ቆይታ እና እችላለሁ ሙዚቃ ከየኛ የሙዚቃ ቡድኖች ጋር በእሁድን በኢቢኤስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 415

  • @SadaSada-px8yq
    @SadaSada-px8yq 3 ปีที่แล้ว +54

    ፍቅርን ስወዳት ሁሌም ዱቄት ሰትቃባ ነው በካሜረ ፍት ምትቆማው በረሱዋ ትታማማነሌች ማለት ነው ስወደት😍😘

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 3 ปีที่แล้ว +61

    ፍቅር ያለሜካፕ ዋው ብያለው በራስሽ ያለሽ ኮፊደስ ስወድልሽ

  • @nafkotgetamesay6146
    @nafkotgetamesay6146 3 ปีที่แล้ว +49

    ማናጀር የላቹሁም ልጅነታቹሁ እራሱ ውበት ነው አለምዬ ቆንጆ ነሽ በተፈጥሮ አትድገሚው ሜካፑን

  • @ማራኪዬየድሬዋ
    @ማራኪዬየድሬዋ 3 ปีที่แล้ว +12

    ስወዳችሁ እኮ የኛዎች ከምታቀርቡት በይበልጥ አለባበሳችሁ ኢትዮጵያዊነትን እና ለሰው ክብር ያላችሁን ይገልፃል🥰😘😘😘

    • @abiy541
      @abiy541 3 ปีที่แล้ว

      Israel Boo kakakaka selam selam endet nsh tfash eko

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว +70

    የኛዎቹ እውነትም የእኛዎቹ አለባበሳቸው አንደኛ ነው እናንተም አንደኛ ናችሁ 😘

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 3 ปีที่แล้ว

      አንች ልጂ አለሽ እጂሽን ባፉሽ ላይ እደጫንሽ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 3 ปีที่แล้ว

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 አለሁ መስለኝ 😏

    • @DBUthyear
      @DBUthyear 3 ปีที่แล้ว +1

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 ኪኪኪኪኪኪኪ አረ በቅ

    • @እግዚአብሔርታላቅነውM
      @እግዚአብሔርታላቅነውM 3 ปีที่แล้ว

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 ክክክክክክክክ አቤት ኮሜታተሮች ክክክክክ

    • @temirtemirali5230
      @temirtemirali5230 ปีที่แล้ว

      @@fgdbbfffbnbdhb2848 አረእስኪቸይያአላሕ

  • @h.aethiopoa8119
    @h.aethiopoa8119 3 ปีที่แล้ว +132

    ነብስ ይማር በየመን እስር ቤት ባሰቃቂ ለተገደሉት ወንድሞቻችን😔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ
    @ሁሉምለበጎነዉ-ረ1ኘ 3 ปีที่แล้ว +104

    ቀኑን ሳይሆኖ ማክበር ሴትን ይሁን 👍

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 3 ปีที่แล้ว +162

    ፀጋና ሎሚ ስላልመጡ ክፍቶኛል በጣም ነው የምወዳቸው

    • @seble-th8ob
      @seble-th8ob 3 ปีที่แล้ว

      D

    • @selamawitdesalgenselamawit591
      @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว

      😢😢😢😣😔😔😔

    • @hami1628
      @hami1628 3 ปีที่แล้ว +7

      አሽቃባጭ በያቸው ለምን ነጥለው አቀረቧቸው ሚተውኑት አብረው መችም ሎሚ እና ፀጋ ለኢንተርቪው አይመቸንም ብለው አይደለም they are so cute and intelligent is not fair to apt them 😡 እናተን ብሎ የሴት ቀን አክባሪ መጀመሪያ ይሄ ጠባብ አስተሳሰባችሁን በእውቀት አሻሽሉ siyasetelu begeta

    • @fgdbbfffbnbdhb2848
      @fgdbbfffbnbdhb2848 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hami1628 ማን ያውቃል አልተመቻችው ይሆናል አልፈለጉም ይሆናል

    • @yabetsyabets7413
      @yabetsyabets7413 3 ปีที่แล้ว

      @@seble-th8ob inside Rihanna.

