna neh. Teru sew. Egziabher yetebekeh yegna anbesa💚💛❤️

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
    @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 ปีที่แล้ว +17

    ራሡን የቻለ የኢትዮጵያ ምልክት ነው ሃይሌ !
    ሁሌም እንዳኮራን ነው 😘🙏

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 ปีที่แล้ว +42

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SaraSara-ng8ij
    @SaraSara-ng8ij 4 ปีที่แล้ว

    ሺ አለቃ ሀይሌ እዳንተ ቆራጥ ጀግና እዳንተ አይነት ያብዛልን አራኢያችን ነህ በርታልን እዳተ ጠክረን ብንሰራ የት በደረስን

  • @ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ
    @ሰላማዊትካሳሁን-ሸ3ኈ 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ አንበሳው የኢትዮጵያ ጀግና ሽ አመት ኑርልኝ!!

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ
    @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ 4 ปีที่แล้ว +31

    ♦️ሀይለኛው አላህይጠብቅህ እረጂም እድሜ ይወፍቅህ👍🌺እረ ወሎ ደሴ ላይም አንድ የሆነነገር ክፈት ደሴኮ አለ የሚባል እሪዞርት የለም???።

    • @wollorayatube-2120
      @wollorayatube-2120 4 ปีที่แล้ว

      እንዴት በአጭር ግዜ ዉስጥ ከ 1000 በላይ ሰብስክራይበር ማገኘት እንችላለን
      th-cam.com/video/OU2geZ9T-00/w-d-xo.html

    • @birhandessie3129
      @birhandessie3129 4 ปีที่แล้ว

      እውነትሽን ነው ማር

  • @najathasan5921
    @najathasan5921 4 ปีที่แล้ว +32

    ሻለቃ፡ሀይሌ፡የምንጊዜም፡ጀግናችን፡ነህ፡እንወድሀለን፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 4 ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሃይሌ እረጂም እዲሜ ከጤና ጋር አንተ ነብስ ያለህ ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ ከልብ ተቆርቋሪ ነህ ኑርልን

  • @johnny-vb2hd
    @johnny-vb2hd 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ የሀገር ሀብት እንወድሃለን። በርታልን። አይዞህ! እንዳልከው በኢትዮጵያችን ተስፋ እንቆርጥም። እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። ሰይፉም ጥሩ ጥሩ ነገር እያቀረብክልን ነው።ተባረክ እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @meseretbelayneh6135
    @meseretbelayneh6135 4 ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሃይሌ ገ/ ሥላሴ በጣም የምንውድህ የኢትዮጵያ ዕንቁ በደረሰብህ የንብረት መውደም እጅግ በጣም አዝኛለሁ ላንተ ይሄ አይገባህም በእውነት የኢትዮጵያውያን ባንዲራ በአለም እንዲውለበለብ ያደረግህ ትውልድ የማይረሳህ ጀግናችን ነህ ባንተ ላይ ይህንን ነውር ተግባር ያደረጉ አእምሮ የጎደላቸው ሰዎች ከነቤተሰቦቻቸው አንተን ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል (you are our hero and our icon you are not deserve this bad situation I'm really sorry we love you & respect you !!!!!!

  • @folefollow9751
    @folefollow9751 4 ปีที่แล้ว

    ሐይሌዬ ታሪክ መቼም አይረሳህም ሁሌም ጀግና ነህ!

  • @marytison1234
    @marytison1234 4 ปีที่แล้ว

    ወይ ሀይልን እኮ ስወደው ከአገሬ እኩል ነው እማየው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥህ እራስክን አክብረህ አገራችንን በአለም አስጠራሀት ለአንተ ይህ አይገባም ነበር ጠላቶችህን አምላክ ያጥፋልህ ።

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና ፈጣሪ ጤና ይስጥህ እንጅ ተሰርቶ ይተካል ፈጣሪ ይጠብቅ ስወደው በጌታ

  • @AddisReview
    @AddisReview 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ እረጅም እድሜ ይስጥህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ከሁሉም የምርጥ አስተሳሰብህ አድናቂ ነኝ ጀግና ነህ

  • @abaypost
    @abaypost 4 ปีที่แล้ว +8

    ሀይላችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ፣ ከሀገር ዋልታዎች መካከል አንዱ፣ ዋናው አንተ ደህና ንብረት ቢቃጠልም አምላክ ሲል ይተካል፣ የምትወዳት ሀገራችን ሰላም ትሁንልን

  • @tazabizemeta3460
    @tazabizemeta3460 4 ปีที่แล้ว +14

    Hile you are very very impressing man!! All Ethiopia should proud of you!!!!

