ቁርስ ምሳ እራት የህፃናቶች ምግብ # How to make baby food

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 211

  • @melatTUBE
    @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว +30

    አዶትዬ በጣም ጠቃሚ ነው በውነት ለብዞቻችን ይጠቅመናል ።ሼር አድርጌዋለው ብዙ እናቶችን ይጠቅማል ። በርችልን

    • @haymikebede9891
      @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว +1

      ሜላትዬ በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው
      ነገርግን የእናትሽን TH-cam እያየሁ ነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE 2 ปีที่แล้ว

      @@haymikebede9891 hamiye
      በሰላም ነው ።በቅርብ እመለሳለው ከልብ አመሰግናለው

    • @haymikebede9891
      @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว

      @@melatTUBE አመሰግናለሁ ሜላትዬ! የተባረከ ቀን ይሁንልን🙏🏽

    • @kidusfamily3646
      @kidusfamily3646 2 ปีที่แล้ว

      ሜሉ ናፍቀሽኛል ከሁሉም ከሁሉም ናፍቀሽኛል

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም አመሰግናለው ሜሉዬ please come back we missed you so much ❤❤

  • @nebihatseid8347
    @nebihatseid8347 2 ปีที่แล้ว +5

    አላህ ያሳድጋት የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰 ስላካፈልሽን የልጆች ምግብ እናመሰግናለን ።

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 2 ปีที่แล้ว +6

    ሲያናዬ እድግ በይልኝ!!
    እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግልሽ አዶትዬ💗 thank you so much for sharing this video!!

  • @juniajerry5532
    @juniajerry5532 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው አንደኛ ነሽ። ከቻልሽ የልጆች ምግብ እየሰራች እንደዚ Share አርጊን😍❤️🙏🏾

  • @mscmsc8848
    @mscmsc8848 ปีที่แล้ว +1

    እውውውይ ስታምር ሁሌም ደስተኛ ልጅ ናት እድግ በይ የኔ ቆንጆ ።

  • @netsanetyaregal9335
    @netsanetyaregal9335 2 ปีที่แล้ว +2

    አዶትዬ በጣም ቆንጆ ነው። የኔ ጎበዝ በርቺ! ሲያዬ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግልን!❤❤

  • @hayatnesruhussen6512
    @hayatnesruhussen6512 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያናየ አላህ ያሣድግሽ አዶትየ እጅሽ ይባረክ ጥሩ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን

  • @elizabetbrouk6672
    @elizabetbrouk6672 2 ปีที่แล้ว +2

    So cute 😍 💗💕 baby girl
    Bless you 🙏 🙏 ♥
    Betam gobez enat nesh thank you for sharing
    Tebareki !!

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነገሮች ነው የምታቀረቢው እናመሰግናለን

  • @helenkarne2376
    @helenkarne2376 2 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ምትሰሪው ሁሉም ሚወደድ ነው የኔ ቆንጆ,

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምሺ ይብዛ አዶትዬ የኔ እናት የኔ ማርር ሚጤዬ እግዚአብሔር ያሳድግሺ ዋዉዉ ምርጥ ምግብ ነው

  • @tigisttigist7831
    @tigisttigist7831 2 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ በጣም ጎበዝ ጠካራ ሴት ነሽ እኔ ካቺ በጣም ብዙ ተምሪያለው ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @user-qd8kj6hn1n
    @user-qd8kj6hn1n 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ይጠቅማል እናመሰግናለን እንጨት ማማሰያ ብትጠቀሚ ጥሩነው ማንኪያው መጥበሻውን ሊፍቀው ይችላል በርች

  • @shewaethio-baking6923
    @shewaethio-baking6923 2 ปีที่แล้ว +5

    She is so adorable ❤️❤️thanks for sharing Adotye

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 ปีที่แล้ว +2

    🥰🥰🥰እግዚአብሔር ያሳድግሽ መልካም ምግብ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያናዬ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 💕💕💕💐💐🌷
    አዶትዬ አመሰግናለሁ👏👏

  • @user-lp4fz9ys4k
    @user-lp4fz9ys4k 2 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ምን ጉድ ነሽ በእናትሽ??መቼ ይሆን ይህንን ለልጆቼ የምሰራው??ለዛውም ሁሉ በእጄ እኮ ነው ኸረ ተባረኪ የማትሰሪው ነገር የለም ጀግና ነሽ በእውነት

  • @znashtefera3844
    @znashtefera3844 2 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ በርች የእኔ ቆንጆ ጠንካራ እናት ነሽ ❤❤❤❤

    • @eteneshkassaye8268
      @eteneshkassaye8268 2 ปีที่แล้ว

      እንቁላል ከ'12 ወር ቢሆን ምግቡ እጅግ የተመጣጠነ ምግብ ነው ለምን ብትዪ ሀኪም አማክሪዪ እልጅሪዪ ቢኖር ለማይታውቅ

  • @lamerotali5903
    @lamerotali5903 2 ปีที่แล้ว +1

    So cute baby girl. Thank u very much for sharing.

