ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተወዳጇ መዓዚ በጣም አመሰግናለሁ ነብይን በመፅሐፉ ባዉቀውም ድምፁን የሰማሁት ባንቺ የቅዳሜ ጨዋታ ነው ግሩም ጨዋታ ነበር ድምፁን ቀርፀሽ በማስቀመጥሽም ዛሬም በህይወት ያለ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት እኔም አገሬ ገብቼ ነብይ መኮንንን ማግኘት በጣም እመኝ ነበር ግን አልሆነም እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብኖር አንቺንና ተማሪ ሆኜ ለመጀመሪያ ግዜ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቲያትር የጋበዘኝን ባለቤትሸን አበበ ባልቻ (ኦቴሎን) መሃሙድ አህሙድን ማግኘት ብችል ብዬ አመኛለሁ
ነቢይ ሁሌም እናስብሀለን መአዚም ክብር ይገባሽል ::
ተባረኪ መአዛ ዛሬ ይህንን ደግመሽ ማቅረብሽ ሳላመሰግንሽ አላልፍም🙏 ነብስን ይማረው🙏 በመጨረሻ ቃለመጠይቁ ከዶ/ር እንዳለ ከበደጋ አባቴን አንስቶት ፈልጌ አገኘዋለሁ ፈልጌ አገኘዋለሁ እያልኩ አመለጠኝ አንደበተ መልካም ትልቅ ሰው!!
የናዝሬቱ ነብይ በአጸደ ስጋ አብሮን ባይሆንም, በስራዎቹ ሁሌም አብሮ እንዲዘልቅ ሁሌም አብሮነቱ እንዳይለየን አድረገሻልና አጥናፍ የሚሻገረው ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስሽ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ቁንጮዋችን።
በጣም አሳዛኝ ነው የነቢይ ህልፈት! መቼም "ደግ አይበረክትም" አይደል የሚባለው?! ቁም ነገረኛ እውቀት አዘል ጨዋታ አወቂ ሰው ነበር። ይህች ሃገር ልክ እንደኢኮኖሚው የሰው ደሃ እየሆነች ነው፤ አዋቂ ሰው በፍጥነት እያጣች ነው። እኔ ነገን በጣም እፈራዋለሁ!ነፍስ ይማር ጋሽ ነቢይ!
ነብይን እንደ ምወደው እሚያቀው ወዳጄ ደውሎ መዓዚ ጋሼን እየዘከረችው ነው ሲለኝ............ መስማት እማልችልበት ቦታ መሆኔ ቆጭቶኝ ነበር........አሁን TH-cam ተጭኖ ሳገኘው የተሰማኝ ደስታ ❤ ጋሽ ነብይ እንወድሃለን ነፍስህ ን በገነት ያኑርልን 😢❤
መአዚ ነብይን አንቺ ነሽ በደንብ ያስተዋወቅሸነ እባክሽ 14ቱንም ሳምንት ከነግጥሞቹ ልቂልንእባክሽ 🤲🤲🤲
እኔ በጣም ፈራሁ እንደው ከዛሬ 30 አመት በኃላ እንደ ነብይና በሐይሉ ገ/መድህን ስለ ሀገራችን ታሪክ እና ወግ የሚነግሩን ሰዎች ይኖሩን ይሆን ? ያሳዝናል ዝግባዎቻችን እየወደቁ አለቁ ተተኪዎቹ ደግሞ ታሪክና አገር አልባ ያስፈራል በጣም ያስፈራል
በአማኞች አገር እምነት ተወደደ ፣ሰው የጠፋ እለት ሰው መሆን ከበደ፣'ነብያት 'በዙና ነብይ ጥሎን ሄደ።ነብስ ኄር።ሺፋ ሀሚድ (ዶ/ር)ከቢሾፍቱ ።
በጣም የምከታተለው ፕሮግራም ነው የነብይ ሞከንን ኢንተርው ይለያል
❤🎉
"በህይወት ያለፉት በያሉበት ቦታ ይመቻቸው" ይኼ ምን ዓይነት ምርቃት ነው?
መዓዚን በጣም የማከብራት ብቸኛ ጋዜጠኛ ነች። እውነት ነው ይህንን አባባሏን እኔም አልወደድኩትም!
