እርግጠኛ ነኝ በዚህ ቪዲዮ ሁላችሁም ትነቃቃላችሁ! ያልተነገረውና ያልታየው የሰኢድ መሐመድ የህይወት መንገድ( አምባሳደር ልብስ ስፌት)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian famous business man Ato Seid Mohammed ownerof Ambassador garment life story on Maraki weg
    #seidmohammed#gizomaraki#ambassador

ความคิดเห็น • 235

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023  ปีที่แล้ว +57

    አመሠግናለሁ ቤተሰቦች!

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 ปีที่แล้ว +1

      @ ግዝሺ የዛሬ እግዳህ በጣም ወሳኝ 🙏

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 ปีที่แล้ว +1

      We need part two please. It is intersiting show. He is a hard workink man.

    • @user-hb8zz2zm4j
      @user-hb8zz2zm4j ปีที่แล้ว +1

      ወንድም በርታ ፕሮግራሞችህ ሁሉ አስተማሪ ናቸዉ ስርአትህ በራስ መተማመንህ ደስ ይላል

    • @molaziz8976
      @molaziz8976 ปีที่แล้ว

      Mahberawi hiwote enem emesekiralw specially yediha serg or leqeso

    • @muhammadsameera106
      @muhammadsameera106 ปีที่แล้ว +2

      የበረከት ገበሬዋን ቤትትና የንሮዋን ሁኔታ አሥጎብኝን

  • @senatube9116
    @senatube9116 ปีที่แล้ว +63

    አልፎለት የመጣበትን ለእማይረሳ ሰው ትልቅ ክብር አለኝ

  • @asnawb4341
    @asnawb4341 ปีที่แล้ว +35

    አቶ ሰይድ መሀመድ ከልቡ ኢትዬጵያዊ ጀግና የትግራይ ልጅ ነው ከግዜ ጋር የማይገለባበጥ ጊዜ ሰጠኝ ብሎ ድሀ የማይንቅ የብዙ የድሆች አባት ነው በቅርብ የማውቀው ሰው ነው ውንድሙንም ወይም የዲፕሎማቲክ ልብስ ቤት ባለቤት ጨምሮ ዘመዶቹን ሁላ በእራሱ ሞያ ዘርፍ አሰማርቶ በሀብት ማማ ላይ የሰቀለ ጀግና ነው ከፓለቲካ የፀዳ በሀገሩ የማይደራደር ድንቅ ኢትዬጵያዊ ነው እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ

    • @tekuret
      @tekuret ปีที่แล้ว +2

      Betekekel ene yebalebete zemed esu gare sertual y tigray lij new ahun wechi yerasun kefeto eyesera new hulem selesu degenet yaweral

    • @endlessefforts6015
      @endlessefforts6015 ปีที่แล้ว +1

      # የትግራይ ልጅ ማለቱ ለምን አስፈለገ ?

    • @mussiezereay6188
      @mussiezereay6188 ปีที่แล้ว +1

      አንተ አጎዛ ኢትዮጵያዊ ነው ካልክ የትግራይ ልጅ ማለት ምን አመጣው? በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም ማለትስ ምን ማለትነው? ማንስ ነው በኢትዮጵያውነት የሚደራደር ከናንተ በስተቐር ከሻዕብያ ጋር ተደራድራቹ የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፋቹት አጋንንቶች

    • @asnawb4341
      @asnawb4341 ปีที่แล้ว

      @@endlessefforts6015 ምክንያቱም እሱ የተለየ ስለሆነ አራት ነጥብ

    • @asnawb4341
      @asnawb4341 ปีที่แล้ว

      @@mussiezereay6188 ከእንዳንተ አይነቱ ባንዳ ጋር እኩል አይደለም በሀገሩ አይደራደርም ማለት ነው ገባህ ደደብ

  • @peaceethiopia5042
    @peaceethiopia5042 ปีที่แล้ว +24

    መርካቶ እያለ ነበር የማውቀው በጣም የስራ ሰው ለፍቶ የገኘ ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u ปีที่แล้ว +73

