እምቢ - Ethiopian Movie EMBI 2018

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
    Latest Ethiopian Trailers:
    • Ethiopian Movie Trailer
    Latest Full Ethiopian Movies:
    • Ethiopian Movies

ความคิดเห็น • 1K

  • @kalyegetalijcell7347
    @kalyegetalijcell7347 6 ปีที่แล้ว +367

    ውድ የሀገሬ ልጆች በሰላም ወታቹ በሰላም ግቡ ክፉ አያግኛቹ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 5 ปีที่แล้ว +66

    የገጠር ልጅ ነኝ ያውም የጎንደር እስኪእደኔ ገጠር መወለድ እሚያስደስተው

    • @عبدهمحمد-و7ه
      @عبدهمحمد-و7ه 6 หลายเดือนก่อน

      እኔበገጠርነቴ የምኮራ

    • @abebabarihun
      @abebabarihun 3 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም።የጎንደር።ልጅነኝየደብረታቦር

  • @ተመስገንጌታሆይ
    @ተመስገንጌታሆይ 5 ปีที่แล้ว +34

    ገጠር ተወልጄ ገጠር ያሳደገኝ ዛሬ በመዳም ኩሽና እሰቃያለሁ ስደት የህይወት ትምህርት ቤቴ😢💔የገጠር ልጅ የሆነ እደእኔ ማነው

  • @mesaitethio6970
    @mesaitethio6970 6 ปีที่แล้ว +24

    በፈጣሪ ጥሎብኝ የገጠር ፊልም እና ዘፈኖች ውስጤ ናቸው ደስ ሲሉ በተለይ የሳር ባቶቹ፣ከብቶቹ የሚጨሰው ጭስ በፈጣሪ እሁ የገጠር ልጂ መሆን መባረክ ነው

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
    @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 6 ปีที่แล้ว +243

    የገጠር ልጅ ምናምን ትላላችሁ ለኔ ግን ኢትዮጵያዊነቴ በቂ ነው 100%

    • @mrim6416
      @mrim6416 6 ปีที่แล้ว

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ ገጠር መወለድ ለየት ያለ ነው ክፍት ተኮል ውሸት የለውም ገጠር የተወለደ ምርጥ ኢቶፕያውይ ነው