  • @altudz4055
    @altudz4055 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ወደድንክ 🥰 ታድለክ ማትቆጭበትን ሰርተሀል ከ ትምህርት ቤት እስከ ካምፓኒ እግዚአብሔር ይጨምርልክ 🤲የልጅ ልጅ ይጡርክ

  • @ብሌን-ደ8ከ
    @ብሌን-ደ8ከ 4 ปีที่แล้ว

    ሃይሌ ገብረ ስላሴ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው

  • @rewinateklay4730
    @rewinateklay4730 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ ስወድህ ዘመንህ ይባረክ ሀገር ወዳድ ጀግና ነህ ተበረክ

  • @beletshachewtadesse336
    @beletshachewtadesse336 4 ปีที่แล้ว +1

    Haileyie, thank you for loving Emama Ethiopia. A man with huge heart, mutiple skills and charm! How lucky to have you as a model citizen. Tadilen!! Respect Haileyie!!!

  • @zuzuyabatelij5592
    @zuzuyabatelij5592 4 ปีที่แล้ว +11

    ሀይሌ ጀግናችን አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @pupemichael8732
    @pupemichael8732 4 ปีที่แล้ว

    ሀይልዬ በጣም ታኮራናለህ እውነት አንተ ሀገርህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።በርታለን እናመሰግንሀለን ።

  • @denberemengistu816
    @denberemengistu816 4 ปีที่แล้ว +10

    I wish we all Ethiopian work hard and love our country like you!

  • @adamia3883
    @adamia3883 4 ปีที่แล้ว +2

    Proud of u our Hero 🐅 H.G stay healthy 🙏❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muridamuri689
    @muridamuri689 4 ปีที่แล้ว

    ሻለቃ ሀይሌ ገብረ ስላሴ የሀገር ባለውለታችን ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እስከነመላው ቤተሰብህ ይስጥልን💚💛❤

  • @lillyl4262
    @lillyl4262 4 ปีที่แล้ว +4

    Haile God bless you and your family...... you’re such a big man. Always a million step ahead 👍👍👍

  • @bl8869
    @bl8869 4 ปีที่แล้ว

    Berta Haile . Thanks God for Dr. Abiy

  • @fasikaroane7284
    @fasikaroane7284 4 ปีที่แล้ว +1

    Not all oromo has hate for Ethiopia, because of few bad seeds let's stop generalizing. Ur hero and I've big respect for you haile gebrselassie 🇪🇹💚💛❤️

    • @fantastic1231
      @fantastic1231 4 ปีที่แล้ว +1

      You are absolutely right sister!!! I'm an amhara and love all Ethiopians regardless of ethnicity!!! It's true that we shouldn't generalize and blame the whole group of people because of some bad apples!!!! United and ancient proud Godly Ethiopia forever!!!!

    • @fasikaroane7284
      @fasikaroane7284 4 ปีที่แล้ว

      @@fantastic1231 exactly bro, my parents come from tigrea and amhara, because of tplf so many plp think I'm tplf supporters when i absolutely hate tplf. I born and raised in addis...i raised by community very diverse, i don't generalize anyone let's put Ethiopia first before anything. 🇪🇹💚💛❤️

  • @iqretax6106
    @iqretax6106 4 ปีที่แล้ว

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጀ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይሰጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galleriela5059
    @galleriela5059 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ጀግናችን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በእውነት ትልቅ ሠው ነህ💪

  • @dawitdesdes5963
    @dawitdesdes5963 4 ปีที่แล้ว +1

    The one man I always have respect Sir hailegeber selase.

