ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia | Ethiopian News አዳነች አበቤ ክስ መታባቸው በዛ II አቡሽ በዘፈኑ ሸነቆጠ II የተፈራው ደረሰ ታጣቂዎቹ መሳሪያ ማረኩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ค. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አዳነች አበቤ ክስ መታባቸው በዛ II አቡሽ በዘፈኑ ሸነቆጠ II የተፈራው ደረሰ ታጣቂዎቹ መሳሪያ ማረኩ
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

ความคิดเห็น • 40

  • @Wake-ee9my
    @Wake-ee9my หลายเดือนก่อน +5

    በየምሽቱ በምሽት ደንስ ቤት ሰክሮ መኪና እየነዳ የሀገር ሀብትና ንብረት የሰው ሕይወት የሚያወድም አሽከርካሪ ከዚህ በላይም ቢቀበጣ ጥሩ ነው

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 หลายเดือนก่อน +4

    መከረኛው አብይ አዝማሪውም አክቲቪስት አፉን የሚከፍትበት ሌላው የዘንባባው ትክክል ነው ካልሆነ በሙሉ አጭደው ያጠፋሉ ሚሊዮን ቢባል ጨዋ ከሆንክ ምን አሳሰበህ

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAbera หลายเดือนก่อน +3

    ስረዓት የሌለ ሰዉ ገንዘብ መስከፋል አይደለም ወዳ ለይ መሻኛት ነው እንዳዛ አይነት ሥርዓተብስ

  • @yemisrachkebede9500
    @yemisrachkebede9500 หลายเดือนก่อน +7

    ከ አደጋ ጠብቀኝ ብሎ ጽሎት ይልመድብን 🙏🙏🙏🙏አዎ ጥሩ ነው ከዝያ ከ አደጋ ከ ቅጣት መዳን ያተርፋሉ 🖐️🖐️🖐️🖐️

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน +4

    ሲጀመር አትክልትም ሆነ ሰው ለምን ይገጫል?ቅጣቱ ማንኛውም አሽከርካሪ ተጠንቅቆ ማሽከርከር እንዳለበት ለማሳሰብ ይመስለኛል።

  • @girmakebede7009
    @girmakebede7009 หลายเดือนก่อน +4

    ከዛሬ 15ዓመት በፊት በህርዳረ ዘምባባ የገጩ ሰንት ይቀጡ ነበር ብላቹ ጠይቁ ያኔ 150000 ያንሳል ተላላቹ የኛ ሰው እንዲህ ከለቀጣከው አይሰማህም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @abm1344
      @abm1344 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

  • @abm1344
    @abm1344 หลายเดือนก่อน +6

    አቡሽ ምነው አፍህ በዛ ያጠፋ ይቀጣል

    • @fassil47
      @fassil47 หลายเดือนก่อน

      የአብይ ኮሬ ነጌኛ ነህ?

    • @dawitMontreal3706
      @dawitMontreal3706 หลายเดือนก่อน

      Yesssss you are right bro

  • @DinegdeBirhanu-lz6ls
    @DinegdeBirhanu-lz6ls หลายเดือนก่อน +3

    Abush is fando nawu

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f หลายเดือนก่อน +6

    ለማጅ ካልሆነ በሰተቀር ለምን ይገጫል ቅጣቱ ልክ ነው አቡሸ ተብየው ወሬኛ ዘፈኝ ነው

  • @isamtatu7313
    @isamtatu7313 หลายเดือนก่อน +2

    አቡሽ ተብየው! እኔስ ከማን አንሼ እያልከን ነው?

  • @user-pq2wq7lv6d
    @user-pq2wq7lv6d หลายเดือนก่อน +1

    የዘንባባ ጥቅም ስለማታውቅ ነው፣

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow หลายเดือนก่อน

    አሜራካ ስደተኝነት ለመጠየቅ ዘንባባ በመትከል ህዝቡ ገባድ ቅጣት ሰለጣለብን ብሎ እርፍፍ ፣ የጥላቻ ጥግ ለኑሮ ሃገር መሽጥና መዋሽት ኑሮ ሆነ ።

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 หลายเดือนก่อน

    የዘንድሮ አዝማሪ ሲጨበጨብለት ሽቅብ ይሸናል ዘንባባ ከሰው ህይወት ጋር እኩል ነው ባይባልም ዘንባባ የህዝባችን የደም ተምሳሌት ነው ሲጀመር ስለቅጣቱ ሳይሆን ለምን ይገጫል አውቆ የገጨን ከዛም የከፋ የመጨረሻ የተባለውንስ ቅጣት ቢቀጣ አዝማሪ በየጠጅ ቤቱ ሄዶ ያቅርሽ

  • @fekaduhybano2390
    @fekaduhybano2390 หลายเดือนก่อน

    He is a simple man that does'nt understand the plants have life also and give high level ofbenifit for the life of human being .he should go back to school to learn enivaroment effect which related to those creatures on our earth .thanks

  • @TegituGmicheal
    @TegituGmicheal หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም ቅጣት ሌላም ያስፈልገዋል!
    ማንም ሰክሮ ሊለፋደድበት አይደለም የአዲስ አበባ ህዝብና መንግስት የለፋበት! ስለዚህ ከባድ ቅጣት ሊቀጣ ይገባዋል!
    አቡሽ ተብዬም ግራ የገባው ስውር ፅንፈኛ ዘፈነ አልዘፈነ ምን ያመጣል?
    አይደለም በእርሱ አዝማሪነት ይቅርና በአሜሪካንም መአቀብ ፍንክች ያለ የለም!
    ማንም እየወጣ መቀደድ ይችላል እድሜ ለአብይ እያለ!
    ዲሞክራሲን ያለገደብ ሰቶታል እና!!

