💎እውነቱ ይህ ነው:ሙቢ እና ሀሰን ተጣሉ ድጋሚ አንገናኝም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 899

  • @ZeharASSEN
    @ZeharASSEN หลายเดือนก่อน +97

    ትኩረት ለወሎ ህዝብ ትኩረት ትኩረት ትኩረት ትኩረት ለወገን በዱአ እንኳን እናስባቸው በአላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu หลายเดือนก่อน

      ወሎየት ምንማለትነው

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN หลายเดือนก่อน

      @SameraAhmaad-kb9cu እህቴ በጦረነት በድረቅ በጣም ችግረ ውስጥ ናቸው

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu หลายเดือนก่อน

      @@ZeharASSEN ወሎ ደሴ እኛ ጋር ወይስ ሌላ ወሎ አለ

    • @SameraAhmaad-kb9cu
      @SameraAhmaad-kb9cu หลายเดือนก่อน

      መልሽልኝ በአላህ

    • @ZeharASSEN
      @ZeharASSEN หลายเดือนก่อน

      @@SameraAhmaad-kb9cu ሠሜን ወሎ ቡልጋ ነው

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx หลายเดือนก่อน +61

    የእውነት ሙቤ የዋነቱ ነው የምጎደው ጌታ😢😢😢😢

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha หลายเดือนก่อน +250

    ሀሠንእና ሙቤ ይታረቁ የምትሉ🎉🎉🎉

    • @Birtukanii
      @Birtukanii หลายเดือนก่อน +1

      Uko ara,taraquuu

    • @sdad773
      @sdad773 หลายเดือนก่อน

      ሙቤ እኖድሀለን

    • @ههسماء
      @ههسماء หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

  • @zinatmohammed2962
    @zinatmohammed2962 หลายเดือนก่อน +120

    ሙቤ አንተ የዋህ ነህ ግን ካጠፋህም ይቅርታ በለው ገን ሀሰን ክብር የሚባል ነገር ሊኖርህ ይገባል ጢባር ትቢት የትም አያደርስም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor หลายเดือนก่อน +99

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉🎉

  • @adem364
    @adem364 หลายเดือนก่อน +308

    ትኩርት ለወሎ ህዝብ ድምጽ እንሁናቼው በርሀብ አለቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @SihumSeid-i2p
      @SihumSeid-i2p หลายเดือนก่อน +1

      አወ ወላሂ😭😭😭😭😭

    • @RaheemaRaheema-k9d
      @RaheemaRaheema-k9d หลายเดือนก่อน +2

      አወ

    • @Jemilaabdulkadir-b1y
      @Jemilaabdulkadir-b1y หลายเดือนก่อน +1

      አላህ ይድረስላቸው

    • @hawaothman490
      @hawaothman490 หลายเดือนก่อน +1

      ወሎ ምን ሆኑ????

    • @kalokalo901
      @kalokalo901 หลายเดือนก่อน

      ያረብ

  • @Zahara-j8y
    @Zahara-j8y หลายเดือนก่อน +60

    ሙቤ እደዚህ ነው እሚምረው ስትገባ በአላህ ሰላምታ ጀምር
    በተረፍ ታረቁ

  • @Zዜድ-s9s
    @Zዜድ-s9s หลายเดือนก่อน +42

    ሙባነቴ😢😢😢😢የኔ የዋህ እሥኪ ተውት እሡ ለናቱ ነው የሚኖረው 😭😭😭😭😭😭😭የዋህነትህ ጎዳህ ወድም አለሜ😢😢😢 ወላሂ መቸም ተከፍተህ እዳላይ ቀናበልልኝ የኔ ወድም የኔሥሥት አይክፋህ😢😢😢😢😢❤

  • @TigistAssefa-m8e
    @TigistAssefa-m8e หลายเดือนก่อน +97

    ሙቢ ስከፍህ አልወዲም ወዲሜ 😢😢😢😢😢😢

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ❤

    • @FatumaMohammed-t5u
      @FatumaMohammed-t5u หลายเดือนก่อน +1

      @@TigistAssefa-m8e የዋህነቱ ከላይይናገራል

  • @SahibaMehamed
    @SahibaMehamed หลายเดือนก่อน +17

    ነቢያችን ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም እስከ 3 ቀን ነው ይታረቁ

  • @BirtukanKebede-l8j
    @BirtukanKebede-l8j หลายเดือนก่อน +36

    ሀሠን ግን ለሙቢ ክብር ይኑርህ ስነስርአት ይኑርህ

  • @BbHh-st4fb
    @BbHh-st4fb หลายเดือนก่อน +48

    ለወሎ ህዝብ ሠላም ፈጣሪ ይመልስ ብላችሁ ዶአድርጉ ሀይሚ እና ብራ ይታረቁ የሚል አሁንም ሀሠን እና ሙቢአ
    ይታረቁ ሠላም ስሁሆኑነውሁሎምየሚወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @Zዜድ
    @Zዜድ หลายเดือนก่อน +51