    ስራ ካልናቁ በሓላል ከሰሩ ከዝህም በላይ ሀብታም መሆን ይቻላል ዋናው ነገር ሓራምን ርቆ በሓላል ሠርቶ ራስን ቀና ብሎ መኖር ነው ። ማሻ ኣላህ ፈጣር ይጨምርልክ

    • @ahmedjemal6362
      @ahmedjemal6362 ปีที่แล้ว +1

      MashaAllah ❤❤❤

    • @namamobark8577
      @namamobark8577 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @rahmaasayyif
      @rahmaasayyif 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@namamobark8577ማሻአላህ

  • @danielmulugeta9442
    @danielmulugeta9442 ปีที่แล้ว +19

    ትህትናው ስርአቱ እንዴት ደስ ይላል our hero strong man long live dear said 🙏❤️

  • @mariyamawit
    @mariyamawit ปีที่แล้ว +24

    ጥሩ ሰው ይመስላል .እግዚአብሔር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ አቶ ሰኢድ ...ከዚ የበለጠ ስኬትና ደስታን ላንተም ለቤተሰብህም ይስጥህ...ለካ ልብሱ ላይ ብቻ አደለህም በሌሎች ኢቨስትመንቶች ላይም መሳተፍህ በጣም ደስ ይላል በርታ እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-se7zs6zf7z
    @user-se7zs6zf7z ปีที่แล้ว +20

    ማሻአላህ ምግቡን ሲጀምር በሱናው መሠረት ቢስሚላህ ደስሲል

    • @Taybi-_12
      @Taybi-_12 ปีที่แล้ว

      I was looking for this comment 😊

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers ปีที่แล้ว +1

      Any Muslim will say that

  • @welelaleja308
    @welelaleja308 ปีที่แล้ว +18

    ለመጀመርያ ጊዜ ያየሁህ ዳዊት ድሪምስ ላይ ነው የሚገርም የህይወት ልምድ አካፍለህናል።ማይቻል ነገር የለም ከተሞከረ ከትንሽ ተነስቶ ትልቅ መድረስ ይቻላል ይህን ከርሶ ተምርያለው ረዥም እድሜ ይስጦት አቶ ሰዒድ❤

  • @matihabesha
    @matihabesha ปีที่แล้ว +5

    ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው አቶ ሰኢድ ቅን ሰው ናቸው ተሞክሮውን ስላካፈሉን እናመሰግናለን ገዜ ጥሩ እንግዳዎች እያመጣህ ስለምትጋብዘን አንተንም እናመሰግናለን🙏🙏

  • @tirudej
    @tirudej ปีที่แล้ว +8

    ያላቸው ትህትና ፣መረጋጋት ደስ ሲሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎ 🙏 ማራኪወግ ፣እንደዚህ ያሉ ለትውልድ አረአያ የሆኑ ለፍተው ሰርተው ፣ለስኬት የደረሱ ሰዎችን ፣በማቅረብህ እናመሰግናለን

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf ปีที่แล้ว +11

    ማሻ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ውድ የመዳም ቅመምች በያላችሁበት የአላህ ሰላምታ አይለያችሁ❤❤

  • @bereketmengiste5831
    @bereketmengiste5831 ปีที่แล้ว +12

    ከገጠር እስከ ከተማ የምታቀርባቸው እንግዶችህ በሙሉ ይመቹኛል። አንተም ስነ ስርዐት ያለህ ባለሞያ ነህ።በርታ።

    • @XalaalSomalis
      @XalaalSomalis ปีที่แล้ว

      Well said! We are all from countryside!

