እርቅና ውይይት የሚጎዳው የህወሓት ሰዎችን ወይስ መንግስትን ? / በጥላቻ የታወሩ ፖለቲከኞችና የኢትዮጵያ ቀጣይነት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 77

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 3 ปีที่แล้ว +3

    ፕሩ ውይይት 👌
    ብዙ ተማርን👍
    Thank you

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you both. Amezing discussion and that's the only solution 4Ethiopia they have to sit and Talk.
    Thank you for being a voice for voiceless

  • @Tribabe23
    @Tribabe23 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for this elaborate discussion.

  • @helentewolde9492
    @helentewolde9492 3 ปีที่แล้ว

    We need more people like you both of you so entelgend thank you

  • @melakugari4524
    @melakugari4524 3 ปีที่แล้ว

    THANK YOU! IT'S THE BEST,DISCUSSION!

  • @nebilshifa3759
    @nebilshifa3759 3 ปีที่แล้ว

    big respect for bekalu &fanuel
    tanks

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!

  • @tsigeredaambayegebremariam2915
    @tsigeredaambayegebremariam2915 3 ปีที่แล้ว

    Thank you Awlo

  • @dezederader9538
    @dezederader9538 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ስለምታወሩ ደስ ትላላችሁ በጣም የሚገርመኝ የኛ ሀገር ጋዜጥኞች እንደናንተ ነፃና ገለልተኛ የለም በርቱ ሌሎች ከናንተ ቢማሩ ጥሩ ነው

  • @teddyhaile9519
    @teddyhaile9519 3 ปีที่แล้ว +2

    መታረቁ ክፋት የለውም ነገር ግን ሁሉም መታረቅን ሲያስብ ፖለቲከኞች ግን በነሱ አጀንዳ እንጂ ህዝብን ማስማማት ማነጋገር አይፈልጉም የኛ መጠላላት ካለ የነሱ እድሜ ማራዘሚያ ነው ነገር ግን ከሁሉም የእግዚአብሔር ይበልጣል አለም በአንድ አንድ ሰወች ጠፈታለች በአንድ አድ መልካም ሰወች ድናች አድጋለች ኢትዮጵያውያም እድል በኛው ኢትዮጵያን እጅ ነው

