Superiority-complex has dug the grave of Jawar at early stage of his political career .He himself made all the disputes ,firstly to his personality ,secondly with incumbent government without knowing his limit then lastly with Ethiopian nationalists .
ልጨምርልህ ሲሻም
Jawer is the best!
እቶ፣ጅሃር፣ምን፣እይነት፣ምልጭጭ፣ነህኣማራና፣ኦሮምን፣ያጣላህ፣እንት፣እይደም፣እንዴ፣፣
እቶ፣ጅሀር፣ያኔ፣ብዙ፣ደጋፍ,እያለህ፣ዶክተር፣እብይን፣መግስት፣ያላሽነፍክ፣እሁን፣የምትችል፣ይመስልሀል፣ይንሁሉ፣ደጋፍህን፣በትነህ፣ህደህ፣
Jawara liikinoo
"መገንጠል ብችል ማን ከለከለኝ" ? ወቼ ጉድ! ይህ ሰው በጣም ጉረኛ ነው ፣ በትዕቢት የተወጠረ ጎረምሳ..ወይ ጥጋብ! ገና ቂጡን በደንብ ማፅዳት ያልቻለ ፍንዳታ..የርግማን ዘመን
ሰው ሲያረጅ በትዝታና በማላዘን መኖር ይጀምራል ።
በታሪክ ሽምያ ውስጥ ይዘፈቃል።
ከነባራዊ እውነት ጋር ይጋጫል።
ጀዋር ጊዜውን የጨረሰ ጡረተኛ ነው።
ብዙ የተዘበራረቁ የእሱን አስተያየቶችን መሠረት ያደረገ ትንተና ለመስራት የሚሞክሩ ሰዎች እራሳቸውም ውዝግብ ውስጥ ሲዘፈቁ እየየን ነው።
ሌላ መዘበራረቅ ከመፍጠር በዘለለ እውነታው ላይ ለመድረስ ይቸገራሉ ።
እራሱን ከመጠን በላይ አጋኖና አግዝፎ ሁሉን ፈጣሪና አድራጊ አድርጎ የሚነገር ሰው አደርባይ፣ወላዋይና ዋሾ ከመሆኑም ሌላ በምንም ጉዳይ አቋም አይኖረውም ።
በመሆኑም ግብዝ ሌሎችን በመናቅ ከሰውኛ እሳቤ ወጥቶ በጥላቻ ተፅዕኖ ሥር ወድቋል።ሰውዬው በተጓደሉ እሳቤዎቹ ከመስመር ወጥቷል።
ከእራሱም ከነባራዊ እውነታም ከደጋፊዎቹም አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል።
እውነታና ህሊናው ለየቅል እየተጓዙ ነው።
ከእራሳቸው ጋር በጥልቅ ፍቅር የወደቁ፤ ለእራስ በተሰጠ የተጋነነ የማንነት ቀውስ ደዌ (Narcissistic personality disorder) የተጠቁ እነዚህና መሰል በሽተ-ኞች የፈለጉትን ለውጥ ማምጣት ሳይችሉ ሲቀሩ ለእንቅልፍ ማጣት፣ ከሰው የመራቅ ስሜት (ሰዎችን መጠራጠር)፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የክብደት መጨመር/መቀነስቨ፣ ለከፍተኛ ድብርት አለፍ ሲልም ለእብ-ደት ይዳረጋሉ።
ጀዋር እየሆነ ያለውም የኸው ነው
ጀዋር አጃንዳ ለመሆን ይፈልጋል ነገር ግን አጀንዳ መሆን አልቻለም። ሀሳብ አልባ ሆኗል። አዲስ ሀሳብ መፍጠር አልቻለም። በመሆኑም ሀሳብ
