ጣት የሚያስቆረጥመዉን ቡላ በክትፎ ቀመሰነዉ //የኩሽና ሰዓት በቅዳሜ ከሰዓት//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ค. 2023
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    TH-cam: bit.ly/2M1aRZL
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
    #ኢቢኤስ #ኢቢኤስቲቪ #ቅዳሜን_ከሰአት
    #EBS #EBSTV #Kidamen_Keseat#ጤናማ_ህይወት
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 110

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ የምግብ አቀማመሰና አሰተያየትህ አንደኛ በጣም ነው የምታሰደሰተኝ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 ปีที่แล้ว +11

    ዋውውው ጉራጌ መሆኔ ኮራሁ ❤❤❤❤❤

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 ปีที่แล้ว +9

    ለሀገሬ ያብቃኝና ዮኒን በ አካል ማግኘት ፈልጋለው ደሞ አገኘዋለው ኢንሸ አላህ የኔ አስተዋይ የኔ አባት አባቴን ይመስለኛል እንደኔ አባት ወንድ ያለ አይመስለኝም ነበር ዮኒ ለሴት ልጅ ያለው ክብር ቢሲከ አላህ በዱንያ ራህመትን በ አኬራ ደሞ ጀነትን ያድልህ አሚን በል😂

    • @hadiyahussen
      @hadiyahussen ปีที่แล้ว

      ጀነት ለሙስሊሞች ብቻ ነው ባይሆን አላህ ይምራው አላህ ሂዳያ ይስጠው

    • @user-mm3dh3bq9f
      @user-mm3dh3bq9f ปีที่แล้ว

      ​@@hadiyahussenሳህ አላህ ሂዲያ ይስጠው

    • @tizitalost2693
      @tizitalost2693 ปีที่แล้ว +1

      @@hadiyahussen😂😂😂 ጀነት ሲኦል ነው አይደል።😂😂

  • @HB-vf1xe
    @HB-vf1xe ปีที่แล้ว +4

    I’ve 35 years since I visited my country.your show gave me courage to plan my trip to mother land.

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 ปีที่แล้ว +10

    የጥፍሩ ነገር ትንሽ ለተመልካች ቅር ያሰኛል ብዩ አስባለው ምክንያቱም ረዝማል፣ምግብ መያዝ ፣እደ እኔ ይከብደኛል ለሀፒታይቴ አይቀበለውም ምንም ጥራት ቢሆንም ምግቡ!!
    ይቅርታ የተሰማኝን ነው የገለፅኩት!!

  • @susutube8643
    @susutube8643 ปีที่แล้ว +10

    ሴቶችየ ይሄን ጥፍር ምናለ ባታሳድጉ ያረቢ እደት እደምጠላ እፍፍፍ

    • @smirahussain3227
      @smirahussain3227 ปีที่แล้ว

      እኔም አልወድም

    • @rimuty7696
      @rimuty7696 ปีที่แล้ว

      Keketefo ga megebatu ayekerem 😂

  • @numatube2932
    @numatube2932 ปีที่แล้ว +6

    አቦ ጉራጌ እረምዱሁ ነበሮኒ

  • @user-zc4cl2ep9m
    @user-zc4cl2ep9m ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም:ጥሩ:ነው::ነገርግን:ክሹና:ገብቶ:የሚሰራ/የምትሰራ/ጥፍር:በደንብ:መቆረጥ:አለበትና:ታረሙበት::

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 ปีที่แล้ว +3

    ቡላ በክትፎ የተለየ ነው በጣም ነው የምወደው

  • @mesi7738
    @mesi7738 ปีที่แล้ว +7

    እኔ ቀምሼነበር ለአናንተና ለካሜሪ ሲሆን ነው ቅባትና በርበሬ ያደረጉት ቅባት ለማስደረግ አስተናጋጅ እየተጠሩ ነው አሁን አሁንም ጠብ ጠብ እያደረጉ የሚሆድት ስለሁሉም አንድ ዓይነት ስራ ቢሆን ጥሩ ስራ ነው።