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 6 ปีที่แล้ว

      አይናለም ዋለልኝ Mrim እሱስ ልክ ነሽ ሁሉም ነገር ያለው ገጠር ነው ይሄንን አልክድም

    • @rimmarkiz4073
      @rimmarkiz4073 5 ปีที่แล้ว

      @@አስኒየድንግልማርያምልጅድ mari

    • @የዮሐንስወዳጆችYoutube
      @የዮሐንስወዳጆችYoutube 5 ปีที่แล้ว

      በጣም ያመራል

    • @አስቴርየፍቅርተልጅ
      @አስቴርየፍቅርተልጅ 5 ปีที่แล้ว

      @@mrim6416 ገጠር ያልተወለደዉ ኢትዮጵያዊ አይደለም ማለት ነዉ አልገባኝም

  • @ስደተኛነውልቤ
    @ስደተኛነውልቤ 6 ปีที่แล้ว +349

    የጎንደር ልጅ ነኝ ላይክ ስጡኝ ከፍቶኛል

    • @ዶክተርአብይውስጤነው
      @ዶክተርአብይውስጤነው 6 ปีที่แล้ว +14

      ስደተኛ ነው ልቤ محمد
      እኔ ለእትዮጵያ ልጆች እንጅ አልሰጥም😎😆 ግን ጎንደር ውስጤ ናት ስሟ ተጠርቶ አያስችለኝም

    • @ዶክተርአብይውስጤነው
      @ዶክተርአብይውስጤነው 6 ปีที่แล้ว +4

      ስደተኛ ነው ልቤ محمد
      like

    • @kal___kidan7334
      @kal___kidan7334 6 ปีที่แล้ว +3

      ስደተኛ ነው ልቤ محمد ayizoshi ehte hulachinm new yekefan

    • @sindumulie7630
      @sindumulie7630 6 ปีที่แล้ว +3

      ስደተኛ ነው ልቤ محمد ምነው እህቴ አይዞሽ አይክፋሽ

    • @እማዬናፈቅሽኝ
      @እማዬናፈቅሽኝ 6 ปีที่แล้ว +7

      ኢትዮጵያዊ ነን አስተካክይ

  • @toybaandres1745
    @toybaandres1745 5 ปีที่แล้ว +15

    አሁንስ አገሬ ገብቼ አግብቼ መውለድ አመረኘ መታ ልጅ ዶአ አድርጉልኝ እናተም አሠባችሁበት ድረሡ የስደት ጎደኛችሁ ነኝ

  • @fatum164
    @fatum164 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል እደ ገብሬ አይነት መልካም ሰወችን ያብዛልን የኔ ጀግና ክደ❤❤❤❤❤👍
    ወፍራሙ ልጅ በሳቅ ነው የገደለኝ😅 ይሄ ዘረጦ😅😂

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 6 ปีที่แล้ว +15

    ዛሬ ድክሞኝል #ነግ አይዋልሁ ባታ ሊያዝ ብይ ነው#ላይክ ሚ♥♥♥♥♥ግባ ግባ የአግሬ ልጆች

  • @radiatjenbru9174
    @radiatjenbru9174 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ፊልም ምን አለበት ሁሌም ያልታየዉን ብታሣዩን ገጠር እኮ ያለዉ ዉበት

  • @عزيزهعزيزه-ذ8ق
    @عزيزهعزيزه-ذ8ق 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሁላችሁም መልካም ብትሆኑም ግን ገብርዬ ይበልጣል ቀጥሉበት ገጠር በመሆኑ ደግሞ በጣም ውብና ማራኪ አድርጎታል ወድጀዋለሁ

  • @meaziyemariyamlji2456
    @meaziyemariyamlji2456 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ይላል ሰላማችሁ ይብዛ ቃል ቃል ነው እና ቃላችንን እንጠብቅ አንቸኩል ትግስት ያስፈልጋል ሰላም ፍቅር ደስታ ለኢትዮጵያችን

  • @mab3680
    @mab3680 5 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉደሥ ይላል የገጠር ልጅ ነኝ ያዉም የጎደር ልጅ😍😍😍😘😘💚💚💚💛💛❤❤👍👍👍

    • @amenatlove5411
      @amenatlove5411 4 ปีที่แล้ว

      በጣም ያምራል ወ ው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 4 ปีที่แล้ว +1

    ድራማ ስለሆነ እንጅ የእውነት ቢሆን ስንት ሰው ደም እንደሚቀባባ ነው ቤተሰብ ልጅህን ለልጄ እንዳይባባልና ቤተሰብ ለልጆች ከመሞታቸው በፊት ቃል እዳያስገቧቸው በጣም ትምህርት ሊሰጥበት ይገባል

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው በጣም አርፍና አስተማሬ ፊልም ነው እናመሰግናለን የሃገራችንን የግር ጉዞ እንዴት አድካሚ እንደሆነ እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው የእውነት ገና ዛሬ ትክክለኛ ማንነት ያለው ፊልም አየሁኝ ደስስስ ይላል

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 4 ปีที่แล้ว +1

    Eritreawi🇪🇷 negn ye amhara bahel ewedalew

  • @sintayehuabera8603
    @sintayehuabera8603 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ፊልም እንከን የሚባል የለውም 👏👏👏👍👍👍❤️❤️❤️

  • @ሀይማኖትግርማማር
    @ሀይማኖትግርማማር 5 ปีที่แล้ว +4

    ላይ ላይክ እምትል ፈጣሪ ይግጫጭሁ እፍ ስደብሩ

  • @ListaLista-n3y
    @ListaLista-n3y ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጂ በመሆኔ,የምር በጣም ደሥሥ ይለኛል ገጠረነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤ የገጠር ሰው ኩሩ ቆራጥጥ ደሥ ሢል