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ
    @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ 4 ปีที่แล้ว

    ሃይሌ የኢትዮጲያ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @geniaimiro1414
    @geniaimiro1414 4 ปีที่แล้ว +9

    ሌላኛው የሀገሬ ስም ሀይሌ ገብረስላሴ ኩራታችን ነፍ አመት ኑርልን

    • @mesiemesie9311
      @mesiemesie9311 4 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንን ይኑርልንን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ ጨዋታው ኮሜዲ ማለት ነው ሀይልሻ ኑርልን የኢትዮጵያ ክብር ነክ 💚💛❤️

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሌ የኛ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ እድሜን ከጤና ጋር አብስቶ ይስጥልህ❤🙏👑😘😘😘😘

  • @HSolomon8
    @HSolomon8 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you Haile Truly Blessed! You are positive and Proud Ethiopian Hero! You never forget Mama Ethiopia. True, we can only have one Mother & Country no matter what! May God Gives us many of you. For evey problem there is a solution! LOVE & PEAC❤🇪🇹🇪🇹❤

  • @helanqatar2652
    @helanqatar2652 4 ปีที่แล้ว +3

    ኃይሌ በጣም ጀግና ነህ በጣም ነው የማደንቅህ

  • @ቲጂየአባቷልጅ
    @ቲጂየአባቷልጅ 4 ปีที่แล้ว

    ጀግናችን ነህ ሃይሌ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤💚💛❤ ኑርልን

  • @Mina-wn5ip
    @Mina-wn5ip 4 ปีที่แล้ว +8

    The iron man, you are an example of hard working and patriotic citizen.

  • @showtime5686
    @showtime5686 4 ปีที่แล้ว +68

    እንግሊዞች ከኢትዩጺያ ነው የመጣሁት ስትላቸው ገብረስላሴ ነው ሚሉት። በጣም ነው ሚከብሩት።የኢትዪጺያን ስም አለም ላይ ከፍ ያረገ ሰው ነው

  • @obiwankenobi9891
    @obiwankenobi9891 4 ปีที่แล้ว

    We ethiopian proud of you in south africa when we tell them we from ethiopia they said ow gebresilase God bless you and proud of you and be strong God give you long life

  • @meron418
    @meron418 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ጀግና የኢትዬጵያ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ሀይሌ

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤ሀይልዬ የሀገራችንን ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ ያአንተ አይነት ሺ ጀግና ያብዛልል።

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 ปีที่แล้ว +7

    I am not a fun of Seifu show but this is Amazing. I would love Haile Gebreselasse for what you’ve done for Ethiopia. You are the only one who has change our name for the better in the entire world. You single handedly change the image of Ethiopia for good. If we have another of you, just imagine where our image could be. Thank you Haile.

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀይለ የኛ ጀግና ሁለም ጀግና ነህ

  • @tihtinamuluken5451
    @tihtinamuluken5451 4 ปีที่แล้ว

    ሸአለቃ ኃይሌ ጀግና ኢትዮጵያ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @tamaa4107
    @tamaa4107 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊዉ ሀይሌ እግዚአብሔር ይስጥህ ጉልበትህን ይባርከው

  • @berhanyoutube3491
    @berhanyoutube3491 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ የኢትዮጵያ ጀግና እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +3

    በሂደት ሀገራችን ላይ ሀብታም ሆነን የችን መኪና ለማሽከርከር ያብቃን
    እንደስምህ ሀይሌ ነህ በርታ ጀግናችን

  • @ethio5253
    @ethio5253 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ ጀግናችን አላህ እድሜህን ያርዝምህ

  • @mehiretfekadu7444
    @mehiretfekadu7444 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ የሀገር የወገን ኩራትና መለዮ ነው በሩጫ ብቻ ሳይሆን የስራም ተምሳሌት ነው ኑርልን!!!

  • @fikerdmas9008
    @fikerdmas9008 4 ปีที่แล้ว

    ሀይሌ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @rahelatube3781
    @rahelatube3781 4 ปีที่แล้ว +1

    HAILEY GEBERSELASE you always the best God keep blessing you from all 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💙💙💙so much love & respect 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
    @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 ปีที่แล้ว +4

    እንቁው ኢትዮጵያዊ ሀይሌ ገብረ ስላሴ
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    ኑርልን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ
    💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ድምቅ በይልን