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa ปีที่แล้ว

    እውነት ነው 😊 የኛወቹ የኛ የገጠር ልጆችን ይህወት ተውናቹህታል ብቻ ሳይሆን ኑሮችነን ኑራቹህታን ነው የምላቹህ እና ጥሩ ስራ ነው ።በጣም ነው የምወዳቹህ የኛወቹ የምወደው ድራማ ነው 🙏🙏❤️❤️❤️🤗🤗

  • @amiahlu6707
    @amiahlu6707 3 ปีที่แล้ว +39

    ሎሚዬ ለምን አልመጣችም በጣም እወዳታለው
    ፀጋስ

  • @matheusferraz5230
    @matheusferraz5230 3 ปีที่แล้ว +16

    እውነት ነው ሴት ማለት እናት እህት ሚስት ሁሉ ነገር የጎደለውን እየሞላች አለሁልህ በርታ ጎበዝ እያለች ሁሌም ከጎንህ የምትሆን እሷ ማለት ሴት ናት🥰

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
    @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 ปีที่แล้ว +291

    ከሴቶች ቀን መከበር የላቀ የሴት ልጅ መደፈር ቅድሚያ ይቁም

  • @genialiyou4387
    @genialiyou4387 3 ปีที่แล้ว +3

    የኛዎች እንዲህ ከነሙሉ ክብራችሁ ከነማዕተባችሁ ሰላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። አለምዬ የኔ ቆንጆ፣ ፍቅር፣ ዴቭ ሁላችሁም። ፍቅር ግን ፀጉርሽን መቆረጥ አልነበረብሽም ለማንኛውም ይሁን ምንም ማድረግ አይቻልም።

  • @ውዴልበልሺሀገሬ
    @ውዴልበልሺሀገሬ 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅርን በፍቅርነው የምወዳት ሁለየ እራሧን ሁናነው የምትወጣው ከዱቄትነፃ የኔ ቆጆ

  • @nselemtewa8941
    @nselemtewa8941 3 ปีที่แล้ว +28

    አለም ግን ውበቷ ይለያል እኮ የፀይም ቆንጆ ያለ ሜካፕ እራሱ በተፈጥሮሽ ቆንጆ ነሽ

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +15

    ሎሚዬ ለምን የለችም በድራማው በጣም ይምወዳት እና የምታሳዝነኝ ካራክተር

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 ปีที่แล้ว +8

    ተተኪ አርቲስቶች ወጣቶች ታምራላችሁ ድንቅ ናችሁ በርታልኝ!!!!!!

    • @dubaidubai7972
      @dubaidubai7972 3 ปีที่แล้ว

      ተወዳጁ ወዶኝ

    • @dubaidubai7972
      @dubaidubai7972 3 ปีที่แล้ว

      ተወዳጂ ወዶኝ ወድ አርጎ

    • @dubaidubai7972
      @dubaidubai7972 3 ปีที่แล้ว

      ተወዳጁ ወዶኝ ውድ አድርጎ አበጀኝ እኔ ማለት ውድ ነኝ

  • @astu4737
    @astu4737 3 ปีที่แล้ว +13

    ውድ የተዋሂዶ ልጆች እንኳን ለአብ ፆም በሰላም አደረሳችሁ
    የኛዎች ስወዳችሁ ፀጋ ግን ለምን አልቀርበችም ከእናንተ ጋር

    • @albadr666
      @albadr666 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @maryJane-ts5ju
    @maryJane-ts5ju 3 ปีที่แล้ว +8

    Ye fiker style hulme betam yimechegna😍she's so sweet 🥰

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +27

    አለም ዛሬ ውብ ሆነሻል ሴት ሆነሽ ነው የቀረብሽው በቀሚስ❤❤❤

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ
    @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ 3 ปีที่แล้ว +23