  • @ጎንደሬነኝእኔስ
    @ጎንደሬነኝእኔስ 5 ปีที่แล้ว +3

    ውድ ያገሬ የማክሠኝት ልጆች ሥወዳቹህ

  • @መቅዲነኝየናቴብቻ
    @መቅዲነኝየናቴብቻ 4 ปีที่แล้ว +2

    አረ ጆስ ሆዴ ሊፈነዳነዉ የምር ጆስባይኞር ፊልሙአያምርምነበር እስኪጆስ የሚወድ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 5 หลายเดือนก่อน

    ጭቅጭቅ ዘይምርድዳእ ስንፍና ነብስካ ምምሕዳር ❤ዘይምትሕሊላይ ፍቅሪ ምርጫ 😮😢ባእሲ ስንፍና ❤ሰላም ፍቅሪ በረከት ስኬት መልካም ጥረት 😢ስነ ስርዓት ሕጊ ❤ጭቅጭ ምርጫ 😢ቤተሰብ ማሕበረሰብ 😢ሃገር

  • @ዶክተርአብይውስጤነው
    @ዶክተርአብይውስጤነው 6 ปีที่แล้ว +5

    ያላቹ እዬት በጣም ምርጥ ነዉ

  • @jftghffgg9452
    @jftghffgg9452 4 ปีที่แล้ว

    ገብሬ የገጠር አለባበሰ ያምርበታል ደሰ ይላል ገብሬና የልጅቱ ወድም ወዳወድ ናቸው ዋው እዲህ አይነት ወድ ሰወድ

  • @ምክርናፍቅርከተዋሕዶይመነ
    @ምክርናፍቅርከተዋሕዶይመነ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ የሚል ወግና ማዕረጉን የጠበቀው ያገሬ ሰው። የገጠር ልጅ ስለሆንኩ ኮራው።

  • @ሀናሀና-ቨ8ተ
    @ሀናሀና-ቨ8ተ 6 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል አብሶማ በገጠር ሆነው የሚሰሩት በጣም ደስ ይላሉ

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 ปีที่แล้ว

    የገጠር ፊልም ትዝታዬ ነው ምክንያቱም እዝች ጎጁ ያደኩ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ፊልም ነው ይቅርታ መጠየቅ ታላቅነት ነው ግን ቢተው ምን አይነት ተንከሲስ ነው ወይ አለመማርህ ምን ያህል እንደጎዳህ አየኽው ወይ አንተም እንደ ትርንጎ መማር አለብህ ትምህርት ይጠቅመሀል እንጂ አይጎዳህም ጋሻው ምርጥ ልጅ ትህትናህ እንዴት ደስ ይላል ቃልህን አክባሪ

  • @kuwaitphone6786
    @kuwaitphone6786 5 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንደት አባቱ እንደማምር !!!!!!

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 ปีที่แล้ว +6

    ያምራል ልየው እንደ

  • @semirajemalemehammed8456
    @semirajemalemehammed8456 6 ปีที่แล้ว +1

    በለው ፊልም በፊልም አደረጉን በሳምንት ይህ ሁሉ ፊልም ለማንኛውም በበኩሌ አመሰግናለሁ

  • @fawziaadam7616
    @fawziaadam7616 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ሲያሽቀራራ አንጅቴን በላው ክክክክክ

  • @tesfaasrat5196
    @tesfaasrat5196 6 ปีที่แล้ว +4

    ይሄንን ሁሉ ተጉዘን ግን አሁንም የኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለነው አይ ጆሲ

    • @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ
      @እሙኢልያስ-ጰ8ጐ ปีที่แล้ว

      😁😁😁እኔም ብያለሁ አግብቸ ስሄድ ደከመኝ እቤታቸው ልንደርስ 5ደቂቃ ሲቀረን የ3ሳአት ቀረን አሉኝ በቃኝ ልመለስነው ትቸዋለሁ አሁንም ወሎነኝ አልኩኝ ሳቁብኝ😁😁

  • @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ
    @ክርስቲየእማየልጂክርስቲየ 6 ปีที่แล้ว

