that the Prophet (ﷺ) married her when she was six years old and he consummated his marriage when she was nine years old. Hisham said: I have been informed that `Aisha remained with the Prophet (ﷺ) for nine years (i.e. till his death).
koy teyaqe aleny ke imran gar efoy yaregew wuyeyet lay allah malet alabayid new yemilaw keyet ametaw wellahi betam sena megbar yegodelew sew new allah ke hulum gudlet yetera new islam laregen alhamdulilah
አለህን እና መልእክተኛውን صلى الله عليه وسلم በዚ ልክ ሲሰደብና በፉ ሲፀዳዳ ከሚውል ሰው የአለህ ና የመልእክተኘው صلى الله عليه وسلم ፍቅር የለው ኢመን የለው ሙስሊም ሲየልፍ አየየውም አደለም ቁጭ ብሎ የሱን መዘበራረቅ ጊዜ ሰቶ ለማደመጥ اللهم استعانه بس
ወይኔ ማነውእደኔ እሚናፍቅ ይህን ጀመአ ኢምሩ ጃ ሳላህ አውበክር አላህ ይጠብቃቺሁ ሁሱ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ከዚህ ሰውየጋ እዳትወያይ ከስዲብ ውጭ አያቅም🎉🎉🎉
እኔ
Sah
ያ ባፉ የሚፀዳዳ ግለሰብ በጭራሽ እንኳን ሁሱጋ ከማንኛዉም የኢስላም ልጆችጋ መወያየት አይችልምምምም ከዕዉቀት ጧሀራ ነዉ ፅድት ያለ መሀይብ ነዉ አላህ ያንሳዉ ወይ ሂዲያን ይወፍቀዉ በስ
ይቅርታ ብቻ ሳይሆን ሀቂቃ ለውይይት አይመጥንም
ኧረ ከሱጋ አይወያዩ ዉርደታም የሆነሰዉየ
በጣም ውነት ነው ይሄ ቀፋፊ 🙄ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ ተሰብስበው ሳያቸው ደስ ይለኛል ከጠላት ተኮል አላህ ይጠብቃችሁ
አሚን ልጁማ ቆሻሻ ነው @@qtrdoh2067
Tekekel yihe betame balege saw naw
እረ ይሄኮ ለዉይይት አይበቃም ይሄ ተሳዳቢ
አልሀምዱሉሊላሂ አላኒመተል ኢስላም ሲጀመር ክርቲኖቹ እንደዚ አይነት ባለጌ አሳዳጊ የበደለውን የሀይማኖት አባት ብለው ሚከተሉት ነገርስ አኡዙቢላህ አልሀምዱሉሊላህ የኛ ሙሁራኖች ጨዋ የጨዋ ልጆች ናቸው
😂አደል አይዞሽ ማነው ተሳዳቢው
@@HnanaAlshehhi ተሳዳቢውማ ኡፉ የሀይማኖት አባታቹ
@@HnanaAlshehhi ባለጌ ነው ከባለጌ ጋ ስድብ የሚመላለሰው ሁሱ ጨዋ የጨዋ ልጅ ስለሆነ ነው
ማሻ አላህ ሙስሊም ጀመአው ደስ ሲል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ሌላ ምን እላለሁ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትክክል አደረጋችሁ ሁሉም በልኩ ነው የሚያስበው የባለጌወች መስመር የማሣት አላማ ነው
ይህ አቡለሀብ ኡፈይ ተብየዉ አላህ በዚሁ በድንያ ያሠቃይህ አቦ ክፍት ባተአፍ አይነሡመ ዉዱ ነበያችን አለሂሠላም አፍህን አትክፈት ሁሡየ የኔጀግናወድም ከዚህ ከነጃሣጋ አትወያ ወይ እዉቀት የለዉ ወይ ቀልብ የለዉ አላህይጠብቅሀ ሁሡየ የኔጀግና❤🎉🎉🎉
ወላሂ ድምቀቶቻችን ናችሁ የኛ ውድ ወንድሞቻችን አላህ ይጠባቅችሁ ደስ ስትሉ
ቢሥሚላህ ማሻአላህ ተባርከላህ 9.7k ስው ማሻአላህ ሁል ግዜ እንዲህ ቢሆን ውንድማችን ሁሱ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ
@@sameerasoso6094 በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ በባለፈው አንዱ ገብቶ 1500ሰው ነበር ምን አስክተሀቸው ነው እንደዚ አንተጋ ሚሰበሰቡት ብሎ ተሳድቦ ወጣ የዛሬው ቢያይ ያብዳል 😁😎
ደስ የሚለው ነገር እኮ ክርስታያኖች እየሰለሙ ነው ወላሂ በቴሌግራም ነው የምከታተለው አልሀምዱሊላህ እንዲህ ስለ እምነትን በማወቅ ላይ የሚተጉትን አላህ ይረዳቸዋል ከዛም አላህ ወደ ሀቁ ጎዳና ይመራቸዋል ግን አሻፈረኝ ላሉት ከዛም ሞት መቶ ሲወስዳቸው በክእደታቸው ያኔ ወዬላቸው ምን ይውጣቸው ይሁን ያኔ ጌታቸው ፊት እራቁታቸው ሲቀርቡ ምን ይሁን መልሳቸው !!!
