🛑እናንተሳ እነማን ናችሁ ??

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • ወደማህበራችን ለመቀላቀልና live ለመማር ይህንን ሊንክ ተጠቀሙ t.me/getemegn12

ความคิดเห็น • 30

  • @user-vl1ys3ti2g
    @user-vl1ys3ti2g 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @saraderste8643
    @saraderste8643 3 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdydd1173
    @gdydd1173 3 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላቹ በረከትህ ይደርብን አምላኬ ሆይ የእምነት ሃይልን ስጠኝ ለወንድሞቻችችንም ከዚ በላይ ፀጋ ና ጥበብ ስጣቸው እኛም ተምረን ሂወታችንን የምንለወጠበት ኣድርግልን እኔ ወንድሜ ዮሴፍ ና ወልደ ጊዮርጊስ ና ሶሎምን እግዚአብሔር ቁጭ ብሎ የሚገስፀኝ ነው ሚመስለኝ በእውነት ፀጋውን ኣብዝቶ ይስጣቹ በርቱሉን ወለተ ኪዳን ብላቹ በፆሎት ኣስታውሱኝ ከተግባራዊ ክርስትና ማሕበራችን ሼር ኣድርገን እናበረታቸው እህት ወንድሞቼ እኔ ለ 43 ሰው ሼር ኣድርጌ መጥቻለው የጎደሎውን እመብርሃን ትምላው

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko3604 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @WelelaWelela-dy8hp
    @WelelaWelela-dy8hp 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-ye9un8fw7e
    @user-ye9un8fw7e 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን❤❤❤

  • @Sasa-ds8qf
    @Sasa-ds8qf 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት

  • @alamhabash6268
    @alamhabash6268 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @GdHd-xc5qt
    @GdHd-xc5qt 3 หลายเดือนก่อน +11

    ሰላም ይብዛ ወንድሜ ዮሴፍ ኣቤቱ ጌታ ሆይ የእምነት ሃይል ስጠን እመቤቴ ኪዳና ምህረት ተዋህዶ እምነታችን ትጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ወንድማችን ወልደ ጊወርግስ ፀጋውንያብዛላቹ የኣገልግሎት ዘመን ይባረክ መድህን (ወለተ መድህን) ነኝ ከተግባራዊ ክርስትና በፀሎት ኣስቡኝ ወንድማችን እናበርታው ሁላቹ Like Shere Subskrabe ኣርጉ እህት ወንድሞቼ ❤❤❤❤

    • @yosef_welde_hawareyat
      @yosef_welde_hawareyat  3 หลายเดือนก่อน +3

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልኝ ብርታቶቼ❤

    • @GdHd-xc5qt
      @GdHd-xc5qt 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ወንድሜ በርታልን​@@yosef_welde_hawareyat

    • @GdHd-xc5qt
      @GdHd-xc5qt 3 หลายเดือนก่อน

      እሺ ወንድማችን በርታልን

  • @ayala2176
    @ayala2176 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫❤❤❤

  • @wemk3404
    @wemk3404 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት ቃል ይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @ሰአሊለነቅድስት
    @ሰአሊለነቅድስት 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን እመ አምላክ ትጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @Magdes-po7ei
    @Magdes-po7ei 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በስደት ነው ያለውት እራሴን ሁሌም ያመኛለ ፀልዩልኝ ርዱኝ 😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bo7xq6ow4j
    @user-bo7xq6ow4j 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን በእውነት ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @user-ef6he7kg2o
    @user-ef6he7kg2o 3 หลายเดือนก่อน +2

    እይይይይይይ የእኔ የክርስትና ሂወቴ እዛው እርገጥ ነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ኦ መድሀኒ አለም ሆይ ቀይረኝ ክርስትያን አድርገኝ

  • @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ
    @ሰላምየማርያምልጅ-ዀ6ፈ 3 หลายเดือนก่อน

    በእውነት በጣም ድንቅ ግሩም ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እናመስግናለን ወንድማችን 🥰🥰

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤

  • @mehretmekonn6756
    @mehretmekonn6756 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ለኞም አስተዋይ ልቦና ያድለን😢

  • @haymiyebershiehit9651
    @haymiyebershiehit9651 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቸ ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @habhabshi8263
    @habhabshi8263 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ሂወትን ያሰማልን ወድማችን

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያንቃን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Firu1221
    @Firu1221 3 หลายเดือนก่อน +1

    bewent seghun yebzale wendma des yemil mgenzby tmrt nw egzhbher selasuch mngest smhyt yewrsln betsbuch semtn zm anble shar like adrghu egzhbher yemwdhun madre leras nw ♥️ ❤️

  • @user-qj9mt1po8n
    @user-qj9mt1po8n 3 หลายเดือนก่อน

    qala hywoti yasemalen wandemachin cagaune yabezale manfas qeduse ka hulachin gare yeune amen/ 3⛪🙏❤

  • @user-ie3mz9tf6r
    @user-ie3mz9tf6r 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃልህወትን ያሰማልን ወድሞቻችን በእውነት ፀጋውን ያብዛላቹህ አምላኬ ሆይ ለውጠኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @GdHd-xc5qt
    @GdHd-xc5qt 3 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ሰው ኣርገኝ😢😢😢

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን😢

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን ወድማችን በእውነት ተመሰጪ ነው ጨረሼ ያዳመጥኩት
    እናንተሳ እንማናችሁ? የሃዋሪያት ሰራ (19:15) እሚገርም ነው ፀጋውን ያብዛልህ