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 3 ปีที่แล้ว

    Very true bekalu & fanael❤❤❤👍👍👍

  • @Maryሜሪ
    @Maryሜሪ 3 ปีที่แล้ว +15

    ኣውሎ መዲያ ፡የ ኢትዮፎርም ጋዜጠጛ ምን ሁኔታ ኣለ ።ወዳንተ ሳይደርስ ስለ ሌላ ሰው ኣስቡ ፡ተናገሩ፡ተከራከሩ፡

    • @tesfazghitewelde9326
      @tesfazghitewelde9326 3 ปีที่แล้ว

      Awlo media is revealing its true color by remaining silent about ethio forum

  • @dezederader9538
    @dezederader9538 3 ปีที่แล้ว

    እውነት ስለምታወሩ ደስ ትላላችሁ

  • @EdenAmen-we8ff
    @EdenAmen-we8ff 3 ปีที่แล้ว

    Tebareku 🙏endenante hakegha sew yabzalen

  • @abdul436
    @abdul436 3 ปีที่แล้ว

    ግሩም ውይይ እናመሰግናልን

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እንነጋገር ከተባለ ከሚሊሊክ ጀምሮ በድብቅና በስውር ለሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች በቂያቸው በሰላም እንዳይኖሩ በመውረር አምሃራዊ በማድረግ በቋንቋቸው በባህላቸው በማንነታቸው እንዲያሩና እንዲሸመቀቁ እንደ እንስሳ ሲያዩዋቸው ወያነ ይህን ለማስቀረት በየከተማው ዩኒቨርስቲ ሰርቶ ትንሿ ኢትዮጵያ መስርቶ ኢትዮጵያን ከጫፍ እስከ ጫፍ በንግድና በምርት ልውውጥ ተጀምሮ ኢትዮጵያ በአጭር ግዜ እምርታዊ እድገት ለምን በትግሬ ይህ ልማት ይምጣ ብለው በክፋት በተንኮል በቅናት በምቀኝነት በእኔነት በትምክህት ስውርና ግላጭ የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች የአማራ ሊሂቃን ተብዮቹ በዘረኝነትና በትምክህት የታወሩ የጭቃ እሾህና ፀረ እኩልነትና እድገት የሆኑ ጥቁር ናዚዎች የአማራ ሊሂቃን ተብዮቹ ኢሰብኣዊያን ወደ ሰውነት ካልተመለሱ ለአማራ ጦስ ሆነው አድዮስ ጦጵያ ???🤬👽👹💀👽💀💀🤮🤮

  • @filmonadugna8185
    @filmonadugna8185 3 ปีที่แล้ว +3

    ኣውሎ ሚድያ ሰላም ሰባኪ ሚድያ ቀጥሉበት። የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛ ምን ሁኔታ እንዳለ ብታጣሩ ጥሩ ነው። Bzw በቃሉ በታሰርክበት ባለፈው ግዜ በዜና መልክ በተደጋጋሚ ኢትዮ ፎረም ዘግባል

    • @mullerselassie7802
      @mullerselassie7802 3 ปีที่แล้ว +1

      አውሎ እስቲ ልጠይቃችሁ ? ምን ማለት ነው የህወሃት ሰዎች ማለት?? ሙሉ ጦርነት በትግራይ ህዝብ እንጂ በህወሃት ሰዎች መካከል እንዳልሆነ ልባችሁ ያውቀዋል? እናማ እርቅ የሚባል ተረት ልአብይና ተከታዯቹ ሊጠቅም ይችል ይሆናል ለትግራይ ህዝብና ለትግራይ መንግስት ግን ካአሁን በውሃላ በተለይ ከአማራ ሙሁራን ነን ባዯች በህግና በህግ ብቻ ይለየናል እርቅ ህዝብን ጨፍጭፈህ, የህዝብ ንብረትን ዘርፈህ, አውድመህ ብቻ በሰው ዘር መፈፀም የሌለበት ነውር በትግራይ ህዝብ እንዲፈፀምና እንዲያስፈፅም ተባባሪ ሆነህ ስታበቃ እርቅ?እርቅ? እርቅ??? አውሎዎች የማን ዘር ጎመን ዘር ይባል የለ?

  • @honest241
    @honest241 3 ปีที่แล้ว

    ልክ እንደአንተ እውነት ለራስህ አርገው ይህን ምክር

  • @selethyopia3059
    @selethyopia3059 3 ปีที่แล้ว

    ይመቻቹ

  • @soliyan
    @soliyan 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጥቂት ሰወች አገሪቱ እየወረደች ነው ቂም እና በቀል የትም አያደርሰም

  • @hananmussa1277
    @hananmussa1277 3 ปีที่แล้ว

    Allah yetbikachew

  • @alazardemeke5668
    @alazardemeke5668 3 ปีที่แล้ว

    ውይይት የምናረገው ምርጫው ውስጥ ከተሳተፉ ጋር ብቻ ነው!

  • @selamawitshibru6888
    @selamawitshibru6888 3 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ፋኑኤል ከክብ ጠረጴዛ ጀምሮ አዳምጥህ ነበር ለሚዛናዊ አስተያየቶችህ ክብር ይገባሀል።

  • @assefakassaye8661
    @assefakassaye8661 3 ปีที่แล้ว

    ለሰላም ለውይይት ማነው እቢያለው
    በትክክል አሰቀምጡት።
    ሁለቱን በአንድ ሙቆጫ አትውቀጡት
    ለሰላም ስንትግዜ ነው የተለመነው።

  • @HH-sw6sf
    @HH-sw6sf 3 ปีที่แล้ว +3

    በቃሉ ሲትታሰር ኢትዮ ፎረም ድምፅ ሁኖክ ነበር
    ትግራይ ትስዕር

  • @sahra4091
    @sahra4091 3 ปีที่แล้ว +2

    Please clarify who are these people, who are against the peace? Nefteya, Abin, Balderas, Amhara militiamen, FANO, Amara liyu policemen, ezema and so on are known already.

