🇪🇹🇸🇦أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله ✅️صحيح إوالله امين اللهم امين يارب العالمين ✅️لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️✅️✅️قل إن كنتم تحبون الله فاتبعونى يحببكم الله
አላህ ይውደድህ ኡዝታዚ መልካም ስራህን ይቀበልህ
ሥልካቸዉን ስጡኝ የምታዉቁ የሼህ አደምን ጀዛኩም አላህ ኸይር ያሼህ አላህ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙሏህ። ኸይር@ ❤❤❤❤❤
አሰላማሌኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻል አላህ ይጨምርልህ ❤🎉😢
ማሻአላህ ጀዛከአሏህኸይር
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከአሏህ ኸይር ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅልን❤
ማሻአላህ ኡስታዙና እድሜና ጤና አላህ ይስጥልን
ለመሆኑ እኛ ሴቶችስ ቢያንስ ማንነቱን ምንነቱን ሳናውቅ ለምን ይህን ሁሉ መሃላ እንምላለን ያረቢ አሏህ ይጠብቀን ከእንደዚህ አይነቱ ፊትና ግን እህቶች እንንቃ ስለትዳር ስናስብ አሏህን እንለምን አሏህን እንጠይቅ... ያረቢ
እረ ዉነትሺነዉ እህት እኔ እዬተፈተኩነዉ አላህ ለከይር ያረግልኝጅ
ጀዛኸላከይረ ኦስታዝ አላህ ይጠብቅልን☝☝☝
ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩም አሏህ ከኽይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን
ኡስታዝ ጀዛከላህከይር❤❤❤❤❤❤
ጀዛኩሙሏህ ኸይረ
ጀዛኩም አላህ ከይር አላህ ይጠብቀን
አሠለሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሥታዝ ጀዛኩሙሎህ ኽይረ እኔ ጥያቄ ነበረኝ
ሱባሀንአላህእምንስማዉሁሉከባድነዉሱለላሁአሊይሂወስለም🎉አላህይቅርይበለንያረብብብ ጀዛከላሁኸይርኡስታዝ
Mashalhaa jazaa kalla kayerr allh xabiqii ustazachiinn❤❤❤
Ustaze allah edmehen yarzemeln
as wr wb ኡስታዝ ጀዛከላህ ሃይር
Jazakallah Ustazachin🎉🎉
Yhii yneme tyaka nwe jzaklahiioztazr🙏🙏🙏🙏😍
ሱብሃነሏህ አሏህ ይጠብቀን
ኡስታዝ አስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱ አባቴ ቸግሮት ከወለድ ብር ወስዶ በደአመቱ ወለዱ እየከፈለ አሁን ግን ሁሉንም ጨርሶ ከፈለዉ እና ከፋራዉ እንዴት ነዉ
تبارك الرحمان 💞💞💞
ጀዛከሏሁኸይርን
አሰላሙአለይኩም
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ኡሥታዝ ጥያቄ በግል መጠየቅ እፈልጋለው እንዴትነው ማገኘው
ጥያቄ ከመጠየቃችሁ በፊት ይህን የአጠያየቅ ስነ ስርዓት ሊንኩን በመጫን ያዳምጡ
👉 th-cam.com/video/NwJTnARLn9Y/w-d-xo.html
የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ ከታች በተቀመጡ ቁጥሮች ጥያቄውን ይላኩ
+251948462619 ( ኢትዮጵያ ለምትኖሩ )
+966532792467 ( ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ )
የጥያቄያቹ መልስ ከስር በተቀመጠው የቴሌግራም ቻናል በየሳምንቱ እሮብ ይለቀቃል.
👇👇👇
telegram.me/ahmedadem
⛔ ማሳሰቢያ ፦ ከእርሶ በፊት ጥያቄ የጠየቁ ሰዎች ስላሉ መልሱን በትእግስት ተራዎ እስኪደርስ ይጠብቁ !
