ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም ቅዱሳን 🖐️🖐️እንደት ነችሁ በያላችሁበት ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን እንኳን ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህም ደስ ይበላችሁ 😄
አሜን
.አሜንንን አሜንንን እንኳን ክርስቲያን ሆነኩኝ እሰይ ክበር ጌታ
ከዝም በላይ የምያስደስተኝ ከቶ የለም😢❤❤❤❤❤
Ameeen❤❤❤
አሜን❤❤
ይሄ አመት የዝማሬ አመት ነው ዘማራዋቻችን በዝማሬ አጥለቀለቁን እኮጌታ ጨምሮ በዝሜሬ ይባርካችሁ❤❤🎉
ምን አይነት ድምጽ ምን አይነት ሙዝቃ ድንቅ ነው ዘመናችው ይባረክ❤❤❤❤❤
Ante Atirangi Kadsangi Eyesus ❤😢taberki Endu❤❤❤
አጥራኝ መዝሙር ሙሉ ግጥሙጌታ ጌታዬ ራሴን በፊትህ አዋርዳለሁየቆሸሸውን ያደፈብኝን ልቤን እጠበውታይታንና ምን ይሉኝ ትቼራሴን ላሳይ ከፊትህ አምጥቼ..አጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝየራሴን በደል ከሌሎች ጋራ እያነፃፀርኩየኔ ምን አላት እያልኩ ስኩራራ ብዙ አንተን በደልኩአሁን አስበኝ በታላቅ ምህረት አጥራ በደሌንአንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ዘመኔንአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝትህቢተኞችን የምትቃወም ለትሁታን ግን ጸጋን የምትሰጥአምላክ እንደሆንክ አውቃለሁናአንገት ካስደፋኝ አድርገኝ ቀናአጥራኝ እጠበኝ እነፃማለሁከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁአጥራኝ እጠበኝ እነፃማለሁከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁጌታ ጌታዬእራሴን በፊትህ አዋርዳለውየቆሸሸውን ያደፈብኝን ልቤን እጠበውታይታንና ምን ይሉኝ ትቼራሴን ላሳይህ ከፊትህ አምጥቼአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝከተግሳፅ ቃል ከመንፈስህስ ወዴት እሄዳለውያባትነትህ ቅጣት ለገባው ህይወት እኮ ነውመቀደስ ዳገት እንዳይሆንብኝ እርዳኝ በጸጋህሳበኝ ወዳንተ የእውነት እንድኖር እንድልህ ጠጋአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝአጥራኝ ቀድሰኝከንፈቻቸው ከረከሱጋ እረክሻለሁ ብያለው ጠጋእንድትዳስሰኝ በእሳት ከንፈሬንንስሀ ልንገር በደሌንላንተ ልሁን የክብር እቃተጠቀምብኝ እነሆኝ ጌታላንተ ልሁን የክብር እቃተጠቀምብኝ እነሆኝ ጌታጌታ ጌታዬእራሴን በፊትህ አዋርዳለውየቆሸሸውን ያደፈብኝን ልቤን እጠበውታይታንና ምን ይሉኝ ትቼራሴን ላሳይህ ከፊትህ አምጥቼ
❤❤❤❤❤❤
You're amazing
Geta eyesus gn mn ayinet tsegna new 😮 amennnnn tebarek enduye
Geta yibarkih gitimu bedeb altesemagnim never!
Samisha geta abzto ybarkh
ለዘመኗ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እኔንም ጨምሮ ይህ ነው የጌታ የልቡ መሻት መመለስ ፣መመለስ፣ መቀደስ ፣መቀደስ ይሁንልን
Endu Igziabiher yibarkih, betam des yimilu mezmuroch nachewu.
አንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ሸልም ዘመኔን..
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ያንተ ቤት እየበረታ የጠላቶችህ እየደከመ ይሂድ ፀጋዉ ይብዛልህ እወድሃለው
ዘመንህ በፊቱ እንዳማረ ይለቅ።በፊቱ ለሽልማት ያብቃህ።🎉
Amen
Amen tebarak 🙏❤️
Bruk neh Pastor sle tsegah geta simu yikber❤
የሰጠህ የዝማሬው ባለቤት ኢየሱስ ይባረክ እራሴን እንዳይ አረገኝ ጠጋ አረገኝ ብርክ በል ዘመንህ ይለምልም ዘጋ ይብዛልህ !!!!!!!!!!!!!!!