  • @chapieliner5612
    @chapieliner5612 3 ปีที่แล้ว

    *በዚ ጦርነት ብዙ እንድንገነዘብ አድርጎናል *

  • @benybeny464
    @benybeny464 3 ปีที่แล้ว +1

    ተደማመጡ እኛ የትም አንሄድም ችኩላችሁ በስላም ነው?

  • @yousufelias6657
    @yousufelias6657 3 ปีที่แล้ว

    Bekalu today you make me lough, ye begeocheh metalat lol

  • @hailederessa5834
    @hailederessa5834 3 ปีที่แล้ว

    REALLY I am feeling something different. enanten sisema tinsh tesfa yiteygnal. Setiferew ewunatun silmitenegeru

  • @minnina6985
    @minnina6985 3 ปีที่แล้ว +1

    በቃሉ ወድቀሃል እንጂ ምን እየወደቅን ነው ትላለህ?

  • @خالدالعمر-ي9و
    @خالدالعمر-ي9و 3 ปีที่แล้ว

    Mzageb.Alhwey?

  • @saleightemmanuel5595
    @saleightemmanuel5595 3 ปีที่แล้ว

    Mekelle has been freed today from the alliance and the Interim Government have fled as well. Today is a day of reckoning for Prime Minister Abiy Ahmed Ali and President Isaias Afewerki. They have to take responsibility for this failed warfare and need to be tried at ICC. The amount of atrocities, massacres, and looting is incomprehensible . The whole war has caused so much damage and hurt. The intervention of Saint Mary helps Tigreans to prevail.

  • @rahmamustafa4564
    @rahmamustafa4564 3 ปีที่แล้ว +1

    አትሸወዱ ቁማርነው አብይ አማራ እና ትግራይ ለማጫረሥ አብይን ለማገሥነው ለሥልጣን ሢባልየተደረገነው ።

  • @abdul436
    @abdul436 3 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ኢትዮ ፎረም ጋዜጠኛን ሁኔታ አጣርታችሁ አሳውቁን ?

  • @Tyyhd45fgggy
    @Tyyhd45fgggy 3 ปีที่แล้ว

    Jawar ያለውን መደጋገም😂😂

  • @alazardemeke5668
    @alazardemeke5668 3 ปีที่แล้ว

    ስለ ኢሀፓ ከምታወራ ከሱ በኃላ የመጣውን ስለካንሰሩ ህውሀት አታወራም!! ሚዛናዊ ሁን በመጀመሪያ

  • @abdul436
    @abdul436 3 ปีที่แล้ว

    መንግስት አለምንም ቅድመ ሁኔታ ውይይት ውስጥ ካልገባ የደርግን ውርደት መድገም ነውና ለውይይትና ሰላም ጮክ ብላችሁ ተጣሩ::

  • @tsegayhulf898
    @tsegayhulf898 3 ปีที่แล้ว

    tegaru ybkan wendumoch tenarachaw ,alkisachiwa,teleyayten enmokurew

  • @qamarmohammed7331
    @qamarmohammed7331 3 ปีที่แล้ว +1

    Ethiopian eyaferese yalew ahun be Ethiopia Sim yemichoh ye Amara lihqan Ina zeregna tektayochachew new haqun tenageru Ethiopian Madan kefelegachihu

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 3 ปีที่แล้ว

    Ahun neftegnaw Abiyi ahmed ali astaruqugn eyale new TDF be 2 samnt addis abeba ygebal ? Ahun erq tactictical ? ahun ejajuhun stu ?
    Satdemesesu tilatachu kenante gar enqebrachuhalen ye seytan zuriawoch
    Let's we forget ! Anresawm ! 💔💔💔