    • @user-sf1vy3zs4j
      @user-sf1vy3zs4j ปีที่แล้ว +1

      KKKKKKK

    • @selam733
      @selam733 ปีที่แล้ว +1

      @mesi7738 ene gin betam new yewodedekut chigeru bota atagegme enji betam new yemetafetew balebetwa ke seratega ekul neber yemetasetenagedew

    • @elfregebre2308
      @elfregebre2308 ปีที่แล้ว +2

      እኔ በጣም የዛ ቤት ደምበኛ ነኝ ሁሌ የሚገርመኝ የምግባቸው መጣፈጥ በሄድኩኝ ቁጥር አንድ አይነት መሆኑ እና አስተናጋጆቹ ያን ሁሉ ደምበኛ ሳይሰላቹ ከጥሩ ፊት ሲያስተናግዱ ሳይ ይገርመኛል ባለቤትዋን ጨምሮ ለዚህ ደሞ አንቺም ምስክር ነሽ ("አሁንም አሁንም" )ጠብ ጠብ ስትይ ተመላልሰው የጎደለ ነገር ካለ እንደሚጠይቁ ጠይቀውም እንደሚጨምሩ ነው በጠብ ጠቡ እኔ ባልስማማም ያ የግል አስተያየትሽ ነው አጋጥሞሽ ሊሆን ይችላል ለኔ ግን ወርቃ ቡና ልዩ ነው። የረሳሁት ነገር መሲዬ ቅባት ቀንሺ "cholsterol" ሰው ቅባት አታብዙ ይላል አንቺ ቅባት አነሰ ብለሽ ጭራሽ በ fb ሙግት መሲዬ የኔ እህት ቅባት አይጠቅምሽም respect🙏

    • @arsemabamkaku3275
      @arsemabamkaku3275 ปีที่แล้ว

      ​@@arditube5698Ewenet new enem be EBS ayeche heje Lake Beshoftu resort So disappointing Mekdes neber yastewawekechew.lijoch emama ebakesh blewen new yehedenew gin megeb lederes 2 hours lelam chegeroch neberut.betu gin seyamer 0 management 😀

    • @DagmBaba
      @DagmBaba 6 หลายเดือนก่อน

      Botawe yet new

  • @user-wo2zt8rh5f
    @user-wo2zt8rh5f ปีที่แล้ว +6

    የጉራጌምግብ በማየትብቻወድጀውልሞትነው ምንይሻለኛል ☺☺ ጉሬጊወችጥሩኝእስኪ

  • @katrinadoniego8598
    @katrinadoniego8598 ปีที่แล้ว +6

    WOW አያስጎመጃአል❤❤❤❤❤ የመጀመረያም ኮማች ስለሆንኩ ደስ ብሎኝል😅😅

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 ปีที่แล้ว +2

    አሪፊ ሞያነው ያየነው ምራቃችንን ዋጥ እያረግን ግን እደአስተያየት ምግም አሰራር ስታሳዩ ለአድ አፊታ ፀጉራቹሁን ብትሸፊኑ ጥፊራችሁ አይጣል,ነው ስጀመር የቀኝ እጃቹ ባታሳዳጉ ባይ ነኙ

  • @user-ki1qt3nj3r
    @user-ki1qt3nj3r ปีที่แล้ว +4

    ወይይ ምራቄንአስዋጣችሁኝ😊😊

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +3

    አቦ ጉራጌ ❤

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 ปีที่แล้ว +1

    ብርክቲ እና ዬኒ እንካንበድጋሚ ተገናኛቹ መልካም ስራ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 7 หลายเดือนก่อน

    በአሁኑ ስአት ወንዱ ይሻላል ከንፅህና ጋር ምግብ ሲሰሩ

  • @user-zg1wf5zp3e
    @user-zg1wf5zp3e ปีที่แล้ว +1

    meraqen aswatachugne wow beyalhu yemchachu uni

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምግብ የሚሰራ ሰው ጥፍር ነው የማይ እና ይደብራል

  • @azaaza5410
    @azaaza5410 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ይቅርታ ግን ሴቶች ጥፍር ነገር አሲቡ እሺ ዮኒ ይመችክ

  • @milianati9918
    @milianati9918 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ሁሌ የሚገርመው ግን ዮናስ በልቶ ያስመሰግናል በጣም እየወፈረ ነው እሷ ግን የምትበላው ወዴት ነው የሚሄደው ebs እዚች ላይ አንድ vedio እጠብቃለን መልስ

  • @raheltamiru8237
    @raheltamiru8237 ปีที่แล้ว

    Looks so Delicious!!!