በቀን አስሬ እሰማለሁ ከነሙዝቃው በጣም ነው ነፍሴ የምትረካቤት😢❤❤❤❤❤
ከሰማሁት ጊዜ ጀምሮ ከአፌ አልወጣ ያለኝ መዝሙር ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር እንዱ
አሜን አባ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ ይሄ እኮ መዝሙር ብቻ አይደለም ጸሎት ነው ልመና ነው ውሳኔ ነው ሕይወት ነው የእግዚአብሔር ቃል ነው የልቡም ፈቃድ ይህ........🔂😭😭😭🎧ፖስተርዬ ተባረክ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
ኡሽ ይሄን መዝሙር ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት ማንም ሳይሰማኝ ወፎች እንኳን ሳይቀድሙኝ ጌታ ብቻ እያዳመጠኝ ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን ልጅህ ስላደተከኝ አመስግናለሁ እንደ ልብህ ልኑር ፈቀቅ አልበል ራሴን ላሳይህ እምነትን ስጠኝ አባዬ ከተያዝኩበት ማንኛውም ነገር በህልውናህ መውጣት ይሁንልኝ አባ አጥራኝ በአንተ ሀዲድ እንድሄድ እርዳኝ አተተወኝ አባዬ 😢😢😢😢😢አባዬ እምነትን ስጠኝ ውዴ እየሱስ በቅድስና መኖር የምችልበትን ሀይል ስጠኝ ባቃተኝ ነገር ሁሉ የአንተ ሀይል ይገለጥበት አባዬ እንዳላፍር በዛች ስአት እንዳልዬ የኔ ብሩክ በእየሱስ ስም ዜማህ አይንጠፍ ልጆችህ ብሩክ ይሁኑ በእየሱስ ስም ዘመንህ ይለምልምልኝ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 አባ ለታይታ አልኑር እኔን እርዳኝ😥 😢😢😢😢😢😢🙏🙇
መዝሙር 132:18፤ ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ፤ በእርሱ ግን ቅድስናዬ ያብባል።”ተብሎ እንደተጻፈው ይሆናል አሜንንንንንንንንን
@pastorendalewoldegiorgismi8191 አሜን አሜን አሜን አባ አሜን አሜን እንደ ፍቃድህ መኖር ይሁንልኝ አባ እምነትን ስጠኝ አባ የማላስፍር ልሁንልህ እኔ አልታይ ብቻህን ክበር ብቻህን ንገስ አባ እኔነቴን አንተ ለውጠው አባ የምድረ በዳ አባቴ አስበኝ እናቴን ለማስደስት ብዙ ዋጋ እከፍላለሁ አባ አንተንስ ፀጋህ ያግዘኝ የዘላለም አባቴ አባ አስበኝ በራስህ መንገድ ምራኝ ፍቃዴን ውስድ የራስህን ስራብኝ የቃልህን ርሀብ ልቀቅልኝ አባ አይቅለልብኝ መዳኔ ውዴ እየሱስ 😥😥😥😥😥ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም እንዳልክዬ ዘመንህ ይለምልምልኝ በብዙ የተባረኩት በመዝሙሮችህ እንደገና. ከዚህ በላይ ህልውናውን ማየት ይሁንልህ ❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@pastorendalewoldegiorgismi8191 አሜንንን
ዘምንህ ይለምልም ፓስተር የተወደድክ በርከታችን ነህ የትዉልድ አበት ❤❤❤እንወዳሃሌን በመዝሙሮችን እንጅግ ከተበርኩ እኔ አንተኛ ነን
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ኤረዳክ ፓስተር እንዳልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏❤❤❤
አሜን ተባረክ ❤❤❤ዘመንክ ይባረክ
ጌታ ባንተ ውስጥ ሆኖ በሚያፈሰው በመንፈስ ቅዱስ የዝማሬ ጸጋ ኢየሱስ ይክበር ከማለት በቀር ምን ማለት ይቻላል !!! 🙏🙏🙏🔥🔥🔥
በእውነት ይህንን መዝሙር /ፀሎት/ ማቆም አልቻልኩም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እንድዬ ብርክ በልልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ስላንች ታርክሽን ስመቼ በጣም የተግርምኩት በዝይ መልክ ጌታ ኢየሱስን ስልዘመርሽ ጌታ ይባረክሽ በእግዚአብሔር እጅ ላይ የተያዜ ሰዉ መቸም የተም አይሄድም
