ገነት እና መግቢያው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2

  • @hagosght9969
    @hagosght9969 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ደግሞ የእግዚአብሄር ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ እንደሞተለት እና በእርሱ በልጁ አምኖ እንደዳነ ሰው ትንሽ ማለት ፈለኩ እርስ እያስተላለፋ ያለው ትምህርት እርስዎን ጨምሮ አይሁድን ሁሉ ለዘላለም ሞት የሚዳርግ ነው፡፡ ስለዚህ ስለሚጠፉ ነብሳት ያህዌ ይጠይቀዎታል ከዚህ ይልቅ ንስሃ ገብተው ትክክለኛው የእግዚአብሄርን ቃል ያጥኑ ከቻሉ ያስተምሩ፡፡
    ወደ ቆላስያስ ሰዎች 2:8
    " እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።"
    እርስዎ የሚያስተምሩት ትምህርት የፈሪሳዊያንን ትምህርት ነው ፈሪሳዊያን ደግሞ ጀሆባን ያገለገሉ መስሏቸው ግን ይቃወሙት ነበር፡፡
    የሐዋሪያ ስራ 4:12-
    "መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
    እርሱም የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ በእርሱ እመኑ ይድናሉ፡፡
    ወደ ሮሜ ሰዎች 10:4
    "የሚያምኑ ሁሉ ይጸድቁ ዘንድ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነውና።"
    ወደ ሮሜ ሰዎች 10:9
    "ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤"