የከተማው መናኝ፦ ኤልያስ መልካ | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ሠርጸ ፍሬ ስብሃት | ሕንጸት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • በኤልያስ መልካ ሕይወት ላይ አተኩሮ በተጻፈውና፣ "የከተማው መናኝ" በተሰኘው መጽሐፍ ላይ ሕንጸት የመጽሐፍ ክበብ አድርጎት የነበረው ግምገማ ሁለተኛው ክፍል እንደሚከተለው ቀርቧል።

ความคิดเห็น • 4

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z 3 ปีที่แล้ว +5

    ከብዙ ዝነኞች በስተጀርባ አለ ጥበበኛው ኤልያስ መልካ የ90ወቹ ባለውለታ አንረሣህም።

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ለኔ ኤልያስ መልካ ልዩ ሰው ነው!!!

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 8 หลายเดือนก่อน

    ሰርፀ ከልቡ አንባቢ ነው ንግግሩም ውብ ነው። ብሩሀን የሚባለው ያ እብድ ፈላስፉ ከሰርፀ እግር ስር ቁጭ ብሎ ሰርፀን ያዳምጥ

  • @getahunhalefom525
    @getahunhalefom525 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈንንእና ዘፋኝነትን ለመቀደስ ነው ይሄ ሁሉ ፍልስፍና ? ክርስትናስ በውኑ ይዘምናልን ጋሽ ንጉሴ !