    ፍቅርን ሆና የምትተውነው ትበልጣለች ቀለል ብላ የምታምር የማታካብድ ነች ስወዳት

  • @selamawitdesalgenselamawit591
    @selamawitdesalgenselamawit591 3 ปีที่แล้ว +12

    ትራስ የኔ ልዮ ሜካብ የለ ምን የለ ውብ

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችሁ ጠንክሩ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 ปีที่แล้ว +5

    የየኛወችን ትልቅ ደረጃ ደርሰዉ ማየት የሚወድ ማን ነዉ።።።

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 3 ปีที่แล้ว +20

    በየመን እስር ቤት የሞቱ ኢትዮጵያን😭😭😭😭😭💔💔💔💔 እስከመቼ ይሆን ስቃዮ

  • @taiba5130
    @taiba5130 3 ปีที่แล้ว +1

    አለም ሚካፕ በጣም ነው እሚሄድባት በተረፈ እወዳቸዋለሁ♥♥♥♥♥♥♥

  • @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች
    @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች 3 ปีที่แล้ว +1

    አለምና ዳዊት ማሕተባችሁ ሲያምር

  • @atube9447
    @atube9447 3 ปีที่แล้ว +2

    ዳይትን ስወደው ሳቁ ደስ ይለኛል

  • @እናቴማርያም-ሠ2ወ
    @እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ💋💋💋😍😍😍

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ ትላላችህ❤❤❤❤

  • @edenhailu275
    @edenhailu275 3 ปีที่แล้ว +7

    Kemis yaderegechiw❤ yene kojo stamri sinsratshi anegagershi melkishi betam kojo neshi 💚💛❤

  • @የራስአሽከር
    @የራስአሽከር 3 ปีที่แล้ว +6

    ሁላችሁብ ውብ ናችሁ❤ አላምዬ ደሞ በጣም አምረሻል

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ጥሩ ነው በርቱ ልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏❤❤❤❤💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 3 ปีที่แล้ว

      💋💋💋👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @aminanuredine4278
    @aminanuredine4278 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች
    ዉድድድድድድድ በማያልቀዉ ❤

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +8

    ቀሚሥ ያረገችሁ ድምጶ አንደኛ ነው

  • @taiba5130
    @taiba5130 3 ปีที่แล้ว +1

    ሀይሌ ወድም አለባበስህ አሪፍ ነው

  • @Sitsehanabile
    @Sitsehanabile 2 ปีที่แล้ว

    እነዚህን የምርጥ ምርጦች የት አደረሷቸው ይሆን?

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጦች ስታምሩ ሴቶች የምሰጠው መክር ትምህር መማር ያለብን ትልቅ ለመድረስ

  • @yonashenry6446
    @yonashenry6446 3 ปีที่แล้ว +1

    Ere setoch ande Ken becha sayhon hule tekeber, anandand setochum kelb gizo midia setwetu💖👍

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk 3 ปีที่แล้ว

    Tamralachu bertu egizabher zemenachu yebarke, selamachu bezet yebale tabarku

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +53

    አለም ስታምሪ ቀሚስሽ ማህተብሽ ግን ትንሽ ሚካፕ ባይኖር ኖሮ

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +6

      @Geni Tessema የተሴ ልጅ እህቴ ሲጀመር ልጅቱ በተፈጥሮ ውብ ነች❤ ሜካፕን ደሞ ይስልጣኔ ጥግ አታድርጊው እሺ ሁሉም ተመልካች ደሞ የተሰማውን ሀሳብ የመፃፍ መብት አለ አመስግናለህ።።

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว +2

      @Geni Tessema የተሴ ልጅ እሺ ይሁንልሽ አችም አንድ ነገር ይዘሽ ሰው ላይ ችክ ማለቱ ተይው መልካም ቀን

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว +1

      @Geni Tessema የተሴ ልጅ ደምሪኝ

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 3 ปีที่แล้ว +1

      she don't neded makeup she's very konju

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 3 ปีที่แล้ว

      @@biniamgjormai በትክክል

  • @albadr666
    @albadr666 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣመ አምሮባችሆን ግን ሎሚ ፀጋ የሉም የኔ ውዶች