ብዙ ጊዜ በህልሜ አብረን ስናገለግል ፀጋን ስታካፍለኝ ስንሳሳቅ አያለሁ .. ❤❤❤ልቤ በዚህ ዝማሬ ታጥቦልኛል .ደግሞ ከዝማሬ መልክቶችህ የሚጣል የለም....Thank you a lot
አንተ የትውልዳችን በረከት ነህ አንተን ለእኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልክ እንደሰማሁት ወደ ፀሎት እራሴን ወደማየት ነው የሄድኩት። ህይወትን የሚዘራ ዝማሬ ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
የተባረከ መዠሙር ❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ላለን ክርስቲያኖች መልእክት ነው በእውነት ይህን የፀሎት መዝሙር ጌታ ሰምቶ ያጥራን ይቀድሰን ክብሩን እንድናይ።
እንዱዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ በጣም ተባርኪያለሁ በሁሉም መዝሙሮችህ ❤❤❤
አሜን ኢየሱስ አጥራኝ ቀድሰኝ
መዝሙሩን መስማት ስጀምር እንባዬ በአይኔ መጣሁሉም ልሰማው የሚገባው ድንቅ መልዕክት ቀድሰኝ አጥራኝ❤🔥🔥
ሳበኝ ወደ አንተ የእውነት እንድኖር እንድልህ ጠጋ🙌🙌 አጥራኝ ቀድሰኝ አባት ሆይ🙇♀️🙇♀️🙇♀️
የራሴን በደል ከሌሎች ጋራ እያነፃፀርኩ አቤቱ ይቅር በለኝፓስተር እንዳለ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏
አሜን🙏🙏🙏አጥራኝ ቀድሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አጥረኝ ቀድሰኝየራሴን በደል ከሌሎች ጋረ እያነጻጸርኩየእኔ ምን አላት እያልኩ ስኩራረ ብዙ አንተን በደልኩአሁን አስበኝ በታለቅ ምህረትህ አጥረ በደሌንአንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ሸልም ዘምኔንአጥረኝ ቀድሰኝ *4እኔ ከሆንኩ ወደ ሌላ ዝማሬ ማለፍ አልቻልኩም
ሁሌም ግርም ይሉኛል ዝማሬዎችህ እንዴት መጣለት ግን እላለዉ❤
እኔም ሁሌ ይገርመኛል እግዚአብሔርን ፊቱን መፈለግ መፀለይ ነው እንደዚ የከበረ መዝሙር የሚሰጠው
አጥራኝ! እግዚአብሔር ይባረክ!❤ ክብር ለጸጋው ባለቤት ይሁን ባንተ በኩል ሊባርከን ደግሞ ስለፈቀደ። ተባርከሃል!
ሃሌሉያ ክብር ይሁንለት ኢየሱስ የተቀድሴ ማንነት አንተን ለማምልህ በደም ከእንደገና ቅድሰኝ 😪😪😪የተባረከ የጌታ ስው ዘመን ይባረክ 🙏
የአምላክ ፀጋ በበለጠዉ ያግዝህ አንተ ለእኛ በረከታችን ነህ
አዎን መቀደስ እጅግ ዳገት ሁኖብናልከመቆሸሽም አልፈን ደክርተናልጌታ ሆይ ብትወድ ፈቅደናል ይቻት ነፍሳችን አጥራን ቀድሰን
ፓስተር ዘመንህ ይለምልም
አሜን አሜን በቅዱስ ኑሮ ይሸልም ዘመናችንን
አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ አሜን😭😭😭ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
እየሱስ ጌታ ነዉ።🎉🎉❤❤ ፖስተር ለምልምልኘ።
ቅዱሳን በዘማሪዎቻችን በብዙ እየተባ ረክን ነው በእውነቱ🙏🙏
አሜንንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይባረክህእንኳን ጌታ ራዳይ በረከታችኝ ነህ ጌታ ይባረክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቂ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
እንዱ አንተ ዝም ብለህ ዘምር ♥️♥️
አረ እንዴት ያለ የተባረከ ቀን ነው ገና ከመነሳቴ ለነፍሴ እርካታን አገኘው❤😭
Enduye gena ke #1 jemiro yeserahachewu mezmurochih fitsum bereket yemolabet,Egziyabiherin meakel yaregena zemenun miwaju nachewu!,,be addis menfesawi kine album silemeta des bilognal!,,zemeni yibarek Pastor!!