አልባ አጀንዳ እንደሌለ እንኳን ለመገንዘብ አቅም አጥቶአል ።
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ በአንድ ጉዳይ ሁለት አቋም እያራመደ
እንዴት አጀንዳ መፍጠር ይቻለዋል በፍፁም አይቻለውም ።
አገርና ብሩህ ጉዞዋን Undermine እያደረገ በምን ሞራልና በምን ህሊና ነው ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ መሆን የሚችለው ።
ለአገራችን ታሪካዊ ጠላቶች ወግኖና የእነርሱን የጥፋት ሴራ እየደገፈ አፍራሽ ሀሳባቸውንና አጀንዳቸውን እያራመደ እንዴት ለኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት አስተዋጽኦ መበርከት የሚችለው ።
በተቃርኖ የተሞላው አእምሮ በስልጣን ሱስ የተለከፈው ህሊናው በጀብደኝነት የተበከለው መንፈሱ ጥፋትና ግጭት፥ወከባና ሁከት እንጂ አዲስና መልካም ሀሳብ ማመንጫ በፍጹም አይችልም ።
ጀዋር አሁን ላይ ማረፊያ እንዳጣ እብድ እዚያም እዚህም እየዘለለ፤ያንንም ይህንንም እየለከፈ ለአገራችን ጠላቶች አገራችንን ለማመቻቸት የማይቆፍረው ጉድጓድ፣ የማይቧጥጠው ተራራ፣ የማይፈነቅለው ድንጋይ አይኖርምና በስሜት ከሚጓዝበት ከእሱ ከንቱ የጥፋት መንገድ እራሳችንን እንጠብቅ ! ነው መልዕክቴ፦
ከልብህ ነው? አይመስለኝም። ገኔቦ ገንቦ ፊት።
ጁሀር የለው ትክክል ነው ጉልዘቻ ብቀያያር ወጥ አያጠፍጥም እኔ ከእሀፓ ፖሎትካ ተሰቀይቴ የገኘነው ምንም ዬለም
መጀመሪያ በአማርኛ እንዴት እንደሚፃፍ እወቅ።ለትችቱ ትደርስበታለህ።
ምን ጥርጥር አለው በለብለብ የስለጠኑትን ህጻናት ምርኮኛ አድርጎ ብልጽግናን ባዶገበናውን ያሳየው ፋኖ ነው::
ነገ ምን ትል ይሆን?
ኖኖ
እንጭጭ ፖለቲከኛ ተዓማኒነቱ ያጠራጥራል። ሃለፊነት ቢሰጠው ያው የዘረኝነቱን ዱላ ይበጀምራል። ያወዛግባል።🎈🎈🎈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጃዋር አሞታል?
እየናፈቀ ትቀራለህ እንጂ ከእንግዲህ ጀዋር በኢትዮጵያ ፓለቲካ የሚያመጣ ምንም የለም አይኖርም ሰው ሲያረጅ በትዝታና በማላዘን መኖር ይጀምራል ።
በታሪክ ሽምያ ውስጥ ይዘፈቃል።
ከነባራዊ እውነት ጋር ይጋጫል።
ጀዋር ጊዜውን የጨረሰ ጡረተኛ ነው።
ብዙ የተዘበራረቁ የእሱን አስተያየቶችን መሠረት ያደረገ ትንተና ለመስራት የሚሞክሩ ሰዎች እራሳቸውም ውዝግብ ውስጥ ሲዘፈቁ እየየን ነው።
ሌላ መዘበራረቅ ከመፍጠር በዘለለ እውነታው ላይ ለመድረስ ይቸገራሉ ።
እራሱን ከመጠን በላይ አጋኖና አግዝፎ ሁሉን ፈጣሪና አድራጊ አድርጎ የሚነገር ሰው አደርባይ፣ወላዋይና ዋሾ ከመሆኑም ሌላ በምንም ጉዳይ አቋም አይኖረውም ።
