ความคิดเห็น •

  • @zenashegebera1316
    @zenashegebera1316 3 ปีที่แล้ว +26

    ብዙ ጊዜ ጠዋት ጠዋት እቤት ሳፀዳ አዳምጣለሁና ተራ ደርሶኝ በዚህ መዝሙር አብሬ በማለዳ ጌታ ሳመልክ ሚገር የግዝያብሔር መገኘት በር የነበርኩበት ቦታ የተሞላው መጥርጊያዬን ጥዬ እኔ በመንፈስ ተሞልች በልሳን ስናገር እራሴን መቆጣጣር እስኪያቅተኝ ድርስ ጌታ ዘመናቹ ይባርክ

    • @Wudeeee
      @Wudeeee ปีที่แล้ว

      Waw enenim yagegnegn yemirrr tseliyilign

  • @surafelhailemariyamofficia6728
    @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว +144

    በጣም የምወድህ የማከብርህ በአገልግሎትህ ሁል ጊዜ ሰማይን የማይብህ የተወደድክ በኔ ዘንድ ። በጣም ተባርኬበታለው ተባረክልኝ ተባረክልኝ ተባረክልኝ ተባረክልኝ ....💎💎🎸🎹🎹🎹🎤🎹🎤🎧🎺🎺👏👏🥰💎👏

    • @fifififi1119
      @fifififi1119 3 ปีที่แล้ว +4

      ተባረክ ዘመንህን ሁሉ

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny 3 ปีที่แล้ว +11

      Thank you my dear brother Surafel !!!
      May Hod bless you and the remanent of your days !
      I love you too dear bro. !!!

    • @betofantaye2388
      @betofantaye2388 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewenete new sure antem endezaw 👍👍👍👍👍

    • @surafelhailemariyamofficia6728
      @surafelhailemariyamofficia6728 3 ปีที่แล้ว

      @@ApostleYohannesgirmaJohnny 🙏🙏🙏🙏🥰😍 ተባርክልኝ 🙏🙏🙏🙌🙌

    • @senayitgebregzy4867
      @senayitgebregzy4867 3 ปีที่แล้ว

      @@fifififi1119 nuu

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 3 ปีที่แล้ว +93

    Here's the English translation of this song:
    I see Him sitting on the throne
    Which is spread with great glory
    The one who rules all, God
    I see Him sitting on the throne
    He who was, who is and will be
    The Almighty, God
    I see
    My God, who was and will be, will live forever
    He alone is unmatched by any other god
    He who lives in His glory above the heavens
    Hallelujah
    He is awesome, He is wonderful
    Oh (4) the beauty of my God
    His glory and majesty that filled the temple
    Makes you want to sing and sing some more
    Withholding nothing or your dignity
    Tens of thousands of angels are worshiping him
    The cherub and seraphs sing Holy Holy Holy
    He who lives in His glory above the heavens
    Hallelujah
    He is awesome, He is wonderful

    • @betelhemnegash6693
      @betelhemnegash6693 3 ปีที่แล้ว

      Bless u merrye be mezmur tekeyro demo bnsemaw melkam new

    • @josephdani1111
      @josephdani1111 3 ปีที่แล้ว +1

      Love from India

    • @kennethhampton9683
      @kennethhampton9683 3 ปีที่แล้ว +1

      Meron Tessema Official ! Thank you for the English translation of the song because EVERY TIME I hear this song it takes me in the presence of God. I know a few Amharic words like ( Jesus Christ, thank you, hello, and bye ) but I appreciate your so much for this translation. Amen 🙏

    • @irinyk5805
      @irinyk5805 3 ปีที่แล้ว

      Meron, thank you so much for the translation! I found the song to be a blessing before I came across this, and now even more so with the translation.

