ALI BERKI THE BLACK LION OF ETHIOPIA WE NEED TO RESPECT ONE OF OUR HERO LONG LIVE ALI BEKRI WE NEVER EVER FORGET THOSE WHO LOST THERE LIFE FOR THE UNITY O ETHIOPIA . EVERY BODY CAN UNDERSTAND WHAT WOYANES DREAMS TO ELIMINATE THE UNITY OF ETHIOPIA AND ETHIOPIANS HERO
Ethiopia is dreaming we will never except such thing we Somalia Ethiopia have our land Ogaden which we will not give up that land, Hopefully we will get our land back from Ethiopia & Kenya *WE ARE LIONS OF AFRICA* 🦁🦁💪
These are the curses of Ethiopia, Ethiopians never cared about their people, the land is what they die for. Look at Millions of Ethiopia children taken by foreigners, The Ethiopian workers in Middle eastern, The hundreds of thousands suffering in neighboring countries. Come on.
what a shame for wyanea and also Abiy government too. Ali needs respect he is the most Honorable person for our time. God still remain him long age to mock your bloody egotistic personality. Ali is our Ethiopian Hero Ali is a Hero Ali is a hero he demand being respect. not to wish make statue after he passes. give attention now....... long live ALiIIIIIIIIIIIIIII.
Our hero was a best sniper, and amazing story, and I don't know why ethiopian pick us a title negative idea on All social network, those people talking negative they stupid and divider for example blogger like Ethio360,always negative, from Canada
GOOTAA IJA ABIDDAA.Sanyii Taaddee Birruu,sanyii Gabayyoo Gurmeessaa,sanyii Abishee Garbaa! baga nuuf dhalatan!.....SHAALAQAA BASHAA ALII BAR KEE!.....SEENAN YOOMIYYU SIN HIN DAGAATU!!!...................
@@sahra4091 absolutely! to talk the thruth in many battles who sacrifies for their country bravely are from OROMO! NATIONS it is not mean the others are not brave!
ይህን በማቅረባችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ ይህን ሰው ከተደበቀበት ፈልጋችሁ በማቅረባችሁ የአገራችን ባለውለታ ናችሁ፡፡ የአገራችንም ታሪክ ተቀብሮ እንዳይቀር እድርጋችኋል፡፡ ምልበል ደስ አለኝ!!
ሚሊሻ አሊ በርኬ ታሪክህን የማውቀው በአዲስነገር ጋዜጣ ጥቅምት 28 2002 ዓ.ም ነው። ያኔ በጣም ነበረ ያለቀስኩት። ዛሬ ጊዜ ደርሶ ታሪክህ ስለታወሰ etvን አመሰግናለሁ።ጀግናችን በሰራኸው ገድል ሁሌም በልባችን ትኖራለህ።
የዚህን ጀግና ስልክ አግኝቼ ደውዬለታለሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እርዳታም እንደማደርግለት ያቅሜን ቃል ገብቼለታለሁ ::
ቁጥሩን ሥጠን
የኛ ጀግና አሊ በርኪ ! በዚህ ፕሮግራም ሙሉ የጀግንነት ታሪክህን አወቀሁ ! እጅግ በጣምም ደስ አለኝ ፡፡ ለልጆቼ ከምነግራቸው የጀግና ውሎ እና ህይወት ታሪክ ያንተ የከበረ ይሆናል፡፡በተለይም እኔ በነበርኩበት አካባቢ እንዲህ ተረስተህ፤ተርበህ፤ክብርህ ተነክቶ መኖርህ እጅግ ያሳዝነኛል፡፡ ግን እንኳንም እግዚአብሔር በህይወት አቆየህ፡፡
ወላህ ይህ ጅግና ታርክ በሰማሁት ሌሊት እሰከ 9 እንቅልፍ እምቢ ቢሎኝ እጅግ በጠም ያለቀሰኩት
ወያኔ በእሰር ቤት ከፈፀሙት ወንጀል ሁሉ የአገር ጣላት መሆናቸው በዝህ ጅግና በላይ ምን ምሳሌ የለም።
ወይኔ አገር ይህውሌታሸ።
የዚሕን ጀግና ታሪክ እስካሁን ባለመስማቴ አዝናለሁኝ። በሕይወት ካለ ያለበትን ሁናቴና ስልኩን ብታስታውቁኝ በጣም አመሰግናለሁኝ።
ከሲያትል፣
ጌ፣ ብሩ።
geta birru @ geta birru me too please
Please if you get his number send to me through this email jtninvestj@gmail.com I wanna to help him
@@hailemariammamo1051 +251-911-59-32-58 አሊ በርኪ - someone has posted down on this comment thread. Verify at self.