በመሆኑም ግብዝ ሌሎችን በመናቅ ከሰውኛ እሳቤ ወጥቶ በጥላቻ ተፅዕኖ ሥር ወድቋል።ሰውዬው በተጓደሉ እሳቤዎቹ ከመስመር ወጥቷል።
ከእራሱም ከነባራዊ እውነታም ከደጋፊዎቹም አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል።
እውነታና ህሊናው ለየቅል እየተጓዙ ነው።
ከእራሳቸው ጋር በጥልቅ ፍቅር የወደቁ፤ ለእራስ በተሰጠ የተጋነነ የማንነት ቀውስ ደዌ (Narcissistic personality disorder) የተጠቁ እነዚህና መሰል በሽተ-ኞች የፈለጉትን ለውጥ ማምጣት ሳይችሉ ሲቀሩ ለእንቅልፍ ማጣት፣ ከሰው የመራቅ ስሜት (ሰዎችን መጠራጠር)፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የክብደት መጨመር/መቀነስቨ፣ ለከፍተኛ ድብርት አለፍ ሲልም ለእብ-ደት ይዳረጋሉ።
ጀዋር እየሆነ ያለውም የኸው ነው
ጀዋር አጃንዳ ለመሆን ይፈልጋል ነገር ግን አጀንዳ መሆን አልቻለም። ሀሳብ አልባ ሆኗል። አዲስ ሀሳብ መፍጠር አልቻለም። በመሆኑም ሀሳብ
አልባ አጀንዳ እንደሌለ እንኳን ለመገንዘብ አቅም አጥቶአል ።
በአንድ እራስ ሁለት ምላስ በአንድ ጉዳይ ሁለት አቋም እያራመደ
እንዴት አጀንዳ መፍጠር ይቻለዋል በፍፁም አይቻለውም ።
አገርና ብሩህ ጉዞዋን Undermine እያደረገ በምን ሞራልና በምን ህሊና ነው ለኢትዮጵያ ተቆርቋሪ መሆን የሚችለው ።
ለአገራችን ታሪካዊ ጠላቶች ወግኖና የእነርሱን የጥፋት ሴራ እየደገፈ አፍራሽ ሀሳባቸውንና አጀንዳቸውን እያራመደ እንዴት ለኢትዮጵያ ሰላምና መረጋጋት አስተዋጽኦ መበርከት የሚችለው ።
በተቃርኖ የተሞላው አእምሮ በስልጣን ሱስ የተለከፈው ህሊናው በጀብደኝነት የተበከለው መንፈሱ ጥፋትና ግጭት፥ወከባና ሁከት እንጂ አዲስና መልካም ሀሳብ ማመንጫ በፍጹም አይችልም ።
ጀዋር አሁን ላይ ማረፊያ እንዳጣ እብድ እዚያም እዚህም እየዘለለ፤ያንንም ይህንንም እየለከፈ ለአገራችን ጠላቶች አገራችንን ለማመቻቸት የማይቆፍረው ጉድጓድ፣ የማይቧጥጠው ተራራ፣ የማይፈነቅለው ድንጋይ አይኖርምና በስሜት ከሚጓዝበት ከእሱ ከንቱ የጥፋት መንገድ እራሳችንን እንጠብቅ ! ነው መልዕክቴ፦
❤❤❤❤
የማንም ውርጋጥ መጫወቻ ሆንን ተስፋ መቁረጥ ብዙ ይናገራል ምነው ዝም ቢሉ
አይ ጀዋር ኢትዪጵያን ብትንትኗን እናወጣለት ያልከውን ረስቶ ዛሬ ይህንን ተናገርክ ብሎ የሚያጮህልህ ካለ አንተ ሳትሆን ጅል ይህንን የሚያጮሁልህ ናቸው
ኢትዮጵያ ሳትበታተን አንተ ቀድመህ ትሰናበታለህ
ጀዋርም አብይም አንድ ናቸው ምንም ልዩነት የላችሁም እሳት ካየው ምን ለየው ናችሁ
Wushetam gena ye oromya president endayhon le Lema negrot neber.