  • @ethiopianfunny9669
    @ethiopianfunny9669 ปีที่แล้ว +7

    በጣም በሳል ሰዎ ነዎት የሚገርመው መነሻቸውን ለህዝብ ለማሳዬት ፊት ለፊት ማድረጋቸው በጣም ትልቅ ሰው መሆናቸውን ያመለክታል ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠዎት።

  • @SeadaHagos-mk2fj
    @SeadaHagos-mk2fj ปีที่แล้ว +8

    ፊታቸው እራሱ ብርሃን አላህ ይጨምርላቸው ረጅም እድሜና ጤና

  • @emondamena
    @emondamena ปีที่แล้ว +8

    በጣም የተረሳ ሰው ሰው አክባሪ ስራውን የሚወድ ሰው ነው አቶ ሰኢድ አንድ ቀን ጌቱ ኮሚርሻል ጀርባ ከ ጉዋደኞቼጋ ቁጭ ብለን ቡና እየጠጣን ከመኪናው ወርዶ አለባበሳችንን እንደወደደልን በ እኛ እድሜ ለይ እያለ እንደኛ እንደሚለብስ ነግሮን 600 ብር ከፍሎልን ነው የሄደው የዛሬ 8 አመት አከባቢ

  • @Alem844
    @Alem844 ปีที่แล้ว +4

    አቶ ሰይድ በጣም የምትደነቅ ነህ ከትንሽ ተነስተህ ትልቅ ቦታ የደረስክ ለብዙዎች ስራ ፈጣሪ የሆንክ የ ኢትዮዽያ ጀግና ነህ👍

  • @seidtubee
    @seidtubee ปีที่แล้ว +1

    ማራኪወግ እናመሠግናለን እኛወጣቶች በትንስ ተነስተን መለወጥ እደምንችልነው ያስተማራችሁን አቶሠኢድ ማሻአላህ የመጡበትን ያረሡ ትልቅሠው ናቸው ቀለል ያሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏

  • @Taybi-_12
    @Taybi-_12 ปีที่แล้ว +5

    What impressed me the most is that , he kept switching his fork so he can eat the food on the right hand 💞 MashaAllah! Brother.

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል። ሁሌም የመመዳም ልጆች ሰለኢትዮጲያ ሲጠይቁኝ ሁሌም እምላቸው ጎግል ገብታቹ ዳውሎድ አድርጉና እዮ እላቸዋለው።ለምን እንደዘሐ አይነት ሞል ያለን አይመስላቸውም ።በጣም እናመሰግናለን ለአይን የመሐያምር ሞል ሰለሰራቺው።

  • @firaa5270
    @firaa5270 ปีที่แล้ว +35

    ይህንን የሚያነብ ሁሉ እ/ግር ይጠብቃቹ አሜን❤

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j ปีที่แล้ว +4

    ማሻአላህ ህልም ማሰለኝ ያረብ እኛንም በሀላል አብቀቅተህ ከሃራም አርቀን በለን ነገር አማስጋኝ አድርገን

  • @user-rc1ty4ot3x
    @user-rc1ty4ot3x ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ ወንድማችን ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ከነመላው ቤተሰቦችህ እናመሰግናለን ጊዚዮ

  • @user-tq5qm2xv4v
    @user-tq5qm2xv4v ปีที่แล้ว +6

    መሻአላህ አላህ አብዝቶ ይሥጥህ ሠው ለፍቶ ሢገኝ ዴሥ ይላል አላህ ከአይን ያውጣህ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው ረጂም እድሜ ይስጦት

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏ጠንክሮ ከሰሩ የማያልፍ ነገር የለም አይዞን የማዳም ቅመሞችዬ እኛም ይህ ቀን አልፎ እንዲህ ነበር እያልን እናወራለን ግዝሽ በርታ

  • @desalegntedla-nx9hy
    @desalegntedla-nx9hy ปีที่แล้ว

    አቶ ሰኢድ መሐመድ ሰለአየሁህ በጣም
    ደስ ብሎኛል ወይ ጉድ በስንት ጊዜዬ
    አየሁህ !!! ወረት የማይቀይረው የጊዜአችን ትልቅ ሰው ዕድሜ ከጤና
    ጋር አብዝቶ ይስጥልን ደሳለኝ ነኝ
    የድሮ ደንበኛህ !!!🙏🙏🙏

  • @mahakada2873
    @mahakada2873 ปีที่แล้ว +1

    Wow personality he looks a very humble man. When you get on the top with out a short cut you don’t act to show what you have. God bless you mr Sayid 🙏🏽

