ጥርሳችንን የሚደማ ከሆነ ባክቴርያ እንዳይፈጠርና ደሙን ለማቆም ይሄ ይጠቅማል/stop gum, bleeding

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ก.พ. 2025
  • #meskitube #teeth #gumbleeding

ความคิดเห็น • 81

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว +18

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ለይላ ናታን ደናናቸው ወይ መሥዬ ተሽሎችኋል ወይ እሥት እንደኔ መሥክዬ የሚወዳት በላይክ ያሣየኝ ውድድ❤❤

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 ปีที่แล้ว +12

    እረ ውዶችየ የጨት መፋቂያ ብቻ ተጠቀሙ መድማት ብቻ ሳይሆን የኔ ውቅራቴን ሁሉ ያስለቀቀው😢 ከዚያላይ ደግሞ ጥርሲ የሚያብለጨልጨው ይለቃል ይሰነጣጠቃል እደው በሞቴ ይሄን ቡርሽ አትጠቀሙ ትንሽ ምግብ በልተንኳ እዛው ነውኮ ተለታጥፎ የሚቀረው በወይራ መፋቂያ ፋቁ❤

    • @SaSa-tj8gl
      @SaSa-tj8gl ปีที่แล้ว +1

      ሰህ

    • @rabiaseid1288
      @rabiaseid1288 ปีที่แล้ว

      ​@@SaSa-tj8glነበር ግን መፋቂያ ብዙ ግዜ አይገኝም ኢትዮጵያ ካልሆነ

    • @rahama5324
      @rahama5324 ปีที่แล้ว

      እኔ ብሩሽ አልጠቀምም ሲጀመር

    • @zdmohammed
      @zdmohammed ปีที่แล้ว

      የት ይገኛል ስደት ላይ የኔማ ዝም ነው ተስባብሮ አለቀ 😥😥

  • @dessalewberhane3214
    @dessalewberhane3214 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነዉ የምንወድሺ ከነቤተሠቦች እመቤታችን ትጠብቃችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +3

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ወሳኝ ነገር ነው የነገርሽን በጣምእጨነቅ ነበር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ እሞክረዋለው

  • @abrhi98
    @abrhi98 ปีที่แล้ว

    ሰላም መስኪ.በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገር ነወ የምታቀርቢወ.ለድድ መድማት በቀላሉ ካልሲየምና ቫይታሚን ሲ ያላቸውን እንደ ወተት,እርጎ,ብርቱካን በመመገብ ይድናል.በተረፈ ደግሞ ከመቦረሽ ብዙ ሰወ ድዱ ይጎዳል.ስለዚህ በለስላሳ ቡርሽና አቦራረሽ በመጠንቀቅ ያስፈልጋል.

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ቆጆ መስኪዬ እናመሰግናለን❤❤❤❤መልካምነትና ቅንነት ለራስ ነው❤❤❤ተባረኪልን❤❤❤

  • @ሐይማኖት-ዸ2ዀ
    @ሐይማኖት-ዸ2ዀ ปีที่แล้ว

    መስኪዬ የኔ ጨዋ የኔ ሰው ውድድድ ልጆችሽን ቪዲዮ ስትሰሪ አምጭልን ስወዳቸው በተለይ ናታንየ የኔ ማር በጣም የምወደውን የእህቴን ልጅ ቁርጥ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ መስየ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AskalDejene
    @AskalDejene ปีที่แล้ว +2

    መስኪዬ እንዴት ነሸ ስለመያመኝ ነዉ መሰለኝ በጣም ችላ ላልኩት ችግሬ ነዉ መፍትሄ ያመጣሽዉ ደግሞ የኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሚደማዉ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 ปีที่แล้ว

    መሥኪ እንኳን ደህና መጣሽ ናይላና ናታን ደህና ናቸው ወይ ስወዳችሁ ተባረኩ ❤❤

  • @yeshyemarr8303
    @yeshyemarr8303 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን 🎉🎉🎉መሰኪየ❤❤ እርዱግን. ጥርሳችንን ቢጫ አዪደርግብንም?

  • @lakechshifeta1950
    @lakechshifeta1950 ปีที่แล้ว

    መስኪ ሰላምሽ ይብዛ ናዬላ እና ናታን ደናናቸው ❤❤❤❤❤

  • @hargedemek8213
    @hargedemek8213 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በደህና መጣሽ መስኪዬ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እንኳን ደና መጣሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdlawitMekdi
    @MekdlawitMekdi ปีที่แล้ว

    መሰኪዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤

  • @Rakb553
    @Rakb553 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህቴ የኔም ጥርስ ይደማል እሞክረዋለሁ🙏🙏🙏👍❤

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ ปีที่แล้ว

    እሰረኪ በነጻ እጅሽ ይደማል ወደ ብጫ እየተቀየረ ነው ቡና አልጠጣ ሻይ አልፎ አልፎ ነው በተለይ በቅዝቃዛ ወቅት ነው የምጠቀመዉ እንዴት ይነፃል????

