ትዳር እና ጥርጣሬ || ልበ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 166

  • @Maryam2024-fd2cc
    @Maryam2024-fd2cc 2 หลายเดือนก่อน +62

    ማሻአላህ የመጀመሪያ ኮማችነኝ ቅመሞች ኑ የኛመካሪ መጥቷል አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

    • @YAALLAH-u4b
      @YAALLAH-u4b 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ይጠብቅው

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤ባረፍዲም መጥቸልሻለሁኝ አሰለሙአለይኩም

    • @enayambarke8983
      @enayambarke8983 2 หลายเดือนก่อน

      ደምሩኝ

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 2 หลายเดือนก่อน +21

    ጀዛክአላክኸይር ኢላፍ ቲዩብ በርታልን እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

    • @MeymunaMeme
      @MeymunaMeme 2 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ

  • @rozaeidris
    @rozaeidris 2 หลายเดือนก่อน +7

    ጀዛከላሁ ኸይር ወላሂ ትምርቶቹ እልብነው የሚደርሱት ስወደው አላህ ይጠብቅህ

  • @Alhayattube_hayat
    @Alhayattube_hayat 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሚን አሏህ ከመጠርጠር ሆነ ከልብ በሽታዎች አሏሁ አዘወጀል ይጠብቀን ያንፃን እህቶቼ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hawa7349
    @hawa7349 2 หลายเดือนก่อน +11

    S A W ሱበሀን አሏህ እኔ ትዳሬ የፈርሠዉ በዝህ ነዉ ይቅር አፉ ብየዋለሁ😢😢😢

    • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
      @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 2 หลายเดือนก่อน +2

      የኔም 😢

    • @hawa7349
      @hawa7349 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 😭😭አይዞሺ እህቴ አሏህ የተሻለዉን ይወፍቀን

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 2 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጽጽት ብቻ ወላሂ😢​@@ነገሌላቀንነው-ፈ5የ

    • @ሰአዳነኝስደተኛዋ
      @ሰአዳነኝስደተኛዋ 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ጫፍ ላይ ነኝ😢😢😢

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 2 หลายเดือนก่อน

      @@ሰአዳነኝስደተኛዋ እህቴ አማና መቸም የማትጽጽችበትን ነገር ልገርሽ.ታገሽ ታገሽ ታገሽ አይቶ ማለፍ ይኑርሽ .ትዳሬ ቤቴ የፈረስው.ጥርጣሬ እና መከታታል ሳበዛ ነው

  • @SadaSus-k2b
    @SadaSus-k2b 2 หลายเดือนก่อน +1

    የረብ እኔንም በተመኝነቴ አጠነክረኝ ወንድመችን አላህ እውቀት ይጨምርልህ እኘንም በሰመነው የምንጠቀም አላህ የድርገን

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢላፍ ቲዩብ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅህ አተን ትሰማነው ፍሴን የምገስጣት

  • @rodaseiad9086
    @rodaseiad9086 2 หลายเดือนก่อน +5

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እርጋታ ያለዉ ምክርህ ልብ ላለዉ ይለወጣል በአሏህ ፍቃድ አሏህ ይጠብቅህ

  • @habibamohammed7868
    @habibamohammed7868 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ትምህርት ነው የህቴ ባለቤት ልክ እደዚ አይነት ነው በጣም ነው የገረመኝ በዛ ላይ ውስታዝ ነው

  • @meyruail-hv8bi
    @meyruail-hv8bi 2 หลายเดือนก่อน +16

    ያርብ በትዳሬ ታማኝ ጠካራ ትዳሬን የማከብር አድርገኝ❤❤

  • @halima-oe5wy
    @halima-oe5wy 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጀዛከላህ ኡስታዝ እድሜና ጤና ይስጥህ በምን መንገድ እንደምገልፀህ ቃል የለኝም

  • @ሀያትኡመር
    @ሀያትኡመር 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩሙሏህ ኸይረን እኛንም በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን🌺🌺

  • @Jemila-i5f
    @Jemila-i5f 2 หลายเดือนก่อน

    አንተምበተነገርክበት እኛም በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያርገን ያርቢ❤❤🎉🎉

  • @uaeuae8066
    @uaeuae8066 2 หลายเดือนก่อน +2

    صلى الله عليه وسلم
    جزكم الله غيران❤❤❤
    አላህ ከመጥፎ ጥርጣሬ አላህ ይጠብቀን

  • @FatmFathum-zs7mg
    @FatmFathum-zs7mg 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካ አላህ ኸይራን ወዲመችን አላህ ዪጠቢቃሃ ያራቢ በሠመናዉ ያሚኒጣቃም ያዲርጋን