@@jtngeneralinvestment79 +251-911-59-32-58 አሊ በርኪ - someone has posted down on this comment thread. Verify at self.
Thanks remembering our great heroes !!
ኢትዮጵያና ውድ ልጇ አሊበርኬ የትውልድ መኩሪያና መከበሪያ የነበሩት በታሪክ አጋጣሚ በባንዳ ዎች እጅ ላይ ወድቀው ዛሬም ሲንገላቱ ከማየት በላይ ምን የሚያም ነገር ይኖር ይሆን ?
Schools in Ethiopia should teach the glorious victory of our soldiers over Said Barre forces
👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿 ታማኝ በየነ 👏🏿👏🏿👏🏿🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🏿
tamane beyene please open GoFundMe Ethiopian Hero Ali Berki .
በእዉነት ያስለቅሳል የደማልሽ ቀርቶ ያቆሰለሽ በላ ይሉሀል ይኼ ነዉ ፡፡ አሁንም ትክከክለኛ አስተዳደር ካለ በሌብነት ከተዘረፈዉ ንበረት የ30 ዓመት ታስቦ እንዲካሰዉና ወደ ነበረ ክብሩ መመለስ ይገባዋል፡፡
yes!
የኢትዮጵያ አምላክ ብድሯን ይክፈልህ እንጅ እኛማ እንዲህ ሆናችሁ ያቆያችሁዋትን ሀገር በጎጥ እየተባላን ልንተላለቅ ተዘጋጅተናል::
የኢትዮጲያ የላቀ የጦር ሜዳ ጀብዱ ኒሻን የተሸለመ ጀግና ኢትዮጵያዊ የኦጎች ጌታ !! ክብር ይገባዋል !!!
Yaa Ali Barke, Gotaa ilmaa gotaa. Our hero.
Galatoomii Sabboontittii sabaa!.......
His fight for Ethiopia don’t talk shit your ugly politics
ኢቲቪ እባካችሁ አካውንቱን ወይም ስልኩን አታች አርጉልን
+251-911-59-32-58 አሊ በርኪ
Betam enamsgenalen
ጀግና ማይከበርባት ሀገር
አይ ወያኔ ምን ዓይነት ህሊና ነው ያላቸው ይህን ጀግና እንዲህ ያረጉት
Respect! as a soldier i know folks like him are the Audie Murphy of the lot. He is the one percent that is a natural hunter.