  • @ZiyaduBoss-vd2iu
    @ZiyaduBoss-vd2iu ปีที่แล้ว +2

    ወርቃ ጎረቤቴ ስለሆች ኮራሁባት ይመቻቹ ቡላ በክትፎ እስፔሻል ምግባችን ነው

    • @DagmBaba
      @DagmBaba 6 หลายเดือนก่อน

      Botawe yet new?

  • @user-um9ml5fn3e
    @user-um9ml5fn3e ปีที่แล้ว +3

    ቅቤ አንሶታል ቡላ በክትፎ 😅😅

  • @elsaelsa4777
    @elsaelsa4777 ปีที่แล้ว

    Yoni tilik sew!!❤😊😊

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 ปีที่แล้ว +1

    I can't wait to test it 😜🙏

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr ปีที่แล้ว

    Ye ene yewah ❤❤❤❤

  • @hannafantayedemisse6455
    @hannafantayedemisse6455 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ትሁት ሰው ሴቶቹ ግን ጥፍራችሁና ፀጉራችሁ ይዘጋል እውነት ለመናገር አልተመቸኝም

  • @tube-kg2ss
    @tube-kg2ss ปีที่แล้ว +4

    Mindnew adrasha silk yelewummm

    • @chachiwerka03
      @chachiwerka03 ปีที่แล้ว +1

      Semmit feyel bet Werka coffee

    • @tube-kg2ss
      @tube-kg2ss ปีที่แล้ว

      @@chachiwerka03 amesegenalew

  • @SofiA-pj7yg
    @SofiA-pj7yg 11 หลายเดือนก่อน

    በእጅላስ

  • @MeryTamiru-rr2cl
    @MeryTamiru-rr2cl ปีที่แล้ว +1

    Ar Erguzi Ng BzalayI Sdti Lay Uff endt Yamrale Migbu !! Minmi Bsra Endgri Bt Tami Yewlewu Ysewu Hagri Migbi .💞

    • @merondaba1635
      @merondaba1635 ปีที่แล้ว

      ❤Ayzosh silamaresh asazenshegn. Genfom bihon sertesh biyi ehite.

    • @saditube2100
      @saditube2100 ปีที่แล้ว

      እኔም ሰርቼ ብበላው ራሱ እንደ ሀገር ቤት ጣአም አይመጣም አምሮት አይወጣም 😢

  • @rabiwello2972
    @rabiwello2972 ปีที่แล้ว +2

    ፀጉራችሁን ግን ሰብስቡ😊😊😊

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጠኞች ምግብ የሚዘጋጅበት ቦታ ስትሄዱ ጸጉር መሰብሰብ አለበት ።

  • @cherumezegebu1075
    @cherumezegebu1075 ปีที่แล้ว

    wow yamral

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 11 หลายเดือนก่อน

    ፍየልቤት ያለው ነው?

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 ปีที่แล้ว +1

    The EBS didn't even wash her hand wow u have to watch hygen

  • @tizitabusiness6
    @tizitabusiness6 ปีที่แล้ว +3

    የሁቴሉ ስም ለምን ተሸፈነ😊

  • @Lillyetube-nu5hr
    @Lillyetube-nu5hr ปีที่แล้ว

    Yonye ye ene geta ye ene qonjo ❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods ปีที่แล้ว