  • @emuhabeshawit3779
    @emuhabeshawit3779 3 ปีที่แล้ว +20

    ጸጋና ሎሚስ

  • @elizabethyirdaw1333
    @elizabethyirdaw1333 2 ปีที่แล้ว

    አለምዬ ቤቲ ፍቅር ስላየሃችሁ በጣም ደስ ይል ዳዊትዬ ሀይልዬ እንካን አየሃችሁ

  • @yusritube2514
    @yusritube2514 3 ปีที่แล้ว +3

    ሎሚ እና ፀጋ የት ናቹ ምርጦቼ እወዳቹዋለሁ 😘

  • @እሙየነኝየወሎዋ
    @እሙየነኝየወሎዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ስወዳችሁ በርቱልን

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +5

    አለምየ👌❤❤❤አለባበሳችሁ በተለይ አለም ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍

  • @ዜድየሣዳትተማሪ
    @ዜድየሣዳትተማሪ 3 ปีที่แล้ว +3

    አወ ትችላላችሁ ምርጦች ይመቻችሁ ስወዳችሁ በተለይ ሐና ሁሉ ነገር የኔን ታሪክ ነው የምሰሪው እዳች ባልማርም በትምርቴም ባልቀጥል የቤት ውስጥ አቺ ተውነሸዋል በተለይ ትቤት ሆነሽ ሐይድሽ የመጣው 😘

  • @ለአላህብለንእንዋደድ
    @ለአላህብለንእንዋደድ 3 ปีที่แล้ว +8

    ፅናት ሜካፕ ባታበዥ አሪፍ ነበር በቃ ይሁን ብለናል

  • @ቤቴልእናኒነኝ
    @ቤቴልእናኒነኝ 3 ปีที่แล้ว +29

    አለም ቀሚስሽ ያምራል

  • @zA-qd2tq
    @zA-qd2tq 3 ปีที่แล้ว +18

    ፀጋ ሎሚ የሉም ለምን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰታምሩ የኔ ማሮች 😍 በረቱ አለም ቀሚሰሸ ሰታምር😃

    • @bekimusic1718
      @bekimusic1718 3 ปีที่แล้ว +1

      Yared Alemayew atmachenem f

  • @bilisumanegewo3801
    @bilisumanegewo3801 2 ปีที่แล้ว

    Very good story

  • @rahelendgashet5996
    @rahelendgashet5996 3 ปีที่แล้ว +1

    Alem tensh enkoan
    btezegaji tru new

  • @zdredi2280
    @zdredi2280 3 ปีที่แล้ว +6

    አለም ቀሚስሽ ያምራል ሜካቡ ግን አንቺን ደበቀሽ

  • @elsabethabebe7539
    @elsabethabebe7539 3 ปีที่แล้ว

    Hanis mn ywetalatal ...fkrye betam wedshalew

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +15

    ቀሚሥሽ ሢያምር

  • @hhhsss513
    @hhhsss513 ปีที่แล้ว

    ሰወዳችሁ ❤❤

  • @seadaali4137
    @seadaali4137 3 ปีที่แล้ว +2

    አለም አለባበሱዋ እጅግ ያምራል ማን አደቀሚስ

  • @wintakinfe9563
    @wintakinfe9563 ปีที่แล้ว

    Hail has good communication skill

  • @amu-nx8eg5nm2v
    @amu-nx8eg5nm2v 3 ปีที่แล้ว +63

    ሴትን በማይከበርበት ሀገር የ ሴቶችነ ቀ ን ማክበር ምን ይሉታል

  • @حياهحياه-ط8ر1ز
    @حياهحياه-ط8ر1ز 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም

  • @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ
    @ቲጂየተዋህዶልጅ-ፐ6ለ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይገርሙኛል የኛ ሀገር አርትስት ድራማ ላይ ማህተብ ያወልቃሉ እውጭ ይለብሳሉ ቆይ ለምትድነው ማህተብ ስትሰሩ የምታወልቁት?

