ምህረት ክፍል 4 | Mihret episode 4

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 320

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ ปีที่แล้ว +50

    ናሪን የልጅነት ታሪክዋ የማይረሳ ኡፍ ስንቱነው በወላጆቹ ሰላም ማጣት አይምሮ ሚረበሸው

  • @Ftelየወሎዋ
    @Ftelየወሎዋ ปีที่แล้ว +44

    ፍትህ በማንነታቸው ለሚገደሉ ለአማራው ህዝብ😢😢🎉

    • @yfhahc20
      @yfhahc20 ปีที่แล้ว +1

      አይሸቃሊት አሁን እኛን ማንይሰማልብለሽነውእኛተረስተናል ፍትህየምትይው

  • @ሱሱየሀይቋፈድሻነኝ
    @ሱሱየሀይቋፈድሻነኝ ปีที่แล้ว +57

    የፈረሀትና የናሪን ወዳጆች የትናችሁ

  • @buzewedajo
    @buzewedajo ปีที่แล้ว +22

    በበአል መአግስት ለሚታሰበው የቅዱስ ዬሀንስ አመታዊ በአል እንኳን አደረሳቹ

    • @gddhchbvh6334
      @gddhchbvh6334 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ❤ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🙏

    • @buzewedajo
      @buzewedajo ปีที่แล้ว +1

      @@gddhchbvh6334 amen amen selam yargln

  • @abebech8547
    @abebech8547 ปีที่แล้ว +5

    ፈረሀት ዉስጤ ነዉ ወኔዉ ደስ ይለኛል❤❤❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
    @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ ปีที่แล้ว +22

    ሲቤል ሁሉም ድራማ ላይ ወድ አይወጣላትም ምስኪ 😂

    • @KalbaKalba-z9w
      @KalbaKalba-z9w 9 หลายเดือนก่อน

      እድል 🤣🤣🤣

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic ปีที่แล้ว +5

    *Congrats 🍾 kana Tv for 1M subscriber!*

  • @HAYAT-yb8rm
    @HAYAT-yb8rm ปีที่แล้ว +11

    ዪንዛንና የጉልፈምን ሠራተኛ የምትጠሉ😬😬😬😬😬😬

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ናሪን በጣም ነው የምታሳዝነው

  • @lubabayemim5852
    @lubabayemim5852 ปีที่แล้ว +10

    የናሪን የልጅነት ታሪክ😢

  • @ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር
    @ስጠብቅህልኑርየኔፍቅር ปีที่แล้ว +7

    ጩጨዋ እያላት እሷ ታፈቅረው ነበር 😂😂😂 ናሪዬ

  • @belalas4322
    @belalas4322 ปีที่แล้ว +9

    ናሪን በልጅነቱዋ 😅😅😅😅😅😅 ወይ ፍቅር በልጅነት እራሴን ነው ያስታወሰችኝ😅😅😅

  • @jeedsdleesam242
    @jeedsdleesam242 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈረሀት ናፍቆኝ ነበርር💝💝

  • @ማንእደናት-ፈ2ለ
    @ማንእደናት-ፈ2ለ ปีที่แล้ว +4

    ትውስታ ባይበዛበት አሪፍ ነው

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ ปีที่แล้ว +2

    ኔ ያልገባኝ ነገር ዝም ብዬ ስገምት በኋላ ታሪክ ብቻ ነው ያየን ያለነው ምንም አልገባኝ ምድኖ😮

  • @rukyasuhalih
    @rukyasuhalih ปีที่แล้ว +5

    እባካችሁ ሁልጊዜ ልቀቁልን

  • @damituaman
    @damituaman ปีที่แล้ว +2

    Jalalaa ijollummaa kiyyaa yaddadhee dhugaa😢😢😢❤

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 ปีที่แล้ว +1

    የ ቱርክ ስድብ ደሥ ይለኛል ድንጋይራ😂 ሁላ😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ ปีที่แล้ว +7