  • @frehiwothailu2329
    @frehiwothailu2329 2 ปีที่แล้ว +1

    ውሀውንም በደንብ ማየት ያስፈልጋል የልጆች ውሀ ላይም ስኳር ስለሚኖረው ደስ የምትል ልጅ ጊዜ ስጫት እራሷ ጥሩ እየበላች ነው።

  • @emanumer4738
    @emanumer4738 2 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing
    I’m so love this video

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ እድግ በይ አዶትዬ የኔ ልዩ

  • @awitahabtegiorgish7250
    @awitahabtegiorgish7250 2 ปีที่แล้ว

    I really liked the video,Thank you for sharing ❤️

  • @sabrina-yq1ht
    @sabrina-yq1ht 2 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላ ሀቢቢቲ አላህ ይጠብቅልሽ

  • @rahalrich7988
    @rahalrich7988 2 ปีที่แล้ว

    Good job GOD bless you more my beloved sister

  • @zeinebjilo4706
    @zeinebjilo4706 2 ปีที่แล้ว +1

    Batame qonejo nawu setabayate batasaye qonijo yemaselnyale Mashallh Allah yasadegate👍👍

  • @selamawitasmamaw7995
    @selamawitasmamaw7995 2 ปีที่แล้ว

    አመሠግናለሁ ደጋግሜ ነው ያየሁት።❤️❤️❤️❤️

  • @kalkal4113
    @kalkal4113 2 ปีที่แล้ว

    Yeniy konjo e/r betebebu bemoges yasadegelshi😘
    Betame tekamiy nw thanks!!!

  • @lt963
    @lt963 ปีที่แล้ว

    እውይ ስታምር ሲያናዬ እሙአ!!

  • @harunsaleh6120
    @harunsaleh6120 2 ปีที่แล้ว

    Masa Allha gobze berte pls more video

  • @sabashimeli2850
    @sabashimeli2850 2 ปีที่แล้ว

    cute baby!edige bey
    thanks for sharing it is helpful

  • @besufikadsintayehu4090
    @besufikadsintayehu4090 2 ปีที่แล้ว

    የእኔ ቆንጆ እድግ በይ❤❤

  • @helenhaile2811
    @helenhaile2811 2 ปีที่แล้ว +1

    You are amazing God gives you a wisdom

  • @dinanebrwi2845
    @dinanebrwi2845 2 ปีที่แล้ว

    Konjye lej😍gobez enat nesh bless your family

  • @helenaraya2043
    @helenaraya2043 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ

  • @kebron24
    @kebron24 2 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ !!

  • @dakihunde6120
    @dakihunde6120 2 ปีที่แล้ว +2

    ሲያናዬ የኔ ውድ አምላክ ያሳድግሽ😘አዶትዬ ልጄ ገና 6ወሩ ቢሆንም ለወደፊቱ ይጠቅመኛል አመሰግናለሁ 🙏😘

  • @ettalk123
    @ettalk123 2 ปีที่แล้ว

    Cute baby 🥰🥰 God bless u baby girl 💕

  • @helenkassa7966
    @helenkassa7966 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ!!! ሲያናዬ
    አዶትዬ ደስ የሚል የልጆች ምግብ ስላሳየሽን እናመሠግናለን!!! እጆችሽ ይባረኩ!!!
    ይቅርታ አዶትዬ የጁሱን አዘገጃጀት አሳይን?

  • @hdhd7043
    @hdhd7043 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር

  • @mekdesberi3252
    @mekdesberi3252 2 ปีที่แล้ว

    አዶትዬ እጆችሽ ይባረኩ🙏🏽🙌🏽 ሲያናዬ አመት ሞላት? የኔ ቆንጆ ጌታ እይሱስ ያሳድግሽ🥰🥰

  • @tsialemayehu3706
    @tsialemayehu3706 2 ปีที่แล้ว +1

    It is gorgeous i really apriciet you thanks

  • @senaitbekele8315
    @senaitbekele8315 ปีที่แล้ว

    tenkara ena gobez Enate neshe tebarki Yasadgelshe ♥♥

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 2 ปีที่แล้ว

    Tebarek👏👏👏👏👏👏

  • @selamkiros7443
    @selamkiros7443 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን የኔ ውድ ምን ልስረመ ብየ ስጨነቅ ያንቺን vdio ከፍቼ አያሌው እና ur so pleased