    ጥፍር😌

  • @markonhede745
    @markonhede745 ปีที่แล้ว +1

    ቦታው የት ነው

  • @aliahmedhassen8793
    @aliahmedhassen8793 ปีที่แล้ว +2

    my gurage❤❤

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 ปีที่แล้ว

    Tefereshen kurechiw please

  • @jerrymegersa1332
    @jerrymegersa1332 ปีที่แล้ว

    Konjo muya new

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ኢትዮጵያ ስታስቀኝ

  • @negshey3692
    @negshey3692 ปีที่แล้ว

    የኔ እህት ኣድራሻሽን ላክሊን ድስት ልላክልሽ

  • @DagmBaba
    @DagmBaba 6 หลายเดือนก่อน

    Botawen betenegeru teru neber

  • @smirahussain3227
    @smirahussain3227 ปีที่แล้ว

    አረታዉ እዘኑልን 😂ገፉነዉ😂😂😂

  • @emueshete3731
    @emueshete3731 ปีที่แล้ว +4

    ሳትታጠቢ ገባሽበት ?

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว

    አጃይብ አጃይብ

  • @blenmama9035
    @blenmama9035 ปีที่แล้ว

    Abelalachu yastelagnal

  • @munutani1254
    @munutani1254 ปีที่แล้ว +2

    የት ነው? ስሙስ?

  • @besfat6571
    @besfat6571 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራሙን ማታ ተኝቼ ነበር ያየሁት አሪፍ እራት በልቼ ተኝቼ በእውነት በጣም ነው የሚያምረው የበላሁም አልመሰለኝ አስራባችሁኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 ปีที่แล้ว

    በርበሬ? Himmmm

  • @redasirak5608
    @redasirak5608 ปีที่แล้ว

    ዮኒ ጓደኛህ ፍሬ መልክ ብቻ ነች ብዬ ነበር የክትፎውን ስጋ ስትከትፈው አደነቅኳት ይመቻችሁ

  • @AK-vx3ht
    @AK-vx3ht ปีที่แล้ว

    Mine ye restaurantun sim satastewawku ?

  • @Mesi-pg2ee
    @Mesi-pg2ee ปีที่แล้ว

    Ene bula alewodeme

  • @RediatSolomon-qr3kh
    @RediatSolomon-qr3kh ปีที่แล้ว

    Location

  • @bahiruwelde491
    @bahiruwelde491 ปีที่แล้ว

    yemiwedew migib

  • @user-yx6ip2or3y
    @user-yx6ip2or3y ปีที่แล้ว +1

    አረ ጣፍራችሁ ይዘጋል ተው ሴት ልጅ ጥፍሯ እና ምላሷ ሲረዝም አያምርም

  • @sitisitu3108
    @sitisitu3108 ปีที่แล้ว

    አረ ሳትታጠብ ፀጉሯ ነካካታለች እኮ😮

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 ปีที่แล้ว +1

    ቡላ የሚባለው እንዴ ሙቅ ነው እንዴ የገንፎ ዝርያ ማለት ነው ገንፎ ወፍራም ነው ቡላ ቀጭን ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 ปีที่แล้ว

      አዎ ቡላ በገፎም እደ አጥሜትም ( ሙቅ ይሆናል

  • @jeg11
    @jeg11 ปีที่แล้ว

    ይሄን የሚያህል ጥፍር እያለ ቢላ ምን ያረጋል። ቡላ በበርበሬ በጣም ይደብራል

  • @badrea36
    @badrea36 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂❤

  • @milli20on
    @milli20on ปีที่แล้ว

    Ehe hizb ke sga wuchi lela ayakm ende 😭

  • @user-sz4jd1zo2x
    @user-sz4jd1zo2x ปีที่แล้ว

    ድባየ ላኩልኝ ጨጨብሣ አማረኝ የኑየ የኔ መል ካም ሥወድህ ወድሜ። አላህ የጠብቅህ 1 ቀን ደሴ አገኘህ የሆንል አየታወቅም የአላህ ሥራ

