ክፉ መናፍስት በሰውነታችን ውስጥ የቱ ጋር እነማን እንዳደፈጡ የምናውቅበት መንገድና መፍትሄዎቹ ክፍል 5 የመጨረሻ ክፍል በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 151

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 4 ปีที่แล้ว +14

    ኤፍታህ ተከፈት በልልን አእምሮአችንን ልቦናችንን አባት ሆይ የምንሰማው የምንማረው በልቦናችን እንዳድርልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +10

    ኤፍታህ በለን የኔ ጌታ ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን የመምህር ዲያቆን ሄኖክ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን እንማር💚💛❤👏🙏🌷

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว

    ወንዲማችን።መምህር ።እናመሰግናለን ።ሰላምክ።ይብዛ።እግዚአብሔር ።ይስጥልን።እመብርሃን ።ትጠብቅህ።።🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏👏👐🌹🙏

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልሕ አሜን አሜን አሜን አሜን ✝️🙏🙏🙏

  • @berhani5698
    @berhani5698 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን ውንድማችን በጣም ጥሩ ትምህርት ነወ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @goodplaza1109
    @goodplaza1109 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለመከረን ላኣስተማረን ጌታ ክብሪ ይድረሰው ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ለኛም ይፍታህ ይበለን ጌታ በፆሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላቹ ኣስቡኝ

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 4 ปีที่แล้ว +3

    ✝️እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እንደምን ሰነበትክ ዲያቆን ሔኖክ ! ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን :: ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ መምህር እንደቃልህ ይሁን ይደርግልን👐👐👐

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን የአገልግሎቶ ዘመንህ ይባረክ
    እህት ወንድሞቼ ወለተ ኢየሱስ ብላቹ ለፀሎት በቆማቹ ጊዜ አስቡኝ በስደት ነው ያለሁት ይጨንቀኛል ልቤ ይደክምብኛል ባጠቃላይ ደህና አይደለሁም ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ😭😭😭

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 ปีที่แล้ว +1

    HOLOME BE GEZEWE NEWE .EGZIABHER YEMESEGENE.YE MARIAME LEGE TEBAREKELEGE.

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kleytn ysmlen 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በተግባር ለመፈፀም እግዚአብሄር ይርዳን አሜን

  • @kalkidanadmas760
    @kalkidanadmas760 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር
    አሜን፫ተባርክ አሜን እሽ አሜን

  • @happyfamily4088
    @happyfamily4088 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎትህን ዘመንህን ይባርክ ተባረክ ወንድሜ

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว

    Egzybher yemsgen amen amen amen wed memhrachin inkwan beselam Btena metakilni rejim edme ketnagar abzto egzybher yestlni yaglgloti zemnkin egzybher yarzemewi yebarkewi🙏🙏🙏

  • @MohamedAli-er8gr
    @MohamedAli-er8gr 4 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን
    አሜን ወንድማችን ሄኖክ ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ ለኛም ትምህርቱን በተግባር በመፈሠም ከርኩሳን መናፍስት ነፃ ያድርገን ቸሩ መደሀኒያለም አባታችን አሜን(3)

  • @burtukanyewenkishetelijela6569
    @burtukanyewenkishetelijela6569 4 ปีที่แล้ว

    Eukan dena metaleni wedemacheni kaleyote yasemaleni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲fetare tagahune yabezaleke

  • @abebagebru1196
    @abebagebru1196 4 ปีที่แล้ว

    ዲያቆን ሄኖክ ትጋትህ ብርታትህ ጸሎትህ ትርዳኝ .

  • @bibianamanyazewal9110
    @bibianamanyazewal9110 4 ปีที่แล้ว +1

    መድሀኒአለም እንደ ባሕር አሸዋ ያብዛቹ ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ ሁሌም በመፍትሄዎቹ በቃሎቹ እፅናናለው

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን በረከቱን ጸጋውን ያብዛልህ ስለምታብራራልን እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይከፈልህ

  • @nebeyetberehare1862
    @nebeyetberehare1862 4 ปีที่แล้ว

    ኢፍታህ ተከፍተ ውድ መንድማችን እመቤታችን ዐድሜ ታስርዝምልን ያንተ ትምህርት መከታተል ከጀመሩኩ ቀን ጀምሮ የነበረኝ እርኩስ መንፈስ በእንድ ወር ከሰወስት ሳምንት በመቁጠራ በመቀጥቀት በመድሃንአለም ቀን ወጣልኝ እኔ የረዳኝ አምላክን ፈጠራችኝ ተሎ የደረሰልኝ ለናንተም ቅድስት ድንግል ማርያም ትድረስላቹ።

  • @gezahagndibabe7484
    @gezahagndibabe7484 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ቅድስት ማሪያም ያገልግሎት ዘመናችሁን ትባርክልን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

    Very welcome memihir henok

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayniyemariyamileji9858
    @ayniyemariyamileji9858 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋ በረከትን ያብዛልህ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ አሜን አሜን አሜን