  • @intisarfarah42
    @intisarfarah42 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah edeg bayelen yene konjo🥰

  • @tihitinaasrat6011
    @tihitinaasrat6011 2 ปีที่แล้ว

    She is soo adorable

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 2 ปีที่แล้ว

    Yene webb Edege Beyelen ❤🤗

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 ปีที่แล้ว

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @aregawabena6952
    @aregawabena6952 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks tebareki

  • @martagrmay370
    @martagrmay370 2 ปีที่แล้ว

    እውይ ስታምር ፍጣሪ በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @hayatmuhammad64
    @hayatmuhammad64 2 ปีที่แล้ว

    Are lalame asayini mamaya Thank you 😊

  • @merim8161
    @merim8161 2 ปีที่แล้ว

    Liynaya yena tafach allah yasdgesh❤❤❤😍😍

  • @bint6229
    @bint6229 2 ปีที่แล้ว

    Adotye thanks. Ye memegniya satuan nigerign sent sat qurs, mesa,erat.

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 ปีที่แล้ว

    Thank u dear.we need more vedios on kids, adotye linkun asekemetalew belesh reseteshewal , demo smoothien kechalesh serilen, thanks

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much!

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 ปีที่แล้ว

    የኔ ዉደ ፈጣሪ በደሙ ዪሸፈነሸ እዶትዬ ታምሩላቹ

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 ปีที่แล้ว

    Ara Mashe allhe Mashe allhe yena konjo alhe yetabkshi yaa rabi Mashe allhe

  • @got3ch626
    @got3ch626 2 ปีที่แล้ว

    Emebrhan keayn tetebkeshe yeni konjo yetebareke yehun😘😘😘

  • @aeshahassen2672
    @aeshahassen2672 2 ปีที่แล้ว

    eyha ture ajeytno you have how i proud of you betame gobze nesh zara serhute ye 11 were lija betame wededchu betame amsgnalew ejhwa etrfe

  • @saraibrahim8516
    @saraibrahim8516 2 ปีที่แล้ว

    Yene mar Allah yasadegat.

  • @bahirtube4899
    @bahirtube4899 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ጥሩ ነዉ ግን ከአንድ አመት በታች ላሉ ልጆች ምንም አይነት ቅመም ሆነ ጨዉ አትጨምሩ ይባላል እስኪ ቼክ አድርጊ በርቺ

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 2 ปีที่แล้ว

    Love you siyana yene mare 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @aminaeslam3942
    @aminaeslam3942 2 ปีที่แล้ว +1

    ከአይን ይጠብቅልሽ እደጊ ሚጣዬ

  • @alewyadino3795
    @alewyadino3795 2 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ

  • @YetimWonde-jd3bt
    @YetimWonde-jd3bt 10 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenale wede ene leji megeb alebelam yelgnal ena etemetahu hulu emabelabet geze alegne kanchi temeriyalehu tebarki .

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 2 ปีที่แล้ว

    ሲናዬ ልክ ኮምፒዮተሬን እንደከፍትኩ በፈገግታ ተቀብለሽኛል ቀኔ ብሩህ እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ደሞ ጆሮሽም ተበስቶ ጌጥ አድርገሻል እንትፍእንትፍ ብያለው እንደ አገሬ ባህል፡፡

  • @nadhishow
    @nadhishow 2 ปีที่แล้ว

    looks so yummy !!!!

  • @kedijasani4771
    @kedijasani4771 2 ปีที่แล้ว

    Please we need more reciepi for kids thank you

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲያናዬ ወለላ 🥰🥰🥰🥰

  • @sutumetilahun8423
    @sutumetilahun8423 2 ปีที่แล้ว

    My God bless you 🙏

  • @ethimaryam9617
    @ethimaryam9617 2 ปีที่แล้ว

    Batam gobze ena tenkara setnsh selkafleshn thanks tebarki

  • @BlackEditz.11
    @BlackEditz.11 2 ปีที่แล้ว

    berchi betam new yemadenkish

  • @tmidiya8933
    @tmidiya8933 2 ปีที่แล้ว +1

    yena marr 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @etsegenettseganeh2609
    @etsegenettseganeh2609 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ምግብ ነዉ የሰራሽዉ በረዶ ቤት ሰርተን የምናስቀምጣቸዉን ምግቦች ከቻልሽ ብታሳይን 8_1 አመት የሚሆኑትን አመሰግናለሁ ❤❤