    ሲአምር ገብሬ ገብሬ ምርጥ ተዊነይ ጆሲ አስቂኝ እኔን ይመስል የእግር መንገድ አይወድም ሁሉም አሪፍ ነው

  • @سميرهعبدالله-م4ن
    @سميرهعبدالله-م4ن 3 ปีที่แล้ว

    ገጤሬወቹ ፍቅራቸው ደስ ሲል ከቴሜወቹ እዚያው ተሞላቀቁ ቅቅቅቅቅ

  • @speedcall2473
    @speedcall2473 5 ปีที่แล้ว +1

    ኽረ ወበላኝ ወይ ትርጎ ቀላል ተወነችው ደግሞ በጣም ሀሪፍ ፊልም ነበር

  • @ethioh8050
    @ethioh8050 6 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ፊልም

  • @kuwaitphone6786
    @kuwaitphone6786 5 ปีที่แล้ว

    አይይይይ ከዛፍ መካከል በጎጆ ቤት ያደገ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ማሮች አይ ወዙ አይይ ትዝታ አከነፈኝ ስደት ይስራህን ይስጥህ !!!

  • @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ
    @አምላኬይቅርበለኝአምላኬይ 6 ปีที่แล้ว +2

    ገብረን ወደድኩት ደስ ስል ወንዳውንድነቱን

  • @ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ
    @ሁሉምባንተሆነ-በ4ወ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ስንትየ አየሁት ገጠር ወስጤ ነው ያደኩበት

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 ปีที่แล้ว +5

    እረ እዴት ነው ሰሙኑን በድራማና በፊልም አምነሸነሻችሁን እኩ

  • @መኪቢንትሰኢድኡሙረያን
    @መኪቢንትሰኢድኡሙረያን 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ዋዉዉ ዉዉዉ
    በተለይ መጨረሻው ላይ

  • @كوبرا-ه4و
    @كوبرا-ه4و 10 หลายเดือนก่อน

    እርሱ ምነው እደኔ እመጨረሻ ላይ ስስመው የወደደው😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @MeseretMesi-bb6un
    @MeseretMesi-bb6un 10 หลายเดือนก่อน

    ወይ የማክሰኝት ልጁች ናቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sisay2793
    @sisay2793 6 ปีที่แล้ว +6

    ገጠር ነክ ፊልም ሳይ ምነው ዛሬ በርሬ ብገባ።

  • @አለምአለም-ቨ8ፀ
    @አለምአለም-ቨ8ፀ 4 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስ ሲሉ እውነተኛ ፍቅር አለ በአሁኑ ስአት እፍፍፍፍፍፍ ስለፊልሙ በጣም ደስስ ይላል

  • @sisayhailey1788
    @sisayhailey1788 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ
    @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ 6 ปีที่แล้ว +12

    ገጠራ ውስጤነው እኔም ገጠሬ ነኛ

  • @zharazhara2130
    @zharazhara2130 3 ปีที่แล้ว

    አቤት ምንገድ የማትወደው ልጂ እደት እዳሳከኝ kkkkkkk

  • @jerryappmedia-8504
    @jerryappmedia-8504 6 ปีที่แล้ว +5

    እንካን ባላገር ሆንኩኝ

  • @ayni2800
    @ayni2800 5 ปีที่แล้ว

    አይ ገጠር ሁሌም ስላም ያለው ሲያምር

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
    @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን 5 ปีที่แล้ว +1

    ውይ እስኪ እንደ እኔ ጆሲ ያሳቀው ማነው ከምር በጣም ነው ያሳቀኝ

  • @jamilahaa2623
    @jamilahaa2623 6 ปีที่แล้ว +7

    መወለድ በገጥር የገጠር ልጅ ነኝ

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም.ደስ.ይላል.የገጠር.ልጅነኝ.ያውም.የጉንደት

  • @destanegn8965
    @destanegn8965 6 ปีที่แล้ว +10

    ሰብስክራይብ ላደረገልኝ እኔም አደርጋለው ቶሎ

  • @aradomtesfay9600
    @aradomtesfay9600 6 ปีที่แล้ว

    Love you ethiopian peaple arada from Eritrea

  • @ilovemymom784
    @ilovemymom784 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ሀሪፍ ፊልም ደስ ይላል ላይክ ግጩኝ አቦ

  • @You-wn3oe
    @You-wn3oe 5 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ በጣም ደስ ይላል አገሬን ያስተውሰኛል

  • @ባማካሽ
    @ባማካሽ 6 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ለሰዉ ዘር በሙሉ
    እንዴት ናችሁ
    እስኪ ንገሩኝ ያያችሁ ልሹፈዉ ወይስ????