አልሀምዱሊላ ኢስላም ያረከኚ አሏህ ይጠብቃቹህ ያሸባብ አልኢስላም
መወያየቱ ግድ ነው ማነው ያለው ይቅርታ ቢጠይቅም ማንም እንዳትወያዩ እዛው ቤቱን ከፍቶ ይሳደብ ነብዬን ሰለላሁ አለሂ ወሰለም በአላህ አታሰድቡ እሱ ከወገብ በታች ነው ሜያወራው አደራ
@@مرضيالنمشان እህቴ እደትነሽ ሀያቲ አቺም እደኔው ሱሰኛ ሆነሻል እዚህቤት
ከዚ በለጌ ዉይይት ምን ለመትረፍ ነዉ? ወይስ ዲን ከመሰደብ ዉጭ ጨዋ ጀግና የተግባር ሰዉ ሁሴን እዴት ይመጥነወል ከሰዉ ከወረደ ወረዳ ጋር
Wendeme husen dinacheñn kemeyaward sew gar meweyayet erasu emneten sedeblegn emneten awardlegn malet new mewared besu yebkan asebebet
@monamohammed5046 አው ፈርተው ነው ይበል በቃ እነሱ ይሳደብ ሰው መስለሙን ቀጥሎዋል መተው ፈርተህ ነው ለሚሉት ሁሱን ችግር የለውም ግን ለውይይት ከቀረበ በሁሱ በጣም ነው የማዝነው ይሄ የማሸነፍ የመሸነፍ ጉዳይ አደለም ለተሳዳቢ እውቅና መስጠት ነው ነውአላህን ፍሩ
አልሃምዱሊላህ አለኒአመተል እስላም
አልሃሙዱሊላህ አላኒመተል ኢስላም ❤❤❤❤❤❤❤❤
ፊዳካ አቢ ወኡሚ የረሡሏለ
ሀባይቢ የኢስላምን ድምቅቶች ኢላህ እንዴት እንደምምሩ መሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይሄ ሰውዬ አፈመስነው እኮ ወይኔ እንዴት እንደሚቀፈኝ እዛ ቄሶቹ የመረዙትን ይረጫል ባለጌ አሳዳጊ የበደለው
👌👌👌👌👌
SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤SAW❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
الله اكبر🎉🎉
❤
የኢስላም ጀግኖች አሏህ ይጠብቃችሁ 💪💪💪💪🙏
የዚህን ሰውዬ ቤት ገብተቹ የምትቀመጡ ሙስሊሞች ኢመነቹን ፈትሹ አሏህ ይዘንልን እንጠንቀቅ የአለህን ቃል እናስተውስ سورة الأنعام ايه 68
የውሥጥ ችግር ቢኖርባቸውጂ እድህ እየተሣደበ ዝብሎ ማዳመጥ ምን ይሉታል በረቢ
Alhamdulilah Ala nimatal Islam
Allah yichemirilachu ❤❤❤
ኮራሁባቹ ወንድሞቼ አላህ ይጠብቃቹ እስልምና ጨዋነት❤❤
ማሻአላሕ
አይኔ ነው ወይስ ልክ ነው 8ሺ ሰው ማሻአላህ😍ይልመድባችሁ ከድራማ ሰፈር ተላቀቁ😊
9shi belay
አልሃሞዱሊለ
ሙስሊምወንድሞቼአላህይጠብቃቹ አብሽሩ ታገሱከንደነዚመርዛሞች
ሙሥሊም መሆኔን ወደዲኩት ወይ ውርደት
አልሀምዱሊላ ሙሥሊም ላደረገኝ ጌታ ለምልሙልን የኛ አንደበተ ጣፍጮች☕
አላህ ይጠብቅህ ሁሳችን እንወዲሀለን
🎉🎉🎉
አላህ ይጠብቅህ ሁሱ አላህ ያጠመመውን ሰው ድንጋይ ላይ ዉሃ እንደማፍሰስ ነው እኮ
ክርስቲያናኖች በዚህ ባለጌ ሰው ልታፍሩ ይገባል ከዚህ ሰው እንዳትወያዩ ምክንያቱም ቃላት የማይገል ት ባለጌ ስለሆነ ሙስሊሞች ጋር ከሱ ጋር የሚወያይ የወረደ ባለጌ ሰው የለንም