    • @georgebanga4040
      @georgebanga4040 3 ปีที่แล้ว

      Thank you 🙏🔥

  • @ruthhabtegebreal5852
    @ruthhabtegebreal5852 3 ปีที่แล้ว +19

    Wow!!! ሁል ጊዜ ስለ ሰማይ ስለ ክብሩ ስለ ትልቅነቱ... ስለምትዘምሩ ተባረኩልኝ የአባቴ ልጆች! ደግሞም ጌታችን መቶ ሲወስደን ለዘላለም ከእርሱ ጋር እናመልካለን!!!!!!

    • @adanechtlahun9344
      @adanechtlahun9344 ปีที่แล้ว

      Swente uhlm bmnfs kdus swerbin nber geta zemnachu ylmlim

  • @feventesfaye1743
    @feventesfaye1743 3 ปีที่แล้ว +20

    ኡፈይይይይ ረሰረስን..ደርቀን ነበር
    ግሩማችን ድንቃችን እግዚአብሔር ይባረክ!

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 2 หลายเดือนก่อน

    Wow ሁል ጌዜ ሰለ ሰማይ ሰለ እግዚብሔር ክብር ትልቅነት ስለውበቱ ስላባትነቱ ስለማንነቱ ስለውበቱ ከምድር ተላቀን እሱን ብቻ ብቻ እድናይ እድናደንቀው እድናመልከው
    ሰማይን እድንነፍቅ አርገህናል ጄዬ አባታችን
    ለትውልድ ቅድሚያ መስጠት ያለብንን እድናውቅ አርገህናል በጣም ነው የምወድህ
    ዘመንህ የድል ይሁን❤❤

  • @DMilk270
    @DMilk270 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Uff yamiyasarif, dastanyamimola,midrawiwun yamiyasrasa...Holly spirit
    so spritual Bless you all...

  • @emyasefa1592
    @emyasefa1592 3 ปีที่แล้ว +5

    የእዉነት ,እግዚአብሔር
    አዋቅ ነዉ ብዙዎች ይሄን
    እድል አላገኙም
    እኛ ግን እድላኞች ነን
    አብራነችሁ በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተን አመልክን ,ተባራክን
    ልዑል እግዚአብሔር
    በዙፈኑ ካፍ ይበል ይክበር
    ቅዱሳን ሁለችሁም ተባራኩ
    💚💛❤🙏

  • @tigistashenafi6596
    @tigistashenafi6596 3 ปีที่แล้ว +4

    ኢየሱስ ጌታ ነው በጣም ተባርኬበታለሁ ነብሴ በዚህ መዝሙር ረስርሳለች እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ያለን ለዘላለም ለእርሱ ክብር ይሁን እናንተም እህቶቼና ወንድሞቼ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩልኝ

  • @merontessemaofficial55
    @merontessemaofficial55 3 ปีที่แล้ว +28

    Waiting... So excited 😁

  • @binihope4555
    @binihope4555 3 ปีที่แล้ว +9

    ዮን በጣም ተባረኩበት በመዝሙርህ ሃሌሉያ ተባረኩልኝ ስልኬ ቻርጅ እስኪሞላ ወላ መጠበቅ አቃተኝ ❤

  • @alemat897
    @alemat897 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኩአን ዝማሬህ ውይ የሚለው ቃልህ ይባርካል ተባረክ በእጥፍ ዝማሬ.