    • @ስደተኛነውልቤ
      @ስደተኛነውልቤ 6 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ለበጎ ነው ! ሁሉም፡ለበጎ፡ነዉ አሪፍ ነው

    • @bayushasefa9458
      @bayushasefa9458 6 ปีที่แล้ว +1

      እይው በተለይ የገጠር ልጅ ከሆንሽ

    • @ባማካሽ
      @ባማካሽ 6 ปีที่แล้ว

      እሽ አመሰግናለሁ እምወዳችሁ!

  • @zahrasaied377
    @zahrasaied377 6 ปีที่แล้ว +2

    ሀርፍ ነው የገጠር ልጂነኝ ገጠር ቸወልዶ ማደግ መታደል ነው

  • @አለምጉጃሜዋ
    @አለምጉጃሜዋ 6 ปีที่แล้ว +5

    የገጠርልጅነኝ እስኬ Like ግጩኝ

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ያምራል የገጠር ባልኮ በሚስቱ ከመጣበት አይምረውም የከተማማ የዋህ ምን ይሆናል ቢበዛ ሚስቱን ይቀማል ብሎነው እሚተርት የዋህነት ነው ሚስትን መቀማት በከተማ መጨረሻላ በሳቅ ገደልከኝ ክክክክክክክክክ

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 6 ปีที่แล้ว +3

    Salam salam tena yistachu

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ተመልከቱት።

  • @ከሪማእናቷንአፍቃሪ
    @ከሪማእናቷንአፍቃሪ 6 ปีที่แล้ว +5

    አሁንማ ተጋብተን የ80 ሚስትህ ሁኝ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว

      ፊዳካ አቢ ወ ኡሚ ያረሱልላ ወይኔ በስቅ kkkkkkkkkkk

    • @fatimaabeba6584
      @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክክክ

  • @TiaTia-n1b
    @TiaTia-n1b ปีที่แล้ว

    ወይኔ ወፍራሙልጅ🤗🤗🤗🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 ปีที่แล้ว +37

    ድራማ ፊልም
    ማየት ትተናል
    ዶ/ር አብይ አህመድ። ጣፉጭ ንግግር
    ማዳመጥ ጅምርናል

    • @ስደተኛነውልቤ
      @ስደተኛነውልቤ 6 ปีที่แล้ว

      ሀያት ቢንት ሁሴን 😂😂😂😂😂😂

    • @ስደተኛነውልቤ
      @ስደተኛነውልቤ 6 ปีที่แล้ว +1

      ሀያት ቢንት ሁሴን ድሮ ቀረ ፊልም

    • @aasa5783
      @aasa5783 6 ปีที่แล้ว

      ሀያት ቢንት ሁሴን ኪኪኪኪኪኪ በጣም ሀቢብቲ

    • @ghh111
      @ghh111 6 ปีที่แล้ว

      ሀያት ቢንት ሁሴን እኔም እሱኑ ስመለከት ነው እምውለው ምን ይሻለኛል

    • @ዶክተርአብይውስጤነው
      @ዶክተርአብይውስጤነው 6 ปีที่แล้ว

      ሀያት ቢንት ሁሴን
      👌👌👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍

  • @seadamuhemed5286
    @seadamuhemed5286 4 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ልብን ነው የሚነካው

  • @ፍዚያYouTube
    @ፍዚያYouTube 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ቀጥሉበት የገጠር ልጅ ነኝ

  • @betelhemwerkubetelhem7095
    @betelhemwerkubetelhem7095 5 ปีที่แล้ว

    ኮሜንትሮች ትገርማላቹሁ ላይክ ላይክ ግጪኝ ትላላቹሁ መዳም ታጋጫቹሁ እና አልገጭም ምንታመጣላቹሁ

  • @yabetube3734
    @yabetube3734 6 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው

