ሳኡድሆይ ጥሪኝ ዛሬ በጉጥራ መጣሁ አድስነገርአለኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 31

  • @maryammakiy610
    @maryammakiy610 ปีที่แล้ว +1

    እህቴዋበአላህስልክሽንጀልባብመዘዝእፍግልነበር❤❤

  • @አሚነኝየአላህባሪያ
    @አሚነኝየአላህባሪያ 2 ปีที่แล้ว

    በርቺ የኔውድ ባቺ ነው የማጠናው ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪላህ ከይረን

  • @rozakadir8732
    @rozakadir8732 2 ปีที่แล้ว +4

    አሰላሙአልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    እረ እህቶቼ የዩቱብ ብር አቅላችሁን እያሳጣችሁ ነው የሰውን አይን ለመሳብ የማይፈጥሩት ነገር የለም ሱብሃን አላህ ርዝቅ በአላህ ነው የውስጣችን በአላህ ላይ ተወክላችን እየቀነስ ሲመጣ ጭንቀታችን በሙሉ ስለ ዱኒያ ነው ማሻአላህ!!! ኒቃብ ተለብሶ አዎፍ በይኝ ሳታውቂው ቀርተሽ አይደለም ያው ከላይ እንዳልኩት እይታን ለመሳብ ነው አላሁ ያለም ሴቶች የወንድ ልብስ እንዳይለብሱ ወንዶችም የሴት ልብስ እንዳይለብሱ ተከልክለናል እና ይህ ኢማማ (ጥምጣም )በግልጽ የሚታወቀው አላህ ያከበራቸው ትልቅ አላህ ነው ከትልቅ መሻይህክ - በአጠቃላይ መልበስ የፈለገ ወንድ የሚለብሰው ነው እና እህቶቼ ዱኒያ አታታላችው

    • @Zinb-bi9vp
      @Zinb-bi9vp ปีที่แล้ว

      ትክክል የወድ ልብስ የወድ ነው የሴት ለሴት ነው

  • @medenimahemede7436
    @medenimahemede7436 2 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ሰለምፍራ ነው ውድ ተጥቀቂ እሸ እሰይ እልልልል ጀምሪልን ተቻልሸ

  • @ቢንትሙህየተስፈኛዋ
    @ቢንትሙህየተስፈኛዋ 2 ปีที่แล้ว

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሺውደዋ አብሺሪ

  • @medenimahemede7436
    @medenimahemede7436 2 ปีที่แล้ว

    ውድ አህለን እኔ እምልሸ ውድ የመብራት ሶኪቶ ወይም ገመዱ አጠገብሸ መሰለኝ ውድ እራቅ በይ ቀይሪው

  • @neimneim9891
    @neimneim9891 2 ปีที่แล้ว

    አህለን እህቴ
    በነገራችን ላይ ያንቺን ቂርአት ሙሉውን እፈልገው ነበር ግን ሙሉውን ሳትጨርሽ ነው ያቋረጥሽው ሌሽ😥😌
    ያንቺ እና የአስማ ሁዳ ቂርአት ግልፅ ይሆንልኛል በጣም ነው ቂርአታችሁን ምወደው አላህ መልካም ስራችሁን ይውደድላችሁ

  • @seadareta533
    @seadareta533 2 ปีที่แล้ว +4

    አረ እህቴ አውርጅ ሳለብሽ መናገር ትችያለሽ እኝ ሴቶች የወድ ነገር ለብሶ ማስተማር አይፈቀድም በረፈ جزاك الله خيران

  • @medinaabol5377
    @medinaabol5377 2 ปีที่แล้ว

    አስላም አሊኩም እህቴ እይጠበኩኘ ነው ለቀቂ

  • @medinaabol5377
    @medinaabol5377 2 ปีที่แล้ว

    አስላም አሊኩም እህቴ ይላናች ቁርአኑ አለገባኘ አለ በአላህ ለቀቂ እይጠበኩኘ ነው

  • @fozi4618
    @fozi4618 2 ปีที่แล้ว +3

    እረ የለበሽውን አውጭ ያአላህ እሙ

    • @እሙረዛንተጅዊድ
      @እሙረዛንተጅዊድ  2 ปีที่แล้ว

      Lmn

    • @fozi4618
      @fozi4618 2 ปีที่แล้ว +1

      የወንዶችን ልብስ መልበስ ተሸቡህነት አያመጣም ?

    • @እሙፈውዛን-ፀ2በ
      @እሙፈውዛን-ፀ2በ 2 ปีที่แล้ว +2

      የወንድን ልብስ ጫማውንም ይሁን ልብሱንም መልበስ አይቻልም ወዶችም የሤቶቹን አይፈቀድም ወንድን የተመሣለች ሴት አላህ ረግሟታል ሴትንም የተመሣሠለ ወንድ አላህ ረግሞታል

  • @አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ
    @አልማዝአልማዝ-ሐ7ሠ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉአለይኩም ሰላም ማማ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @medinaabol5377
    @medinaabol5377 2 ปีที่แล้ว

    አሁን ለቀቂለኘ ጨርሽለሁ ይለቁሽው ስርቱል ጀማአ ታዛ ጀምርሽ ለቀሊኘ በአላህ

  • @medinaabol5377
    @medinaabol5377 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @neimneim9891
    @neimneim9891 2 ปีที่แล้ว +1

    ኮሜንታትሮች ልብሱ ጋ አፍጣችኋል እስኪ ሀሳቧ ጋ አፍጥጡ 😃

  • @fatumamuhammad1334
    @fatumamuhammad1334 2 ปีที่แล้ว

    አህለንእህት

  • @medinaabol5377
    @medinaabol5377 2 ปีที่แล้ว

    እኔም እፍለገልህ ተቁምሽበት ጀሚር እኔ ይአች በጣም ነው ይገባኘ ስርቱል ጁማአ ጀመርሽ ለቀቂ

  • @ametube8037
    @ametube8037 2 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء آلله مساء الله مسا الله مسا الله مسا الله مسا الله عليه وسلم قال رسول الله مسا الله مسا الله مسا الله ❤🛍🛍🛍خير الله