ጀዛከላህኸይረን
ጀዛኩምአላህኸይር
አረ እኔም እፈልጋለሁ እህት ግን እደት ማግኘት ይቻላል
@@msfatema5467ቁጥርለቀዋል. እይው. እኔምፈልጌነበርወላ
አስላአሙለይኩም ወራህመቱላህ ወበራካአቱ ያአጀማአ ለአላህ ብላአቹሁ ነገሩኝ ብዙ ችግር አለብኝ በትዳሬ ዙራያ ኡስታአዝን እኔድትነዉ ማአገኝአቸዉ ወይም ድግሞ ጥያቄን ተቀብሎ ምያአድራስልኝ
አላህ ያሺርሽ
አልሀምዱሊላአለዲነልኢሥላም ዱአአርጉልኝሥኪያኡመተልኢሥላም ኡሥታዝም
አላሕ የሙዕሙንን ሀጃ በሙሉ አላሕ ያወጣልን ያርብ ውስጣችንንም ያፅዳልን😢😢
@@asiamohammed4098 አሚንያረብ
@@asiamohammed4098 አሚንንንን አሏሁመ አሚንንን ያረብ
አላህያስብሺዉንኩሉሙሉያድርግልሺአላህይጠብቅሺከክፉነገር
@@cgf8399 አሚንያረብ
Aslamualekum warahmatulahi wabarakatu
آ سلام عليكم ورحمة الله وبركاته ❤❤❤❤
ምሸአላአላህይጨምረልህ
😢😢😢😢የሁላችንም ጥያቄነው
ሰበሀንአላህ
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ በቁረን በዙ ቦታ እኘ ከረገ ደም ፈጠረነቹ ይለል እኛ ከአፈረ ፈጠርነቹ ይለል ክርስታን ጋዳኞቼ ኤሄ መለት አብ ወልድ ና መንፈስ ነቻው ብዙ ቦታ ሞለናለቹ 3ተኛ መሆናቻውን ናው እየሉ ይጠይቁኛል ኡስታዝ ለዚች መብረሪየ ብሰጡኝ
እህት እኔም አመት ዳቺ ብዙ ጊዜ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር እኛ የሚለዉ ፡ አላህ እሱ እራሱ ከፍ ለማረግ ወይም ታላቅነቱ ለማሳወቅ ነዉ እጂ እሱ ሁለት ወይም ከሱ ጋር የሚመሳሰል ኖሮ አደለም ወላሁ ያእለም
ትክክል
አሰለም አለይኩም እኔም ጥያቄ ነበረኝ እንዴት መጠየቅ እችላለሁ
ሡበሀነላህ
ወላሂ እኔም 13አመቴነውያገባሁት ገንይህነገርአጋጥሞኛል😢😢ግንመጀመርያምንምአይነትችግርአልደረሰቡኝምመውደቅምምንምነገር ወላሂባሌያሣቀኝነበር
አሰላማለይኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ🎉🎉🎉
ለሞተ ሰው ቁርአን ምን ብለን እንቅራ
ጀዛክ አላህ ኸይር የኔም ጥያቄ ነበር ልቤን ሠብሮት የቀረነገር ነበር አልሀምዱሊላህ ጓደኛም አለኝ መልስም አገኘሁ
እኔም እደናንተው ነኝ ባልሰራሁት ስሜን ሰበሩት ብቻ ሁሉም አለፈ አልሀምዱሊላህ
@@omrmobile2678 ወላሂ በጣም እኔም ባላደረኩት በሌለሁበት ስሜን አጥፍተዉ እደት እኔ ሳላቅ ይሄነገር ተፈጠር እያልኩ ከራሴጋ እጣላ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላህ የማያልፍ የለም ከጃሂል መጋባት ትርፉ ስብራት ነዉ አላህ ለሁላችንም ሂዳያ ይስጠን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀመአ ዱአ አርጉልኝ እስቲ እያመመኝ ነው
አላህያሽርሽ
@@fathemafathema7476 አሚንንን የኔ ውድ
ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ አላህያሺሪሺስላማት
@@cgf8399 አሚንንን የኔ ውድ
አሏህ ያሽርሽ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በአላህ አንድ ነገር ትዝ አለኝ ሰደቃ እቤት ተሰድቆ ትንሽ ወንድም የበሉት ሰወቹ እንዴት ከነሱ ሆድ ለነሱ ይሄዳል አለ
😂😂😂
😂😂ምንኛነው አጠያየቁ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
💐💐💐👍👍
🇪🇹🇸🇦أللهم ياموقلب القلوب ثبت قلوبنا على دينك وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاكم الله خيرا ن الجزاء يارب العالمين إن شاء الله ✅️صحيح إوالله امين اللهم امين يارب العالمين ✅️لاإله إلا الله وحده لاشريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير أللهم صل وسلم على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد اللهم وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد سبحان الله والحمد لله ولا إله إلا الله والله أكبر ولا حول ولا قوة إلا بالله العلي العظيم استغفر الله الزي لا إله إلا هو الحي القيوم وأتوب إليه الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا أنت سبحانك إني كنت من الظالمين ✅️✅️✅️قل إن كنتم تحبون الله فاتبعونى يحببكم الله
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱሁ ወበረካቱሁ የዋሳብ ግሩፕ እፈልግ ነበር ዛዱል መዓድ ተባበሩኝ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
በተሌግራም ተግኛወልሽ
የኔም በጣምይገረመኝ ነበር
አሰላም አለይኩም ያጀመአ
ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
14አምትአልጾምኩምእነደትይታነ
እኔም ጥያቄ ነበረኝ እንደት ነው እሚጠየቀው ?
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🤲🤲🤲🤲🤲
☝☝☝☝☝🌹🌹🌹🌹🌹🇵🇸🇵🇸🌹
አሠላሙአለይኩምእኔምጥያቄነበረኝእንደትነወየማገኛችሁኡሥታዝ