    ሙባነቴ የኔየዋህ😢 የኔ ዝምተኛ የዋህነትህ ጎዳህ አይደል 😢😢😢ሠው ማመን ይብቃህ የኔ ዝምተኛ 💔💔💔 እሥኪ ተውት ባአላህ ለናቱ ይኑርላት 😭😭😭😭

  • @fatehafateha7539
    @fatehafateha7539 หลายเดือนก่อน +17

    አላህን ፍሩ ሙቤና ሀሰን ታረቁ በጣም ያስጠላል

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas หลายเดือนก่อน +78

    ሙቤ የኔ የዋህ አብሽር ሁሉንም ያልፋል ሀሰን ስነስራአት ይኑርህ ሙቤን አክብርዉ እጭ አበዛኸዉ ሀሰን

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน

      እህቴ ደምርኝ❤

    • @حبشي-ف2ي
      @حبشي-ف2ي หลายเดือนก่อน +3

      ሙቤስ ሀሰንን መች ያከብራል እረ ሰው ምድነው ወዳዘነበለበት ማሽቃበጥ

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن หลายเดือนก่อน +32

    ሙቢ መልካም ቅን ሠው ነው ግን ሠው በመጥፎ ይረደል አብሽር ሙቢ ❤❤❤

  • @GhhGhu-kd2cy
    @GhhGhu-kd2cy หลายเดือนก่อน +24

    ሙቤ ውንድሜ አይዙህ ለሰው ልጂ መጀመሪያ ክብር ይቀድማል ጎደኝ በአብርሽይበቀ ልሉቸው አስመሳይ ናቸው ሀሰን በጣም ረስ ወዳድ ነው

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 หลายเดือนก่อน +89

    ማሂየ የዋህ አስታራቂ ነች የምትሉ

    • @Lila-j7j
      @Lila-j7j หลายเดือนก่อน

      እናተ ለምን ትጣላላችሁ እረ ቡራ ተው ተው❤❤❤❤❤🎉

    • @NuritMohamed-wt1du
      @NuritMohamed-wt1du หลายเดือนก่อน

      እረ ቡራ እይድለም ​@@Lila-j7j

    • @Clkk-bx9sr
      @Clkk-bx9sr หลายเดือนก่อน +1

      ወንድም አረ ኑልን በሠላም ይበቃል❤❤❤

    • @AbubekerMohammed-q6t
      @AbubekerMohammed-q6t หลายเดือนก่อน

      Anadaji neh bel bezih ekuan kasen astarkachew

    • @yimamTareke
      @yimamTareke หลายเดือนก่อน

      ረቡሩኬረተውተውይበቃልረተውሰላማችሁናፈቀን

  • @ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ
    @ሀዋሙሀመድ-ቈ5ጘ หลายเดือนก่อน +64

    ሙባየ ወድሜ አብሽር😢😢😢😢😢😢😢

  • @RukiKk-k3f
    @RukiKk-k3f หลายเดือนก่อน +47

    ሙቤ ዉስጡ በጣም ተጓድቶል ሀሰን ክብር ይኑር እዴትልከ አክብረዉ😢ሙቤ ምርጥልጂነዉ

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ❤

    • @Zዜድ
      @Zዜድ หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 หลายเดือนก่อน +1