P
ደስ የሚል ጥያቄ ነው የጠይቀቹ ወገናችን አላህ ይምራት እህታችን ያድርጋት በቅርቡ ወላሂ እኛ ሙስሊሞች የምንመኝላቹ ነገር ቢኖር አላህ ከእሳት ነጃ እንዲላቹ ከአላህ ቅጣት እንድትድኑ በአኼራ ነው ይህ ነው የኛ አላማው ሌላ ወላሂ ወተላሂ ምንም አላማ የለንም የሰው እኮ ቢክድ ለራሱ ነው ቢያምን ለራሱ ነው ግን እኮ እራሱን ነው የሚጎደው እንጅ ማኑንም አይጎዳም እራሱን ነው እየበደለ የሚኖረው በራሱ በአላህ ላይ ደሞ ምንም ሚቀንስበት ሚጭምርበት ነገር የለም ወላሂ ቢክድ ለራሱ ነው ቢያምን ለራሱ ነው አንድ ሰው ግን እኮ ከአላህ ከቅጣት ጭራሽ አይድንም ሃይ እኔ ማመን አለብኝ ጅነት መግባት እፈልጋለሁ ጌታዬን መገነኘት እፈፋጋለሁ ያለ ሰው በርግጥም ከእሳት ድኗል እናም ወገኖቻችን ወላሂ አላህ አቅል ሰቷቹዋል አስተወሉ አስተንትኑ አስቡ ወላሂ እቺ ዱኒያ ግዜያዊ አጭር ነት ሞት አማክሮ አይደለም የሚመጣው በአኼራ ዋ! ነፍሴ ከማለታቹ በፊት እውነታውን እያወቃቹ አትደብቁ አትሽሹ እውነታውን ተቀብላቹ እመኑ ሞት ሳይቅድማቹ በፊት ሞት ከመጣ በወኋለ መፅፀቱ ምንም ዋጋ የለውምና ትድኑ ዘንዳ እመኑ ያኔ ትድናላቹ ዱኒያ የስራ ሀገር ስትሆን አኼራ ደሞ ደሞዝ የምንሰጥበት የምንመነዳበት ሀገር ነትና ዛሬ ዱኒያ ላይ ስራ እንጂ ሂሳብ የለም አኼራ ላይ ሂሳብ እንጂ ስራ የለም እናማ ትድኑ ዘንዳ ተማሩና አስተንትኑና እውነታውን ተቀበሉ ወላሂ ሞት ከመጣ ለአንድ ሰከንድ እራሱ የማትጠበቁ ልመን እራሱ ብትሉ የማትችሉ ናችሁ እናማ አስተንትኑ ወላሂ ለራሱቹ ነው ለማኑም አይደለም አኼራ ላይ ሁሉም የሰው ልጆች በየ ስራቸው ሁሉ ይጠየቃሉ ጌታቸው ፊት ይቀርባሉ !!??
ከወረደ ዱርዬ ጋር መውረድ አያስፈልግም ፡፡ እስልምናን ማጥፋት መቼም አይችሉም
ስለ እምነቱና ስለ ቀደምት ነብያት አስተምሮት ምን እንደነበረ ጠይቁት
እንዲህ አይነቱን ጋጠወጥ እንዲህ ሲባልግ
የክሪስቲያን ተከታዬች አፍረውበት እሱን መገሰፅ ይገባቼው ነበር
ያም ሆነ ይህ ሙስሊሞቺ በሚገባ እስልምናን ስለሚያስተምሩ
ማሻላህ የእስልምናን እምነት ፈልገው የሚመጡና የሰለሙት
ቁጥር ስፍር የለውም
አላህምዱሊላህ
እስልምና ለዎፈቀን
አደብን ለዎፈቀን
አስተምረን አሳምነን
ብዙዎች ወደ ተፈጥሮ ሃይማኖታቼው
እንዲመለሱ አድርጎአል
የአለማቱ ጌታ ሆይ
ምስጋና ይገባህል❤❤
ውይ ተሰብሬ ነበር ከሁሱ ሊወያይ መስሎኝ 😂 የእውነት ይቅርታ ይጠይቅ
የወሬ ጥማት ኧረ ተይ ብርጭቆዎቹ እንዳትጨርሻቸው 😂 😁😁😁😁😍
ክክክክክ
ትችግሪናለሽ ቀስ በይ ውዷ እህቴ 🌹
@@HdHd-i2g እሺ ክክ ያው ሁሌ በውሸት ሲቀጥፍ ከሁሱ ከተገናኙ ልኩን ያስገባዋል ብዬ ነው ይሄ ቆሻሻ ሰውዬ
@@Jemila-s4e አው ውዷ ይህን የሚከተሉ ወገኖች ይገርሙኛል
ወንድሞቼ ከሱጋር ራሱ መወያየት ወንጀል ነው።
Wendemachen Husu Ye ALLAH SUBHANEHU WATAALA TEBEQA AYLEYEH.
ALLAH AKBAR
ALLAH AKBAR
ALLAH AKBAR
ALLAH AKBAR
አልሀምዱሊላህ አላኒእመቲል ኢስላም
ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ!!!!
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🌹🌹🌹🌹🌹🌹✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️👌👌👌ስታምሮ ማሻአላህ😊
ፊታቸውን አላህ ያጥቁረው ጋጠወጥ ሲቀፉ ቱ አታምጧቸው በአላህ እዛው ይግማሙ ኤ ጭ
alhamdulilah muslim laderegagn
አላህ ያንሳው ወይም ይምራው ከዚህ ሰውዬ ጋር የምትወያዪ ሙስሊሞች አላህ ፍሩ ዕውቀትና አደብ ካለው ሰው ተወያዩ
ወይኔ ረሱላችንን ተሳድቦ እሱ ቤት ገብታችሁ የምትከታተሉ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ ተራ ሰው አይደለም የተናገረው ከአይናችን ብሌን በላይ የምንሳሳላችውን ነብይ ያማል አላህ መልሱን ይስ ው
ምን አደረጉልሽ ሴት ልጅ ግማሽ ሰው ነሽ ፣ የድክመትን ያህል ክብር የላትም፣ የወንድ የቤት ዕቃና ባሪያ ነው ያረጉሽ። አካለመጠን ያልደረስች ሴት የደፈሩ አይደሉም? ባንቺ ላይ ስላልደረሰ ነው
😂😂😂
ያልገባው ብዙ ያወራል ከባለቤቱ ምስክር ከወዴት ሊፈለግ ይችላል እንደ ረሱላችንም አክባሪ ክብርን ገላ የለም ወላሂ እንደ ኢስላም መብት አክባሪ ከቶ አይገ ም ባለማወቅ ማዉራት ያስቆ ል አንብቡ ከዛም አመዛዝኑ አላህ ቅኑ ጎዳና ያመላክታችሁ መልካም ም ቴ ነው
co host lemenden new yematgebut beketero
ክርስታኖች በጣም ሚያሳፍሩት. ነገር ቢኖር እሄ ባለጌ ሰው የእምነታቸው አለቃ አድርገው ማቅረባቸው ሁሉም እየመጣ እሱ ጋ ተወያይ ሲሉ
እኔ ,ለክርሰታኖች አንድ ጥያቀ አለኝ ጥያቀውም መጀመርያ ,ሁሉም ሰው ሲፈጠር ሙሰልም ሆኖኖ የተፈጠሩት እንጂ ማንም ክርሰታን ሆኖ , የተፈጠሬ ,የለም
ህጻን ልጅ ደፋሪው መሐመድ ምንም አያውቅም ልክ ነሽ እኛን ጠይቂን፣ እስልምና እኮ ገና ስድስት መቶ አመት ያልሞላው የመሐመድ ተረት ተረት ነው ከዚያ በፊት የነበሩ ክርስቲያኖችስ ብለሽ እራስሽን ጠይቂ? ይልቅ ከጨለመ ውጡ ኑ ወደ ብርሃኑ
ሲጀመር ሰውየው የሀይማኖት ሰው አይመስለኝም ።እኔ የገረመኝ እሱ ሳይሆን በስሩ ያሉት ተከታዮች ወላሂ ሊያፍሩበት ይገባል።
ከዚ ባለጌ ጋር እኛ ሙስሊሞች ሲጀመር: መወያየት ነበረብን??? ልጁ አዕምሮው እራሱ አይሰራም:: ፈፅሞ ከዚህ ጋር መወያየት አያስፈልግም:: አለቀ!!!
እኔ ገና ዛሬ የሰማሁት ይሄኛው አኡዙቢላ ኤጭ እንዴት ያስጠላል ደሞ አያስቆሙት ተከታዮቹ ኧረ በጣም ይከብዳል በጣም ሙሁር ክርሲቲያኖች አሉ ሀይ በሉት እባካችሁ
ሁሱ አላህ ይጠብቅክ ለሱ ግን አላህ የሥራዉ ይሥጠዉ ባለጌ ነገር ነዉ
እፎይ የሚባል እብድ አይቸዉ አላቅም ነበር አኡዙቢላህ ሚነሸይጧን ይሄን አታምጡብን እደዉ እሡን የሚከተሉሠዎች ሲያሳዝኑ
ማሸ አለህ 8 ሺ ሰዉ ዛሬ ደስ ይለያል ወለሂ
እኔ እራሱ አይኔ መስሎኝ ነበር ማሻአላህ
@qtrdoh2067 ሁሌ እንደዚ በቀጥል ያስብላል መጠም ነበር የማዝነው ወንድሞች ስለ አላህ ስየስተምሩ 200/300/400 ሰዉ ብቻ መኖሩ
ዛሬ ዉይይት የለ መስሎዋቸው ነው አልተሰከም ከበለጌ ዉይይት ምን ለመትረፍ ዲን ከመሰደብ ዉጭ
ከሂያ የዋለች ግደር ፈስ ትማራለችና እናንተም ከባለጌ ዎች ጋር አትወያዩ ጨዋዎችን እያስተማራቹ ባለጌዎችን ባላየ እለፉ
ነብይ ማሃመድ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ኢንዳይገባ ሁሱ ቤትጋር ኢንዳገባ
እኔ ሚገርሙኝ እሱን ሚከተሉ ክርስቲያኖች ናቸው አእምሮአችሁን ክፈቱና አስቡ ሰለ ስላሴ ተማሩ አጥኑ ስድብ አያስተምራችሁ
ከዚ..እብድ..ጋር..አታውሩ..