  • @dancingenergies9026
    @dancingenergies9026 3 ปีที่แล้ว

    ብዙ ተብለውል ብዙ ጊዜም ሃሳብ ሰጥተናል፡
    እስኪ ይህን ቪድዮ ሁላችንም እንመልከት።
    th-cam.com/video/9ZKm2FvBWfo/w-d-xo.html

    • @gabrielashebr9725
      @gabrielashebr9725 3 ปีที่แล้ว

      Amara lemadan yefelikewu bitawera birile kenika ayihonim eka gibot 7 tekilakilhi keshiribik bihala ahun kiduse negne bitili yemisemahi yelem

  • @abdiabdi4900
    @abdiabdi4900 3 ปีที่แล้ว

    ይህ ባለጌ ወጠጤ አብይ እነዚህን መሰል ጋዜጠኞች ያስራል

  • @bishawkebede5664
    @bishawkebede5664 3 ปีที่แล้ว

    Junta Banda media ቅል ራሶች !! ራሶችና !ራሶችን አንሰማም

  • @backeyoromo4452
    @backeyoromo4452 3 ปีที่แล้ว

    በቃሉ " ሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል " የሚለው ተረት መችም በኢህአዲግ ዘመን ነው የተተረተው አትለንም :: ዘለህ ...ወርደህ ጥቃትህ ህገመንግስትና የብሄር ፖለቲካ ነው ለምን መንስኤውን ማየት እንደማትፈልግ አይገባኝም ወይም አውቀህ ለማደናገርም እንደሆን አላውቅም

  • @Hosaena806
    @Hosaena806 3 ปีที่แล้ว

    Amara na ethiopia gffff yaderesew be tigray lay betachu gebten metren
    Kawetanachu behala yezerefachut yechefechefachut yaqatelachut hzb na betoch ena ersha ftsum tifat adrsachu erq ? Erq mejemeria ke tigray techefchifachu wey temarkachu new yemtwetut gena and samnt yqerenal
    Amara mn agebaw be Eritrea ? Eritra dekmalech ena tigrayn bnatefa hulun
    Yegna yhonal new negerun adel end ? Menelk yemibal timb agotachu smu sayker ye tigraway ye Solomon na saba lij new, smu sayker yeserekachut ye tarik leboch nachu adele 👈👈👈 be tegaru tarik eyeqemachu tarikawi meriet eyeqemachu gena tigray le matfat slaltegebachu ahun final solution ande yemecheresha yalachut eyekeshe fe new ahun erq erq erq yemtlut yemisemachu yelem too late.
    Bzu gze biyalo endemesisachuhalen. Ahun atalks 👹👹👹
    Gintu amara mn new yalew le 100 amet wede hala enmelsachewalen
    Bhon enatefachewalen eshi genna gffachun rhabun eyeketelachu adel.👹👹👹 mn new erq sansmama ke wch ager yemeta erdata atasalfm new negeru qoy and samnt anten asgphekmen new yenasgebaw timb amara mn abatachu gintoch erq wuyiyit yelem 👹👹👹👹👹👹 tikeflataleh .👈👈👈

  • @ephar133
    @ephar133 3 ปีที่แล้ว

    TDF siberet bilitsiginaw sayiwed begidu debidabe le americ tsafele lemesimamat
    Ethio forum nafeken
    Ere enanitem tenikeki belu tinishu esayas ethiopia wisit tefetirewal sewu aligebaWim enji engidi esu esu eyalachu endetekebelachut min bilChu endemitishegnut enitebikachuhalen

  • @user-bw1nd1lw8l
    @user-bw1nd1lw8l 3 ปีที่แล้ว

    after all your evil act towards tigrinyan you want to sort it out by dialogue first Amhara evil must pay a price for what they did you started we finish it be patient your comander says no mercy