      ሁለቱም ምርጥ ልጆች ናቸው ክብረቢስ ማለት እደናንተ አይነት ነው

  • @SemiraAkmel-p5u
    @SemiraAkmel-p5u หลายเดือนก่อน +31

    ሀሠን በጣም ትቸኩላለህ ስነስርአት አርግ ሙቤ የዋህ 😢😢😢ነው

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc หลายเดือนก่อน +45

    ሀስን እኮ የውሀ ላይ እባብ ነው ሙቢዬ የኔ ወንድም አይዞህ ሁሉ ለበጎ ነው😢😢😢

    • @hayataragaw-j3x
      @hayataragaw-j3x หลายเดือนก่อน +3

      ሀሠን ማለት የውሸት ችግር ያለበት እራስ ወዳዲ አስመሣይ እባብ መሠሪ ነግር አመላላሺ ጭቅለቱ ውስጥ ነፍጥ ብቻ የሬሣ ሳጥን ብቻ ምን ብየ ልግለጸው ቃላት አጣሁ ሀሠን ጭቅላትህን ጋራጂ መግባት ይጠበቅብሀል መጀመሪያ ሚዲያ ላይ ወጥተክ ስለሀይሚለማውራትእራስህን እወቅ መጀመሪያ አንተ እባብ ሀይሚን አልወድም ጎደኛየም አይደለችም ብለህ ተናግርክ ሀሚን ወደዲክጠላህ ምን ታመጣለህ ሲጀመር አንተ ማን ነህ 😮😮😮😮😢አስመሣይ እህቴ ይላል ባዶ እራስ

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 หลายเดือนก่อน +3

      ​@@hayataragaw-j3xእረ እፍሩ በራሳችሁ ያአላህ ምን አይነት ፍጡሩ ናችሁ እናንተ ሱበሀን አላህ አሁን ሀሰንን ከቢድወ ውጭ የት ታውቂውና ነው እንደዚህ የምትይው ነገ የሚቆጫችሁን ነገር አትናገሩ እነሱ እየሰሩ ነው ስራ ገለቴ የናንተ ማሺቃበጥ ምን ይሉታል ቢጣሉ በራሳቸው ይታረቃሉ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +3

      ​@@hayataragaw-j3xአንቺ ነሽ እባብ ሸቃላ ዝምብለሽ ሽንትቤትሽን ፈግፍጊ የሀሰን ጦስ ያውጡሽ ነገ ታርቀው ሲመጡ ምን ይውጥሻል

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน

      ​@@zaidahassazn6222ወላሂ ውዴ ይገርማሉ ተምረው ያልተማሩ ደነዞች ናቸው የአላህ

    • @hayataragaw-j3x
      @hayataragaw-j3x หลายเดือนก่อน +1

      @loveጉራጌ ዝበይ ዘልዛላ

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 หลายเดือนก่อน +63

    ሡባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede หลายเดือนก่อน +95

    ትኩረት ለሚስግኑ ደጉ ወሎ ሕዝብ 50 ሎሚ ላዲሰው ሸክሙ ነው ላምሳ ሰው ጌጡ ነው ይባላል ተረቱ ያለን እናግዛቸው ዩቱበሮች ሼር በማረግ ተባበሩን 😭😭😭😭🙏🙏

    • @RehimaAhimed5880
      @RehimaAhimed5880 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ተፈጠሮ ነው😢😢😢😢