ወገን፣ ተባብረን ካልሆነም በግል ልንረዳቸው ያስፈልጋል።
ይህንን ቪዲዮ ያቀነባበራችሁ ኣሊ በርኬን ልናገኝበት የምንችለውን መንገድ ብታሳውቁን፣ በኢትዮጵያዊነት ስም እጠይቃለሁ።
በጣም ያሳዝናሉ
በንእባ ጨረስኩት ጀግና አባቶቻችን ለባዲራዋ አጥታቸዉን ከስክሰዉ ዛሬ በመንደር ባዲራ እደቅርጫ ተከፋፍለዉ ወንድሙን በሚርድበት ግዜ ላይ መድረሳችን ሳያዩ የሞቱ ምንኛ ታደሉ ታማኝ በየነ እግዚር ይስጥክ አሊ በርኬ ትዉልድ አይረሳክም 😢😢😢😢💚💛💓💪💪
በጣም ያሰዝናል ።
ኩራታችን እውነተኛ ጀግኖቻችን በልባችን ለዘለአለም ትኖራላችሁ። ከአድዋ ጀግኖቻችን ቀጥሎ የእምዬ ኢትዮጵያን ዳር ድንበር በእሳት ውስጥ አልፋችሁ ሀገር የጠበቃችሁ በደርግ ዘመን የነበራችሁ ጀግኖቻችን ታሪካችሁ ለዘለአለም ሲወሳ ይኖራል። ፈጣሪ ሆይ መከራችንን ተመልከት
የኔም አያት ጥይት በሆዱ አለዉ አንዳደ ትወጋዋለይ ብቻ አልሀምዱሊላህ
አይ ኢትዮጵያ እንደነ ተፈሪ ባንቴ አክሊሉ ሐብተወልድና አሊ በርኪን የመሳሰሉ የበላች ሀገር እንዴት ልትባረክ ትችላለች ? ገና ገና የፍዳ ጊዜ ትከፍላለች ግፏ ብዙነው
ያልታደለች ሀገር ለጅግኖችዋ ይሄ አልነበረም ክፍያቸዉ ያሳዝናል በጣም
ALI BERKI THE BLACK LION OF ETHIOPIA WE NEED TO RESPECT ONE OF OUR HERO LONG LIVE ALI BEKRI WE NEVER EVER FORGET THOSE WHO LOST THERE LIFE FOR THE UNITY O ETHIOPIA . EVERY BODY CAN UNDERSTAND WHAT WOYANES DREAMS TO ELIMINATE THE UNITY OF ETHIOPIA AND ETHIOPIANS HERO
ወንድም እና እህቶቼ በሀገራችን ሙት አይወቀስም ወኛኔ ምንም በቁሙ ቢሞትም እንኳን የግራዚያኒ አምሳያ ቢሆንም ከትከሻችን እንደ አቧራ አራግፈን ጥለነዋል ወደፊት በቀና እና በመተሳሰብ እንራመድ
Werke Werke yeh sew gen almotem ye hager baleweleta new. hulum Ethiopiawi yebekulun liredaw yigebal.
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያ ለማን ይሆን የምት ሆኝው ጀግኖችሽ እና እውነተኛ ልጆችሽ ስለተገፉ ይሆን ዘሬ ወንድም ወንድሙን እንደጠላት የሚያየው ይቅር በይን አገሬ፡፡
ወይ አገሬ ወይ ወንድሜ ወይ ኩራቴ እናንተ በከፈላችሁት ደም ነው አገራችን የቆመችው የዛሬን እያርገውና እንዴት አንጀቴ እንደተቃጠለ ወይ ነዶ ኢትዬጵያ አገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።ለማን አቤት ይባል ብዙ አሉ እንዲህ ድምፃቸው ሳይሰማ የትም ወቀድቀው የቀሩ እሳቸው ባይሆን ከብዙ ድካም ቡሃላ ሚዲያ አገኛቸው።በዚህ ጉዳይ መንግስት ነኝ ካለ ወያኔው
ዕብይ የሱ ማንነት ስለማይታወቀኝ ነው እንደዛ የምለው ቢረዳቸውና ጡረታ ላልተደረገላቸው ጥሪ አድርጎ ባይጠቅማቸውም ብዙ የጡረታ መብታቸውን ቢያስከብርላቸው።ለማንኛውም የሳቸውን የባንክ ቁጥር ብትፅፉልንና የምንረዳቸው ካለ ብንተባበራቸው በጣም በጣም ነው ያዘንኩት😭😭😭
abiy Ahmed please please help Ali berke
አረ ዶ/ር ኣብይ ጋር ኣገናኙት ባካቸው በጣም ያሳዝናል