ሰው..ብላቹ..ከዚ..ነጀስ..
ጥንብ.
ሾጥ..ነው...
ይህ ሰውዬ ሳየው ያቅለሽልሽኛል ብረቢ
ይህ ቀፎ ሠዉ እደት እደሚያሥጠላኝ😅
ሁሱምንወድህበምክንያት ነው እሱለውይይትም ለጥያቄም አይመጥንም
Alhamudulullah Alenemeti Esillam
እንዴ😡ቱ🤮ይሔ ቆሻሻ አረ ሁሱ እንዳታወራው ላኢላሓ ኢለላህ ነጃሳ ነገር ነው
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🎉🎉🎉😊😊
ሙስሊሞች ግን መዋያችን የት ነው ለምድነው እደዚህ ያለ ዬቱብ ሰብስክራይብ ላይክ የማናደረገው
JezaklhuM Kerrr Wondum Husu
ይሄ እፎይ ሚባለው የሆነ ደቆሮ እዴት እደምጠላው ሢጀመር እሡም ብሎ የሀይማኖት አሥተማሪ የብልግና ገንዳነው እጂ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ዝብለው ይዘባራቃሎ
Ifoyi kemibali sewu gar atkrakeru allah yatfawu minm yemiyawukewu negr yrllem kemsadeb wuchi .enshallah bekirb allah yigidellewu
that the Prophet (ﷺ) married her when she was six years old and he consummated his marriage when she was nine years old. Hisham said: I have been informed that `Aisha remained with the Prophet (ﷺ) for nine years (i.e. till his death).
ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
መልስ የለም ሰበብ ብቻ ስድብማ ሰማን ማን እደሚሳደብ🤭
Capital.atabizu..ehewu saw.atasayu.asbadachu.lahilahilal.supanak
ሁሱ ከዚህ ባለጌ ቆሻሻ ሰው ከተወያየ ሁለተኛ የሱ ትምህርት አላዳምጥም እኔማ እንዲሁ ፕሮፋይሉ ብቻ ሳየው አባጨጓሬ እድል ዝግንን ይለኛል አኡዙቢላ ቆሻሻ የሆነ ካፊር
ለሚንድነዉ የነቢዩን ሶ ወ ትእዛዝ ሚጢሳው ነቢዩ ሶ ወ ጸጉራቹን አንዱን ከአንዱ አተበላልጡት ብለወል ከብዙ ዱአቶች ሰምቼወለው ሀድሱን በላመወቅነው ወይስ በቸልተኝነት ነው የበላልላጥከው????
መቅዲ ምንድን ነው ሀሳብሽ
አስገቡኛ
As wr wb
Husun kemymetenew sew gar meweyayet yelebetem mekenyatum.