  • @abdotube2372
    @abdotube2372 ปีที่แล้ว

    ቡለ ያስልጤ ነው ኦኦኦ

    • @Forcast700
      @Forcast700 ปีที่แล้ว +3

      ምግብ ዘር የለውም ካገኘህ አርፈህ ብላ

    • @riyanriyan5473
      @riyanriyan5473 ปีที่แล้ว

      ​@@Forcast700
      ክክክክክክክ

    • @dopeman1356
      @dopeman1356 ปีที่แล้ว +1

      ሲልጤ ና ትግሬ ከቋንቋ ዉጪ ምንም የላቹም ሲልጤ የጉራጌ ግንጥል ነው ሁሉም የጉራጌ ነው የምትቅሙት ጫት ሳይቀር ትግሬም ሁሉም ታሪክ የአማራ ነው የኔ የሚለው በለስና ቋንቋውን ብቻ ነው

  • @binayewmuluken2748
    @binayewmuluken2748 ปีที่แล้ว

    lemnden nw yematwofriw gn

  • @nesanetgebru7912
    @nesanetgebru7912 ปีที่แล้ว

    አረ ቡላ በበርበሬ ይከብዳል ሚጥሚጣ ነው እንጂ

  • @cherumezegebu1075
    @cherumezegebu1075 ปีที่แล้ว

    yet new

  • @yenasera4842
    @yenasera4842 ปีที่แล้ว

    Sebscrib arguh ❤❤

  • @bona2318
    @bona2318 ปีที่แล้ว

    Endet new yeminetaw

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 ปีที่แล้ว +3

    ንፁህ ቡላ ወተት አይመስልም ቡላ ከለር ነው የሚሆነው ይሄ ሊሆን የሚችለው ያም ወይም ካዛቫ ነው

    • @asmabiru6036
      @asmabiru6036 ปีที่แล้ว

      ትክክለኛውን አታውቂውም ማለት ነው

  • @user-sf1vy3zs4j
    @user-sf1vy3zs4j ปีที่แล้ว

    ye gurage ketefo ena ye negede banken bota be kereb erket sayacew des yelgal

  • @amanueltube2101
    @amanueltube2101 ปีที่แล้ว

    Yonye eko sewedk edemena tena kene betsbk

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ምግብ ቤቱ?? በview አየሰራቹ ምግብ ቤቶቹን ስማቸውን ለምን ትደብቃላቹ??

    • @senaysenayet775
      @senaysenayet775 11 หลายเดือนก่อน

      ፍየልቤት ሳፋሪ

  • @johannesman9504
    @johannesman9504 ปีที่แล้ว +3

    i am not agree with the chef of the cusin, and the ebs crew. you shuld respect the kitchen rules covering their hair and wearing the proper kitchen clothes the most important for tv cooking shows.

  • @ereyeritrea7707
    @ereyeritrea7707 ปีที่แล้ว +1

    ቁርስ ግን ኣይከብድም

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 7 หลายเดือนก่อน

    በናትሽ ጥፍርሽን ብትቆርጪዉ ጥፍርሽን አሹለሽ ምግብ ትሰሪያለሽ ሰርተሽ ሞተሻል ጋዜጤኜዋ ተብየዋ

  • @getugebre
    @getugebre ปีที่แล้ว +1

    እረ ገንፎ በክትፎ 😂😂ሆዳቹ ውሰጥ ጋግሪን እዳይሆንባቹ😊

    • @fedlujuhar3242
      @fedlujuhar3242 ปีที่แล้ว

      ላዩ ላይ ጣል ያረጉበታል ቢጫዎን

    • @tizitalost2693
      @tizitalost2693 ปีที่แล้ว

      ክትፎ በቆጮ እኮ ነው ቡላው ስለተቀቀለ ነው እንጂ❤

  • @tigestalemu2371
    @tigestalemu2371 ปีที่แล้ว

    🤮🤮🤮🤮

  • @moneymakers84
    @moneymakers84 ปีที่แล้ว +3

    የ ኢትዮጵያ ህዝብ ተርቡዋል እናንተ በየሳምንቱ ዋጡ

    • @badrea36
      @badrea36 ปีที่แล้ว +1

      20:30 😂😂😂❤

    • @Gold19631
      @Gold19631 ปีที่แล้ว

      ለመሳደብ የተፈጠርክ.

    • @user-yc5yl8zx1g
      @user-yc5yl8zx1g ปีที่แล้ว

      😂😂