  • @حياهحياه-ط8ر1ز
    @حياهحياه-ط8ر1ز 3 ปีที่แล้ว

    ቀጥሉበት በርቱ ተጠናከሩ

  • @eyerusemebrat4458
    @eyerusemebrat4458 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ታምራላችሁ ፅጋና ሎሚ ቢኖሩ የበለጠ ያምር ነበር ግን አለም ቀሚስሽ ያምራል ግን ሜካፑ ውበትሽን ይዞት ጠፋ ለማነኛውም በጣም ደስ ይላል ሙዚቃው

  • @genimulat9858
    @genimulat9858 3 ปีที่แล้ว

    እችላለን በጣም ደስ ትላላችሁ😚😚😚

  • @kongomiry3693
    @kongomiry3693 3 ปีที่แล้ว

    የኛዎች በጣም ነው ምወዳቹ

  • @user-qm9ek5zn3u
    @user-qm9ek5zn3u 3 ปีที่แล้ว +5

    No tolerate with abusers , let's speak out for our rights and we are a voice for those voiceless

  • @ሀዩቲነኝኢልምንቀላዋጭ
    @ሀዩቲነኝኢልምንቀላዋጭ 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋና ሎሚስ በጣምነዉ የምወዳቸዉ

  • @جميل-و1ق
    @جميل-و1ق 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋ አና ሎሚ ስላሌሉ ከፍቶልኛል አና የሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዀ4አ 3 ปีที่แล้ว +2

    በዚህ አይጥ አይጥ መስላቹህ መጣቹህኮ ሴቶች😁
    አለምዬ ቀሚስሽ💐💐👏👏 ሲያምርብሽ ሁል ጊዜ እንድህ ብለብሽ

  • @hanihabeshewit2324
    @hanihabeshewit2324 3 ปีที่แล้ว +1

    ስዎዳችሁ እኮ አንድኛ ናቻሆ ❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰

  • @saraalem1148
    @saraalem1148 3 ปีที่แล้ว +1

    የኛወች በጣም ነው ምወዳቹሁ😘😘

  • @senaiteshetu264
    @senaiteshetu264 3 ปีที่แล้ว +1

    Alem alebabesh betam yamr neber gn wyyyyyyyyyyyy mekapu betam beza ykrbshi endezihu betam konjo nesh yene wud hulachihunm ewedachiwalehu🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ሀያት-ገ6በ
    @ሀያት-ገ6በ 3 ปีที่แล้ว +80

    ሜካብ ውበትሺን አጠፋው ሆ ባለ ቀሚሷ

  • @sosososo-ov4oo
    @sosososo-ov4oo 3 ปีที่แล้ว +2

    ፀጋና ሎሚ የት ቀራችሁ የኔ እይታወች

  • @ferhanabdurehman521
    @ferhanabdurehman521 3 ปีที่แล้ว +6

    አንዴ ጸጋ ና ሎሚ ሳአአአ 🤒

    • @aminanuredine4278
      @aminanuredine4278 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ዛሬ በድራማዉ። ታያቸዋለሽ 😌

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 3 ปีที่แล้ว

      @@aminanuredine4278 ደምሪኝ

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 ปีที่แล้ว +9

    የታገቱት ተማሪዎች ሴቶች ናቸው

  • @sarasos4585
    @sarasos4585 3 ปีที่แล้ว +1

    አለም አለባበስሽ ያምራል ሜካፕ አበዛሽ

  • @redak679
    @redak679 3 ปีที่แล้ว +1

    እዚህ comment የምትሰጡ ሰዎች ግን ትገርሙኛላችሁ። ማነው በሰው መልክና ፊት አዛዥ ያረጋችሁ! እንኳን ፊቷን ገላዋንም ሜካፕ ትቀባ! እሷን ደስ ካለት መብቷ ነው። እንደው ሁሌ እንከን መውጣት ምንድን ነዉ?! በሜካፕም ያለሜካፕም ቆንጆ ናት። ያልበላችሁን አትከኩ🙄