መአዚ ወዳጇን ነብይን መቼ ነው የምትዘክረው?ብዬ ሳስብ ነበር አቤ አሜሪካን ላይ ከነአለም-ፀሐይ ወዳጆ ዘክረውት ቢቀድሙም ይኸው ዛሬ ደረሰልን ሳስበው ግን ከመአዚ ከነበራቸው መቀራረብ ሀዘኑ ሳይበርድ ፕሮግራም ይሰራለታል ብዬ አላሰብኩም።
ተወዳጇ መዓዚ በጣም አመሰግናለሁ ነብይን በመፅሐፉ ባዉቀውም ድምፁን የሰማሁት ባንቺ የቅዳሜ ጨዋታ ነው ግሩም ጨዋታ ነበር ድምፁን ቀርፀሽ በማስቀመጥሽም ዛሬም በህይወት ያለ እስኪመስለኝ ነው የሰማሁት እኔም አገሬ ገብቼ ነብይ መኮንንን ማግኘት በጣም እመኝ ነበር ግን አልሆነም እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብኖር አንቺንና ተማሪ ሆኜ ለመጀመሪያ ግዜ በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ቲያትር የጋበዘኝን ባለቤትሸን አበበ ባልቻ (ኦቴሎን) መሃሙድ አህሙድን ማግኘት ብችል ብዬ አመኛለሁ
ነቢይ ሁሌም እናስብሀለን መአዚም ክብር ይገባሽል ::
ተባረኪ መአዛ ዛሬ ይህንን ደግመሽ ማቅረብሽ ሳላመሰግንሽ አላልፍም🙏 ነብስን ይማረው🙏 በመጨረሻ ቃለመጠይቁ ከዶ/ር እንዳለ ከበደጋ አባቴን አንስቶት ፈልጌ አገኘዋለሁ ፈልጌ አገኘዋለሁ እያልኩ አመለጠኝ አንደበተ መልካም ትልቅ ሰው!!
የናዝሬቱ ነብይ በአጸደ ስጋ አብሮን ባይሆንም, በስራዎቹ ሁሌም አብሮ እንዲዘልቅ ሁሌም አብሮነቱ እንዳይለየን አድረገሻልና አጥናፍ የሚሻገረው ምስጋናዬ ባለሽበት ይድረስሽ። ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ ቁንጮዋችን።
በጣም አሳዛኝ ነው የነቢይ ህልፈት!
መቼም "ደግ አይበረክትም" አይደል የሚባለው?! ቁም ነገረኛ እውቀት አዘል ጨዋታ አወቂ ሰው ነበር። ይህች ሃገር ልክ እንደኢኮኖሚው የሰው ደሃ እየሆነች ነው፤ አዋቂ ሰው በፍጥነት እያጣች ነው። እኔ ነገን በጣም እፈራዋለሁ!
ነፍስ ይማር ጋሽ ነቢይ!
ነብይን እንደ ምወደው እሚያቀው ወዳጄ ደውሎ መዓዚ ጋሼን እየዘከረችው ነው ሲለኝ............ መስማት እማልችልበት ቦታ መሆኔ ቆጭቶኝ ነበር........አሁን TH-cam ተጭኖ ሳገኘው የተሰማኝ ደስታ ❤ ጋሽ ነብይ እንወድሃለን ነፍስህ ን በገነት ያኑርልን 😢❤
መአዚ ነብይን አንቺ ነሽ በደንብ ያስተዋወቅሸነ
እባክሽ 14ቱንም ሳምንት ከነግጥሞቹ ልቂልን
እባክሽ 🤲🤲🤲
እኔ በጣም ፈራሁ እንደው ከዛሬ 30 አመት በኃላ እንደ ነብይና በሐይሉ ገ/መድህን ስለ ሀገራችን ታሪክ እና ወግ የሚነግሩን ሰዎች ይኖሩን ይሆን ? ያሳዝናል ዝግባዎቻችን እየወደቁ አለቁ ተተኪዎቹ ደግሞ ታሪክና አገር አልባ ያስፈራል በጣም ያስፈራል
በአማኞች አገር እምነት ተወደደ ፣
ሰው የጠፋ እለት ሰው መሆን ከበደ፣
'ነብያት 'በዙና ነብይ ጥሎን ሄደ።
ነብስ ኄር።
ሺፋ ሀሚድ (ዶ/ር)ከቢሾፍቱ ።