Ethiopia | Ethiopian News አሁን ደረሰን ሰበር መረጃ II ዲያሰፖራው መልስ ሰጠ ቤት II አሁንም ህዝባዊ ቁጣው እንደቀጠለ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 มิ.ย. 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News አሁን ደረሰን ሰበር መረጃ II ዲያሰፖራው መልስ ሰጠ ቤት II አሁንም ህዝባዊ ቁጣው እንደቀጠለ ነው
    Welcome to the official Addis Media TH-cam channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 28

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 2 วันที่ผ่านมา +9

    ዲያስፖራ ቢረጋጋ ባይረጋጋም ችግሮቹ እነሱ ናቸው አገራቸውን ደም እያፋሰሱ ያሉ አሉ ብዙ ናቸው

    • @kedijamanora8034
      @kedijamanora8034 2 วันที่ผ่านมา

      . Despora bayenore bechegare alkehe nebere

    • @ggway5503
      @ggway5503 2 วันที่ผ่านมา

      መሃይም ነህ። ደንቆሮ ። ዶላር፣ እርዳታ ስትፈልግ ፣ዲያስፖራ ፍቅሬ ትላለህ ። ቆሻሻህ ሲነገርህ ጥፋተኛ ታረገዋለህ ። ዋ ! ሚያያ...ውውው.... ብትል ዶላር አይኖርም።

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 2 วันที่ผ่านมา

      ዲያስፖራውን በሌብነት የሚወዳደረው የለም ከጥቂቶቼ በስተቀር ምን መሸፈን ያስፈልጋል​@@ggway5503

    • @abduremohammed3090
      @abduremohammed3090 2 วันที่ผ่านมา

      @@kedijamanora8034 kkkk

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 2 วันที่ผ่านมา +1

    የውጭ ባንኮች ሊመጡ ነው
    ከተባለ በመለሰ ዘመን የጀመረ ይኸው እስካሁን አለ።አሁንሰ ማሰፈራራያ መሰለኝ።

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላልንም የሆነያልሆነ ልቅላቄ ወሬ እየሰበሰብክ የሐገር ሰላም አትንሳ ወሬኛ የተደረገዉ ሙስናን ለማቆም የወጣ ህግ ነዉ ዝም ብለህ ወሬ አትንዛ
    ለሀገሪቱ ሰላም ግድ ይበልህ

  • @mestemengistu9079
    @mestemengistu9079 2 วันที่ผ่านมา +4

    አትረጋጉ የራሳችሁ ጉዳይ የሰረቀ ነው የማይረጋጋው ካልሰረቃችሁ ለምን ፈራችሁ ህጉ አይሰረዝም

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 2 วันที่ผ่านมา

      ሰርቶ ያልተሳካላቸው ሰዎች የምሰጡት አስተያየት ነው፡ እርግጠኛ ነኝ የምታቀው/ቂው ሰው ሀገር ቤት የሆነ ነገር ሰርቶ በቅናት የምተቃጠሉ ሰዎች ናችሁ ፡ የእትዮጵያ ድያስፖራ በመላው አለም የምኖሩ ፡ የስንቶችን ነብስ አትርፏል? ሀገር ቤት ለስንት ሽህ ስራ ፈጥሯል? ወዘተ…ምን አቃጠላችሁ ?መንግስትም ብሆን ያለው በፖለትካው ወስጥ እነሱን የምቃወሙትን ለማጥቃት ነው እንጅማ ለሀገር ጉዳይ ብሆንማ የሀገርቷን ግማሽ ሀብት አካብተው ያሉትን በጉያው ሸሽጎ ምን አደረገ? እትዮጵያውያን እንዳትታዘቡ ፣ ተጠንቀቁ
      “መንግስት ልዘርፍ ነው”ብሎ የምደሰቱ ድያስፖራን እየታዘብን ነው

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 2 วันที่ผ่านมา +5

    የዲያስፖራ ጫጫታ የሚያበዙ ያሉት ሰዎች ጀርባቸው ቁስል ያለባቸው ናቸው

  • @solsenb9993
    @solsenb9993 2 วันที่ผ่านมา +2

    ጸፈንብህ አናዉቅም አሁን ግን ዝምብለህ መተርተር ጀመርክ !!!!!!!

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 2 วันที่ผ่านมา +1

    ማፈሪያ

  • @messya7125
    @messya7125 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሲጀመር ምን ብለዉ አወጡት ይሄን ሕግ ደግሞ ቤት ግዙ እያላችሁ ማስታወቂያ ትሰራላችሁ ማፈሪያዎች

  • @photography6969
    @photography6969 2 วันที่ผ่านมา +1

    Gedl geba belaw duyaseboraw miyamsaw midera koemcha naw

  • @AwolMohamedAwolWollommm
    @AwolMohamedAwolWollommm 2 วันที่ผ่านมา

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 วันที่ผ่านมา

    Yihe timb gala kaltefa bizu sew yimotal gena.

  • @almazteferra9786
    @almazteferra9786 2 วันที่ผ่านมา +5

    አንደረና ሁከት ሰው አነጋግሮ ዳያስፖራ እያልክ አታውራ የሌቦች ድምፅ ነው

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 2 วันที่ผ่านมา +1

    These diasporas don't represent all. They never get satisfied, whatever you tell them.

  • @abdishdavid8665
    @abdishdavid8665 2 วันที่ผ่านมา

    What do you mean by diaspora?