  • @muebetmuebet5218
    @muebetmuebet5218 6 ปีที่แล้ว

    ገብሬ የሞተ መስሎኝ እርርርርርርር ብዬ ነበር ያው ደግ አይበረክት የለ አሁን ግን ደስ ብሎኛል

  • @ummisadiya1198
    @ummisadiya1198 5 ปีที่แล้ว +1

    ከምለው በላይ ደስ ይላል

  • @kaschekasche3746
    @kaschekasche3746 3 ปีที่แล้ว

    እረ አሁንማ በደቡ መሰረት ተጋብተናል ምን ክክክክክክ

  • @አማራዬአማራዬ
    @አማራዬአማራዬ ปีที่แล้ว

    ገጠርነቴ ውስጤ ነው

  • @aziza1131
    @aziza1131 4 ปีที่แล้ว

    ገጠር፡ዉጤነው፡የገጠርልጅነኝ፡ጎደሪዋ፡ሁላቹህም፡ሠላማቹህ፡ይብዛኦ

  • @gachmasrsha3689
    @gachmasrsha3689 5 ปีที่แล้ว +1

    በድንጋይ ማጋጨትነበር ምንድንነው አላቱል ላይክግጩኝ ማለት ምድረ ጀዝባ

  • @idontnowfiker6220
    @idontnowfiker6220 5 ปีที่แล้ว

    Waw das an zan yamyidarg arif film new yimachachiwu

  • @ekrammohammed6392
    @ekrammohammed6392 6 ปีที่แล้ว

    በጣም የሳዝነል

  • @ሶፊያሳልህ
    @ሶፊያሳልህ 6 ปีที่แล้ว

    እረ በተክልየ ሀሀሀሀ ይበል በሳቅ ገደለኝ ባርች

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 6 ปีที่แล้ว +163

    የሚገርም ፊልም ነው ከ3 ቀን ብኃላ ውድ ውቢቱ ሀገሬ አገባለሁ በስደት ላላችሁ ሁሉ ብርታቱን ትግስቱን ይድላችሁ ውድድድድድ በሰላም ጉቡልኝ እኔንም መርቁኝ

    • @betihaile5778
      @betihaile5778 6 ปีที่แล้ว +2

      Rita Rita wow wow oh melkam menged😊😊❤

    • @degnetlerasnewu1590
      @degnetlerasnewu1590 6 ปีที่แล้ว +1

      Rita Rita wow wow አሚን ያረብ

    • @saramillion9911
      @saramillion9911 6 ปีที่แล้ว

      Rita Rita wow wow emabete bahedishibat tikatelish enat

    • @foziatube691
      @foziatube691 6 ปีที่แล้ว

      በሰላም አላህ ከቤተሰቦችሽ ይደብልቅሺ አረናትየ

    • @selamghiwot210
      @selamghiwot210 6 ปีที่แล้ว

      Beselam gebi

  • @ፍቅርእስከመቃብር-ኈ5ኰ
    @ፍቅርእስከመቃብር-ኈ5ኰ 6 ปีที่แล้ว +61

    ላይክ ግጩኝ እምትሉ ልጆች እሚገጭ ይግቻችሁ እና ምን አለበት ሰለ ፊልሙ አስተያየት ብፅፉ

  • @seadijemalseadijemal7421
    @seadijemalseadijemal7421 6 ปีที่แล้ว +41

    Kkkkkkk ወነት ምርጥ ፊልም የኢጅነር የምወድ ነብሥ ይማር ሳይሉ እዳያልፉ ወይም ላይክ ፉቅራችንን ለመግለፅ

  • @መቅዲየእናቴልጅ
    @መቅዲየእናቴልጅ 6 ปีที่แล้ว +32

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ፀድት ያለ ፌልም እደዜህ አይቼ አላቅም ፀሀፌው እጅ ይባረክ እቦ እንዲት ደስ እደሜል እኮ ገጠር ውስጤነው እንደዜህ ለዛ ይዞ እዴያምር አርጋችሁ ለሠራችሁት ሁሎ ምስጋናዩ ከልብ ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @POWE4755
      @POWE4755 4 ปีที่แล้ว