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es ปีที่แล้ว +5

    አቤት ስርዓት እና ትህትና ❤

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x ปีที่แล้ว

    ደስ የምትለኝ አተ ልጂ ሙስሊም አትል ክርስቲያን ከሁሉም ተግባብተህ የምትሰራው🎉❤❤❤

  • @beferdusisay277
    @beferdusisay277 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰኢድ ግልጽነቱ በጣም ደስ የሚልና ለብዙ ባለሀብቶች ሞሳሌ የሚሆን ሰው ነው በዛላይ አሁን ያለበት ቁመና ገና ብዙ መስራት የሚችልበት ነው !!

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 ปีที่แล้ว +2

    ማሻ አላህ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ለኛ ለወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t ปีที่แล้ว

    የሚገርምና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ወንድማችን ለስራ ያለህ ፍቅርና ትጋት ድንቅ ነው ለዚህ ዘመን ትውድ ድንቅ አስተማሪ ምሳሌ/ሞደል ነህና እጅግ እናመሰግናለን ፕሮግራም አቅራቢውንም እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
    በዚህ ዘመን አገራችንን ኢትዮጵያን እያቆረቆዛት ካለው የዘረኝነትና የጦርነት አባዜ ወጥታ ህዝብና መንግስት ወደ ልቦናቸው ተመልሰው ወደ ልማትና ሥራ ይገቡ ዘንድ እጅግ እመኛለሁ ፀሎቴም ነው:: እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ኢትዮጵያን በምህረትህ አስባት አሜን

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ በአካል ማግኘት ከምፈልጋቸው አንዱ ሰው ቆይታል ይህን ታሪክ ስሰማ ተምሬበታለሁ 💝💐💎

  • @hikmaguragewa2130
    @hikmaguragewa2130 ปีที่แล้ว +14

    ሰው ለፍቶ ስኬታማ ሲሆን በጣም ደስ ይላል

  • @ademabdulkerim7311
    @ademabdulkerim7311 ปีที่แล้ว +1

    Well disciplined and humble so effective being...long life sir

  • @jenetjen7566
    @jenetjen7566 ปีที่แล้ว

    እኔ ያለሁት ኦማንነው። በአሀለንሰአት በሁሉምነገር።በሞል በጋርደን እጅግ በጣም በእውነትነው የምለው ኢትዮጲያ ትበልጣለች ዋው ለሁሉም ኢቤስተሮች እድም ከጤናጋ ር ይስጥልን በአገራችን ሰላሳመሩልን።

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ እርጂምእዲሜአላህይስጥህ ሰቶሀልና አተምላተቢጤ እየሰጠህእደግከዚህበላይ❤

  • @seadi5
    @seadi5 ปีที่แล้ว +8

    የኔአባትእድሜናጤናይስጣችሁ

  • @Fatima-ot2vu
    @Fatima-ot2vu ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እንደት ደስ ይላል እናመሰግናለን ተስፋ እሚሰጥ እንደነነሳሳ የሚገዝ ነገር ሰላቀረብክልን እንደ ዛሬ ተመስጭ አዳምጭ አላውቅም

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 ปีที่แล้ว +11

    አቶ ሰይድ በአላህ ለሀመረ ሙሰልሞች የውሀ ጎድጓድ ያሰቁፎሮላችው በአላህ 24:08

  • @mominahussen3844
    @mominahussen3844 ปีที่แล้ว +3

    ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ ከዚህ በላይ

  • @ekram0007
    @ekram0007 ปีที่แล้ว +7

    He is soooo humble mashallah

  • @ibelongtojesus1263
    @ibelongtojesus1263 ปีที่แล้ว

    ጀግና ሰው!!
    እንደዚህ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን!!!

