በእግር ኳስ ታሪክ ያልታየ የሌቨርኩዝን ጉዞ እና የጋስፔሪኒ ቡድን ትንግርት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ค. 2024
  • #footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

ความคิดเห็น • 46

  • @eyob2000
    @eyob2000 หลายเดือนก่อน +31

    እረጅም ዓመት እግርኳስን ተከታትያየለው 1986 ዓለም ዋንጫ ጀምሮ በአገሬ እንደዚህ ገራሚ እግርኳስ ተንታኝ ገጥሞኝ አያውቅም ። በውጭ አገር ብኖርም አልፌ አልፌ የተወሰኑ የአገር ቤት ተንታኛችን እሰማለው መንሱር እና ሁሴን ብሎም ስፖርት 360 ። ይህ ልጅ ግን ይለያል

  • @amanualtamrat9301
    @amanualtamrat9301 หลายเดือนก่อน +25

    በካርድ መደመጥ ያለበት የሃገራችን የስፖርት ዜና ተንታኝ ጋዜጠኛ

  • @wegenehaile3750
    @wegenehaile3750 หลายเดือนก่อน +18

    አይምሮህ የሆነ የግዙፍ ድርጅት መጋዘን ነው ሚመስለኝ ማይዘው ነገር የለም። ይመችህ ሁሉም ያለው አላዛር ጋር ነው 👑👑👑

  • @sisco19
    @sisco19 หลายเดือนก่อน +8

    በፊት በጣም የምደመመው በፍሰሃ ተገኝ ነበር አላዛር ደግሞ ይለያል👌👌👌

  • @tubegoodnewstube9421
    @tubegoodnewstube9421 หลายเดือนก่อน +13

    ምርጥ የስፖርት ጋዜጠኛ 😍

  • @girmazewedu3478
    @girmazewedu3478 หลายเดือนก่อน +7

    እውነትም አላዛር ዋው ትንታኔ😍

  • @wosenmandefro582
    @wosenmandefro582 หลายเดือนก่อน +12

    በየእለቱ የማይዋዥቀው የአሊዝ አስደማሚ ብቃት ከባየርሊቨርኩሰን የማይታመን አስደናቂ ብቃት ጋር የሚመሳሰሉት ነገርስ?...
    በነገራችን ላይ "መንገዳችን ሁሉ እኝደባየር ሊቨርኩሰን ቀና ያድርገው - ሁሌ የማንሸነፍበት ቀጥ ያለ መንገድ ይሁን!!" እየተባለ ነው አሉ። አሜን ብለናል።

  • @tesfayelaba4981
    @tesfayelaba4981 หลายเดือนก่อน +6

    አድናቆትም ያጥራል አንዳንዴ ተራ ይመስላል ግን ወደ ኋላ ሄደህ ወደ ፊት ለክተህ ለምታቀርበው ጣዕም ላለው ትንታኔህ ምን ማለት እንደሚቻል ቃል ያንሳል እና ያው ማመስገን ነው እናመሰግናለን 👌❤🙏

  • @adisnazim
    @adisnazim หลายเดือนก่อน +7

    Alazar woow mirx zegebaa new yaqerbkilin

  • @prokal9470
    @prokal9470 หลายเดือนก่อน +2

    If Leverkuson wins a treble without any loss, it will be a new record for European football.
    There should be a special award and recognition for bayer(04) Leverkuson .

  • @Story-_Blocks
    @Story-_Blocks หลายเดือนก่อน +5

    ታዉቃለህ ብዙ የስፖርት ቻናል ለብዙ አመታት ሳዳምጥ ቆይቻለሁ መንሱርን ሁሌ እሰማዋለሁ አንተ ግን ቁጥር ስታት ስሞችን እንዴት በጥልቀት እንደምትተነትን ስሰማ ተደነኩ እኔ በቀላሉ ሰዉ አላደንቅም ግን ትችላለህ👌

  • @prokal9470
    @prokal9470 หลายเดือนก่อน +1

    I can't wait to watch Atalanta vs. Leverkuson ! It will go down to one of the most beautiful and competitive games ever played.

  • @goitomweldegebriel-cc6mk
    @goitomweldegebriel-cc6mk หลายเดือนก่อน +4

    አሌሌሌሌሌ 🙏🙏🙏

  • @Tsegayhafte
    @Tsegayhafte หลายเดือนก่อน +4

    Leverkusen ኣሁን ከኣለማችን ካሉ ምርጥ ክለቦች ኣንዱ ነው

  • @Abduy194
    @Abduy194 หลายเดือนก่อน +2

    Alez ለኛ ለማድረስ ስትዳጠፍ ተሳሳትክ
    ቢሆንም አንተን ማድመጥ እድለኝነት ነው 🔥

  • @SelehadinMifta-us7ep
    @SelehadinMifta-us7ep หลายเดือนก่อน

    Your analysis makes me love the game even more. You're awesome! Thanks 🙏

  • @user-up6lg6tn4c
    @user-up6lg6tn4c หลายเดือนก่อน +1

    Aliz tez yilegnal 6 kifel hogne new shashemene fm 103.4 lelit ke 12:40 eske 1:30 sport zena mesemak aliz teregna kalone yideber neber kenu dimtseken lemasmesel eter neber aliz yesew lije lemenor desta yasfelegewal andu desta fetari sew ne aliz big respect❤

  • @admachewburga4280
    @admachewburga4280 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም አሌ እጅግ በጣም አድናቂህና ተከታታይህ ነኝ...በyoutube n telegram ነው ምከታተልህ...
    እባክህ ስለ Vitinha አንድ ፕሮግራም ስራለት!!! ገና ከዶርቱሙንድ ጋር ደርሶመልስ 2 ጨዋታ አይቼ pirlo(vision),thiago(confidence),alonso(orchestrate z game), Stevie G(dictate z game) n Fabregas(through ball)...እኝህን ሁሉ የያዘ እስካሁን እንዴት አላየሁትም?????ያስብላል....