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f หลายเดือนก่อน

    "ክስ መታባቸው" 😂😂😂 ለወሬ መንሰፍሰፍ ይሉታል ይህ ነው ፣ ምነው ረጋ ብለህ ብትፅፍ…?

  • @user-zf2fm2el3l
    @user-zf2fm2el3l หลายเดือนก่อน +2

    "ጎበዝ ከዛፍ ይልቅ ሰው ነው የሰው ጥላ።" ክብር እና ፍቅር ብሎም አድናቆት ለአቡሽዬ

    • @eliasasefa1990
      @eliasasefa1990 หลายเดือนก่อน +2

      አቡሽ ማሙሽ ነጋዴ ነው የዞረባቹሁ ጅሎች😊

  • @saved1580
    @saved1580 หลายเดือนก่อน

    ሮሜ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ ምን እንላለን? ጸጋ እንዲበዛ በኃጢአት ጸንተን እንኑርን? አይደለም።
    ² ለኃጢአት የሞትን እኛ ወደ ፊት እንዴት አድርገን በእርሱ እንኖራለን?
    ³ ወይስ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ እንደ ተጠመቅን አታውቁምን?
    ⁴ እንግዲህ ክርስቶስ በአብ ክብር ከሙታን እንደ ተነሣ እንዲሁ እኛም በአዲስ ሕይወት እንድንመላለስ፥ ከሞቱ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ በጥምቀት ከእርሱ ጋር ተቀበርን።
    ⁵ ሞቱንም በሚመስል ሞት ከእርሱ ጋር ከተባበርን ትንሣኤውን በሚመስል ትንሣኤ ደግሞ ከእርሱ ጋር እንተባበራለን፤
    ⁶ ከእንግዲህስ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ሰዋችን ከእርሱ ጋር እንደ ተሰቀለ እናውቃለን፤ የሞተስ ከኃጢአቱ ጸድቋልና።
    ⁷-⁸ ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤
    ⁹ ክርስቶስ ከሙታን ተነሥቶ ወደ ፊት እንዳይሞት ሞትም ወደ ፊት እንዳይገዛው እናውቃለንና።
    ¹⁰ መሞትን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ለኃጢአት ሞቶአልና፤ በሕይወት መኖርን ግን ለእግዚአብሔር ይኖራል።

  • @fassil47
    @fassil47 หลายเดือนก่อน +1

    መንግስት ሲኖረን እገታው ይቆማል

    • @getachewtesfaye277
      @getachewtesfaye277 หลายเดือนก่อน +1

      የምንና የማን መንግሥት? የፋኖ? ድንቄም መንግሥት! ሲያምራችሁ ይቅር!!!

  • @ia6750
    @ia6750 หลายเดือนก่อน +1

    Yezefagn abyot

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud หลายเดือนก่อน

    አቡሽ ዘለቀ መጥፋት አለበት አቡሽ አያስፈልግም እሱንም ዘፈኑንም አንፈልግም ልማት የሚያጥላላ ሠው መወገድ አለበት ቅጣቱ ደግሞ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት ወሬ አታብዙ ቦታ የላችሁም!!

  • @AbubakirNasir-b2h
    @AbubakirNasir-b2h หลายเดือนก่อน +1

    አዝማር እኮ ጠላ ሰጠጣ በልያሉትን ነው የምልዎ አቡሽ ማለት የኦሮሞን ስም አይወክልም።

    • @assefafeyissa3407
      @assefafeyissa3407 หลายเดือนก่อน

      ሽመልስ አብዲሳ ነው ኦሮሞዎችን የማይወክለው።

  • @Sanjar_Fa
    @Sanjar_Fa 28 วันที่ผ่านมา

    አረብ አገር ዘንባባ ብትገጭ በቀጥታ ያርዱኻል ።
    ምነው ዘንባባን ከምድረ ገፅ ካላጠፋን አላችሁ ⁉️ ከንቱ ✌️

  • @AhmedAli-fn1vs
    @AhmedAli-fn1vs หลายเดือนก่อน

    ስለቅርበት ነው

  • @girmaalemayehu1086
    @girmaalemayehu1086 หลายเดือนก่อน

    የዜናውን ባክግራውንዱን የከተማውን ውበት ተጠቀም።

  • @TheJoelo1l
    @TheJoelo1l หลายเดือนก่อน

    Great, Abush the environment scientist stated and that is definitely educational. Abush is just a singer and don't make him the scientist. he is an entertainer. You make him your top contributor. That is your class.

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 หลายเดือนก่อน

    ዘረኛ ማነው ዘረኛነቱን ግልፅ አደረገ ።አለቀ ዘባባዎቹጋ ቆሙ ያቅራራ