  • @yirgaweldegebrila5902
    @yirgaweldegebrila5902 3 ปีที่แล้ว +1

    Yirga

  • @user-minte5577
    @user-minte5577 3 หลายเดือนก่อน +1

    my blessings ❤

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 3 ปีที่แล้ว +4

    ዋው በነንቴ ና በ24ቱ ሹማግሌዎች ያቃለቀላኝ እሱ ይባረክ ሁሌም አልጣግብም

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 3 ปีที่แล้ว +3

    ምድር፡ መረገጫው፤ ሰማይን፡ በቀኝ፡ እጅ፡ የዘረጋ፡ ሁሉን፡ ውብ፡ አድርጎ፡ የፈጠረ፡ እግዚያብሔር፡ ስሙ፡ ይባረክ፡፡

  • @user-rk2zl4nu5t
    @user-rk2zl4nu5t 3 ปีที่แล้ว +1

    ጆኒየ ብሩክ የሰማይ አምልኮ እላመድክን ነው

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 3 ปีที่แล้ว +3

    ጆዬ ብሩክ ነህ ያንተ መዝሙሮችህ አያረጁ አይሰለቹ ፡ ህይወቴን የለወጠው ያንተ መዝሙሮች ናቸው powerful songs ዘመንህ ይባረክ ያብዛልህ።

  • @wondimumelat5981
    @wondimumelat5981 3 ปีที่แล้ว +13

    I can't stop listening. blessed u more and more all!!

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 3 ปีที่แล้ว +3

    LORD IN YOUR PRESENCE IS THE FULLNESS OF JOY !!!!!!!

  • @dagitsegaye5305
    @dagitsegaye5305 2 ปีที่แล้ว +1

    Geta abzito yibarke tebarekelegn

  • @solomonlakaw8840
    @solomonlakaw8840 3 ปีที่แล้ว +1

    Joniye geta abizito yibariki wodahalew nurilign

  • @elsiaman9858
    @elsiaman9858 3 ปีที่แล้ว

    Amien tebareku

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ቅዱሳን 🎈🎈🎊🎊🎉🎉

  • @melesemelakuofficial1462
    @melesemelakuofficial1462 3 ปีที่แล้ว

    APOSTLIYE TEBAREKLGN

  • @hannamekuria2493
    @hannamekuria2493 3 ปีที่แล้ว

    tebareku

  • @jinnas1828
    @jinnas1828 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንንን

  • @alemtekle4354
    @alemtekle4354 3 ปีที่แล้ว +15

    Every lyrics hits my bones😭😍

  • @manal-jc777
    @manal-jc777 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንንንን እልልልልልልልልል ስለማንነቱ ስለ ስሙ መዘመር እንዴት መልካም ነው ክብር ነው ተባረክ ጆዬ

  • @user-xn5gb2yh4i
    @user-xn5gb2yh4i 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተርዬ ስዉድክ

  • @4given618
    @4given618 3 ปีที่แล้ว +8

    If I come back and live in Ethiopia (Addis), I would definitely be part of your church. I love a church that worship the Kings of kings and the Lord of lords....who knows God would probably give me the gift worshiping Him publicly!!! True worshipers worship Him in spirit and truth John 4:24. God bless you all abundantly.

    • @ApostleYohannesgirmaJohnny
      @ApostleYohannesgirmaJohnny 3 ปีที่แล้ว +6

      Thank you dear !
      We have received your application 😀
      My our God fulfill the desire of your heart !!!

    • @sinahassenebrahim9813
      @sinahassenebrahim9813 3 ปีที่แล้ว

      በደስታ እንቀበላችኋለን አብረንም ያዳነንን እናመልካለን ተባረኩ 😇

    • @Zemawengelawian
      @Zemawengelawian 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/YPSuzNSoCp0/w-d-xo.html

  • @SamuelTub
    @SamuelTub 3 ปีที่แล้ว

    wow tebarekehal

  • @nedhiamenu2056
    @nedhiamenu2056 3 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ለዘለዓለም ይባርካችሁ

  • @aleazarmanalegn7627
    @aleazarmanalegn7627 3 ปีที่แล้ว +2

    Whenever I get inside that church, I never came out untouched. Very unique church in Ethiopia. I wish all churches follow the same trend...I wish...

  • @ninifikre813
    @ninifikre813 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ የዮሐንስ መዝሙር ወደሰማይ ወደዙፋኑ ያስገባሉ። ጌታ ይባርካችሁ

  • @Gpapie
    @Gpapie 3 ปีที่แล้ว +5

    You are our blessing Apostle, we love you !