  • @mayrammad329
    @mayrammad329 3 ปีที่แล้ว +9

    የሴቶች ቀን ስትሉ አታፍሩም ምነው ለታገቱት ተማሬ ድምፅ ብትሆኑ ለአውሬ ሁነው ሲቀሩ ዛሬ ስለሴቶች ቀን ስታወሩ አታፍሩም

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว +1

    ጉበዞች በርቱ ዋው

  • @salamaber
    @salamaber 3 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅርን እምትውደት

  • @samk7242
    @samk7242 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው አለም ስታምሪ የምር

  • @husseinhussein2133
    @husseinhussein2133 3 ปีที่แล้ว

    አቤት አለም ኔካፖሽሽሽ ኡኡኡ ትፈጥሮሽ ብቻ ታምሪያለሽ ሁላችሁም ደስስስስስስ ትላላችሁ በርቱልን

  • @harinaeyob7669
    @harinaeyob7669 3 ปีที่แล้ว +4

    Lomi ena tsega lemn almetum

  • @sintayehu8933
    @sintayehu8933 3 ปีที่แล้ว +1

    ፅናትዬ👌👌👍👍

  • @ፍቅርyoutube-x2m
    @ፍቅርyoutube-x2m 3 ปีที่แล้ว +2

    Fikr eko adega neshi👍🥰

  • @misriajamal3627
    @misriajamal3627 3 ปีที่แล้ว

    Owowow baye bareda love you damma koo

  • @victoria-i6m7f
    @victoria-i6m7f 3 ปีที่แล้ว

    ትችላላችሁ ምርጦች ናችሁ

  • @ancd5125
    @ancd5125 3 ปีที่แล้ว

    አይልዬ ዛሬ አምሮብካል

  • @bintmohammed3075
    @bintmohammed3075 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋ እና ሎመስ?????

  • @meazaagedew8630
    @meazaagedew8630 3 ปีที่แล้ว

    Love you guys !!!

  • @ሊዲያእህተማርያም
    @ሊዲያእህተማርያም 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜካፕ አያምርባችሁም የእውነት

  • @asnakucharu1241
    @asnakucharu1241 3 ปีที่แล้ว

    አለም፡ሜካፕሽ፡በዝቷል፡በተረፈ፡አሪፍ፡ነው፡ቀጥሉበት

  • @ifraahsoka3115
    @ifraahsoka3115 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም አጋጣሚ እየጠበቃችሁ የአንድን ብሄር ቋንቋ ባህል እና ሃይማኖት ከፍ ለማረግ ትፍጨረጨራላችሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ ህብረብሄራዊነት አይታይበትም ።

    • @laylamohamed5358
      @laylamohamed5358 3 ปีที่แล้ว +2

      ደንቆሮ እዚህ ጋ ብሔር ሚባል ቆሻሻ ከፋፋይ አጀንዳ ይዘሽ አትምጪ መጀመሪያ ሰው ሁኚ ለሀገራችን ምጠቅማት ከድነት መውጣት እንጂ በጠባብ አስተሳሰብ ወደኋላ ጎታች እኔ ኢትዮጵያዊነት በቂዬ ነው ብሔር ሚባለው የኔንም ጨምረሽ ውሰጂው

  • @mercyephrem6710
    @mercyephrem6710 3 ปีที่แล้ว

    lomi sega where are they

  • @abrhamkalcidan5405
    @abrhamkalcidan5405 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋ እና ሎሚስ የት ቀሩ

  • @adeyleweyehu7891
    @adeyleweyehu7891 3 ปีที่แล้ว

    ሎሚ የት ቀርታ ነው

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነው አለባበሳቹ የነ ምርጦች