  • @tigraweytieyegalzomjeganuz676
    @tigraweytieyegalzomjeganuz676 4 ปีที่แล้ว

    KBR dyaqon hawuna nay bahaqi
    Qalehiwet yesmeana xega egziabhier amlak yabzalk⛪⛪⛪👏👏👏💐💐🌿🌿🍃🍃

  • @sefineshbekele6647
    @sefineshbekele6647 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጠን

  • @tigistamesa8386
    @tigistamesa8386 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @FathimaRak123
    @FathimaRak123 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜን አሜን❤❤❤

  • @ብርሃኔነሽማረያም
    @ብርሃኔነሽማረያም 4 ปีที่แล้ว +1

    ኢፈታህ በሉኝ ኣባቶቼ ቃለ" ህይወት ይስመዕና ኣሜን 3///🙏💒⛪️🤲⛪️💒🙏

  • @shambel6mekuria756
    @shambel6mekuria756 4 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ ተርፎ ከሚቀረው እድሜ ዓይንፈግህ ለበለጠ መረጃ የምትገኝበት መንገድ ካለ

  • @hanahayilu8534
    @hanahayilu8534 4 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ለምታስተምረን ትምህርት እናመስግናለን ኑርልን ብዙ ተለውጪያለው

  • @hadaihhadiah9137
    @hadaihhadiah9137 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወንድሜ ቃለህሕወትን ያሠማልን እኔ በሐረብ ሀገር ነው ያለሁት ቅባ ቅዱሥና ጸበሉን ለማግኘት ያሥቸግረኛል እና በመቁጠሪያ ሠውነቴን ሥቀጠቅጠው ራሤን አመመኝ ልቤን ይጨቀኛል ሠውነቴ እነደ እሳት እፍፍፍ ይለኛል አሁንም ዝም ብዬ በመቁጠሪያው ብቀጠቅጠው ስ መንፈሱን በራሴው ማላቀቅ እችላለሁ ✝️🙏🙏🙏

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህሽ በለኝ አቤቱ ጌታ ሆይ እንደ በዳሌ አትክፍላኝ መስታወል ጥበብህን አድለኝ 😭👐 ሰላምህ በክርስቶስ ይብቃ ውድ ወንድማችን እንኳን ዳና መጠህልን እግዚአብሔር ፀገውን የብዛልህ ቃላህወት የሰማልን አሜን

  • @liya7521
    @liya7521 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይውት ያሰማልን አቤት እውቀት የመምህር መንክራት ግርማ ወንሙ ፍሬውች እግዚአብሔር እድሜከ ጤና ጋር ይስጣችሁ ለኛ ለ እግዚአብሔር ህዝብ እንዲህ እውቀት እንዳጠገባችሁን እናንተም በደስታ በጤና እና በበርክት ያጥግባችሁ!!!

  • @FathimaRak123
    @FathimaRak123 หลายเดือนก่อน

    ቃልሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልሕይውት ያሰማልን

  • @ትግስትከበረዉ
    @ትግስትከበረዉ 4 ปีที่แล้ว

    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን ተስፋ እንደሰጠህኝ ፈጣሪ ተስፋ ይሁንህ

  • @ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ
    @ስአሊለነቅድስትስአሊለነቅ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Kaben_Asfaw
    @Kaben_Asfaw 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ ነፃ አገልግሎትህ

  • @salme4126
    @salme4126 4 ปีที่แล้ว

    የአግልግሎት ዘመንክ ይባረከክ

  • @meri-m5m
    @meri-m5m 4 ปีที่แล้ว

    Tekliyaa be meskelu yebarekek 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-የ4ወ 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiywot yasemaln memhrachin bewunet mirt tmhrt new tegawun yabzalh

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም ብላቹ እህትና ወንድሞች

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንደምን አለህ! እግዚአብሔር መስተዋሉን ያድለን መምህር ሰው ልሆነው መሰል በደንብ ነው እማዳምጥህ😭😭😭 ጌታ ሆይ ሰው አድርገኝ😭😭ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ እያነቃኸን ነው👏🙏🌷

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያስማልን💚 💛❤️

  • @bambambam6602
    @bambambam6602 4 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yasemalen abatachen bestelot asebugn G/ selassie

  • @እመቤትተረፈየማርያምልጅ
    @እመቤትተረፈየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    Kale hewoti yasemalin wondemachen egziabher tegawun abesto chemamero yesetelin Efeta Geta hoye ebak pewusen Wolati mekaeli belachu beteloti asebuni telotunim eykelkelin naw😢😢

  • @nigatgaramo9041
    @nigatgaramo9041 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንአሜንአሜንአሜንንአሜን

  • @semirabiede3798
    @semirabiede3798 4 ปีที่แล้ว +3

    Enkan dena metahi Dn

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ድቁናህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @Demissiefetle
    @Demissiefetle 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በተግባር የምንፈፅመው ያድርገን

  • @tarikuwameles
    @tarikuwameles 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን ወንድማችን እኔ በበኩሌ የእናተን ትምህርት በመከታተሌ በታም ተለውጫለው በእልሜ የሚያስጨንቀኝን በመስገድ በመፆም ንስሀ በመግባት ተቆጣጥሬዋለው