  • @mommom5870
    @mommom5870 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት አቤት ውበት የአምላኬ🙌🙌🙌🙌

  • @mamushpaulosabosse6512
    @mamushpaulosabosse6512 3 ปีที่แล้ว +6

    Joyee God bless you what a wonderful song I'm so blessed iyana masmieh

  • @mintudebe4677
    @mintudebe4677 3 ปีที่แล้ว +7

    You're the one who always make me like proud bless you john and all others singers as well

  • @gabiacham6383
    @gabiacham6383 3 ปีที่แล้ว

    Amen

  • @fikrumarkos4952
    @fikrumarkos4952 3 ปีที่แล้ว

    ተባረክ

  • @freedome7719
    @freedome7719 2 ปีที่แล้ว

    Yoniye adu amalk yiberk zemenn bemulu

  • @samritame
    @samritame 3 ปีที่แล้ว

    ayalewo ayalewo ayalewo Hallelujah

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk 3 ปีที่แล้ว +6

    What can I say ነፍሴ ረሰረሰች ልዩ ዝማሬ ነው በየቀኑ ብሰማቸውየማይሰለቹኝ እንድጸልይ እንዳመልክም ደግሞ ከሚያነሳሱኝ ዝማሬዎች በዋናነት የምጠቅሳቸው የጆኒ መዝሙሮች ናቸው። ምንም ኮፒ የሌለበት ንጹ ከሰማይ የተለቀቁ ግጥሞቹ ከዜማዎቹ ጋ የሚሸካከሙ ብስለት ያላቸው ዝማሬዎች ናቸው። ያገለገላችሁት እግዚአብሄር አብዝቶ ሁላችሁንም ይባርክ።

  • @zekiyosyoseph8078
    @zekiyosyoseph8078 ปีที่แล้ว

    You are blessed sile anti kalati yelegnam

  • @biya_podcast
    @biya_podcast 2 ปีที่แล้ว +1

    ጆዬ ጌታ ይባርክህ እወድሃለሁ... you are my modal...continue

  • @mikiasyoseph2326
    @mikiasyoseph2326 3 ปีที่แล้ว +1

    Raise a Halelujah.
    Blessings!

  • @kashifmughal3508
    @kashifmughal3508 3 ปีที่แล้ว +1

    Tebarek

  • @zenashegebera1316
    @zenashegebera1316 3 ปีที่แล้ว

    የሚገርም የግዝያብሔር መገኘት ያለበት አምልኮ

  • @kaleabkassaye9002
    @kaleabkassaye9002 3 ปีที่แล้ว

    በጸጋ ከዚህም በላይ ተትረፍረፍ ፣ ወንድሜ ጆዬ

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ጆኒ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ተባረኩልኝ ቅዱሳን

  • @debebeermias1174
    @debebeermias1174 2 ปีที่แล้ว

    May God bless you 🙏

  • @ashudesu2079
    @ashudesu2079 ปีที่แล้ว +1

    wow wow wow wow wow desse yemil menfessen yemiyades amen

  • @masreshutadesse5581
    @masreshutadesse5581 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን በቡዙ ተባረኩ የአባቴ ቡሩካናች

  • @alexbiyaa5978
    @alexbiyaa5978 3 ปีที่แล้ว

    kibir le Igziabher yihun

  • @johnfeday1394
    @johnfeday1394 5 หลายเดือนก่อน

    jo❤❤❤❤❤........tebareku❤

  • @sammmyds39
    @sammmyds39 3 ปีที่แล้ว +4

    Love all about this guy and the people with him so beautiful all the songs has been a blessing for me and my house hold.