      አሜን የኔ ውድ

  • @ሳራየወሎቅምጥልእንደመር
    @ሳራየወሎቅምጥልእንደመር 6 ปีที่แล้ว +39

    በጣም ምርጥ ነው እዪት ባርየ ውስጤ ነው እደው በመቤቴ በተክልየ ሲል ማር ማር ይላል

    • @lealembirhan6813
      @lealembirhan6813 6 ปีที่แล้ว

      ሳራ የወሎ ቅምጥል እንደመር በጣም

  • @hanan858
    @hanan858 2 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ደስ ሲል የገጠር ልጅነት እኮ ደስ የሚል ነው 😂😂እኔ ግን ይኼ መታጨት የሚሉት ነገር አልወድም 😂😋😂😂😂

    • @LeylaTariku
      @LeylaTariku 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢ገጠላይ ፈተና አለ ግን ጠካራ መሆን ግድ ነው

  • @yonasadisu9635
    @yonasadisu9635 6 ปีที่แล้ว +38

    ለ ወንድማችን ኤንጅነር ሰመኝ ነብስ ይማር ነብሱ በገነት ያኑርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @workeabu639
      @workeabu639 6 ปีที่แล้ว

      Yonas Adisu AMEn*3

  • @sosoaldeenaldeen7553
    @sosoaldeenaldeen7553 5 ปีที่แล้ว +13

    ዘረኝነትን እዲ እያስፋፋቹ ጎደሪ ጎጃሜ የከተማ የገጠር እያላቹ ላይክ ምን ብር አደል ብር ደሞ ከፈለጋቹ ዩቱብ ስሩ ዘረኝነት መከፋፈል እያሰፋቹ ነው ይደብራል ሁላችንም ኢቶጲያዊዋች ነን

    • @tigistabuto1049
      @tigistabuto1049 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ተጋብተናል ማለት ነው አው እንዴት ሆኖ አላለም ክክክክ አረ ይመቻችው ምርጦች ዘና ነው ያደረጋችውኝ ሰላማችው ብዝት ይበል በርቱ ምርጥ ነው

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 6 ปีที่แล้ว +20

    በጣም ደስ ይላል ወገኖቼን ስወዳቸዉኮ😍😍😘😘አማራ

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 6 ปีที่แล้ว +31

    ዋው ሲፀዳ ምድረ ድፍን እራስ የገጠር ልጅ መሆን ስድብ እየመሰለው ያሟርታል ግን ትክክለኛ ኢትዮጲያዊነት የሚታይባት ባህሉን ጠባቂ እምነቱን አጥባቂ የገጠር ሰው ነው የገጠር ልጅ በመሆኔ አፍሬም አላውቅ ወደፊትም እንደማይነካካኝ 100% እርግጠኛ ነን ኮራጥ ለቃሉ ሟች አቦ ምችት ይበላችሁ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 ปีที่แล้ว +73

    ታዋቂ የለውም😭እንደ እኔ የገጠር ልጆች ብቻ ግቡና እንሹፈው😃

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 ปีที่แล้ว +106

    እንደት ነው ጋይስ እንሹፈው ሠሞኑን ልቤ ደምቷል ፍትህ ፍትህ ለኢንጂነር ስመኘው በሉ ኢትዮጵያን በሙሉ ፍትህ ያስፈልጋል ለጀግናችን 😭😭😭

    • @ghh111
      @ghh111 6 ปีที่แล้ว +1

      l love you Mam 1234 ትክክል

    • @workeabu639
      @workeabu639 6 ปีที่แล้ว

      እኔ እራሱ.ኡፍፍ....አሞኛል!
      ፍትህህ..ፍትህ...እንሻለን

    • @zekinaendris7140
      @zekinaendris7140 5 ปีที่แล้ว

      ወዉዉዉ

    • @wanawechuyeethiopiatelatoc1100
      @wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 ปีที่แล้ว

      ወይ ፍትህ ገዳዩ ማን ሆነና እሱ የማይታለም ነው

    • @SalmaSalma-nr1oi
      @SalmaSalma-nr1oi ปีที่แล้ว

      ገጠሬነቴ ኩራቴ ስታምሩ

  • @elfnesheegdashet317
    @elfnesheegdashet317 4 ปีที่แล้ว +6

    እንደ ገብሬ አይነት ጀግና ባል ይስጥሽ ብላችሁ መርቁኝ በናታችሁ ኮስታራ ጀግና ወንድ በጣም ነው የምወደው ❤❤❤❤❤

    • @saibiailok6349
      @saibiailok6349 2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም ነው የምወድ