ወያኔን ለማስፈራራት ነበር የተናገረው የአብይን ስልጣን ደግመው እንዳይመኙት
ትንሽ ቆይቶ ያብዳል
ሐመር ሚዲያ😭
የአብይ ገረድ
ፍርፋሪ ለቃሚ 😭ሕሊና ቢሰ
ፋኖ ግፍ የወለደው ያሸንፋል
እግዚአብሔር ይቅጣህ
😂😂😂
አይ ጀዋር !!!መገንጠል ብፈልግ ይላል ።እብሪት ይሉሃል ይህ ነው።ይህ ሰው በምላሱ አሥር ቦታ የሚረግጥ ኃይለኛ ጥቅመኛ ሁኔታ ን በመገምገም ወደአሸናፊው የመፍሰስ ባህሪይ ያለው ሞላጫ ተሞሎጭላጭ ሰው ነውና የኦሮሞ ሕዝብ ልጠነቀቅ ይገባል እላለው።
አንተ ለማኝ የእንግዴ ልጅ ጀዋር እኮ ከቄሮ ገር በባዶ እጅ ወያኔን መቀሌ ያስገባ ጀግና ነው ።አንተ ውሸታም ቅዠታም ከወያኔ ገር ይሰራል ትላለህ ለማኝ የለማኝ ልጅ ግርማ ተብዬው 😂😂😂😂
ፋኖ የሚያሸንፍ መስሎት ነበር ማለት አሁንም ትጠራጠራለህ እንዴ
ፋኖ: እኮ :ገና: እያደገ:የሚመጣ:ሀይል:ነው::ገና:የሚያድግ::ለማ የት:ያብቃህ::
አሁንማ ተንኮታኮተ እኮ
ገና 18 አመት ኦልሞላውም😊?
fano ke andi shi amet bohala liyashenifi yichilal isum be hilmi newu
የኬ ጅሀር ቼክ አየረግህም@@mekoyatubeመቆያቱዩብ
Kuuni soobaa
ግርማ ሰይፉ እኮ ገንዘብ ያለዉ ማንም ሰው የሚገዛው አሻንጉሊት ነው። እሱ በምን ሞራል ነው ሌላ ፖለቲከኛ የሚተቸው?
ጭንቅላት ባዶ ሲሆን መሸነፍህን ስትረዳ ብስጭቱ እራሱ እንደዚህ እንድትጮህ እንድትዋሽ እና አቋምህን እንደ ገበቴ ውሀ እንዲዋልል ያደርጋል::
በሃት፣ያልተሳካለት፣እርሶ፣እዳሉት፣በፉኖም፣ለሞከር፣ነበር፣
ተምረሀል እንዴ?
😂😂😂😂😂😂
ሰይጣን ነው እንዴ
ጃዋር ከአብይ ጎን መቀመጥ ይናፍቀዋል
😂😂😂 ashenefe eko.
jil enate nachu hodamoch le hodachu belachu yemti saru sile jawr men tewkalachu Zemboch
Superiority-complex has dug the grave of Jawar at early stage of his political career .He himself made all the disputes ,firstly to his personality ,secondly with incumbent government without knowing his limit then lastly with Ethiopian nationalists .
አሏህ የእንከፍ ኦሮሞዎችን የፌክ ጸብ የምር ያድርገው።
የእንከፍ ኦሮሞዎች የፖለቲካ ቁማር ፍሬ የሚኖረው በዚህ ድራማ ነው።
የኢትዮጵያን በረከት ከልብ የምትመኙ ሁሉ የቁርጥ ቀን ልጅ የሆነውን ፋኖን ታግሳችሁ ጠብቁት ።
ጃ WAR የጽንፈኛ ኦሮሞዎች እብሪት ክብሪት ነው።
እመኑኝ በክፉ ስራው የማይጸጸተው
ጃ WAR የጀሃነም ሙስሊም ነው።
ከዝንጀሮ ቆንጆ ምን ይመራርጡ ?
ደደብ
Juwar is a drop out of Columbia university. Pls check the university's alumni
Ahuenem meche kereleh fano will win matter of time 😊
😂😂😂😂😂😂😂
Ant kadire lemin bstep atlqwum wond khonk isu iko abiyin sidagif hulum ethiopiyawi yidgf nbr indihum khulum saw tolo isun ytqwmu isunw ante jazba
የጃዋር ዋናው ዓላም ጅሉን ዳያስፖራ መፅሐፍ እንዲገዛ ነው
Pls.
Tell this seyoum guy "you Turinaafaa" JM is an Oromoo born to his Hararghe/Arsii father and a Tullamaa Oromoo mother.
Ye dro interview ena addis interview eyagachachu mulchlch yemtlut enate enji esu lk gizewu endemifelgewu huneta perfect yehone hasab yalewu bchegnawu Ja new!!!