  • @srvneyo9011
    @srvneyo9011 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እራሱን የሆነ ሰው ተመስገን ፈጣሪ ከፈተና ከነመላ ቤተሰብህ ይሸፍንህ

  • @heluwena6144
    @heluwena6144 ปีที่แล้ว +1

    What a Hard working and genteel man.
    Much Respect.
    We learn a lot from you.
    By the way I really like your style

  • @tesfaynuguse2447
    @tesfaynuguse2447 ปีที่แล้ว

    Saiyd was the most humble & intelligent person who is big exemplarily of every Tigrayans how they succeed and achieve their goals God blessed bro.❤❤❤

  • @user-en2km9ve9f
    @user-en2km9ve9f ปีที่แล้ว

    Ato Seid is an inspiring man. An amazing person. The journalist is always visionary since your program in EBC. I still remember your program about outstanding university students.

  • @zsmizz9390
    @zsmizz9390 ปีที่แล้ว +2

    አልሐምዱሊላህ ሰለሁሉ ነገር ለኔ ትልቅ ምሳሌ ነህ መንገዴን ጀምሪያለሁ አላህ ያግዘኝ ዱአ አድርጉ አለህ ይጠብቅህ

  • @habtamumeskele9840
    @habtamumeskele9840 ปีที่แล้ว +7

    ያለፈበትን የማይረሳ የሚለው ቃል አይገልፀውም ።ጀግና

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 ปีที่แล้ว +1

    ማሻአላህ አቶ ሰይድ አላህ ይጨምርልውት ለአኛም አላህ ይሰጥን ያርብ

  • @nesryutub5941
    @nesryutub5941 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሰላሙን ያምዳለን

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ጀግና የስራ ሰው እግርኳስ ተጫዋቾችን ጋብዝልን ግዜ

    • @wendesengetaneh5971
      @wendesengetaneh5971 ปีที่แล้ว

      Hhhhhhhh Ethio west Egerkwas Techawach Aledeee😮😂😂😂😂

  • @yegnatubeh1626
    @yegnatubeh1626 ปีที่แล้ว

    የስራ ወናው ነገር ሀላል መሆኑ ብቻና ብቻ ነው ያኔ አላህ ራሱ በረካና ስኬታማ ያደርግሃል

  • @adaneabebe1816
    @adaneabebe1816 ปีที่แล้ว +3

    I met Ato Seied at his luxury hotel & work out at his fancy jim...I was so impressed by his humbleness and how he is friendly to anyone, such an Amazing Ethiopian, his Ambassador mall is one the best with state of the Art technology may better than some malls in the United States.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore ปีที่แล้ว +1

      Did you ask how he got to be a mall owner overnight?? Or you are cheerleader of overnight millionaires. In USA it takes a lot to have capital so individuals can not own a mall or hotels except private equity firms traded publicly. You do the math!! Be excited for integrity & hard work, not handouts.

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      ​@@ETBeMore
      ሰርቆሰ ቢያመጣዉሰ አንተ ምን እንዲህ አቀጠለህ Swiss Bank.የአበባን ጃኒሆይን በዓለም ላይ የመጀመርያ ቢሊዬን ደላር አሰቀማጭ ንጉሰ ገንዘብ ቁርጭም አርገዉ ሲበሉ ኬት አመጣቹሁት አሉ የምድረን አፍሪቃን መሪ ገንዘብ ሲያቀልጡ አንተ ይሰዉ ሰርቆም ያምጣዉ ሰርቶም ያምጣዉ አንተ ፖሊሰ አይደለህም ይህንን ለመጠየቅ ይህ ሰራ ፈጣሪ ገንዘቡን swiss bank ቢያሰቀምጥ ነበር እነደ መንጌ ከአንተ ጋራ ሆኜ እጮህ ነበር መንጌ ዘርፎን ዚንባቡዬ ይንደላቀቃል ይህ ሚሰክን ግን ለብዙ ኢትዬጰያኖች ሰራ ዕድል ከፈቶ በአንድ ታክሲ ሹፌር ከDC ይሰደባል
      ወንድሜ መንግሰትም እንኳን ሊጠረጥረዉ አይችልም ሕገ-መንግሰታችን መለሰ ዜናዊ አባታችን ይመሰገን ይህንን ወርቃማ ሰዉ ነፃ ሰዉ ነዉ ብሌ መብት አከናንቦታል ሌባ ነዉ ካልክ ማሰረጃህን አቅርብ ያለማሰረጃ ግን ሕገ -መንግሰቱ ነፃ ሰዉ ብሎታል ከፈለግህ ቅጥልጥል በል