እኛ ሁላችን ተባብረን በወር እንኳን በትንሹ ሃያ ዶላር በወር ብንልክ፣ የተሻለ ነው፤ መንግስት ለእንደእሱ ጀግኖችን የሚያይበት ህሊና ያለው ኣይመስልም።
ጥሩ ነው አዲሱ የኦነግ መንግስት እንደ ውያኔወች በሴራና በተንኮል በጥላቻ ካልተሞላ ለናት ሀገራቸው አኩሪ ስራ ስርትው ውድ ህይወታቸውን የሰጡላት ብሄራውይ ጄግኖች በሙሉ በባትሪ እየፈልገ የሚፈልገውን ተገቢ ክብርና መንከባከብ ካደረገ ይህም ትልቅ ነገር ነው ይህ ዝግጅት እውን ለትራ ስሜት መቆስቆሻ ፕሮፓጋንዳ ካልሆነ በርግጥ ይህን የኢትዮጵያ ብሄራውይ ህግን ከጠቀመ ትልቅ ነገር ነው ሚሊዮን ተመልካቾች ልብ ያላላችሁት ነገር የጄግና ሜዳት ሽልማት ላይ የጄግናው ስም ያኔ ርግጠኛ ነኝ100% ስሙ በቁቤ አልተፃፈም ይህ መንግስት ውል ቴልቢዝን በቁቤ የተፃፋ ነግር ፈብርኮ ማሳየቱ ያው አልዞሩም ሼሹ የውያኔወች አይነት ተራ የፕሮፓጋዳ ፍጆታ ይመስላል ይህ ብሄራውይ ህግን ጡሮታው መብቱ ትብብር ካየን እናመስጋናለን
you will sever alot what you evil grand weyan did on people of ethiopia
**አንድነት ሀይል ነው፣ ከዚህ እንማር እናመሰግናለን ጋሼ**
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ነገር ግን ኢትዮጵያውያን እኝሂን ጀግና ካሁን በሆላ ቀሪ ሂወታቸውን ለመደገፍ ቃል እንግባ :: የስልክ ቁጥራቸውን በእግዚአብሔር ስም ላኩልኝ በታሪክ ተወቃሽ መሆን አልፈልግም please please
+251-911-59-32-58 አሊ በርኪ
A ZYAN @A ZYAN Thank you 🙏!!
This Hero was living on street weither you bilieve or not....He deserves Appartment like others live in summit...Ayi Ethiopia
O fetari edema yeseten ante talak sew⚘⚘⚘🙏🙏🙏 😥
#ETV የጡረታ መ/ቤትንና አሊ #በርኬን በህዝብ ፊት ለፊት በማቅረብ የዚህን የኢትዮጵያ ጀግና ቢያንስ #የጡረታ #ጥቅሙን ለማስከበር #የሚያቅተውን አንዲት ነገር ብቻ #ETV ቢጠቅልኝ? (ደሞዝተኛው ነው ጋዜጠኛው አልፈርድበትም)
#ስንትና ስንተ ዝባዝንኬ ለሀገርም ለሰውም የማይጠቅም ቢሆን ETV አገናኝቶ ያወያይ ነበር።
ኣይ ወያኔ የታሪክ ፈንገስ እኮ ነው።
በበታችነት ስሜት የተሰቃየው መለስ ዘግናይ .......የግል በቀሉን በትላልቅ የአገራችን ጀግኖች ላይ ሲፈፅም የኖረው ነበር......የኔ ጌታ ምን ይሳነዋል በድንጋጤ ገደለልኝ
አላህ ጤናህን ይስጥህ
How can we meet him, I heard this with tears what a sad story, ይህ ትልቅ ግፍ ነው። ውድ ሻለቃ ጀግናን ማዋረድ ውጤቱን በአይኖት ላሳዮት እግዚአብሔር ይመስገን።
ብልፅግና ደግሞ "ቤት እንሰጥሀለን" ብለው የምርጫ ቅስቀሳ ሰራበት እና ሜዳላይ ጣለው!! ቤቱንም ሳይረከብ ሞተ!! ታድያ እች ሀገር ምንተስፋ አላት??😢😢
ኣይ ኢትዮጵያ የጀግና መልስ
Jegna 😍😍😍
መንጌ ብወዱትና ቢያከብሩትም እሱን ፍለጋ ሄቴል ድረስ አይሄዱም ትንሽ ተጋነነች በተረፈ አሊ የጀግናም ጀግና ነው።
ወይኔ የሀገር ጀግና በእነዚሀ ቆሻሻ የታሪክ አተላዎች ሀገር ሻጭ ጥንብ ወያኔዎች እጅ ወድቆ መጫወቻ ይሁን it's very sad !