እንዱዬ ዘመንህ ይባረክ ከአንተ አንደበት የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅ ቅኔ አይታጣ ❤❤❤❤❤❤❤
እምኖድህ በረከታችን ከግዛቤሔር የተሰጠህን ፀጋዉ እብዛልክ
እንዱዬ ዝማሬዎችህ እኮ ሁሌም ከወደኩበት ያነሱኛል የተባረክህ ነህ እንዱዬ ጌታ ብሩክ ይሁን ስላንተ
ራሳችንን ለጌታ ማስገዛት ይሁንልን🙏🥰🥰🥰🥰🥰
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤
አዎን ጌታ ሆይ ምሕረትህ ከሕይወት ይሸላልና በምህረት አሰበን❤❤ ለአንተ ሰለተሰጠ ፀጋ እግዚ/ርን አመሰግናለሁን እንዱ ለበረከት ሁን ተባሪክ❤❤❤❤❤
Slante geta ybarek.
,አሜን ቀድሰኝ አሜንንንንን አጥራኝ ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው
ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏
ብሩክ ሁን ያባቴ ልጅ
አሜን አሜን የቆምን አየመሰልን እንዳንወድቅ ጌታ በምህረቱ ያስበን😭
ጌታ ኢየሱስ ሆይ 😢😢 ተባረክ አንተ የእውነትም መጋብ ይብዛልህ
ኖረህ የዘመርክ ወደጄ የጌታ ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!!!!
ሰባት ምዕራፍ ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የሚያስጠጋ መዝሙር ቅኔ ዜማ ነው ብዛልን መጋቢ 🙏
አሜን አትጣራን ቀድሰን ጌታ ሆይ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው❤❤❤😢😢
Endale አንተን የሰጠን ጌታ ስሙይባረክ
ፓስተር እንድሽ ተባረክልኝ አወድኻለው❤❤❤❤
ተባረክልን
This song 😭😭😭❤️❤️❤️
ባርኮቱ ተጀመረ❤❤❤❤❤❤❤
ኦ ጌታ ሆይ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝም
❤❤❤አንዱዬ በረከታችን ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ውንድሜ ጌታ ኢየሱስ ሞግስ ጥበብ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስሩ ይትከል አሁንም ተባረክ አባቴ ዴስ ብሎናል አንኩውም ኖርክልን
ክብር ሁሉ ለሠራውት ጌታ ይሁን የምን ወድህ ወንድማችን እንድሻ ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝተው ይባርክህ ❤❤❤❤ተባረክ❤
❤ተባረክክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን❤ፓስተር በረከታችን ነህ
Er geta hoyi teliye sinesa! Bzi ris Amennn byilewu more bless you pastor ❤❤❤
Amenn❤❤❤❤❤ tebarki edwe
Praise God! Hallelujah!
አቤቱ ዘመኔን እንደቀድሞ አድስ😢😢😢😢
ተባረክ እንዱዬ🎉🎉🎉
ዘድሮ በመዝሙረ እደተበረክን ነው❤❤❤❤❤ God bless you 🙏
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
May God bless you 🙌
እግዚአብሔር እንደእናንተ ያሉ ዘማርያን ለኢትዮጵያ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ።
Enduye Ye'ewunet enbaye meta yihen Mezimur sisemawu 😭🙌🙏 tebarekilign
የእውነት እግዚአብሔር ያጥራን ይቀድሰን😢
Endu ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ❤
አሜን!!መቼ ነው መንፈስ ቅዱስን ምንም ሳላሳዝን የምኖረው?? ቀኑ ናፈቀኝ!! ቀድሰኝ!!
Amennn Awo Ant ateragn kedsgn 🙏🙏🙏
ተባረክ ❤❤
አጥራኝ ጌታዬ 🙏😥
Amene wndema tbareke😢😢😢😢
እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ
አጥራኝ!ቀድሰኝ!ተባረክ ወንድም እንድሽ።ተ
Yene merxyaa enduu 🙏🙏🙏❤
What a beautiful experience to wake up and listen to this song!
አጥራኝ
ለንስሐ የምሆኖ ዝማረ ነው ተባረክ ወንድማችን🎉🎉🎉❤❤❤
እየሱስዬዬዬዬ አጥራኝ ቀድስኝ😢😢😢😢
Ejege betame yemewedek yemakebere paster Enfale ahune degmo kegeta yetekebelkewen kale letakafelene kalenebte negre letanekane beseteke kale meseret zemeneke beruke yehune ahunme bebezu etefe afera lebereket hune bless uuu more &more
Wondinachin tebarkahal!