  • @hargtube216
    @hargtube216 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ ምስክር እኔ በጣም እያስቸገረኝ ያለው እስኪ እሞክረዋለሁ እናመስግናለን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    መሰኪየ የኔትሁት መልካም ሰውሺአመትኑሪ

  • @hanaabebe2962
    @hanaabebe2962 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንደምን ነሽ አሁን ሮዝመሪ ፀጉሬን አሸበተው የሚሉ ሰዎች በዝተዋል በዚህ ዙሪያ ምን ትያለሽ እኔ ተጠቅሜ አላውቅም

  • @FETA249
    @FETA249 ปีที่แล้ว

    ሰላምመስኪዬ ፀጉር ማለስለሻ ስሪልን ለሚደርቅ ፀጉር እየተመዘዘ ለሚወጣ Please

  • @אטקליטדמאס
    @אטקליטדמאס ปีที่แล้ว

    ማር ነገር ነሽ ❤

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @mhronimulatu7144
    @mhronimulatu7144 ปีที่แล้ว

    Yene Wude eshiiiiiiii Tabarakii ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Jesustc8oo
    @Jesustc8oo ปีที่แล้ว

    editnesh meskiye sele ayehush des blonal yenim teeth betam eyedema yachegrenal beta amesegnalew

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ ปีที่แล้ว

    እርድ ግን ጥርስ ቢጫ አያረግም?እናመሱግናለን

  • @abayenshmisganaw1328
    @abayenshmisganaw1328 ปีที่แล้ว

    መሰክዬ እባክሽ በረዶ በጣም እበላለሁ በጣም እንዴት ላስቁመው አቆመዋለሁ ስል እንደገና ያምረኛል ምን ይሻለኛል 😢😢

    • @AishaTube-jl4sj
      @AishaTube-jl4sj 3 หลายเดือนก่อน

      ደም ማነስ ካለብሽ ታይው

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 ปีที่แล้ว

    እንደት ናችሁ ለዱአሺ አሚን ብያለሁ ማሚ እመሰግናለሁ ለምክሩ እኔም እርድ እና ዘይት ዘይቱን እጠቀማለው ጨውም እጠቀማለው ጥርሴን ሥለሚያመኝ

  • @nigitjobo3089
    @nigitjobo3089 ปีที่แล้ว

    Selam meski flax lefit teru new vidio serilen

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 ปีที่แล้ว

    መስኪ እንዴት ነሽ አሪፍ ነው

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว

    መስኪዬ እናመሠግናለን
    ግን እርድ ጥርስን ያበልዛል

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว +1

      አያበልዘውም እማ የሚሸጥም አከ የእርድ ኮልጌት በአግባቡ መጠቀም አለብን ከሳሙናው ጋር ውልቅ ነው ሚለው

    • @Li-pk2ng
      @Li-pk2ng ปีที่แล้ว

      ​@@meskitube16meskiye sirashi gin mindnew health wust endemtseri awkalew anid neger lamakrshi biye new eko please?

    • @atsedeaa7465
      @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว

      ​@@meskitube16እሽ መስኪዬ አመሠግናለሁ የእኔ ቆንጆ❤

  • @umureyan1994
    @umureyan1994 2 หลายเดือนก่อน

    Thank

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅርነሽ

  • @GhhgGgy-s7q
    @GhhgGgy-s7q ปีที่แล้ว

    Thanks meski

  • @Yeromgetchew
    @Yeromgetchew 3 หลายเดือนก่อน

    ዝም ብየ ቁጭ ብየም ይደማል እውነት ምን ንፁህ ብሆንም ሽታ አለው በቃ ሰው ጋ ስቀመጥ ስቀቀን መሞቴ ነው

  • @genetdadicho557
    @genetdadicho557 ปีที่แล้ว

    Siwodish iko❤❤❤❤

  • @fነኝኢስላምነውሂወቴ
    @fነኝኢስላምነውሂወቴ ปีที่แล้ว +1

    እረ ውዶቼ የኔድድ ወደታች የላይኛው ውደ ላይ ሄዴብኝ መላ በጣም ጥርሴ እውነት መቼም አይበላሽም ብዬ ነበር የማስበው እርዱኝ ቆየብኝ ድዴብቻ ያብጣል

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu ปีที่แล้ว

    መስኪዬ

  • @tigisttedy-ns5ee
    @tigisttedy-ns5ee ปีที่แล้ว

    ጥርሱ ጤነኛ ሆኖ ጥርስ የወለቀ ስለሆነ ሸሽቶአል ለዚህ ነው የሚያምሽ ብለውኛል የማይቋረጥ እራስ ምታት አለኝ ❤❤ለሸሸ ጥርስ ምን ማድረግ እዳለብን❤❤ እባክሽን እህት ሀኪሞችን አማክረሽ ብትመልሺለኝ አመሰግናለሁ ። ወይንም ብታማክሪኝ