Efoy yemibal sedeb enje lela ayawkem
Indaymta balaga naw nabyachinene sadaba indaymata
ልዩነቱ ኮ, እነ እፎይ ሆን ብለዉ እስልምናን ለማንቋሸሽ ድራማ እስከመስራት ደርሷል። ኣይታቹሁታል እናዛ ሙሴሊም መስሎ ዓረብኛም ሳዐይቀር የሚያወሩት ኮ በደምብ የሰለጠኑ ናቸዉ። እንዴት ኣንድ/ዲት ሙስሊም ኔኝ የሚል ሰዉ ረሱልን(ሰለላሁዓለይሂወሠለም) ያክል ሲሰደብ ምንም የማይሰማዉና የማይናደደዉ???? እነ ሁሱ ደግሞ ከጨለማ ለማላቀቅ ለተቀን የለፉ ናቸዉና ኣላህን ይሕፈዛቸዉ።
ወንድሞቼ እናንተን አይመጥነቹም ይህ በለጌ ሰው አይመጥነንም በሉዋቸው
ደግማችሁ አትወያዩ ከዚህ እብድጋ የኛንዉድ ነብይ ሰለሏህ አለይሂ ወሰለምከነብሳችንበለይ እደምንሳሳላቸዉ አያቅም ይሄዉርደታም የኛ እስልምና ያጠለሸህ መስሎት ነዉ
koy teyaqe aleny ke imran gar efoy yaregew wuyeyet lay allah malet alabayid new yemilaw keyet ametaw wellahi betam sena megbar yegodelew sew new allah ke hulum gudlet yetera new islam laregen alhamdulilah
አዑዙቢላህ በአፋ ይጸዳዳል ያጭ ሲደብር የወረደ ውይይይይይይይይ አሏህ ይምራው ወይም ያንሳህ
ቁራኑና ሀዲሱ ላይ ነው እኮ ያለው ብታነቡት እኮ ታገኙታላችሁ ግን አታውቁትም በአረቢኛ ተሸፍኖ
@@wubeshet199እኛንታ ከብቶች ሰውን ክፍ አታኛግሩ እዘው ታግማሙ ምድራጠማማ አሏህ ይምራችሁ ወይም ከምድር ገፅ የጥፈችሁ
እፎይ ጌታ ትልቅ ሰራ አየሰራበት ነው ትንሹ ጳውሎ ነው አንተን ያመጣልን አምላክ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን
😂😂😂😂
ጳውሎስም ተሳዳቢ ነበር ማለት ነው😅
አይ የጳውሎስ በግ አታስቁን እስኪ😂😂😂
አዉ በመፃፋቸዉ ላይ ኢሳን ተሳድቦዋል ግን ይወዱታል ጳዉሎስን@@ማማhus
የናንተ ተወካይ እውቀት የሌለው ባዶ ቀፎ ነው
ፈርቶል ለለተናገርው ይቅርታ ጠይቆል ሰለዚህ አንድት ቃል ይዘህ ማምለጫ ያስቃል ሙስሊሞች እዕመሮችሁን አሰሩት እውነት ቢሆን ይገባ ነበር በርግጠኝነት
አንዲት ቃል ነው ያልከው እስኪ ሙሉ ውይይቱ ስማ መጀመሪያ
😁😁😁😂😂😂😂
አቲይንም ሙስሊም አላህን እንጅ ሰውን አይፈራም ያውም ለዚህ ሰካራም የሚያወራው ለማያቅ እፎይ ለተባለ ደንቆሮ ቀርቶ እንኳን ሁሱ የሙስሊም ህፃን ልጅ ይበዛበታል ከሱ ጋ ለመዋወያየት ድንቁርናውን በስድብ የሚሸፍን ቅል ራስ ነው እኮ
ፍራታም ሁላ!!!!😂😂😂😂😂😂 እኔ ሙስሊም ነኝ አንድ ያወቁት ነገር ግን እሱ ጋር የመወያየት አቅሙም ጉልበቱም የላችሁም። እስኪ ሄዶ ይጋፈጥ!!! የለማ!!! even በቀደም የወጣሁበትን ጉዳይ አሁን ማብራራት እችላለሁ ብሎ ማስረጃ ከሁሉም ሀዲሶች ሲያቀርብ ነበር። ሁሱ ደግሞ ወላሂ ለአዚም እያለ ሲምል ነበር። ለናንተ ወላሂ ለአዚም ዝም ብሎ ቀላል ነው እንዴ???
"أنت غير متوافق مع الإسلام. ليس لديك ما يكفي من المعرفة."
ሞላጫ...ሄደህ ወሬ አቀብል ቱልቱላ...የተሳደበውን አላየህም ወይስ ጭምብላም
መዋረድ እንደሆነ አይሰለቻቹም እኛደከመን እንዲው እኮነው ምናቃቹ መጋጋጥ አይጠበቅባቹም
ካሀድ ዘጋቹኝ በዝ ልክ በዘቀጥ አያስጠላም ኤጭ
@@AlhaqEthio መሳደቡን ማን ደገፈ?? አሁን አንተስ ምን እያደረክ ነው እየሰደብከኝ አይደለ?? አንተስ ከሱ በምን ተሻልክ? ያኔ ተሳደበ ያላችሁትን ኡስታዝ ሳዳት ከማል እፎይን ደግፎ ሲናገር ተሳደበ አላላችሁም። ወራዳ!!!
"من دعم الإساءة؟؟ ماذا تفعل الآن؟ هل تهينني؟ كيف أنت أفضل منه؟ الاستاذ سادات كمال، الذي أهانته آنذاك، لم يهينك عندما تحدث لصالح كمال إفوين.
بغيض!!!"