  • @ashenafiawono3189
    @ashenafiawono3189 3 ปีที่แล้ว

    Best song ever

  • @tsegayetekle5639
    @tsegayetekle5639 3 ปีที่แล้ว

    May God bless you

  • @user-ue5qf7yj1k
    @user-ue5qf7yj1k 3 ปีที่แล้ว

    እጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ እጥፍ ታበራኩልኝ ስውዳቹ በጌታ

  • @abureaklil
    @abureaklil ปีที่แล้ว

    bemermurochachn huli gize sisema betam ebarekalehu tebareku yeabate burukan

  • @jehovajireh4741
    @jehovajireh4741 3 ปีที่แล้ว +8

    This song has been always the song of every human soul. Your songs are protein, building our immune system fighting every disease that confronts our lives. Mogese ke kenfereh yefesal....very powerful statement.❤👏

    • @amensam
      @amensam 3 ปีที่แล้ว

      Jehova Jireh hallelujah amen!

  • @tizugetachew2241
    @tizugetachew2241 3 ปีที่แล้ว

    እየሱስ ጌታ ነው። ይህንን ድንቅ አምልኮ ይዛችሁልን ስለመጣችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ

  • @finotegebremichael8600
    @finotegebremichael8600 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen! I love this song, every time I hear it, it takes me to the throne room! Bless you all!

  • @mimiabebe7192
    @mimiabebe7192 3 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ እግዚአብሔር አብዝቶ ከዚህ በላይ ያብዛላችሁ

  • @astuwelde6972
    @astuwelde6972 2 ปีที่แล้ว

    ጆዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ይቀድስ ሁሌም ቃላት ያጥረኛል ስለናንተ ብቻ ጌታን አመሰግናለው ወደማደርያው ወደ መቅዱስ ህልውናውን እድናይ ምክንያት ናቹ ተባረኩ አገልግሎታቹ እስካለም ዳርቻ ይድረስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abenezermeseret7939
    @abenezermeseret7939 2 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ

  • @gdnerd6940
    @gdnerd6940 3 ปีที่แล้ว +1

    God bless you, Johnny.
    My two year old son loves this song especially. He even loves your prayer in tongues and mumbles with you. God bless you more.🙏👌

  • @tsehaybimer3791
    @tsehaybimer3791 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜንን አሜንን እግዜብሂር አብዝቶ ይባረክችሁ

  • @tiruworkdemisse6174
    @tiruworkdemisse6174 3 ปีที่แล้ว +1

    I can’t stop listening bless you all🥰❤️🙏🏻Joyee ያንተ መዝሙሮች በሕይወቴ ትልቅ አሻራ አኑረዋል በሰማይ ያለውን አምላክ በአይኔ ያየው ያህል ይሰማኛል በጣም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ🙏🏻🙏🏻

  • @lewbaba1116
    @lewbaba1116 3 ปีที่แล้ว +1

    Halelujah Halilujah be Glory and praise to the one God only!!!!!!!!

  • @tmnitasmelash5493
    @tmnitasmelash5493 3 ปีที่แล้ว +4

    God bless u 🙏❤️

  • @mayaberhanie9226
    @mayaberhanie9226 3 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @buze1buze227
    @buze1buze227 11 หลายเดือนก่อน +1

    Yeanten Mezmur Bekefetku Kutr Endegena Menfese Ytadesal Ante Wust SlaleW Tsega EgziabheR YmesGen

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር መንፈስ ባለበት በዚያ አርነት አለ እየሱሴ !!!! ተባረኩ በብዙ 🙏😭😭😭😭😭😭😭😭እሰይይይይይ 😭😭😭😭😭😭☝☝☝

  • @metiseyoum6530
    @metiseyoum6530 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you all

  • @eyasujarsso6698
    @eyasujarsso6698 3 ปีที่แล้ว +2

    I don't know how many times I listen to this song, and I will continue to listen as many times as I can. My God bless Jonny and his Zetseat chor.