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede หลายเดือนก่อน +1

      @@RehimaAhimed5880 ሰርች አርገሽ ዜና ዕይ ውዴ ችግር ውስጥ ናቸው 😭😭

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 หลายเดือนก่อน +3

      @@TalefeZeyede በማን ቻናልነው የተለቀቀው ወይ ስሙንንገሪኝ ወሎ ብየ ስፅፍ ሙዚቃነው የማመጣው

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede หลายเดือนก่อน

      @@wynitomohy1775 ቶፊቅ ዩቱብ ኮሜት ላይ ግቢ ፎቶውን እይው ከዛ ስለምን እደሆነ ይገባሻል

    • @LubabaSeid-zx2ij
      @LubabaSeid-zx2ij หลายเดือนก่อน +1

      ምዲነዉ የተፈጠረዉ ወሎ ጋየሥ መቸም ቺግር አይጠፋም መቺም 😢😢😢😢😢

  • @Ggg-bl6nn
    @Ggg-bl6nn หลายเดือนก่อน +9

    ሀሠን ለሙቤ ክብር ይኑርህ ስነስርዓት 😢😢😢😢💔💔💔

  • @FatumaMohammed-t5u
    @FatumaMohammed-t5u หลายเดือนก่อน +34

    ሙቢ ግንኮ ዝምብሎያሳዝነኛል እፍ የዋህኮነው😢😢😢

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye หลายเดือนก่อน +62

    ይቅርታ ተደራረጉ❤❤❤በእስልምና አይፈቀዲም አላህንፍሩ😢😢

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ❤

    • @tisony
      @tisony หลายเดือนก่อน +3

      ወሬ አታካብጂ በስልምና ምናምን እያልሽ ጥል የትኛዉም አይማኖት አይፈቅድም የሴጣን ነዉ😊

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare หลายเดือนก่อน +2

      ​@@tisonyደምሪኝማሬ ታሽቃብጣለች

    • @AlemAlem-vo2bn
      @AlemAlem-vo2bn หลายเดือนก่อน

      በማንኛውም ሀይማኖት አይፈቀድም

  • @hawamohammed9876
    @hawamohammed9876 หลายเดือนก่อน +10

    ታረቁ ግን ማሻአላህ ማሂየ ምርጥጎደኛነሺ አላህይጨምርልሺ ግን ሙቤየተጎዳይመስላል ወላሂ ሀሰንደሞ ክብር ይኑርህ እሺ

  • @Samera-d7j
    @Samera-d7j หลายเดือนก่อน +13

    ሚስኪን ማሂ አይዞሽ በርቺ ወደኋላ የለም

  • @seadaEshetu-c9t
    @seadaEshetu-c9t หลายเดือนก่อน +13

    ኋደኝነት እንድህ ከሆነ ቢቀርስ በናተ አያምርም ታረቁ ሀሰን ሙቢ ኢቲቂላ አላህ😌😌😍😍

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @AlmsS-gi7ou
    @AlmsS-gi7ou หลายเดือนก่อน +25

    እነዚህቤቴየገባሴጣንየተወጋይንን አሚንበሉ😭😭😭

    • @Birtukanii
      @Birtukanii หลายเดือนก่อน

      Amennnn

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 หลายเดือนก่อน

      አሚንንን አሏህ ሰላማቸውን ይመልስላቸው

  • @seadebinteslam6568
    @seadebinteslam6568 หลายเดือนก่อน +8

    ሙባየ መናግር ያልፈለግው በውስጡ ብዙ ነግር አለ አይዞህ የማያልፍ ነግር የለም ያልፋል

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 หลายเดือนก่อน +9

    ብታጀራዎች እንደዛ ስትዋደዱ ስትፋቀሩ ስታምሩ በስመአብ ቡዳ በላቹ❤❤❤❤

  • @عايشةالحربي-غ6ف
    @عايشةالحربي-غ6ف หลายเดือนก่อน +8

    ዋቢ አብሽር. አላህን የያዘ ምንምአይሆንም አይክፋህ ሶብርለረገ

  • @FatumaShawol
    @FatumaShawol หลายเดือนก่อน +9

    ይህን ከናተ አልጠብቅም ነበር ይደብራል ታረቁ❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ หลายเดือนก่อน +29

    ታረቁ በናተ አያምር እሄ የምር😢

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ ደምሪኝ ሰብ❤

  • @retibeta
    @retibeta หลายเดือนก่อน +4

    ሙብዬ እባክህብሩኬንም እባክህ ይሄ ፕራንክ ይብቃህ በልልኝ እባክህ አትጣሉ እኛ ፍቅራችሁን ነው የምንፈልገው አይሚ እንደዚህ ስታዝን እንዴት አስቻላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FelahTube
    @FelahTube หลายเดือนก่อน +22

    ዉዷ እህቴ በምርጫሽ አትቸኩይ ችኮላ ፀፀትን ያወርሳል ለህይወትሽ ህይወት እሚዘራባትን ሰዉ በሶብር ጠብቂ።

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ ውዴ❤

  • @Jemilaabdulkadir-b1y
    @Jemilaabdulkadir-b1y หลายเดือนก่อน +11

    አረ አዑዙብላህ ማሂ ምንድነው አለባበስሽ አላህን ፍሪ ሙቢና ሐሰን ይበቃል አላህን ፍሩ እናንተም ታረቁ መጣላት ያለ ነው አታካድብዱ ሁሌም አላህ አደቡን ይስጣችሁ