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 2 วันที่ผ่านมา

    Daysipora aliregagam eyale nwu tibedale teregaga alteraga mini ageban durom daysipora kadi ena wuci hager shintibeti eyaxebe gini ye hirefiti gize eyetekobalele yiwulalal ena yicewu ande ante

  • @SisayGetachew-ld4oj
    @SisayGetachew-ld4oj 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፈስያለበት ዝላይአይችልነም

  • @user-lf9lk5iv7z
    @user-lf9lk5iv7z 2 วันที่ผ่านมา +3

    ይግቡ ከኢትዮጵያ ባንኮች ይሻላሉ ማንም ቢመጣ እንደ ኢትዮጵያ ባንክ ዘራፊ አይሆኑም

  • @shilemesbelete4477
    @shilemesbelete4477 2 วันที่ผ่านมา

    ይህ የወንበዴዎችና የሽፍታ ስብሶብ የሆነው የኦሮሙማው አራጅ ድርጅት ባወጣው ወራዳና ህሊናውን የሸጠ ህግ ተብዬ የነፍሰገዳይነቱንና የዘራፊነት ማንነቱን የሚያጋልጥ በመሆኑ ህዝብ ሆ ብሎ እንደ ዲያስፖራው ህጉን መቃወም አለበት።

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 2 วันที่ผ่านมา

    ድል🌻አሐመሐራሐ🌻ፋኖ🌻🌻🌻🌈🌈
    አሐሲሕተሐዬሄት🌈ኢሕትሕዮጵያሐ🌈ትሕቅሕደሐሚሕ
    ሲሕለሐድሕሪሕድሕሪሕ
    ፋኖ💙በሐኪሕ❤አሐይሕሰሐሪሕቅሕ
    ፋኖ💙ንሕጹሁሐንሕ❤አሐይሕገሐልሕሚ
    ፋኖ💙💙💙💙ዎሆዘሐተሐ🌈🌈🌈🌈
    አሐመሐራሐ❤ተሐራሐደሐ
    አሐመሐራሐሴሄትሕ❤ተሐደሐፋሐራሐ
    አሐመሐራሐ❤ቤሄትሕ❤ተሐቀሐጠሐለሐ
    አሐመሐራሐ❤መሐራሐዊሕ❤በሐድሕሮንሕ❤አሐመሐራሐ❤አሐለሐቀሐ
    አሐመሐራሐ❤ዎሆለሐገሐ❤ተሐነሕጸሐንሕ❤ተሐጨሐፋሐጨሐፋ
    አሐመሐራሐ❤ተሐለሐይሕቶ❤ዘሐሪሕ❤አሐለሐቀሐ❤
    አሐመሐራሐ❤ኢሕዴሄዊሕሸሐ❤ደሐሚሕ❤አሐተሐቆሆጠሐራሐሚሕ
    አሐመሐራሐ❤ደሐሚሕ❤አሐልሕበሐ
    አሐድሕሰሐበሐ❤አሐመሐራሐ❤ተሐለሐይሕቶ❤ተሐበሐራሐራሐ❤
    አሐመሐራ❤መሐደሐራሐ❤አሐለሐመሐኖሪሕ❤ጂሕቡሕ❤በሐለሐ
    አሐመሐራሐ❤ዎሆሐ❤ደሐሪሕ❤ሺሕሸሐሺሕ❤ጎሆሪሕፊሕ❤በሐለሐ
    አሐመሐራሐ❤መሐራሐፊሕያሐ❤አሐጠሐ
    አሐመሐራሐ❤ከሐአሐድሕሰሐበሐ❤ከሐነሐ❤አሐከሐቴሄ❤ኢሕሲሕሪሕ❤ተሐሰሐራሐ
    አሐመሐራሐ❤ዬሄተሐበሐሌሄ❤ልሕሲሕጥሕሮ❤ጠሐሪሕጎ❤ዬሄቀሐንሕ❤ኢሕጄሄራሐ❤ጎሆሸሐ❤
    ዬሄሚሕያሐገሐኚሕ❤ዎሆጠሐትሕ
    ኢሕሲሕሪሕ❤ቤሄትሕ❤ተሐሰሐራሐ
    ተሐደሐ🌈ዬሄአሐመሐራሐ🌈መሐቡሕትሕ
    ሰሐይሕሞሆለሐ🌈ኢሕዴሄትሕ🌈
    አሐመሐራሐ🌻🌈ፋኖ❤❤መሐሰሐራሐ
    ያሐዉሆደሐልሕ❤
    አሐመሐራ🌻ከሐልሕጂሕ🌻ልሕጂሕ
    መሐሰሐራሐ🌻🌈አሐያሐዎሆድሕሚሕ
    ኦሮሞ❤በሐኪሕ❤19❤💜በሐኪሕ❤ተሐዘሐራሐፋ❤አሐቡሕይሕ❤ኢሕጂሕ
    አሐይሕዶሌሄሚሕንሕ
    አሐቡሕይሕ🌈ፋኖ🌈ሌሄበሐ🌈አሐይሕዶሆሌሄሚሕ
    ፋኖ🌈ድል🌈ያሐሸሐነሕፋሐልሕ🌈አሐመሐራሐ🌻🌈ሕዚሕበሐዊሕ🌈ሐይሕልሕ🌈ፋኖ🌈ፋኖ🌈ፋኖ🌈ፋኖ🌈
    ፋነ🌈ፋኖ🌈ፋኖ🌈ድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልፋፋፋፋፋፌፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 วันที่ผ่านมา

    ዳሰፎራዉ፣፣፣፣የአብዪንንማታለልታዉቁታላቺሁ
    ፣፣፣፣፣፣፣አትመኑት፣፣፣እዉጭያለዉንለመጉዳትነዉ፣፣፣አብዪንአትመኑት