  • @yordanosagonafer1090
    @yordanosagonafer1090 4 ปีที่แล้ว +1

    Kal heywet yasemaln Egzabher tsgawn yabzaln

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ድንግለይምክንያትምድሓነይ
    @ድንግለይምክንያትምድሓነይ 4 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋዉን ያብዛልህ አሜን/፫/

  • @makeeahsa3ad122
    @makeeahsa3ad122 3 ปีที่แล้ว

    Qali hiwotin yasemaliin yagaligiloti zemenihin yibarkilih

  • @egzabheryemsignyemsign2917
    @egzabheryemsignyemsign2917 4 ปีที่แล้ว

    Amen. Amen. Wendemachen ❤️👍🏿👍🏿👍🏿👏

  • @ሰርካለምግርማሰርካለምግር
    @ሰርካለምግርማሰርካለምግር 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @yergeduasefa7236
    @yergeduasefa7236 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን በውነት ብዙ ትምርት አግቸበታለሁ ፀጋውን ያብዛልን

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
    @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን
    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @mahderekinfemicheal8407
    @mahderekinfemicheal8407 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ፣ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።እንድንተገብር እግዚአብሔር ይርዳን

  • @አደሰላም
    @አደሰላም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @ኤፍታሔ-ገብረህይወት
    @ኤፍታሔ-ገብረህይወት 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን

  • @atinsiyakhusna7305
    @atinsiyakhusna7305 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እመቤቴ ትባርክህ

  • @masiyeselaseeljiidengalama3073
    @masiyeselaseeljiidengalama3073 4 ปีที่แล้ว +1

    Ezagaber yebarkkk 🙏🙏

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ♥️

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 💚💛❤

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ፅዮንየገውርጊስልጂ
    @ፅዮንየገውርጊስልጂ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን

  • @edenwoldegaber-moges8943
    @edenwoldegaber-moges8943 2 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እሽ እሽ እግዚአብሄር አምለክ ከዳብሎስ ኢስረት ይፍታን

  • @soliyanadawit4538
    @soliyanadawit4538 4 ปีที่แล้ว

    Igzihaber stegawon yabzaleh

  • @rahelmesfin4182
    @rahelmesfin4182 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen 🙏🏼

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ 4 ปีที่แล้ว

    Memehrachin kale hiwot yasemalin egzabher edme ena tena yesitilin 🤲🤲🤲

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 4 ปีที่แล้ว

    qalhiwetene Yasemalene diyaqune Hanuke Bexame Telewexenebetale Betemheretochehe Egezabhare Yebarekhe

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን። ለሁላችን።

  • @dehabandemariam37
    @dehabandemariam37 4 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen kalhhywet yasemalen Diyakon henok p.,l i need pone namber

  • @BireBire-dk4cr
    @BireBire-dk4cr 6 หลายเดือนก่อน

    Enen ejen yamegnal

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወድማችን ለይኩን

  • @galxya1162
    @galxya1162 3 ปีที่แล้ว

    መህምሬ እባክህን ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን ፀሎት ዴምሬ አለሁ ግን ፀሎት ሳደርግ ጀርባዬን ይወረኛል

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ቃለ ይህይወት ያሰማልን

  • @asterabuhay668
    @asterabuhay668 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @محمدعلي-ف9ن3ر
    @محمدعلي-ف9ن3ر 3 ปีที่แล้ว

    የት እናገኛለን ሰደት ያንው❤😭😭😭😭

  • @zedmamyu9027
    @zedmamyu9027 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @እግዚአብሔርአዳነኝ
    @እግዚአብሔርአዳነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @masiyeselaseeljiidengalama3073
    @masiyeselaseeljiidengalama3073 4 ปีที่แล้ว +1

    Eskii Quxarkn lakilanyaa

  • @salamafricana8738
    @salamafricana8738 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @TJ-mr4iw
    @TJ-mr4iw 4 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ዳይቆን ሀኖክ ኣንድ ጥያቀ ልጠይቅ እባክህ።
    ለምንድነው ኣንድ ኣንድ ቃሎች በእንግሊዘኝ ትናገራለ? ስንት ኣባቶች እናቶች ኣሉ እንግሊዘኛ ላይችሉ።
    ስለዚ ትምርት ሲገባቸው የሀ ቃል ብእንግዘኛ ስትናገር ግዜ በኣማርኝ ድገመው እባክህ።
    እህዝኣብሔር ይስጥልን ስለ ኣስተማርከን ጥሩ ኣደረክ። ጽጋህ ያብዛልህ ኣምላክ።

  • @user-ub4hg8nb1e
    @user-ub4hg8nb1e 3 ปีที่แล้ว

    Enamesgenalen

  • @fayisesksa4932
    @fayisesksa4932 4 ปีที่แล้ว

    Amne amne amne 🙏🙏🙏👏👏👏🧡❤

  • @liyagessesse7435
    @liyagessesse7435 3 ปีที่แล้ว

    Astemihirehnal yedenkara metet metet menfes ylikift menfes yemesteamin mestewadid menfes you’d a menfes ena yezar menafist adel egir miyzut

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm3253 4 ปีที่แล้ว

    Kale hywet yasemaln!