Then now የጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ መንግሰት እንዴት መፍትሔ አጣለት? በጣም ያሳዝናል።
Great Hero !!ALI BERKI
Ethiopia is dreaming we will never except such thing we Somalia Ethiopia have our land Ogaden which we will not give up that land, Hopefully we will get our land back from Ethiopia & Kenya
*WE ARE LIONS OF AFRICA* 🦁🦁💪
😂😂🤣🤣🤣🤣 ass hole
These are the curses of Ethiopia, Ethiopians never cared about their people, the land is what they die for. Look at Millions of Ethiopia children taken by foreigners, The Ethiopian workers in Middle eastern, The hundreds of thousands suffering in neighboring countries. Come on.
ኢቲቪ ምን አስቦ ነው ይችን ያቀረባት?
አይይይ ጀግናዬ እኔ ልሳቃይ እንባዬን ነወ ያመጣወ
ጀጊኖቸችን ጀጊነ በነቴም ጊዜ ቀረ የዘሬ ጀጊኖች
...አምላክ ማረን
ወንጀሉን የሰሩበት ሰዎች አሁን አይገኙም? ፖሊስ፣ደህንነት፣አቃቤ ህግ ምን ይሰራል ? እንደዚህ አይነት ጀግኖች በወቅቱ ባይደረስለት አሁን መካስ ማሳከም ህይወቱን ማስተካከል ምንድነው የሚያቅተው መንግስት?!?!
ኦሮሞ በመሆኑ ሳይሆን እንባዬ መቆጣጠር ያልቻልኩት የኢትዮጵያ ጀግና በዚህ ደረጃ ላይ መገኛቱ 😭😭😭 አልቻልኩም የኢትዮጵያ ጀግና ዘላለም የወለድካቸው ይባርኩ
አሊ የወንዶች ቁንጮ ለመሆኑ ባሁኑ ሰዓት የት ነው ያለኽው? እባክህን ላይህ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝህ እችላለሁ:: እኔ አሜሪካን ሀገር ነው ያለሁት በዚህ ስልክ ቁጥር ብትደውልልኝ ልንገናኝ እንችላለን:: 901-336-9040 ሥሜ ይልማ አክሊሉ ይባላል የአየር ኃይል ባልደረባ የነበርኩ ነኝ አሁን ግን በጡረታ የምኖር የ 71 ዓመት ሽማግሌ ነኝና ደውልልኝ::
ያሳዝናል! የእውነት አለቀስኩ
በጣም የሚገርም ታሪክ ለምን ሰብኣዊ መብት ሄዶ መንግስትን አይከስም ?
Yaselekesale betam fetare yeferd
ጀግና ሲሰቃይ ያመኛል
አይ ኢትዮጵያ አገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።ወያኔ ፍርዱን ይስጣቹ አምላክ
We love soomaalia🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴💚💚💚💚💛💛💛💚💚💚
Ay Ethiopia 😭😭😭😭😭😭
በወቅቱ በኤረር ከተማ በኢድ ሶሏት ላይ እያሉ በሚሳኤል ተደብድቦ የበጅምላ የተገደለው ከ500 በላይ የአፋር ህዝብ ታሪክ ማን ይዘክር??😭
ደሞ ከዛ ቀን ጀምሩ የአፋር ህዝብ ግዛት ና ክብር በወራሪው ሶማሌ እየተወረረ ነው እስካሁን !
ኢትዮጲያ መንግስትም ለአወራሪው ድጋፍ እየሰጠች ትገኛለች !!😭
Enezhi kimalamoch leboch mech jegna yakalu?
Mesken yene jegena😢
ayine new bale alech setyowa🤔 Ebc ye musilim jegina tarik zegebachu Ye adiwa jegina musilim be tarik sitanesu silmlay new yilmedibachu ehe tiwld tirikit sayhon ewinetagna tarik mawek yfeligal abat rejim edime temegnehu 🏆🏆🇪🇹❗
The Son of Aba gadda, Ali Bakrii, it's in your blood to be brave.