  • @ZinashZinash123
    @ZinashZinash123 หลายเดือนก่อน

    በትክክል በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን🫂🙏🏼

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛካላሁ ኸይራን ወንድሜ

  • @aeraer8
    @aeraer8 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያርገን

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie หลายเดือนก่อน

    አለህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልክ

  • @EthiopiaHagere-p5u
    @EthiopiaHagere-p5u หลายเดือนก่อน

    ሁሌም እከታተላለሁ ግን ኮሜተ አድርጌ አላውቅም በብዙ ነገር ተለውጫለሁ 🎉

  • @RyGh-r2s
    @RyGh-r2s หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ኸይይር

  • @user-Rahma5Arebu2
    @user-Rahma5Arebu2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር 🎉🎉🎉

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይረን አባ ኢያድ ይሄ ባህሪ የኔ ነበር ግን አልሃምዱሊላ ባሌ መከረኝ ቀስ እያለ ከዚህ ነገር እድወጣ አድርጎኛል አላህ ይጠብቅልኝ አባ ኢያድ ማሻ ላህ ምክሮችህ ጀዛከላሁ ኸይረን

  • @hodg5666
    @hodg5666 หลายเดือนก่อน

    እውነት ጀዛኩም አላህ ከይረን

  • @የልጓማልጂነኝዩቱብ
    @የልጓማልጂነኝዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @HliMetAssen
    @HliMetAssen 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ በትዳራችላይ ጠካራ ያርገን ያረብ

  • @seade127
    @seade127 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ወድማችን ጀዛኩሙአሏህ ኸይር

  • @Asq-o8b
    @Asq-o8b 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል አብዘሀኛው ሳዉዲ አላህ ይጠብቀን🎉🎉🎉🎉

  • @HayatMohammed-mo1dx
    @HayatMohammed-mo1dx 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለሏሁ አለይሂ ወስለም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @madinaahmedmohamed6455
    @madinaahmedmohamed6455 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላሁል ኸይር

  • @አልኢሰላምዲኑሰላም
    @አልኢሰላምዲኑሰላም 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን ያረብ ከዚህ በሸታ ይጠብቀን ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ ከባድነው እኛ ሴቶች በጣም ሰንወድም ጥርጣሬያችን ይበረታል

  • @HawaHawa-s7r
    @HawaHawa-s7r 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚን አላህ እደሜያቹ አላህ የረዘምው

  • @sihamMohammed-fh6xc
    @sihamMohammed-fh6xc 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ኢላፍአላህ ይጨምርልህ

  • @amitube461
    @amitube461 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይረን

  • @ሡሡብንትባባ
    @ሡሡብንትባባ 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአሊኩሙላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኢላፍ ማሻአላህ አላህ በሠማነው እምንጠቀምበት ያርገን

  • @RabiAlebe
    @RabiAlebe 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኸይርን

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን

  • @fatumaahmed9683
    @fatumaahmed9683 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ ላህ ኽይር

  • @fetyakedri
    @fetyakedri 2 หลายเดือนก่อน

    ዉስታዜ ጀዛኩምላ ኸይረን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @لبلللبقلبلب
    @لبلللبقلبلب 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዘካላህ ኳይራን

  • @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ
    @አልሀምዱሊላህአላኩሊ-ሸ8ረ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ትክክል ወላሂ❤❤

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ

  • @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ
    @ነገሌላቀንነው-ፈ5የ 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክሏህ ኸይር

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛክ አላህ👍👍

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @Sadanuru-xc8zg
    @Sadanuru-xc8zg 2 หลายเดือนก่อน

    Mashaa Allah tabakarah raabbii siiraahajalaatuu usiitazii keenyaa jzk ❤❤❤❤❤❤❤,✅✅👍👍👍

  • @እሙአፊሩቱዩብ
    @እሙአፊሩቱዩብ 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አላህየጠብቃክ🎉🎉🎉🎉

  • @HayatAbdurahman-e1k
    @HayatAbdurahman-e1k 2 หลายเดือนก่อน

    Jazakllahkier ❤

  • @ኡሙአማር-ጠ9ነ
    @ኡሙአማር-ጠ9ነ 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሚንንንንን ያረብብብብብ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤝🤝🤝