ከዚህ በኋላ መወያየት የምትችሉ ከሆነ ፊት ለፊት ተጋፈጡ ያለበለዚያ ግን ብዙ ሰው ነው ሀይማኖታችንን የሚክደው ምክንያቱም እፎይ ለሚናገረው ለእያንዳንዷ ነገር በመረጃ ስለሚናገር። ግን እናንተ መግደልን ነው መፍትሔ የምታደርጉት...💪💪💪
አሁንም እስካልተሸነፈ ድረስ እፎይን ከመደገፍ አልቦዝንም።
@@AtaloMulugetaምን አልክ ውሸታም ምትለው ሙስሊም ያውም ሁሱን ያውም ሙስሊም ነኝ እያልክ እየዋሸህ በድራማ እምነት አይሰበክም አሁን ከመግሪብ በኋላ ብቻ 3ሸሀዳ ሁሱ ቤት ነበር ....ስለዚህ አንተም ማጭበርበሩን ቀጥል እኛም ማስለሙን እንቀጥላለን❤❤
እፎይ በማርያም ተረጋግተህ በሰርአት ተወያይ
ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ አንድ ሚገስፅ አማኝ ተገኘ...ጀግና ሴት ሁሉም መጥፎን መጥፎ ካለ አሪፍ ትውልድ ይፈጠራል
@AlhaqEthio እኔ የእፎይን ጀግንነት አደንቃለዉ ሀይማኖቴንም እወዳለዉ ግን ለሁሉም ነገር ህግና ሰርአት አለዉ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ከሰወች ጋር በሰላም እንኖር ዘንድ ነግርናል ሰለዛ የእፎይን አንዳንድ ጊዜ ልክ ማለፍ እቃወማለዉ ሰናሰተምር የሌሎችን ሰሜት በማይነካ ነገር መሆን አለበት አይመሰልሸም
ኖ መወያየት ነበረበት ሁሱ ወላሂ እኔን ጨምሮ ስንት ሰው ነበር በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው! እንዴ ስድቡንኮ ማስቆም የሚቻለው ድቤት አርጎ
ሀቅን በማብራራት ነው እፊቱ።ያለዚያ ስንት ሙስሊሞች ናቸው እየተሸወዱ ያሉት
ይሄ ቪድዬ ሙሉ ብልግናውን ስለያዘ መወያየት ይቅርታ እስካልጠየቀ ሀራም ነው
አለህን እና መልእክተኛውን صلى الله عليه وسلم በዚ ልክ ሲሰደብና በፉ ሲፀዳዳ ከሚውል ሰው የአለህ ና የመልእክተኘው صلى الله عليه وسلم ፍቅር የለው ኢመን የለው ሙስሊም ሲየልፍ አየየውም አደለም ቁጭ ብሎ የሱን መዘበራረቅ ጊዜ ሰቶ ለማደመጥ اللهم استعانه بس
ከዚህ በፊት ከነ ኢምራን ጋ ተወያይቶ ነበር በውይይቱ ውስጥ አላህንና ነብያችንን በጣም እየተሳደበ ፎቶ ሁላ እያመጣ ይህ አላህ ነው እያለ እነ ኢምራንን በጣም ስሜታዊ ሲያረግ ነበር ብዙ ሙስሊም ውይይቱን ማዳመጥ አቅቶን ነበር ወላሂ 😢😢😢 እኛንም ወንጀሎለኞች አደረገን
እና አላህንና መልክተኛውን ለማሰደብ ተወያይ የምትሉ አላህን ፍሩ
አላህን እና መልእክተኛውን ከሚሳደብ ሰው ጋር መወያየት አይቻልም አላህን ፍሩ ሃቅን የሚፈልጉ እየጠየቁ እያወቁ እየሠለሙ ነው
ወይኔ ዛሬ መሆኑ ረስቼው ውይይቱ ተካሄደ እንዴ?