    • @محمود-ق2ي2خ
      @محمود-ق2ي2خ ปีที่แล้ว

      ያሳኪልሽ የሁላችነም ምኞት ነው

  • @selomaseloma4010
    @selomaseloma4010 6 ปีที่แล้ว +20

    ሀገሬ እንፍራዝን ስላየውኃት በጣም ነው ደስ ያለኝ ጣራገዳም ጉዛራ..... ፈረንጅ ውሀ Omg በጣም አሪፍ ፊልም እናመሰግናለን ገብሬን ግን የምር ወደድኩት ወንዳወንድ ነው.....

    • @hargeyegeterwa66
      @hargeyegeterwa66 6 ปีที่แล้ว

      seloma seloma እፍራዝ አመች እዴ አላየዋትም

    • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ
      @አዲቲነኝየጎንደርልጂ 6 ปีที่แล้ว +3

      seloma seloma
      እኔም የማክሰኝት ልጂ ነኝ አብርውኝ የተማርቱን ጓደኞቸን አይቸበትለው በጣም ደስ ይላል

    • @hargeyegeterwa66
      @hargeyegeterwa66 6 ปีที่แล้ว +3

      ወይ ማክሠኝት ሀገሬ ነፍቅፍቅአለችኝ እኮው እፍራዝ ጎባጤት ድልድልይንም አየዋት

    • @alemneshasefa8207
      @alemneshasefa8207 6 ปีที่แล้ว

      እኔም እንፍራዝነኝ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 ปีที่แล้ว +2

      seloma seloma እኔ ደግሞ ደብረታቦር 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ
    @አባቴዋእወድሃለሁየኔአለኝ 6 ปีที่แล้ว +14

    😭😘😙😙😙😙😙😙😙😀😀😀😀😀😀😀😀ወፍራሙ ልጂ በሳቅቅቅቅቅ ነው የሚገለው ደስ ሲል

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 6 ปีที่แล้ว +7

    ኡፍፍፍፍ ወይ ሀገሬ እንዴት እደናፈቅሽኝ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው የገጠረ ልጅ ነኝ
    የተፈጥሮ አድናቂ ነኝ!!
    ሀገራችን እግዛብሔር ይጠብቃት 🙏

  • @ebrotube1113
    @ebrotube1113 6 ปีที่แล้ว +11

    ጆሲ ባይኖር ፊልሙን አላየውም ነበር ይሄንን ልጂ እወደዋለሁ ትወናው ግን ብዙም ትወና ላይ አላየውም

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር
    @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር 6 ปีที่แล้ว +47

    እነመሠግናለን አሁን ልተኛ ነው ነገ አየዋለው ቅዱስ ዑራኤል መልካም ለሌት ያድርግላችሁ የነገ ሠው ይበለን

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 6 ปีที่แล้ว +10

    ዋአው እድት ደስስስስስስስ ይላል
    በቃ ልንም ማታጋደለውን እጩሉኝ
    ይመቻቹሁ ልክ እደኔ ነው የሁነው ይህ ውፍራሙ ገደለኝ በሳቅ በለው

  • @mesimohammed1531
    @mesimohammed1531 6 ปีที่แล้ว +72

    እንዴ እኔ ፋራ የሆናችሁ ከመሀል ጀምራችሁ ለማየት የጀመራችሁ በአላህ ላይክ ጠቅ ጠቅ አርጉኝ

    • @ayatizazu4799
      @ayatizazu4799 6 ปีที่แล้ว

      Mesi Mohammed 😃😃😃

    • @samera5164
      @samera5164 6 ปีที่แล้ว

      Mesi Mohammed ረወ

    • @Cd-sf2nb
      @Cd-sf2nb 5 ปีที่แล้ว +1

      ላይክ ግጩኝ ለማለት በአላህ ስም እረ የአላህን ስም የምንጠቀምበትን እንወቀው

    • @helinahelina2394
      @helinahelina2394 5 ปีที่แล้ว

      Keleb haiwan