  • @gelilalove1205
    @gelilalove1205 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዶትዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ያክብርልን እባክሽ የኦትሱን ፎቶ ብታስቀምጪልን አመሰግናለሁ😘😘ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግሽ ሲያናዬ

  • @habtamukefale6832
    @habtamukefale6832 2 ปีที่แล้ว

    Wow amithing

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዶትዬ በጣም ቆንጆ የልጆች ምግብ ነዉ ያካፈልሽን እናመሰግናለን እንደ አቅሚቲ ሼር ቢቻል 💯 ላይክ ❤👍👍👍🙏

  • @blackbird8392
    @blackbird8392 2 ปีที่แล้ว +7

    It's very helpful 👌👌 baby girl is so 😍 how about potty training when do u strat to train her?

  • @Aarondelayfthi
    @Aarondelayfthi 2 ปีที่แล้ว

    Wwwww gobez

  • @elshadaysolomon2102
    @elshadaysolomon2102 2 ปีที่แล้ว

    Tabarki ligish kak

  • @martaabera458
    @martaabera458 2 ปีที่แล้ว

    እድግ በይልኝ

  • @hadashadas9907
    @hadashadas9907 2 ปีที่แล้ว

    des new ymeliu betam adnaki ney

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 ปีที่แล้ว

    Siyana konjo na destegna nat.. yasadigilish!

  • @netsiyemama6488
    @netsiyemama6488 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ አዶትየ በጣም ጠቃሚ ስራ ነው ግን ስትመገበው አያንቃትም እንዴ በቆሎው እና ስጋው

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ አያንቃትም ለምዳለች

  • @bepositive4813
    @bepositive4813 2 ปีที่แล้ว

    thank you ....ya yemejemeria lej memokeria nw

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ማር ሚጣ እድግ በይ

  • @lydiaayalew4833
    @lydiaayalew4833 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር ካንቺ ተምሬያለሁ። ልጄ 3ወሯ ነው።ጡት ብቻ ነው የማጠባት የምኖረው ኢትዮጵያዊ ነው። ከ 6 ወር ቡኋላ formula milk መስጠት አልፈልግም ኢትዮጵያዊ ያሉ ሀኪሞች ከ1 በታች የላም ወተት አይፈቅዱም። formula milk አልጠቀምም ስላልሽ የምትጠቀሚውን ወተት አጋሪኝ አመሰግናለሁ !!

  • @yodittekeste9816
    @yodittekeste9816 2 ปีที่แล้ว

    Hi can u tell me pls how u make beso with fruit strawberry 🍓 pls.

  • @danaitamanuel4662
    @danaitamanuel4662 2 ปีที่แล้ว

    Yeni enat liji berbere aytbelam min larg benatsh

  • @alemeshettefera40
    @alemeshettefera40 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @GamaGama-ks4ww
    @GamaGama-ks4ww 7 หลายเดือนก่อน

    Eshi

  • @selamselam8224
    @selamselam8224 2 ปีที่แล้ว

    Esye tedglen ❤❤❤❤❤❤❤❤ All famliy

  • @helinaayele4213
    @helinaayele4213 2 ปีที่แล้ว

    Please do more video like this we need help lol

  • @hannaemebetgirmatefera8940
    @hannaemebetgirmatefera8940 2 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩ እስከነመላው ቤተሰባችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @biruktawitalemayehu3556
    @biruktawitalemayehu3556 2 ปีที่แล้ว

    Mashallah
    Betam tekami new 👍
    Lje 1 ametoanew mgb tbelalgnalech gn yemgb allergic slalebt mangnawnm mgb alabelatm slemiyamat emertalew. Bayhon enklf ategnalgnm betam new mtaschegregn mejemeriya balemawek dmts alaslemedkoatm pls ende siyana edttegnalgn mn ladrg?

  • @mominaahmed7202
    @mominaahmed7202 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍😍

  • @betiblessed5876
    @betiblessed5876 2 ปีที่แล้ว

    Adoteye የኔ እና ያንቺ lij እኩል nachew ena ፀጉሩዋ አላደገም የኔ ልጅ lijeshe mndenew የምትጠቀሚላት ምንድነው betam የልጅሽ ፀጉር yamral

  • @fozeyaadam8197
    @fozeyaadam8197 2 ปีที่แล้ว

    በልጆች ምግብ በኩል በጣም የሚመቸኝ አስራር ያንቺ ነው እጅ ይባርክ

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 2 ปีที่แล้ว

    Thanks