ለመወያየትኮ እውቀት ያሥፈልጋል እሡ ተምሮ በድግሪ የተመረቀው ስድብ
@Pnice-xu6rh እሱማ ልክ ነሽ ሱሱየ ለስድብም ቢሆን ደፍሮ ቀርቦ እንደሆነ ብዬ ነው
@@rime2494 አያደርገውም እሁሡ ፊት ቀርቦ አይሳደብም ሆ
እረባክሽ አልቀረብሽም የማያቁትን እያስገባ ለሚያወራዉ ቁረአናችሁ ባረበኛ ተደብቆ እናተም አትረዱት
@@Mekides-l8q እኛኳ እደናተ ሣንረዳ አንጓዝም እናተ ግን መፀሀፋችሁ የያዘው ጉድ ግቢና አቢቢ መፀሀፍሽን
እሱለዉይይትአይሆንም
አኡዙቢላህ አኡዙቢላህ ያአላህ ለመጀመሪያ ግዜ ስማሁት ይህን በጣም የቆሽሽ ንግግሩን አኡዙቢላህ 🤢
ቁራንሽ ላይ ነው እኮ ያለው በማስረጃ ነው የተናገረው። ይልቅ መሐመድ ሼም አስያዛችሁ ከምር
@ እኛ ቁርአን ላይ እንድህ አይነት የቆሽሽ ና የከርፍ ነገር የለም ይልቅ እንድህ አይነት የቆሽሽ ነገር ያለው አንች መፅሀፊ ነው ብለሺ የምታምኔው ነው አልሀምዱሊላህ እንድህ አይነት የቆሽሽ መመሪያም ሆነ አስተማሪውችም የለ የኛ ነብይ ከእንድህ አይነት ካፊሮች ከሚሏቸው ቅጥፍት የፅዱ ናቸው የሚገርመው ነገር ደግሞ እናንተ ደንቆርውቹ ይህን በአፍ የሚፅዳዳ ንግግሩ የሚቀፍ ስውየ አፍችሁን ከፍታችሁ የምታዳምጡ የሱው ቢጤ መሆናችሁ በጣም ያሳዝናል አዕምሮ ተስቷችሁ አለማገናዘባችሁ ጌታየ ሆይ እስልምናን የውፍቅከን ጌታችን ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ በነገርሺ ላይ ሴት ልጂ እርካሺ ናት ይልሻል መፅሀፍሺ
በተለይማ ሴቶች ምን ትሰራላችሁ ከእስልምና ኑ ከጨለማ ውጡ። እንደ ቁራኑ ሴት እኮ ለምስክርነት የማትበቂ የሙሉ ሰው ግማሽ ነሽ፣ ባልሽ ይፈታሻል እንጂ መፍታት የማትችይ፣ እርሱ በሴቷ ላይ አራት ሚስት ማግባትና ብዙ ባሪያዎችን መገናኝትም የሚችል ነው፣ የወንዶች የቤት ውስጥ ባሪያ ወይም እንደ አንዱ እቃ የምትቆጠሩ፣ የሴት ልጅ ሽንቷ ናጃሳ ነው፣ ከሴት ልጅ ድመት ክብር አላት፣ ሴት የወንድ ግማሽ ነው የምትወርስ፣ ሴት ከአህያና ከውሻ ጋር ሰላት ታቋርጣለች፣ ሴት የወንዶች መደሰቻ ዕቃ ናት ይላል፣ ሴት ልጅን ምቷት የሚል፣ ሴት ልጅ የአእምሮ ጎዶሎ ናት ይላል እና መጽሐፍሽ አንብቢ ። በአረብኛ መሸሽግ የለም ተጋለጠ እኮ የመሐመድ አፈ ታሪክ።
@@wubeshet199 በጣም እኮ ነው የምታሳዝኑ ሁል ግዜ ስለ ሴት ስለአራት ማግባት መቸ ነው ሰለ ሀይማኖትችሁ ስለ መዳን ስለ ጀሀነም ስለ ጀነት የምትጠይቁት የምትውያዩት ሴቶቹም ውንዶቹም ሁል ግዜ ከውገብ በታች ብቻ ያሳዝናል እኔማ አልሀምዱሊላህ አላህ የሚያምርን ፅድት ያለውን ሀይማኖት ውፍቆኛ ለሴት ልጂ እማ እድ እስልምና አልተከበርችም አላህ አክብሮና አልሀምዱሊላህ ይል ቅ እናንተ ውድ ብርሀኑ እስልምና ኑ እዱኒያን ከመስናበታችሁ በፊት ጥላቻውን ባለጌ ስውች የሚሉትን ውሪ ትታችሁ አምብቡት መፅሀፍችሁን
ዶሮምካፌሮችስትሽነፉመሳደብነው፣መልሳቹ
የፈለጉትን ይበሉ እንጂ ከአፉ እንደዚህ አይነት ቆሻሻ ከሚያወጣ ሰዉ ጋር መነጋገር እራሳችሁን ማቆሸሽ ነዉ አላህና መልዕክተኛዉን ለሚሳደበዉ አላህ ምላሹን ይስጠዉ ዘግይቶ ሳይሆን በፍጥነት ያረብ
የቁረአናችሁ ጉድ የወጣግዜ እሱን ትሳደባላችሁ ነገሩ ሀይማኖታችሁ ከመግደልና ከመዘሞት ዉጭ ምን አስተማራችሁ እፎይ የኛ ጀግናነዉ
እስቲ አንዱ የቁርዓንን ጉድ አሳይን እስቲ እናንተ በቃ መስቀል አስሮ ያወራው ሁሉ በቃ ትክክል ነው ብላችሁ ነው የምታምኑት ታሳዝናላችሁ
የኛ ቁረአን ምንምየሚወጣለትነገር አለ የናንተአላደል መፀሀፋቺሁን ሳታነቡ በዲቁርና የምትመሩ
እኔን የገራመኝ ከሱ ማግማማት የኛታ ማደገፍ ወለሂ ታሰዝኛለችሁ እስቲ አንብቡ በጭፍን ከማከታል!!!
አዝለኸው ዙር ባለጌ ባለጌ ነው ቦርኮ