  • @amanuelwogayehu8498
    @amanuelwogayehu8498 หลายเดือนก่อน

    You need another TH-cam channel for international politics news coz I missed your views and your so so good at it !! At list once a week try it please 🙏

  • @kassamama3817
    @kassamama3817 หลายเดือนก่อน

    Alize bertalen

  • @gray_apple541
    @gray_apple541 หลายเดือนก่อน

    I like kane and he is a player who has contributed a lot to football and I wanted leverkusen to lose because I wanted him to win the title. but after it became known that munic lost the title I wish leverkusan had never lost. Wow Leverkusan Wow Xhabi Alonso! perfect football ever seen!

  • @gray_apple541
    @gray_apple541 หลายเดือนก่อน

    This is what perfect invisible means! Wow 🤩

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 หลายเดือนก่อน

    አሌክሶ ሌቨርኩሰን የቀሩትን ጨዋታዎች ሳይሸነፍ እንዲየጠናቅቅና የሶስትዮሽ አሸናፊ እንዲሆን አለም ሁሉ ደጋፊያቸው ነው ለኛ ለገልተኞችም ደስታ ነው

  • @zelalemyared6556
    @zelalemyared6556 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @birhanubirsh
    @birhanubirsh หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @DAwitHAbtu-fg4ns
    @DAwitHAbtu-fg4ns หลายเดือนก่อน

    Techelalke

  • @yonasshimelis2321
    @yonasshimelis2321 หลายเดือนก่อน

    #8

  • @masershateshome
    @masershateshome หลายเดือนก่อน

    Abo techlalhe tentena endezh new

  • @afro90s78
    @afro90s78 หลายเดือนก่อน

    አሎንሶ የሄደበት ቆሪጥ ግን አድናቂው ነኝ በሰላምማ እንደዚ አይነት ቡድን አይሰራም

  • @gray_apple541
    @gray_apple541 หลายเดือนก่อน

    እኔ ዋው ቢያሎው 🤩

  • @HusseinSeid-ws5vo
    @HusseinSeid-ws5vo หลายเดือนก่อน

    13:55 አሌክሶ ጆሮዬ ሰምቶ አይጠግብህም

  • @fatijemal5915
    @fatijemal5915 หลายเดือนก่อน

    wallpaperu lik aydelem pls yistekakekle😁

  • @Eyuab_afro_sanjaw
    @Eyuab_afro_sanjaw หลายเดือนก่อน

    አሊ በረታ ብሮ ግን ፕሮግራም አታርዝም ብሮ ከ30 ደቂቃ በላይ አንድ ርዕስ ላይ ማውራት ሳቢ አይደለም🙌

    • @challatafese
      @challatafese หลายเดือนก่อน +1

      እኛ እያጠረብን አንተ ረዘመ ትላለህ, አትስማው አሊ!

  • @abeldeneke-vt7wx
    @abeldeneke-vt7wx หลายเดือนก่อน

    Alazar prime leaguen ke Bundesliga mantatser yelbkem ye leverkusen season Arif bihonem gen ke prime league 2 or 1 giza becha kemshnef ayntsatserm

    • @johnnystyle9676
      @johnnystyle9676 หลายเดือนก่อน

      Bundeliga gerami league nw also mertchewatawoch yidergubetal bzu michlu techawachoch alachew so quality league nw

  • @user-zt6up2cg1v
    @user-zt6up2cg1v หลายเดือนก่อน

    Fergieverkusen😂

  • @KamaraKalid
    @KamaraKalid หลายเดือนก่อน

    አንተ እኮ ትለያለህ አሊዝ

  • @WofekajemalJemal
    @WofekajemalJemal หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤ ስለም አለዛርና በልዳራቦቹ። ለሊቭርጉሳን ቃለት አጠውለት ፓ በቃ ፈርጊን አስታዋስኝ በሺሪፍራፊ ሳካንዶች ነጥብ ይዞ ያምወጠ። ማንቼ እንኳን በዳሜ ውስጥ ሳርጾ ጋብቶልና ግዜ ያጣለውን አምባሳ ግዜ እስኪያነስው ንዴቴን ታቆጣጥሬ እንዳደጋፊ ሳይሆን ያምታያውን እውነታ ታቃብዬ መታገስን መርጨለው።❤❤

    • @mikibekele2982
      @mikibekele2982 หลายเดือนก่อน +1

      ጥፋ ከእዚ ይሄ የአሸናፊዎች መድረክ ነዉ።

    • @user-zt6up2cg1v
      @user-zt6up2cg1v หลายเดือนก่อน

      Fergieverkusen😂

    • @FuadFuad-kh4oh
      @FuadFuad-kh4oh หลายเดือนก่อน

      ደል ለአርሰነል

  • @ekram643
    @ekram643 หลายเดือนก่อน

    እግርኳስ primerlig ብቻ አይደለም ያንንም ስለምታሳየን አሌክሶ እናመሰግናለን። የኔ ምርጡ ቀዳሚ ምርጫዬ ነህ።