ሰላም ቅዱሳን 🖐️🖐️እንደት ነችሁ በያላችሁበት ሁሉ የእግዚአብሔር ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን እንኳን ክርስቲያን ሆናችሁ በዚህም ደስ ይበላችሁ 😄
አሜን
.አሜንንን አሜንንን እንኳን ክርስቲያን ሆነኩኝ እሰይ ክበር ጌታ
ከዝም በላይ የምያስደስተኝ ከቶ የለም😢❤❤❤❤❤
Ameeen❤❤❤
አሜን❤❤
ይሄ አመት የዝማሬ አመት ነው ዘማራዋቻችን በዝማሬ አጥለቀለቁን እኮ
ጌታ ጨምሮ በዝሜሬ ይባርካችሁ❤❤🎉
ምን አይነት ድምጽ ምን አይነት ሙዝቃ ድንቅ ነው ዘመናችው ይባረክ❤❤❤❤❤
Ante Atirangi Kadsangi Eyesus ❤😢taberki Endu❤❤❤
አጥራኝ መዝሙር ሙሉ ግጥሙ
ጌታ ጌታዬ ራሴን በፊትህ አዋርዳለሁ
የቆሸሸውን ያደፈብኝን ልቤን እጠበው
ታይታንና ምን ይሉኝ ትቼ
ራሴን ላሳይ ከፊትህ አምጥቼ..
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
የራሴን በደል ከሌሎች ጋራ እያነፃፀርኩ
የኔ ምን አላት እያልኩ
ስኩራራ ብዙ አንተን በደልኩ
አሁን አስበኝ በታላቅ ምህረት አጥራ በደሌን
አንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ዘመኔን
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
ትህቢተኞችን የምትቃወም
ለትሁታን ግን ጸጋን የምትሰጥ
አምላክ እንደሆንክ አውቃለሁና
አንገት ካስደፋኝ አድርገኝ ቀና
አጥራኝ እጠበኝ እነፃማለሁ
ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ
አጥራኝ እጠበኝ እነፃማለሁ
ከበረዶ ይልቅ ነጭ እሆናለሁ
ጌታ ጌታዬ
እራሴን በፊትህ አዋርዳለው
የቆሸሸውን
ያደፈብኝን ልቤን እጠበው
ታይታንና ምን ይሉኝ ትቼ
ራሴን ላሳይህ ከፊትህ አምጥቼ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
ከተግሳፅ ቃል ከመንፈስህስ ወዴት እሄዳለው
ያባትነትህ ቅጣት ለገባው ህይወት እኮ ነው
መቀደስ ዳገት እንዳይሆንብኝ እርዳኝ በጸጋህ
ሳበኝ ወዳንተ የእውነት እንድኖር እንድልህ ጠጋ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
አጥራኝ ቀድሰኝ
ከንፈቻቸው ከረከሱጋ
እረክሻለሁ ብያለው ጠጋ
እንድትዳስሰኝ በእሳት ከንፈሬን
ንስሀ ልንገር በደሌን
ላንተ ልሁን የክብር እቃ
ተጠቀምብኝ እነሆኝ ጌታ
ላንተ ልሁን የክብር እቃ
ተጠቀምብኝ እነሆኝ ጌታ
ጌታ ጌታዬ
እራሴን በፊትህ አዋርዳለው
የቆሸሸውን
ያደፈብኝን ልቤን እጠበው
ታይታንና ምን ይሉኝ ትቼ
ራሴን ላሳይህ ከፊትህ አምጥቼ
❤❤❤❤❤❤
You're amazing
Geta eyesus gn mn ayinet tsegna new 😮 amennnnn tebarek enduye
Geta yibarkih gitimu bedeb altesemagnim never!
Samisha geta abzto ybarkh
ለዘመኗ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን እኔንም ጨምሮ ይህ ነው የጌታ የልቡ መሻት መመለስ ፣መመለስ፣ መቀደስ ፣መቀደስ ይሁንልን
Endu Igziabiher yibarkih, betam des yimilu mezmuroch nachewu.
አንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ሸልም ዘመኔን..
ተባረክ ዘመንህ ይለምልም ያንተ ቤት እየበረታ የጠላቶችህ እየደከመ ይሂድ ፀጋዉ ይብዛልህ እወድሃለው
ዘመንህ በፊቱ እንዳማረ ይለቅ።በፊቱ ለሽልማት ያብቃህ።🎉
Amen
Amen tebarak 🙏❤️
Bruk neh Pastor sle tsegah geta simu yikber❤
የሰጠህ የዝማሬው ባለቤት ኢየሱስ ይባረክ እራሴን እንዳይ አረገኝ ጠጋ አረገኝ ብርክ በል ዘመንህ ይለምልም ዘጋ ይብዛልህ !!!!!!!!!!!!!!!