  • @tsegayhulf898
    @tsegayhulf898 3 ปีที่แล้ว

    are tew fani agere amlitalech ,twat gedal tigba

  • @abrahaa6875
    @abrahaa6875 3 ปีที่แล้ว +1

    አንተ ሌባ በቃሉ ከትግራይ መተቸት አቁም ሰለ አራጆ ፋኖ ተናገር የትግራይ ህዝብ ወንጀለኛ እያደረክ የውሰጥህ አህያው ገበን ተናገር

  • @kewanisium2643
    @kewanisium2643 3 ปีที่แล้ว

    ደብረጼን ሓውኹም ገፊዕኩም ኢሰያስ ኣሚንኩም

  • @tesfazghitewelde9326
    @tesfazghitewelde9326 3 ปีที่แล้ว

    Awlo: when are you going to speak about the néw development in Tigray . You systematically support Abiy 👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿👎🏿

  • @kidanubesrat2785
    @kidanubesrat2785 3 ปีที่แล้ว

    አንተ ግን 10ሩ የሽኩር ፋብሪካ ገንዘብ መበላቱን ማን እንደበላው በህግ በማስረጃ ቀርቦ እንደ ጋዜጠኛ ወይም ራስህ ጉዳዩን ተከተታለህ እውነትነቱን አረጋግጣሃል? ካልሆነስ መንግስት ነኝ ባዩ ባለግዜ ስለሆነ ራሱ በሚቆጣጠራቸው ሚድያዎች የሚሰጠውን ውንጀላ ተቀብለህ ማስተጋባትህ
    ምን ይሉታል ስራህን በትክክል አልሰራህም

  • @kewanisium2643
    @kewanisium2643 3 ปีที่แล้ว +2

    ትግራይ ካብ ኢትዮጵያ ተነጺላ ኢያ ንሰብኣውነትኩም ተማጎቱ። ብግፍዕኹም ኤርትራ ተነጺላ ብግፍዕኹም ትግራይ ትድገም ኣላ።

  • @samcolherzogsamcolherzog9234
    @samcolherzogsamcolherzog9234 3 ปีที่แล้ว

    Stop generalizing, be specific. It's cowardly and facetious to paint both sides of a conflict with the same brush. It was Abiy, Isias and the Amhara Regional Forces that invaded Tigray and gave the orders to rape, mame, kill, starve & degrade Tigrayans. And what crimes are TPLF or TDF accused of? They attacked the Northern Division of ENDF; AU & others confirm it was preceeded by Abiy's Commandos ariel attack on TPLF leadership. The Massacre of Amharas at Mai Kadra; Reuters had confirmed it was carried out by a rogue Tigrayan Militia of 30 members. But even if we blamed TPLF for both the attack on ENDF's North Division & Mai Kadra; how is that the same with the systemic killing (100K), rape (over 10K), cleansing (1.2 million) and starving (5.2 million) of innocent Tegarus? Not to mention the wanton destruction of Tigrayan religious and cultural relics and cites. If you guys are sincere about promoting a South Africa you're inter-ethnic or inter-political dialogue; truth is a big part of reconciliation. You can not have reconciliation if you can't even assign the proper weight to how ENDF & EDF treated His Excellency Ambassador Seyum Mesfin and to how EDF is treating captured ENDF foot soldiers. Need I say more?

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 3 ปีที่แล้ว

    በተቀደሠ ቀን ነው የተወለድከው አንተጋዜጠኛ እናትህ ታድላ

  • @ttg9432
    @ttg9432 3 ปีที่แล้ว

    Ante bdatam ahiya...ye TIGRAY government ende mengist alemoqterhin new ye hiwehat sewoch bleh yemitgelxew...fuck your ethiopia...ke ahiya gar man yderaderal...kurif adgi...

  • @alg7524
    @alg7524 3 ปีที่แล้ว

    ኦነጉ ፋኑኤል እና የወያኔው አሽከር በቃሉ፣ የጊዜ ጉዳይ ነው ለፍርድ ትቀርባላችሁ።

    • @harnthalfom1724
      @harnthalfom1724 3 ปีที่แล้ว

      ኦነግ ረግግጦ ይገዛሻል ልክም ያስገባሻል !!