''ተስፋ ያልቆረጠ ያሸንፋል! 1ሺህ ባለሃብቶችን መፍጠር እፈልጋለው'' በፌስቡክ የስራ ሃሳብ ያላቸውን እያወዳደረ መነሻ ገንዘብ የሚሸልመው ባለሃብት/20-30/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #20_30
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

ความคิดเห็น • 11

  • @shegawmarie5584
    @shegawmarie5584 8 หลายเดือนก่อน +2

    “ሐብት ማለት ከሰው ጋር መኖር ነው። ዛሬን ብቻ መኖር ነው የምፈልገው። ስለማላውቀው ነገ አልጨነቅም!”

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 8 หลายเดือนก่อน +4

    ገና ዛሬ ምርጥ ነገር አቀረባችሁልን ግን የት ነው የምናገኘው የሚገንበትን ብታስተዋውቁን አሪፍ ነበር

    • @tagelassefa
      @tagelassefa 8 หลายเดือนก่อน +1

      Kaliti Sheger ህንፃ

  • @senaitabera4198
    @senaitabera4198 8 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ ከራስ አልፎ ለሰው❤
    እኛም እየተወዳደርን ነው ስወዳደር የተሰማኝ ስሜት አለ እችላለሁ የሚል ሃሳብ💪

  • @EdenKetema-nf3wd
    @EdenKetema-nf3wd 8 หลายเดือนก่อน +2

    Yes ከሰው ጋር መኖር ሀብት ነው👌👌👌👌👌

  • @Dessu12
    @Dessu12 8 หลายเดือนก่อน

    የፌስቡካቾ link ኣስቀምጢልን እስት he is true right man

  • @worldmusic5451
    @worldmusic5451 8 หลายเดือนก่อน

    Wow ምርጥ ሰው ❤

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤የተባረከ ሰው እንደው የምትሰጠው አትጣ

  • @user-us1lx4ow7b
    @user-us1lx4ow7b 8 หลายเดือนก่อน

    Bji❤❤

  • @zinozone2895
    @zinozone2895 8 หลายเดือนก่อน +1

    እስከ ዛሬ የትነበርክ አንተ ቀና ሰዉ😢 Bejai
    ከረፈደም ቢሆን አንድ ትልቅ ሰዉ ተገኘ
    Duresso Abram

  • @2Daniros
    @2Daniros 8 หลายเดือนก่อน

    ቅን ሃሳብ ነው። Shark የሚባል ተመሳሳይ ፕሮግራም፣ እያየሁ ነበር፣ አላማው የተለያዪ ኡንቨስተሮች ተሰብስበው የሚያድግ ቢዝነስ ሃሳብህን ከደገፉት፣ ሼር ይወስዱና ኢንቨስትመንቱን በብዙ እጥፍ ያሳድጉታል። አናጺዎች ተደራጅተው ቆሻሻ መሬት ላይ ጉሊት ሚሽጡትን፣ ምግቦች፣ የሚተጣጠፍ፣ ጠረጴዛ፣ በጎማ ሚነዳ አድርገው ቢሰራበት፣ ለንጽሕናም፣ ሰዎቹንም ከድካም ያነሳል፣ ስራም ይፈጥራል።