በቀን አስሬ እሰማለሁ ከነሙዝቃው በጣም ነው ነፍሴ የምትረካቤት😢❤❤❤❤❤
ከሰማሁት ጊዜ ጀምሮ ከአፌ አልወጣ ያለኝ መዝሙር ጸጋ ይብዛልህ ፓስተር እንዱ
አሜን አባ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ ይሄ እኮ መዝሙር ብቻ አይደለም ጸሎት ነው ልመና ነው ውሳኔ ነው ሕይወት ነው የእግዚአብሔር ቃል ነው የልቡም ፈቃድ ይህ........🔂😭😭😭🎧
ፖስተርዬ ተባረክ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ❤🙏
ኡሽ ይሄን መዝሙር ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት ማንም ሳይሰማኝ ወፎች እንኳን ሳይቀድሙኝ ጌታ ብቻ እያዳመጠኝ ይመስለኛል❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ስምህ ብሩክ ይሁን ልጅህ ስላደተከኝ አመስግናለሁ እንደ ልብህ ልኑር ፈቀቅ አልበል ራሴን ላሳይህ እምነትን ስጠኝ አባዬ ከተያዝኩበት ማንኛውም ነገር በህልውናህ መውጣት ይሁንልኝ አባ አጥራኝ በአንተ ሀዲድ እንድሄድ እርዳኝ አተተወኝ አባዬ 😢😢😢😢😢አባዬ እምነትን ስጠኝ ውዴ እየሱስ በቅድስና መኖር የምችልበትን ሀይል ስጠኝ ባቃተኝ ነገር ሁሉ የአንተ ሀይል ይገለጥበት አባዬ እንዳላፍር በዛች ስአት እንዳልዬ የኔ ብሩክ በእየሱስ ስም ዜማህ አይንጠፍ ልጆችህ ብሩክ ይሁኑ በእየሱስ ስም ዘመንህ ይለምልምልኝ እወድሀለሁ ❤❤❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇 አባ ለታይታ አልኑር እኔን እርዳኝ😥 😢😢😢😢😢😢🙏🙇
መዝሙር 132:18፤ ጠላቶችንም እፍረትን አለብሳቸዋለሁ፤ በእርሱ ግን ቅድስናዬ ያብባል።”
ተብሎ እንደተጻፈው ይሆናል አሜንንንንንንንንን
@pastorendalewoldegiorgismi8191 አሜን አሜን አሜን አባ አሜን አሜን እንደ ፍቃድህ መኖር ይሁንልኝ አባ እምነትን ስጠኝ አባ የማላስፍር ልሁንልህ እኔ አልታይ ብቻህን ክበር ብቻህን ንገስ አባ እኔነቴን አንተ ለውጠው አባ የምድረ በዳ አባቴ አስበኝ እናቴን ለማስደስት ብዙ ዋጋ እከፍላለሁ አባ አንተንስ ፀጋህ ያግዘኝ የዘላለም አባቴ አባ አስበኝ በራስህ መንገድ ምራኝ ፍቃዴን ውስድ የራስህን ስራብኝ የቃልህን ርሀብ ልቀቅልኝ አባ አይቅለልብኝ መዳኔ ውዴ እየሱስ 😥😥😥😥😥ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም እንዳልክዬ ዘመንህ ይለምልምልኝ በብዙ የተባረኩት በመዝሙሮችህ እንደገና. ከዚህ በላይ ህልውናውን ማየት ይሁንልህ ❤❤❤❤❤🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@pastorendalewoldegiorgismi8191 አሜንንን
ዘምንህ ይለምልም ፓስተር የተወደድክ በርከታችን ነህ የትዉልድ አበት ❤❤❤እንወዳሃሌን በመዝሙሮችን እንጅግ ከተበርኩ እኔ አንተኛ ነን
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ኤረዳክ ፓስተር እንዳልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏❤❤❤
አሜን ተባረክ ❤❤❤ዘመንክ ይባረክ
ጌታ ባንተ ውስጥ ሆኖ በሚያፈሰው በመንፈስ ቅዱስ የዝማሬ ጸጋ ኢየሱስ ይክበር ከማለት በቀር ምን ማለት ይቻላል !!! 🙏🙏🙏🔥🔥🔥
በእውነት ይህንን መዝሙር /ፀሎት/ ማቆም አልቻልኩም የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። እንድዬ ብርክ በልልን።
እግዚአብሔር ይመስገን ስላንች ታርክሽን ስመቼ በጣም የተግርምኩት በዝይ መልክ ጌታ ኢየሱስን ስልዘመርሽ ጌታ ይባረክሽ በእግዚአብሔር እጅ ላይ የተያዜ ሰዉ መቸም የተም አይሄድም
ብዙ ጊዜ በህልሜ አብረን ስናገለግል ፀጋን ስታካፍለኝ ስንሳሳቅ አያለሁ .. ❤❤❤ልቤ በዚህ ዝማሬ ታጥቦልኛል .ደግሞ ከዝማሬ መልክቶችህ የሚጣል የለም....Thank you a lot
አንተ የትውልዳችን በረከት ነህ አንተን ለእኛ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን 🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ልክ እንደሰማሁት ወደ ፀሎት እራሴን ወደማየት ነው የሄድኩት። ህይወትን የሚዘራ ዝማሬ ነው። ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!
