Ethiopia # ሻሽ /ሞንትርያል/ደራሲ አዳም ረታ/full cast dramatized audio book/ብሌን ሳሙኤል /አንተነህ አስረስ/nov 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025

ความคิดเห็น • 14

  • @wintanakibrom192
    @wintanakibrom192 2 หลายเดือนก่อน

    Nice voice 👌

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 หลายเดือนก่อน

      Thanks for listening

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 หลายเดือนก่อน

    የጥበብ ስራዎች ጠዋት ተጥደዉ ከሰዓት በስለዋል ተብለዉ ለዕይታ በሚቀርቡበት ብፌ ላይ እንዲህ ረብ ያላቸው ስራዎችን ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል ጥበብ ትክፈላችሁ እጅግ ግሩም ግዜን የሰጠኝ ድንቅ ትረካ ነዉ

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን ወዳጄ ልቤ ክበርልኝ

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 2 หลายเดือนก่อน

    አንቲያችን አቦ ትለያላቹ ❤❤🙏🙏

  • @emu3288
    @emu3288 2 หลายเดือนก่อน

    አንተነህ የሂወት ተፈራ አዲሱን መጽሐፍ እባክህ ተርክልን። ማማ በሰማይን ድንቅ አድርገህ ነው የተረክልን። እናመሰግናለን

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ።እስቲ ለማስፈቀድ እሞክራለው

    • @emu3288
      @emu3288 2 หลายเดือนก่อน

      ​እናመሰግናለን

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 หลายเดือนก่อน

    ኦ ብሌንሻ ኦ አዳም ልክ እንደ ኤርትራ ቡን( ቡና ) ጥዑም ነዉ አንትሽዬ በእንደዚህ አይነት ካራክተር አይቼህ ሰምቼ አላዉቅምና እንዴት እንደተወጣኸዉ በጣም አስደምሞኛል

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 หลายเดือนก่อน

    አንድ ደራሲ ከተፈጥሮ ገፀባሕሪያትን አጋጣሚዎችን ታሪክን ሊወርስ ይችላል እዉነተኛ ሰዎችን ወስዶ ገፀባሕሪያት ሊያደርጋቸዉ ይችላል ገጠመኞችን ወስዶ ገፀባሕሪያት ሊያደርጋቸዉ ይችላል ነገር ግን ቋንቋው የራሱ ነዉ የትረካ ክህሎቱ የራሱ ነዉ አተያዩ የራሱ ነዉ በዚህ ድንቅ ድርሰት አዳምን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 2 หลายเดือนก่อน

    በብሌን ስም መሸቀል አይከብድም

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 หลายเดือนก่อน

    ኦ ብሌንሻ ኦ አዳም ልክ እንደ ኤርትራ ቡን( ቡና ) ጥዑም ነዉ አንትሽዬ በእንደዚህ አይነት ካራክተር አይቼህ ሰምቼ አላዉቅምና እንዴት እንደተወጣኸዉ በጣም አስደምሞኛል