  • @MdEt-v6z
    @MdEt-v6z หลายเดือนก่อน +11

    ሀስንግን በጣምታስጠላለህ😢😢😢😢 ሙቢግን አይዛህ 😢😢😊😊

  • @Fatma2300-pt2mp
    @Fatma2300-pt2mp หลายเดือนก่อน +23

    ኧረ ኡኡኡኡ😢😢😢ታረቁ ታረቁ ታረቁ የምትሉ😢😢👍👍👍አሳዩኝ በናተ ይሔ ኧያምርም አዳቹ ተሸነፉ😢😢

  • @IeirJff
    @IeirJff หลายเดือนก่อน +14

    ሙቢ ታረቁ ወንድሜ ይቅር ማለትም ይቅር ባይነትም ትልቅነት ነዉ😢❤

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ እህቴ❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 หลายเดือนก่อน +51

    ይታረቁ ይምትሉ😢😮

  • @YeshAyalew
    @YeshAyalew หลายเดือนก่อน +12

    ሙቢ ወድሜ በአላህ ሀይሚን ከብሩክ ጋአስታርቃቸዉ በአላህ በናትክ ሙቢ ሀይሚተማሪነች ፍቅርከባድ ነዉ ታፍቅርዋለች እባባክክ አደራበሰማይ በምድር ወድሜ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂 አልተጣሉም ፕራንክ ነው ሲጀመር ያስታውቃል ያልገባቸው ያለቃቅሳሉ ነገ ፕራንክ ነው ይላሉ

    • @zaidahassazn6222
      @zaidahassazn6222 หลายเดือนก่อน

      የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች ይላሉ ለራሱ የሚያስታርቀው ሰው እየፈለገ አንች ያልተጣሉን ሰወች አስታርቅ ታለሺ ሀይሚ እና ብሩክ አልተጣሉም አታስቢ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 หลายเดือนก่อน

      እኔ እኮ የሚገርመኝ ኘራንክና ሪል አለመለየታችሁ ነው

  • @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
    @ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የዋህ ሙቢዬ😢😢አብሽር

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 หลายเดือนก่อน +1

    ዋይ ጉድየ ፈላ ምንድነው ነገሩ በማሪያም😢😢😢😢😢😢😢 ማሃይ የኔ ቆንጆ ኣታስኮፊዋት😢😢

  • @mesiመሲቲዩብ
    @mesiመሲቲዩብ หลายเดือนก่อน +2

    ሀሰን ግን ለምን ክብር የለህም እስኪ ሙቤ የዋህ ነው የምትሉ በላይክ እስኪ አሳዩኝ❤❤❤❤

  • @እመቤትቡታጅራዋ02
    @እመቤትቡታጅራዋ02 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢 ሙቤ እንደኔ የዋህነት አለብህ የዋህነትህ ያሥጠቃል ኡፍፍፍፍ አብሽር የዋሆች ብዙ ጊዜ ጉዳት ነው ሀሰን ተብዬው ደሞ የሠው ክብር ይኑርክ አታሥመሥል አስመሣይ

  • @umumiftah-x5d
    @umumiftah-x5d หลายเดือนก่อน +13

    ሀሠን የሠው ወሬ አትሥማ በዚህ ጊዜ አጣሊ እጂ አሥታራቂ የለም አሏህ ካዘነለት በቀር

  • @Fafeyoutube
    @Fafeyoutube หลายเดือนก่อน +3

    ሀሰን ግን አነጋጋርህ አስተካክል ለሰው ክብር ይኑርህ 😢😢😢በናተ ኢሄ አያምርም😢😢😢

  • @roukiyark7157
    @roukiyark7157 หลายเดือนก่อน +9

    ለብስሽ አስታከክይ ማሂ ረቁትሽ ልቴጂ ነውኢዴ😢😢😢በታረፈ አብሽሩ አላህ የስታሪቃቹ

  • @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም
    @ሙዬነኝየኢምዬዋታነፈቅኡም หลายเดือนก่อน +4

    ሙበዬ የኔ ዎንድም አብሺር በርታ ሁሉም ነገር ለከይርነዉና አይዞክ🌺🌺

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 หลายเดือนก่อน +1

    ሙቤ ወንድሜ የኔ የዋህ ሀሰንም ምርጥሰውነህ አይዞችሁ ታረቁ

  • @SaraAhmad-ol2ce
    @SaraAhmad-ol2ce หลายเดือนก่อน +6

    Rabiin Asidii giduu kesani Abasuu inshallhaa 😢😢😢😢 ijoole butajaratii malltu galee umata