  • @HgXf-mq2xf
    @HgXf-mq2xf 18 วันที่ผ่านมา

    ልጆች ከሆኑ ቢዉጡት ችግር አለዉዴ ጨዉ😢😢😢

  • @bitsuantefera9366
    @bitsuantefera9366 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ጥርስ ሁሌ ይዳመል

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Mzr-r1u
    @Mzr-r1u ปีที่แล้ว

    መስቄ አናመስኛለን ዓንደዋ cocnaet ኦል ኣርጋጭሑ ብትቡቱች ብላለች ኤኔት ነው melse

  • @Malachigoodman-q2m
    @Malachigoodman-q2m ปีที่แล้ว

    Meski❤ whiteun blue magic asayenn

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 ปีที่แล้ว

    Amennnn❤❤❤

  • @zahrah8488
    @zahrah8488 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍

  • @betikedir-h2u
    @betikedir-h2u ปีที่แล้ว

    መስኪዪ እንዴት ነሽ እባክሽ ጥርሴ ቢጫ ሆነብኝ ምን ላድርግ እባክሽ መፍትሄ ፈልጊልኝ

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት ปีที่แล้ว +1

      እርድ ቫዝሊን ኮልጌት አድርገሽ ቀላቅለሽ ሞክሪው ይፀዳል

  • @BirtukanDefrer
    @BirtukanDefrer ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @banchiamlaktefera1437
    @banchiamlaktefera1437 ปีที่แล้ว

    thank u yeniy konjoberchilj

  • @TiodraMasimo-jl8ik
    @TiodraMasimo-jl8ik ปีที่แล้ว

    የኔ ውድድድ

  • @jannatasifat3931
    @jannatasifat3931 ปีที่แล้ว

    ሠላም የኔ ዉድ እዴትነሽልኝ

  • @leyat7547
    @leyat7547 ปีที่แล้ว

    Betam amsegenalw ❤

  • @ነገረቅዱሳንወንጌልነው
    @ነገረቅዱሳንወንጌልነው ปีที่แล้ว

    ኧረ የእኔስ ተቦርብሮ አልቋል የፊት ጥርሴ ቀርቷል ችግር ምን እንደሁነ አልገባኝም ማስወለቅ ነውጅ እንግዲህ ከተጎረጎረው ምግብ ሲገባ በጣም ያማል ይደማን ዝም ካልሁ ደግሞ ጭንቅ ከዚያም ይሸታል ጭንቅላቴም ይጨናነቃል አይ እ

  • @tube742
    @tube742 ปีที่แล้ว

    እኔ በጣም ነው የሚደማብኝ

  • @aishabedru2860
    @aishabedru2860 ปีที่แล้ว +1

    እኔ በጠም ነዉ ሚደማብኝ

  • @rkbd6652
    @rkbd6652 ปีที่แล้ว

    ጨውና ሎሚ ደግሞ ያቀላል

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @nalamimi-lh4yr
    @nalamimi-lh4yr ปีที่แล้ว

    አረ መሰኪዬ የሚደማ ድድ usually it is a sign of gum disease please see periodontist before bone loss happened and loose tooth. Health gum will not bleed and this may be sign of early gum disease. pls check it 🤔sister

    • @meskitube16
      @meskitube16  ปีที่แล้ว

      I have a dentist Doctor hun mine is a teeth sensitivity😩 specially if I go to work for 12 hours I like to brush a lot

    • @nalamimi-lh4yr
      @nalamimi-lh4yr ปีที่แล้ว

      መሰኪዬ electric tooth brush ተጠቀሚ ትንሸ ወድ ነው ግን ብዙ ሰው ይረዳል sonic በጣም አሪፍ ነው ድድሸን እንዳትጎጅው ድምፅ ሁሉ ሰለሚሰጥ ለsensitive teeth በጣም አሪፍ ነው ሞክሪው

  • @rozaethio1147
    @rozaethio1147 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @masiyye.2933
    @masiyye.2933 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bitsuantefera9366
    @bitsuantefera9366 ปีที่แล้ว

    Hi meski

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን መስኪዬ🙏❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 ปีที่แล้ว

    Amennnnn

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 ปีที่แล้ว

    ጨው ሎሚ የተፈጨ ዥጀብል ትንሽ ኮልጌት ያጠፋልናል የአፍ ጠረንም ያስተካክላል ሙሉ በሙሉ

    • @HayatBashir-s2t
      @HayatBashir-s2t ปีที่แล้ว

      እድ እንሞክረውአለን

    • @HayatBashir-s2t
      @HayatBashir-s2t ปีที่แล้ว

      በፍትየለውምነበርአሁንግን ጠረንአመጣብኝ

  • @genetmanegerew9093
    @genetmanegerew9093 ปีที่แล้ว

    Cawww

  • @myfemale4471
    @myfemale4471 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