Sara M yes he is a hero for sure he did everything for his country not for his tribe. Aba who? Is that the new fashion?
what a shame for wyanea and also Abiy government too. Ali needs respect he is the most Honorable person for our time. God still remain him long age to mock your bloody egotistic personality. Ali is our Ethiopian Hero
Ali is a Hero
Ali is a hero he demand being respect. not to wish make statue after he passes. give attention now....... long live ALiIIIIIIIIIIIIIII.
ይገርማል
I was in tears while listening to this story. Where is this hero, how can we reach him to do some little thing ?
በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል
እፍ ይመችህ አቦ ጀግና
Dr Abiy has to ask appologize for this historical hero and support finacial healthy care etc,
💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋🇪🇹💋💋💋💋
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
In 1977 if Ethiopians had heroes,they would had not used the Russians and Cubans
HAHAAH U RIGHT
somalia started the the war against ethiopia with the help of soviet union and iran.read the history before you bark like a dog.
Our hero was a best sniper, and amazing story, and I don't know why ethiopian pick us a title negative idea on
All social network, those people talking negative they stupid and divider for example blogger like Ethio360,always negative, from Canada
Etv. እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ እባካችሁ
ETV STILL 🙊🙊🙊🙊🙊........... WHY NOT BEFORE HE IS THE HERO OF ETHIOPIAN morthan pastor abye and lebawe meles
እዉይይይይ አሁንም አለ ልጁ አይይይይይ
Wow,,!!!
ወያኔ ጀግና ይፈራል ፈርቶህ ነው
Filem mesrat alebt besu hiwet tarek lelelochum mamarya yehonale
Ibakih Dr Abiy yihin jagina astawisew. Sewoch ibakachihu meliktun le mengst adirsu. Ager wedad balehabt kale yirda
GOOTAA IJA ABIDDAA.Sanyii Taaddee Birruu,sanyii Gabayyoo Gurmeessaa,sanyii Abishee Garbaa! baga nuuf dhalatan!.....SHAALAQAA BASHAA ALII BAR KEE!.....SEENAN YOOMIYYU SIN HIN DAGAATU!!!...................
Ethiopia never had hero, that is not Oromo. The brave heart, the son of Aba gadda.
@@sahra4091 absolutely! to talk the thruth in many battles who sacrifies for their country bravely are from OROMO! NATIONS it is not mean the others are not brave!
Please Tamagn , go a head with “ go fund me” for this hero,Woyne
አይ ኢትዮጵያ መች ይሆን ጀግኖችሽን ምታከብሪው? አሊ በርኬ አከብርሀለው
አይ ወያኔ የኢትዮጵያን ጀግኖች እንዳዋረደች አሁን ላለንበት መንፈሳዊ ቀዉስ ዉስጥ ትዉልዱ እንዲወድቅ አድርጋለች
We Somali region we don't Care this you call heroes, our heroes is said bare
ምን አይነት ተአምረኛ ጀግና ነው
You have to appreciate EPRDF that it didn’t demolish Tiglachin howelt like Derg did
ay Meles Zenawi nebshen aymarew
Bullshit, have you heard the whole history ?
😭😭😭 ayi ethiopia senetun sew belash ufff
TPLF keawrie yikefal yeminilew lezih new eko
አቤትጀግንነት
heroism
አይ አንች እማማ ከሞተልሽ ይልቅ የገለሽ ሚቀባረርብሽ እኮ ነሽ
ምስኪን ወይ ጀግና
Lib yemineka asazagn tarik yihchi hager yeseralat tetilo leba ena ketafi yemishomibat , lijochuwa yemibalubat mergemt yenegesebat hule temesasay yegif tarik yemidegagemibat.min yishal yihon? meches yihontilacha tefto fikir sefno yeserulat jegnoch teshumew ena tekebrew eminayew+? meches yihon yemetefafat poletika yemiyabekaw?