    • @KhanKhan-b1p3n
      @KhanKhan-b1p3n หลายเดือนก่อน +1

      Sexana gudatu gale dhugaa 😢😢😢

    • @birhanidebele1947
      @birhanidebele1947 หลายเดือนก่อน

      Doler 💵👌😊

  • @ZahraYuotub
    @ZahraYuotub หลายเดือนก่อน +5

    ዋለይኩም ሰላም ሙቤ ሁሌም ስትጀምር አሰላም አለይኩም ማለት ኢልመድብህ ሙብዬ የኔ ውድ ወንድሜ የኔ ሄዋ❤❤❤❤❤

  • @Makka-c3s
    @Makka-c3s หลายเดือนก่อน +13

    ሙብዬ የኔ ዬዋህ ሀሰን ለሀይሚም አልሆነም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AllahKerim-mo7hd
      @AllahKerim-mo7hd หลายเดือนก่อน

      ኡኮ

    • @EiveShv
      @EiveShv หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ቡሩክን ፕራክ ሥታደርግ እየተጨረጨረ ነበር አሁን ዝም አለ 😏😏

    • @Asd-gg8mc
      @Asd-gg8mc หลายเดือนก่อน

      Betam ashkabach new

  • @FerhiwotTaddese
    @FerhiwotTaddese หลายเดือนก่อน +10

    እናሐይሚን አሰታርቋቸው እባካችሑ
    ማሒ

  • @MilonBd-k7y
    @MilonBd-k7y หลายเดือนก่อน +6

    አገራችንን አላህ. ሠላም ያረግልን እናተ ደሞ ታረቁ ትሰቁ ነዉ እምጣምሩት🎉🎉🎉

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ หลายเดือนก่อน +4

    አመረራችሁ እዴ ኧሯሯሯሯ ደሞ እደሴት መጣላት በወንድ አያምርም ታረቁ ባስቸኳይ

  • @አይሻነኝ
    @አይሻነኝ หลายเดือนก่อน +5

    ሁሉምቦታ እሮሮ አረአሁንስዘጋኝሁሉነገር እማዬን አስጠላኝ በተለይ በሀይሚእዬእና በብሩኬ ከፍቶኛል 😢😢😢 ሀሰንስነስርሀት ታላቅህነውአክብረው ተከባበሩይብቃ ተው ባላህእደዚህአትሁኑ እረባላህ😢

  • @Lnurtedebkekesewechierke
    @Lnurtedebkekesewechierke หลายเดือนก่อน +1

    ሙቤየ የኔ የዋህ ❤ የኔ ዝምተኛ የዋህነትህ ጎዳህ 😢😢 አይዞህ ያልፋል ለናትህ ኑርላት ሃሰን ኤጭ ሲጀመር አስመሳይ ነህ

  • @abayneshwondaferew8502
    @abayneshwondaferew8502 หลายเดือนก่อน +3

    ሙቢን እወደዋለሁ ያሳዝነኛል ግን አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ሀሰንን በመጥፎ ባትረዱት ደስ ይለኛል ሀሰን የጓደኝነትን ጥግ የሚያውቅ ልጅ መሆኑን ሁላችንም እናውቃለን እናም ሀሰን ጋር ያለንም እውነት መረዳት ያስፈልጋል