  • @Behiwotmenged
    @Behiwotmenged 3 ปีที่แล้ว

    Joni😍

  • @solomonabreham4179
    @solomonabreham4179 3 ปีที่แล้ว

    geta yibarikachu

  • @hagerebebesemaynew9282
    @hagerebebesemaynew9282 3 ปีที่แล้ว

    Joniye tebarekilgn wendme

  • @lidyatariku2042
    @lidyatariku2042 3 ปีที่แล้ว +2

    it's amazing all i can say is we are so blessed to have u dad

  • @misgamisga2759
    @misgamisga2759 ปีที่แล้ว

    በጠም የምወደህ ወንደም ከምልህ በለይ በሁሉ አባት ነህ ጆያ ሰላ ሰመያዊ መዝሙረ እናመሰግናሌን

  • @rahelberhe762
    @rahelberhe762 3 ปีที่แล้ว

    Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja Halleluja

  • @betelhemgebrukinatew2318
    @betelhemgebrukinatew2318 3 ปีที่แล้ว

    Be bless jooo

  • @tsigearaya4565
    @tsigearaya4565 3 ปีที่แล้ว +1

    Glory to GOD!
    Glory to GOD!
    We left up our eyes to his presence!
    We left up our souls To his Glory!
    We surrendered our souls, sprites and flashes to the Almighty GOD!!
    GOD blessed you! Zetseat Choir and Apostle Yohanne!

  • @samrawittadesse8059
    @samrawittadesse8059 3 ปีที่แล้ว

    Amennnn yametay betayem yemayasaferawen ayalahu betam yemegarem mazemur new Getaa berek yadergachu

  • @mosesyirga539
    @mosesyirga539 2 ปีที่แล้ว +1

    I can’t stop listening to this …. It’s so powerful & heavenly 😭😭❤️❤️🔥🔥 God bless you guys soooooo much !!

  • @mekdestarekegn7016
    @mekdestarekegn7016 3 ปีที่แล้ว

    geta yibarekachu

  • @sweetlove2592
    @sweetlove2592 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን 🙏 ተባረኩ ጸጋው ይብዛላቹ።

  • @bekeludesta2225
    @bekeludesta2225 3 ปีที่แล้ว +2

    It just fills me with hope..God bless you!

  • @bekazekarias2318
    @bekazekarias2318 3 ปีที่แล้ว +1

    this song how much lifts us to heaven and gives life ..blessed more together with zetseat choirs

  • @shalomibeyene5663
    @shalomibeyene5663 3 ปีที่แล้ว

    Samiche yamalitagiba mazimurochi hulem balibe wusit nachawu bless you

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091 3 ปีที่แล้ว

    Yabate berukan zemenachewun geta yibarek🙏🙏🙏❤❤❤❤🎺🎺🎺🎻🎻🎻🥁🥁🥁🎶🎶🎶🎶

  • @yanetmesfin7173
    @yanetmesfin7173 3 ปีที่แล้ว +1

    Amenn God bless you

  • @tadele8700
    @tadele8700 2 ปีที่แล้ว

    I like it so much

  • @wubirstashenafi5733
    @wubirstashenafi5733 3 ปีที่แล้ว

    Joye betam nw mewodek geta abzeto berk yadergek tebarkebetalew getan amesegnalehu anten seleseten Bezi generation

  • @ruthbehailu328
    @ruthbehailu328 3 ปีที่แล้ว +2

    U guys are just amazing, and the song is so heavenly ❤️❤️❤️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kerubelalmi7267
    @kerubelalmi7267 3 ปีที่แล้ว +1

    Joye you’re our blessing ❤️👏🙏😇

  • @kindyyesusi1085
    @kindyyesusi1085 3 ปีที่แล้ว

    አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን ናፍሴም አልቃራኝ tabaraku
    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ምን gizem
    Anidagnoch
    ናቸው ♥️♥️♥️♥️📖📖📖📖📖📖iwodachahalu

  • @georgechalew2816
    @georgechalew2816 3 ปีที่แล้ว +1

    God Bless you Pastor John and Zetseat Choirs 💙💙💙