የተባረከ መዠሙር ❤❤❤❤❤
በዚህ ዘመን ላለን ክርስቲያኖች መልእክት ነው በእውነት ይህን የፀሎት መዝሙር ጌታ ሰምቶ ያጥራን ይቀድሰን ክብሩን እንድናይ።
እንዱዬ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ በጣም ተባርኪያለሁ በሁሉም መዝሙሮችህ ❤❤❤
አሜን ኢየሱስ አጥራኝ ቀድሰኝ
መዝሙሩን መስማት ስጀምር
እንባዬ በአይኔ መጣ
ሁሉም ልሰማው የሚገባው ድንቅ መልዕክት ቀድሰኝ አጥራኝ❤🔥🔥
ሳበኝ ወደ አንተ የእውነት እንድኖር እንድልህ ጠጋ🙌🙌 አጥራኝ ቀድሰኝ አባት ሆይ🙇♀️🙇♀️🙇♀️
የራሴን በደል ከሌሎች ጋራ እያነፃፀርኩ አቤቱ ይቅር በለኝ
ፓስተር እንዳለ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏
አሜን🙏🙏🙏
አጥራኝ ቀድሰኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አጥረኝ ቀድሰኝ
የራሴን በደል ከሌሎች ጋረ እያነጻጸርኩ
የእኔ ምን አላት እያልኩ ስኩራረ ብዙ አንተን በደልኩ
አሁን አስበኝ በታለቅ ምህረትህ አጥረ በደሌን
አንተን በሚያከብር በቅዱስ ኑሮ ሸልም ዘምኔን
አጥረኝ ቀድሰኝ *4
እኔ ከሆንኩ ወደ ሌላ ዝማሬ ማለፍ አልቻልኩም
ሁሌም ግርም ይሉኛል ዝማሬዎችህ እንዴት መጣለት ግን እላለዉ❤
እኔም ሁሌ ይገርመኛል እግዚአብሔርን ፊቱን መፈለግ መፀለይ ነው እንደዚ የከበረ መዝሙር የሚሰጠው
አጥራኝ! እግዚአብሔር ይባረክ!❤ ክብር ለጸጋው ባለቤት ይሁን ባንተ በኩል ሊባርከን ደግሞ ስለፈቀደ። ተባርከሃል!
ሃሌሉያ ክብር ይሁንለት ኢየሱስ
የተቀድሴ ማንነት አንተን ለማምልህ በደም ከእንደገና ቅድሰኝ 😪😪😪
የተባረከ የጌታ ስው ዘመን ይባረክ 🙏
የአምላክ ፀጋ በበለጠዉ ያግዝህ አንተ ለእኛ በረከታችን ነህ
አዎን መቀደስ እጅግ ዳገት ሁኖብናል
ከመቆሸሽም አልፈን ደክርተናል
ጌታ ሆይ ብትወድ ፈቅደናል ይቻት ነፍሳችን
አጥራን ቀድሰን
ፓስተር ዘመንህ ይለምልም
አሜን አሜን በቅዱስ ኑሮ ይሸልም ዘመናችንን
አንተ አጥራኝ ቀድሰኝ አሜን😭😭😭
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
እየሱስ ጌታ ነዉ።🎉🎉❤❤ ፖስተር ለምልምልኘ።
ቅዱሳን በዘማሪዎቻችን በብዙ እየተባ ረክን ነው በእውነቱ🙏🙏
አሜንንንን አሜንንን ክብር ለጌታ ይባረክህ
እንኳን ጌታ ራዳይ በረከታችኝ ነህ ጌታ ይባረክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቂ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
እንዱ አንተ ዝም ብለህ ዘምር ♥️♥️
አረ እንዴት ያለ የተባረከ ቀን ነው ገና ከመነሳቴ ለነፍሴ እርካታን አገኘው❤😭
Enduye gena ke #1 jemiro yeserahachewu mezmurochih fitsum bereket yemolabet,Egziyabiherin meakel yaregena zemenun miwaju nachewu!,,be addis menfesawi kine album silemeta des bilognal!,,zemeni yibarek Pastor!!