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ หลายเดือนก่อน

      ትክክል ውዴ ሀሰንን ይሰድቡታል ያላወቁ ጀዝባዎች

  • @halima7993
    @halima7993 หลายเดือนก่อน +5

    ሙባየ የኔ ጠበለል❤❤❤❤

  • @hayataragaw-j3x
    @hayataragaw-j3x หลายเดือนก่อน +1

    ሙባ ምን ያርግለሀል አስመሣይ ጎደኛ ሸህ ሚፍታህ አለልክ ይህ ሠገጤ ታርቀ አልታርቀ ምን ያመጣል ይህ ጥገኛ 😮

  • @RhammaAlhashmei
    @RhammaAlhashmei หลายเดือนก่อน +5

    ያርብ የአላህ እራህመት ይዉርድ ኧርይህ ነገር ስሩ እያንም አታስቸንቁን

  • @MahletGirma-ze5nv
    @MahletGirma-ze5nv หลายเดือนก่อน +1

    ሀስን ተወ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og หลายเดือนก่อน

    እረ በጣም ይደብራል ታረቁ ሙቤ ❤ሀሰን አለመጋጨት ሳይሆን ግጭትን መፍታትነው ተለቅነት❤❤

  • @ያልተኖረልጅነት134
    @ያልተኖረልጅነት134 หลายเดือนก่อน +3

    ሙብየ የኔ የዋህ አተ የዋህ ስለሆክ ነው የሚደነፉብህ አይዞህ በጣም ሰው አትመን ወድሜ ❤❤❤🤕

  • @Zemzemkelil
    @Zemzemkelil หลายเดือนก่อน +4

    ሙቤ የኔ ምስኪን 🥹🥹😥😥😥😥

  • @FatimaSaeed-f7j
    @FatimaSaeed-f7j หลายเดือนก่อน

    ሙባዬ ወድሜ ስከፋው ደስ አይለኝም ሀሰን ወድሜ ክብር ይኑርህ ተላቅህ ነው ይቅርታ ጠይቀው

  • @elermekerem9516
    @elermekerem9516 หลายเดือนก่อน +14

    ሐይሚና ብሩክን አሥታርቃቸው

  • @ፍቅራዲስ
    @ፍቅራዲስ หลายเดือนก่อน +10

    ታረቁ😢ሙቤና ሀሰን❤🎉😢

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Mubiye degu Wendeme please Make a peace with Hassane Ba Allah lelemenehe life is too Short Men Otherthan i love you Guys Ezgiyaber yitebekachou Please Mubiye Degu Wendeme Make peace peace peace with Hassene❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب หลายเดือนก่อน +3

    ኣረ ታረቁ ምን ግድነው😢😢😢😢😢😢 ሙቤየ የኔ የዋህ ወንድሜ ኣይዞህ😢😢❤❤❤❤❤

  • @emumuazየወግድዋ
    @emumuazየወግድዋ หลายเดือนก่อน +6

    የኔአባትሙብዬዬዬዬዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

  • @wnshawnsha1108
    @wnshawnsha1108 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሰን ወላሂ ጠግቧል እሄ ውሳ

  • @የፈንድሻዬ
    @የፈንድሻዬ หลายเดือนก่อน

    ይገርማል የዱኒያ ነገር የዛሬ አመት ቡታጅራ ዉስጥ አንዲል ትንሽዬ ብቸኛ ሴት ልጅ ብቻዋን ሲያስለቅሱዋት ነበር ዱኒያ እንዲህ ተገለባባጭ ናት ዛሬ ያየነዉ ነገ አይኖርም

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir หลายเดือนก่อน +6

    ውይ አሆን ልብሲ ለብሻለሆ ማለቷነው ማሂ ኤጭ

  • @mahi-t7x9y
    @mahi-t7x9y หลายเดือนก่อน +4

    ሙቢዬ ልክነክ የዋህነት ለራስነው ጀዛ ከአላህነው አብሽር❤❤ የምትሉ 4:12👍👍

  • @MominaMomina88
    @MominaMomina88 หลายเดือนก่อน +9

    ሱብሀን አላህ❤❤

  • @Elham-t7k
    @Elham-t7k หลายเดือนก่อน +1

    ሙቢ የኔ የዋህ አይዞህ 😥😥

  • @MaryamHassan-hl9cj
    @MaryamHassan-hl9cj หลายเดือนก่อน

    ማነው ሀስንን እንደኔ የሚጠላው ስገጠ አለፍለትና ነው ትላንትን ዝውር ብልህ እይ ሀስን

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor หลายเดือนก่อน +25

    በአላህ ሰላም ፍጠሩ ይደብራል በእደዚህ ስሜታዊ ሆናችሁ ማየት አንፈልግም የምትሉ በላይክ

    • @Frefre2427
      @Frefre2427 หลายเดือนก่อน +1

      ደምርኝ❤

  • @سعيدهفارس-ج2خ
    @سعيدهفارس-ج2خ หลายเดือนก่อน +1

    አረ ምዲነው አለባበስሽ ማሂ ከአንዲ ሙሥሊም የሚጠበቅ አይደለም ያረቢ መጨረሻየን አሳምርልኝ😢😢😢😢

  • @MdEt-v6z
    @MdEt-v6z หลายเดือนก่อน +3

    የኔውድ ሙቢየ አይዛህ😢😢😢😢😢ያልፍል❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Tyuuh-wz2is
    @Tyuuh-wz2is หลายเดือนก่อน +1

    ማህየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤በጣም ነው ሚወድሽ

  • @community-k9n
    @community-k9n หลายเดือนก่อน +4

    እረ በአላህ ታረቁ እና በጀመአ ኑልን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hanaKabir
    @hanaKabir หลายเดือนก่อน +1

    አብራች ሲ ትሆኑ ነው የሚያምራባቸ እባካቸ ታርቂ 🙏🙏🤟🤟

  • @eteneshworikcho8190
    @eteneshworikcho8190 หลายเดือนก่อน +1

    ሙባዬ የኔ የዋህ ለአንቴ ምርጥ ጎደኛክ ሚፍታ ብቻ ነው ከሚፍታ ዉጭ ሌላዉ አስመሰይ ብቻ ነው 😭😭😭😭😭😭😭

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน

      በራስሽ ብቻ ተማመኚ እሽ ምን አሳወቀሽ ሁሉም አስመሳይ መሆናቸውን ከቢድዮ ውጪ አታቂያቸውም እሽ እነሱ ነገ ይታረቃሉ ሚፍታህ አሁን ነው የመጣው እነሱ እኮ አብረው ብዙ አሳልፈዋል😢😢😢😢

    • @eteneshworikcho8190
      @eteneshworikcho8190 หลายเดือนก่อน

      @SameraSamera-i3x ሚፍታ አሁን መቶ በተግበር አሰያ እኮ ስከፈዉ አብሮ እስከ ቡታጅረ ሄደ

  • @kaamuusolutionTube
    @kaamuusolutionTube หลายเดือนก่อน

    እባካችሁ ለአላህ ብላችሁ☝️☝️ ይቅር በሉ🤲🤲 ሙቢ አንተ እና ሀሰን ጠላቶችህ ይሰብራሉ እንዴት ማቃጠል አታውቅም ግን ብዙ ጠላቶች እንደዚህ ስትዋጉ ይደሰታሉ

  • @ZehraNesru
    @ZehraNesru หลายเดือนก่อน +5

    አሳላም አሌኩም ወ ወ ሙሲሊም ወድሞቺ በእስልምና ከ3ቀን በላይ መኮራረፍ አይፈቀድም ኢተቂላ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare หลายเดือนก่อน

      አታሽቃብጭ የትኛዉም ሐይማኖት ተጣሉአይልም

  • @Hessen-s1o
    @Hessen-s1o หลายเดือนก่อน +7

    ሀሸንና ሙቤ አውፍ ተባባሉ ኩርፊያ ከልክለዋል ረሱል ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @AmakelMohammed
    @AmakelMohammed หลายเดือนก่อน

    አሰን ዘጋህኝ 👎ሙቬዋ የኔ የዋህ አይህ❤

  • @aminaawoll9053
    @aminaawoll9053 หลายเดือนก่อน +3

    ግን ለምን እንዳሆና አለቅም እች መህ ምትባል ሴት ምትላብስ ልብስ አይመቸኝም😮😮😮😮

  • @zadargosha
    @zadargosha หลายเดือนก่อน +8

    አይዞክ ሙቤ😢😢😢😢

  • @RakiRaki-cz9sm
    @RakiRaki-cz9sm หลายเดือนก่อน

    Mubaye yene yewah yene melkam yene turu wendm ❤❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 หลายเดือนก่อน +2

    ሙብየ በትክክል ሠው ማመን ይበቃል

  • @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ
    @ምጡነኝያሀለበውሀቀበጥ หลายเดือนก่อน +3

    አይህዞ ሙቤ😢😢😢😢

  • @TGg-q5c
    @TGg-q5c หลายเดือนก่อน +1

    ሙብ እኮ በጣም የዋህ ነዉ ሀሰን ግን አስመሳይ ነዉ እባብነዉ አይዞህ ሙብየ😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x หลายเดือนก่อน

      ምን አሳወቀሽ እባብ መሆኑን አቺነሽ እባባ እነሱ ነገ ይታረቃሉ ከቢድዮ ውጪ ታውቂዋለሽ ዝም ብለሽ ሰውን አዞልሚ😢😢😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 หลายเดือนก่อน

      ዝም ብለሽ አታውሪ ባክሽ የት አወቅሽና እንደዚክ የምትይው ሁለታቸውም ከካሜራ ጀርባ ምን እንዳለ ማን ያውቃልና

  • @SadaSada-p8y
    @SadaSada-p8y หลายเดือนก่อน +2

    የኔአሥተዋይ ሙቢ😢😢❤❤❤