    • @ETBeMore
      @ETBeMore ปีที่แล้ว +3

      @hikmsuna9286 ሰውዬ፣ ጥያቄዬ፣ is for everybody out there who are "overnight " millionaires. ሰውየውን አላውቀውም፣...ላቀውም አልፈልግ....እንዳንቺ/ተ የዘር ስንጣቂ፣ አይደለሁም። በ 21st century በፈረንጅ መፅዋዕት፣ የምትኖር፣ ሀገር፣ እና እራሷን የቻለች 50 አመት በፊት ያለች ሀገር፣ ስታወዳድር Lol. ጃንሆይ በነፃ፣ ጠብደል ጎረምሶችን አስተምረው፣ መግበው፣ አይናቸውን፣ ያስከፈቱ፣ ናቸው። google it!! ፈረንጅ ለደሀ የሰጠውን ተሰብስቦ፣ የሚቀራመጥ generation ሀገራችንን በምን እንደሚያስጠራ እናውቃለን። For the record there is no proof of your propaganda swiss account. ቢኖርም ደግ አረጉ። He was a king and a monarch. ነፃ አውጪ ነኝ፣ ብሎ ሆዱን የሚያደልብ ጋር ታወዳድራለህ?? ወጣቱ፣ በባህር፣ በበረሀ፣ በእግሩ፣ ነፍሱን ሸጦ፣ ማምለጥ ከጀመረ 48 አመቱ።። ለምን?? ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ። ፈሳም take your political garbage out of my face.

    • @ETBeMore
      @ETBeMore ปีที่แล้ว +2

      @hikmsuna9286 ማንበብ ከቻልክ፣ read about how big real estate and እነደ ምል፣ ሆቴል ወዘተ ሌላ ሀገር እንዴት ባለቤት እንደሚሆን።። read about private equity firm. መሀይም ፣ ህገ መንግስት፣ መለስ ዜናዊ blah nlah ትዘባርቃለህ።።። የሰለጠነ ሀገር፣ መንግስት ስለ business አያገባውም። it's run by independent institutions አትቀባጥር

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      አንተ ቡዳ ይህን ሰዉ ካለወቅኸዉ በሰርጉ ቀን የምን መርዶ ነዉ የምታወራዉ እየነገርኩህ እኳ ነዉ DC ዉሰጥ ታክሲህን ንዳ በ77ዓመትህ ወንዳታዉ 49 ዓመቱ ቢሊዬነር ሲሆን ቅጥልጥል አልክ እኔ እያልኩህ ያለሁት ቢሰርቅም ወንዳታ ነዉ ልቢቱ ያሰፈልጋል ለመሰረቅም እኳ ኬት አመጣኸዉ ሰዉየዉ በአንድ ጀምበር በለፀገ እንዴ ፎቁን በአንድ,ቀን,ሰራዉ እንዴ? ሰዉዬዉ 40ዓመት ፈጀብኝ ብሎሃል ምን ትፈልጋለህ እንደዉም አንሶብኛል እንደኔ በየሳምንቱ አንድ ፋብሪካ ማቋቋም ነበረበት አላሙዲንን ይጭነቀዉ ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጥልኝ እንደማለት ዓይንህ ደም ይለብሳል ይህ ሰዉ ድሀ ቢሆን አንተ ሀብታም,አትሆንም ምን,እንዲህ አቃጠለሀ
      ሰለጃኒሆይ ተናግሬ የልብ ድካምህን አምጥቼብህ ሰበብ እንዳተሆንብኝ

  • @amanwubaye2272
    @amanwubaye2272 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቱሁት ሰው ነው በቅርብ አቀዋለሁኝ አቶ ሰኢት ጤና ይስጥህ ፈጣሪ

