Sergualem Tegegn - gum gum -Track 5 ሰርጉዓለም ተገኘ -ጉም ጉም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @workaferahukebede1523
    @workaferahukebede1523 ปีที่แล้ว +1

    በአጭር የቀረ ልጅ

  • @semereg9228
    @semereg9228 ปีที่แล้ว +1

    ጉም ጉም... የነጎድጓድ ሙዚቃ
    ነጎድጓድ ልክ ሰማዩ የተከፋ መስሎ ዳምኖ እንባውን ሊያዘንም ሲል የሚያወጣው የሲቃ ድምፅ ይመስላል። ነጎድጓድ በሰው ልብ ውስጥ የታፈነን ስሜት ይወክላል። የሰው ልጅ በሚያፈቅረው እየተጎዳም ብዙ ይችላል። ብናገር ያንን ሰው አጣዋለሁ ጉዳቴም ይከፋል በሚል ስሜቱን ያፍናል። ይህን የልቡን ነጎድጓድ ብቻውን የሚያዳምጥበት ሙዚቃ ነው እንግዲህ "ጉም ጉም"።

    • @HERMELA3
      @HERMELA3 หลายเดือนก่อน

      ሆድ ይፍጀው ስንቱን አየን ፍቅር ከማይገባው ጋር 😢

  • @dawittesfaye8582
    @dawittesfaye8582 2 ปีที่แล้ว +5

    ዘፈን እንድወድ ዘፋኝ እንድሆን ያረገኝ በታሪክ ልረሳው የማልችለው ታላቅ ዘፋኝ 🙏የሰርጓለም ተገኘን ዘፈን የሰማ ሁሉ የኔ ዘፈን እስኪመስላቸው ያሳወቀኝ የድምፁ ለዛ ሱስ የሆነብኝ ነገር ግን በአካል ሳላገኘው ያጣውት የልጅነት የህይወት ዘመኔ ልዩ ስጦታ ዋጋ ተመን የማይተመንለት ከዘመኑ የቀደመ ከያኒ ነብስህን በገነት ትረፍልኝ አንተ ለኔ አቻ የለህም። 🙏👌

    • @wondehap3799
      @wondehap3799 2 ปีที่แล้ว

      ጥሩ ገለጻ ❤

    • @netsaproduction5582
      @netsaproduction5582  ปีที่แล้ว

      ዳዊት እኛም የማንረሳው ታላቅ ዘፋኝ ነበር ብቆይና ለላም ጥሩ ሥራዎችን ያስቀርልን ነበር

  • @newilaxx3613
    @newilaxx3613 6 หลายเดือนก่อน

    Lij eyalhu yesun musica bkaset eyedegagemku adamte nebr😢

  • @senaittube502
    @senaittube502 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank You for sharing 🙏🏼