እንዱዬ ዘመንህ ይባረክ ከአንተ አንደበት የዝማሬ ምንጭ ይፍለቅ ቅኔ አይታጣ ❤❤❤❤❤❤❤
እምኖድህ በረከታችን ከግዛቤሔር የተሰጠህን ፀጋዉ እብዛልክ
እንዱዬ ዝማሬዎችህ እኮ ሁሌም ከወደኩበት ያነሱኛል የተባረክህ ነህ እንዱዬ ጌታ ብሩክ ይሁን ስላንተ
ራሳችንን ለጌታ ማስገዛት ይሁንልን🙏
🥰🥰🥰🥰🥰
Ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen ameeeen❤❤❤
አዎን ጌታ ሆይ ምሕረትህ ከሕይወት ይሸላልና በምህረት አሰበን❤❤ ለአንተ ሰለተሰጠ ፀጋ እግዚ/ርን አመሰግናለሁን እንዱ ለበረከት ሁን
ተባሪክ❤❤❤❤❤
Slante geta ybarek.
,አሜን ቀድሰኝ አሜንንንንን አጥራኝ ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው
ጌታ ሆይ ተባረክ 🙏
ብሩክ ሁን ያባቴ ልጅ
አሜን አሜን የቆምን አየመሰልን እንዳንወድቅ ጌታ በምህረቱ ያስበን😭
ጌታ ኢየሱስ ሆይ 😢😢 ተባረክ አንተ የእውነትም መጋብ ይብዛልህ
ኖረህ የዘመርክ ወደጄ የጌታ ፀጋ ከአንተ ጋር ይሁን!!!!!!!
ሰባት ምዕራፍ ወደ እግዚአብሔር እቅፍ የሚያስጠጋ መዝሙር ቅኔ ዜማ ነው ብዛልን መጋቢ 🙏
አሜን አትጣራን ቀድሰን ጌታ ሆይ❤❤❤
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው❤❤❤😢😢
Endale አንተን የሰጠን ጌታ ስሙይባረክ
ፓስተር እንድሽ ተባረክልኝ አወድኻለው❤❤❤❤
ተባረክልን
This song 😭😭😭❤️❤️❤️
ባርኮቱ ተጀመረ❤❤❤❤❤❤❤
ኦ ጌታ ሆይ አንተ አጥራኝ ቀድሰኝም
❤❤❤አንዱዬ በረከታችን ተባረክ
ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ውንድሜ ጌታ ኢየሱስ ሞግስ ጥበብ ይጨምርልህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በስሩ ይትከል አሁንም ተባረክ አባቴ ዴስ ብሎናል አንኩውም ኖርክልን
ክብር ሁሉ ለሠራውት ጌታ ይሁን የምን ወድህ ወንድማችን እንድሻ ሁሌም ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ ጌታ ኢየሱስ አብዝተው ይባርክህ ❤❤❤❤ተባረክ❤
❤ተባረክ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
❤ፓስተር በረከታችን ነህ
Er geta hoyi teliye sinesa! Bzi ris Amennn byilewu more bless you pastor ❤❤❤
Amenn❤❤❤❤❤ tebarki edwe
Praise God! Hallelujah!
አቤቱ ዘመኔን እንደቀድሞ አድስ😢😢😢😢
ተባረክ እንዱዬ🎉🎉🎉
ዘድሮ በመዝሙረ እደተበረክን ነው❤❤❤❤❤ God bless you 🙏
ጌታ ዘመንህን ይባርክህ
May God bless you 🙌
እግዚአብሔር እንደእናንተ ያሉ ዘማርያን ለኢትዮጵያ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ።
Enduye Ye'ewunet enbaye meta yihen Mezimur sisemawu 😭🙌🙏 tebarekilign
የእውነት እግዚአብሔር ያጥራን ይቀድሰን😢
Endu ዘመንህ በጌታ ቤት ይለቅ❤
አሜን!!
መቼ ነው መንፈስ ቅዱስን ምንም ሳላሳዝን የምኖረው??
ቀኑ ናፈቀኝ!! ቀድሰኝ!!
Amennn Awo Ant ateragn kedsgn 🙏🙏🙏
ተባረክ ❤❤
አጥራኝ ጌታዬ 🙏😥
Amene wndema tbareke😢😢😢😢
እግዚአብሔር ቅዱስ ስለሆነ
አጥራኝ!
ቀድሰኝ!
ተባረክ ወንድም እንድሽ።
ተ