  • @kherianasser7770
    @kherianasser7770 ปีที่แล้ว +3

    Great man
    I am proud of my dear brother ❤❤❤❤❤

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 13 วันที่ผ่านมา +1

    Nice story ❤ I liked the guy even more after he said he used to listen to Muluken Melese 😂😂😂

  • @yeabtsegaarega777
    @yeabtsegaarega777 ปีที่แล้ว +1

    AM z first for viewer of this video.
    Absolutely nice work ''maraki weg'' 👌

  • @linaadme9452
    @linaadme9452 ปีที่แล้ว +1

    Mashaalah 🎉

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰይድ ሰላየውት ተደሰቻለው
    እኔ የሰችው መሰራቤት እሰራ ነበር አምቦሰድር ልብሰ ሰᎊት ተቀጥሬ ጥሩ ሰው ነው ታተራ የሰራ ሰው
    እር አላራጀም ያው እንደ በᎊቱ ነው
    እኔ ሳውቀው ከ20አመት በᎊት እድሜ ከጤና ይሰጥህ ከመላው ቤተሰብክ

  • @zurettube638
    @zurettube638 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ተባረክ አላህአላህ ይባርክልህ ተመጥፎ ነገር ሁሉ አላህ ይጠቦቅልህ እምትጠበምበት ያርግህ

  • @andenetayeta3814
    @andenetayeta3814 ปีที่แล้ว +2

    ይባርክልህ ወንድሜ

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +5

    እርአላህዋስጠኚ ከመዳምቤትወጥቸየራሴነገርይኑርኚ ለስውምስራፍጣሪያርገኚ ያርብ

    • @Hkim185
      @Hkim185 ปีที่แล้ว

      በሸርክና ሰሪ አንድ ዘመድሸ ገጠር ካለች ከተማ ግቢ ብጤ ካላት በአሰር ዶሮ ሰራ አሰጀምሪያት ከዝያ መቶ ዶሮዎች ገንዘቡን ሸርክናዉን ባንክ በሰምሸ ታሰገባልሸ ተቀጥረሸ ሰሪ 50% 50% ሸርክና ከሰጠሸ ሰራዉ ይሰራል

  • @sararamel9628
    @sararamel9628 ปีที่แล้ว +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yordanos211
    @yordanos211 ปีที่แล้ว +2

    I like ur program keep it up more inspired thank you

  • @arsemadesalegn1906
    @arsemadesalegn1906 ปีที่แล้ว

    He seems to be a good person and his work and his achievements are so inspiring

  • @Lula2090
    @Lula2090 ปีที่แล้ว +1

    Sir,you are a very intelligent man 🎉🎉🎉

  • @saidmohammed6950
    @saidmohammed6950 ปีที่แล้ว +4

    Maraki enam seid mahamed eballew yhnn comment save endtarglige flgalew ande ken beta methe interview tadrgalih I have a big dream

  • @Ekrutubetube814
    @Ekrutubetube814 ปีที่แล้ว

    መሸ አለህ አለህ ይጨምርልህ ፣ኸይር ነገር የሰረህ

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 ปีที่แล้ว +2

    He is the iron man still looking so young 😮😮😮😮😮

  • @user-cv9kv2qb8v
    @user-cv9kv2qb8v ปีที่แล้ว +1

    Real work and dedication 🙌

  • @Revisitclips
    @Revisitclips ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ሰይድ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 ปีที่แล้ว +4

    ሱፉ እራሱ ሲያምርበት

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta ปีที่แล้ว

    ጋሽ ሰይድ የኔ ሞዴል መምህር ነህ እድሜህን ያርዝምልኝ

  • @peacefulltube
    @peacefulltube ปีที่แล้ว +1

    የሰው ውሀ ልክ ነወት ወላሂ ዕረጅም ዕድሜ

  • @Menar4573
    @Menar4573 ปีที่แล้ว

    Ato seid edmena tena yisteh mashallah

  • @ashagreayele8077
    @ashagreayele8077 ปีที่แล้ว

    Tnx bro

  • @shegervlog2546
    @shegervlog2546 ปีที่แล้ว

    Respect Mr seid, I will achieve my wish seems like u and allah helps me.