  • @AsdYsd-r7q
    @AsdYsd-r7q 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ ጀዛክላሁ ከይር

  • @በይዳቢንትናስር
    @በይዳቢንትናስር 2 หลายเดือนก่อน

    ወአላይኩሙ ሠላም ወራሐመቱላሂ ወባርካቱሁ

  • @محمد-س8س6ب
    @محمد-س8س6ب 2 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አተ ጠብቀን❤❤❤❤❤

  • @FaizaFaiza-rl5cj
    @FaizaFaiza-rl5cj 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ጀዛክላሂ❤አላህ

  • @mita-nc3qq
    @mita-nc3qq 2 หลายเดือนก่อน

    ወአሊኩም ሰላም
    ሱለላህ አለሂ ወሰለም🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ያዘመንያዘመን
    @ያዘመንያዘመን 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛ አክ አላህ

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 2 หลายเดือนก่อน

    Mash Allah 👍👍👍👍👍👍👍

  • @AajAuu
    @AajAuu 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Sarasara-jz3mg
    @Sarasara-jz3mg 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @ZufanYimer-nx6zy
    @ZufanYimer-nx6zy หลายเดือนก่อน

    አሚንየርብ

  • @semirraadem8390
    @semirraadem8390 2 หลายเดือนก่อน

    Jezakellah khyr

  • @Hayatmuhamd
    @Hayatmuhamd หลายเดือนก่อน

    صلى الله عليه وسلم❤❤❤❤

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለ ወሣህለ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @اال-ج6م6ق
    @اال-ج6م6ق 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛኩምአላህ

  • @mda1954
    @mda1954 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን እኔ የለሁበት ሁኔታይ በሌ በጠም ነዉ ምቃነዉ ዱዓ አረጉልኝ

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @ejarohasan2402
    @ejarohasan2402 2 หลายเดือนก่อน

    masha alha

  • @Rogyh-x3f
    @Rogyh-x3f 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerah5514
    @samerah5514 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም አልይኩም ኢላፈየ እድትነህ ወድማቻነ
    እኔ ባል ትድረነኝ1አመት ሁኑኝል ከገቦሁ
    እናአሁን በጠም እየትጨቅጨቅን ነው
    እኔ አቻነ አላምነሸም አልኝ ከላመክኝ እነፈት አልኩት ምን ትመክረኝልህ

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 2 หลายเดือนก่อน

    አለን🎉🎉🎉🎉

  • @twaibaabdu930
    @twaibaabdu930 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ❤

  • @Jems-o7o
    @Jems-o7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    Assalamualaikum ሰላም ሲንግሎችን አይመለከትንም ባለትዳሮች በደንብ አርጋችሁ ስሙ 😂😂

    • @Maryam2024-fd2cc
      @Maryam2024-fd2cc 2 หลายเดือนก่อน

      @@Jems-o7o ክክክክ እኛም ብንሰማው አይከፋም ከወድሁ ብነዘጋጅበት

    • @Toyba-hassentube
      @Toyba-hassentube 2 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😢😢😢​@@Maryam2024-fd2cc

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Maryam2024-fd2cc እኮ ላጤነትን ይገልግለን ያረብ

  • @KhaledKk-bj7ig
    @KhaledKk-bj7ig หลายเดือนก่อน

    ዱኣ አርጉልኝ ትዳሬ መፍረሱነው ልቤ እረፍት አጣ መለየት እያስብኩነው

  • @رحم-ب7ظ
    @رحم-ب7ظ 2 หลายเดือนก่อน

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይር ❤❤❤አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ❤❤❤❤❤

  • @seadayemame4719
    @seadayemame4719 2 หลายเดือนก่อน

    አሚን አላሁመ አሚን

  • @munakasim4411
    @munakasim4411 2 หลายเดือนก่อน

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድማችን አባ ኢያድ ምን ያክል ጓግተን እንደምንጠብቅህ በ 3 ደቂቃ ውስጥ 80 ሰው ተቀላቀለህ ለኸይር ስራ እንደመሽቀዳደም ደስ የሚል ነገር የለም በርቱልኝ

  • @محمدفون-ت6د
    @محمدفون-ت6د 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም

  • @عوضسالم-ك5ز
    @عوضسالم-ك5ز 2 หลายเดือนก่อน

    صلى الله عليه وسلم محمد

  • @KadijjaSaeed
    @KadijjaSaeed 2 หลายเดือนก่อน

    Mashallah ❤

  • @GadamaRock-t7h
    @GadamaRock-t7h 2 หลายเดือนก่อน

    ሱበሀንአላህ🎉🎉🎉🎉😢

  • @Samar-p6t
    @Samar-p6t 2 หลายเดือนก่อน

    Zarem taqadmkugn 😢Allah ba samanw manxqm yadargn

  • @KedirAli-y9y
    @KedirAli-y9y 2 หลายเดือนก่อน

    አትዮጲያ

  • @MisayeSindo
    @MisayeSindo 2 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩምአሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህይጠብቅህ ባለህበት አላህየመልካምትዳርይስጥሽበሉኝያርብአላህልቦናያለውየትዳርአጋርይወፍቀንለሁላችንም ትዳርማለትሂወትነውደስይላልተደህናሰወችጋ አብቦያፍራል እኔማግባትእፍልጋለሁግን እኔየምግልገውሌላ የሚፍልገኝሌላ አልተግባባንም አላህየ አይቸግርውም አድቀን ተሚወደኝተምወደውእደሚጠምርኝተስፋለኝ ኢሻአላህባላህፍቃድ በዱአ አንርሳሳያርብ

  • @Saada-w7z
    @Saada-w7z 2 หลายเดือนก่อน

    አለሃምዱልላህ

  • @Zainab-q9t3r
    @Zainab-q9t3r 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላ ወበርካቱ ዱአረጉለኝ 💦💦💦

  • @ZabibaYimam
    @ZabibaYimam 2 หลายเดือนก่อน

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @Maryam2024-fd2cc
    @Maryam2024-fd2cc 2 หลายเดือนก่อน

    አህለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 2 หลายเดือนก่อน

    አህሌን

  • @زينب-غ3ط3ط
    @زينب-غ3ط3ط 2 หลายเดือนก่อน

    አህለን

  • @meramamera6810
    @meramamera6810 2 หลายเดือนก่อน

    አሚሚሚን

  • @Zahra-p8q3c
    @Zahra-p8q3c 2 หลายเดือนก่อน

    Saw❤

  • @Mነኝሰደተኛዋ
    @Mነኝሰደተኛዋ 2 หลายเดือนก่อน

    አህለንንንን

  • @fathimakk9719
    @fathimakk9719 หลายเดือนก่อน

    جزكاخير🎉🎉🎉🎉

  • @Sadanuru-xc8zg
    @Sadanuru-xc8zg 2 หลายเดือนก่อน

    WS wr wb

  • @MeriemaAssen
    @MeriemaAssen 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለኩም ውዶች እኔም እጠራጠራለሁ እምጠራጠርበትም ም/ት ሰራተኛ አለች እኔ ያለሁት አረብ አገር ነው ከጓደኛው ጋር አብረው ነው የሚኖሩት ካሁን በፊት ያለችውን ሰራተኛ ዘመዴ ናት ብሎ እደሚስት አርጎ ይዟት የኖረው እሱሳይሆን ጓደኛው የሱም ሚስት አረብ ሀገር ነው ያለችው ሰራተኛ የተያው ልጅ ስላለው ነው ጓደኛው አሁንቀይረን የጓደኛውን የቅርብ ቤተሰብ አመጣች ሚስቱ አሁን እኔእየተጠራጠርኩ ነው ምን ትመክሩኛላችሁ ውዶች

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig หลายเดือนก่อน

      አላህ ይሁንሸ

  • @Maid-wl6og
    @Maid-wl6og 2 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላኽይር❤❤❤❤❤❤ምክርህበጣምነዉየተማርኩበትአላህይጠብቅህ

  • @zabibajamalzabiba7396
    @zabibajamalzabiba7396 2 หลายเดือนก่อน

    صليه علي الله وسلم امن جزكمالله خير

    • @رحم-ب7ظ
      @رحم-ب7ظ 2 หลายเดือนก่อน

      صل الله عليه وسلم نبينا محمد 🥰🥰🥰جزاك الله خيرا

  • @Merem-qt5um
    @Merem-qt5um 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ልንለያይ ትንሽ ቀርቶናል የዱኒያ ጀሀነብነው የሆነብኝ ወላሂ ምንም አያምነኝም 😢

    • @AvcSgg
      @AvcSgg 2 หลายเดือนก่อน

      @@Merem-qt5um አላህ ይርዳሽ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 2 หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🙏

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmriaKaded
    @AmriaKaded 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