  • @user-xz3ut5zi3g
    @user-xz3ut5zi3g ปีที่แล้ว

    Lemegemerya gize yayehut dawit dreams lay new ...ena kesu bizu temiryalew. Hegna new❤❤❤

  • @sk3250
    @sk3250 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራምህ ጥሩ ነው ግን የቃላት አጠቃቀምህን ብታስተካክል ብዙ ግዜ ቪዲዬችህ ላይ ከምታቀርባቸው ሰው ጋር የምትጠቀማቸው ቃላቶች አይመጥኑም እና እንደ መልካም አስተያየት አይተህ ብታስተካክለው በርታ ጥሩ ስራ ነው

  • @zebibreshidreshid6589
    @zebibreshidreshid6589 ปีที่แล้ว

    Mashallah Allah afyawun yesxe❤

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq ปีที่แล้ว +2

    አንበሳ በርታ

  • @yeyirgalem6295
    @yeyirgalem6295 ปีที่แล้ว +1

    Ke Lebu yemiseke bechegna habtam 😂❤❤❤❤

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 ปีที่แล้ว

    Wow betam desyemil sew new respect 🙏🏻

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 ปีที่แล้ว +1

    Ato seid dege sew melkam aleka new ❤❤❤

  • @rahmayhdego3841
    @rahmayhdego3841 ปีที่แล้ว

    Masha allah idmena tena yisth

  • @heyatsyme6420
    @heyatsyme6420 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts ปีที่แล้ว

    ይመችህ አባቴ ✅🙏

  • @haftomgebrekidan7682
    @haftomgebrekidan7682 ปีที่แล้ว

    አቶ ሰይድ ምርጥ ያራዳ ልጂ ኖት

  • @mercywithfriendsgebre8177
    @mercywithfriendsgebre8177 ปีที่แล้ว +2

    Amazing 🥰

  • @anwarkedir4507
    @anwarkedir4507 ปีที่แล้ว

    what Adorable man

  • @user-xv8bk6oo3s
    @user-xv8bk6oo3s ปีที่แล้ว +3

    እንዚህን የመሳሰሉ ታታሪ ሰዎች እያሉ ትውልዱ በእነ ማን ያዘዋል አይነት ክፍት አፎዎች ወጣቱን ይህልም እንጀራ ያበሉታል

    • @ns8691
      @ns8691 ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅

    • @Future979
      @Future979 ปีที่แล้ว

      /😂😂😂😂😂😅

    • @wendesengetaneh5971
      @wendesengetaneh5971 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @michaelmoses6836
    @michaelmoses6836 ปีที่แล้ว

    Good job. I didn't hear about family

  • @mahimengesha2085
    @mahimengesha2085 ปีที่แล้ว

    አቶ ሠይድ በጣም መልካም ሰው ነው ለሠውነት አቋም ያለው አመለካከት ይገርመኛል ።

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 ปีที่แล้ว

    Rjim edmi ena tina yestewot 🙏🙏🙏

  • @sadyamaruf
    @sadyamaruf ปีที่แล้ว

    ማሽ አሏህ

  • @mehdiwoldia1631
    @mehdiwoldia1631 ปีที่แล้ว

    ماشاءالله تبارك الله

  • @mezmurs
    @mezmurs ปีที่แล้ว

    keep up

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g ปีที่แล้ว

    ቢስሚላህነው ያለው ጆሮየነው ሙስሊም ነው። ላማናቸውም ማሻ አላህ ተባረክ አላህ

    • @user-ii9md6jo8v
      @user-ii9md6jo8v ปีที่แล้ว

      እኔም እየተወዛገብኩ ነዉ ሙስሊም ሣይሆን አይቀርም

    • @ns8691
      @ns8691 ปีที่แล้ว

      አወ ሙስሊም ነው

    • @user-lw4mn3sy2o
      @user-lw4mn3sy2o ปีที่แล้ว +1

      ስሙን እዩና ተረዱ