    ገና በህፃንነቷነው ፈረሀትን ያፈቀረችው ነሪን😮

  • @ةةت-د7و
    @ةةت-د7و ปีที่แล้ว +3

    ናሪንንእደኔየሚወዳት❤❤

  • @redi_tube
    @redi_tube ปีที่แล้ว +2

    ቲንሿ ናሪን ከትልቋ የበለጠ ቆንጆ ናት

  • @TsigaMeresa
    @TsigaMeresa ปีที่แล้ว

    ደሰየምልፈልምነው

  • @bamlakeskimder8274
    @bamlakeskimder8274 ปีที่แล้ว +2

    Please 5 😢❤

  • @aass9542
    @aass9542 10 หลายเดือนก่อน

    ፈረሀትዬ የኔ ፍkር 😢😢😢💎💎💝💝💝

  • @صوفياحبشي
    @صوفياحبشي ปีที่แล้ว +12

    ሁሌ ልቀቁልን😢

  • @gudfif9519
    @gudfif9519 ปีที่แล้ว +4

    ፈረሐት ሠላለ የምወደው

  • @semucRuit
    @semucRuit ปีที่แล้ว +5

    አሪፍ ድራማ ይመሰለኛል

  • @ወለተማርያም-ኘ1አ
    @ወለተማርያም-ኘ1አ ปีที่แล้ว +6

    ይሄ ሴርሜት የሚባለው ሰውየ የያማች ኮቾባሊ ወድም ነው አይደል😂😂

    • @zeharaTareke
      @zeharaTareke ปีที่แล้ว

      አወ እዛም ኪራተኛነበር😂😂😂

  • @ፋፊ-ዠ8ዘ
    @ፋፊ-ዠ8ዘ ปีที่แล้ว +10

    ይህፊልም ደስይላል ወይስ ምንም አልገባኝ ዛምብየነውየማየው ሌላ ልቀቁልን ደስየሚል እዳበቦች ፊልሚ

    • @نصريها
      @نصريها ปีที่แล้ว

      ,,
      KANA 😊

    • @ዜድነኝየመቅደላዋ
      @ዜድነኝየመቅደላዋ ปีที่แล้ว +9

      እኔ ደሞ አስጠልቶኛል ያበቦች ፈልሚያ በህቷላይ የምታረገው ስራ እስጠላኝ😢😢

    • @bezawittickher
      @bezawittickher ปีที่แล้ว

      Nice nw

    • @selamfekadu4857
      @selamfekadu4857 ปีที่แล้ว +1

      Betam new des yemelw anchi selalgebash new

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 ปีที่แล้ว +1

      ደስ ይላል ግን ግራ ያጋባል ማትስ ሆኖብኛል

  • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
    @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ ปีที่แล้ว +2

    ዴኒዝ ደሥ ሥትል❤❤❤❤

  • @Fፊነኝየጃማዋ
    @Fፊነኝየጃማዋ ปีที่แล้ว +5

    ካህራማን ያማች ወንድም ዴሥ ይለኛል ቀልዱ😂

  • @Seeena-qi8ix
    @Seeena-qi8ix 7 วันที่ผ่านมา

    እንደ ዴኒዝ አይነት ጓደኛ አለ ምርጥ

  • @Alem18649
    @Alem18649 ปีที่แล้ว +2

    Nama nii bayyee 😢😢😢😢😢

  • @rivanrt190
    @rivanrt190 ปีที่แล้ว +1

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @bamlakeskimder8274
    @bamlakeskimder8274 ปีที่แล้ว +2

    Please 5❤

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ
    @ተዋህዶእዩእምነትይ ปีที่แล้ว

    የታርከ ወዲቹ በጣም ቆንጆናችዋ ተይኧምሻጥር ደም በጣም ትፍቅርናችዋ ናችዋ ናችዋ ዲኮን ዋቅት😂😂😂😂🤣

  • @FatehaKonjo
    @FatehaKonjo ปีที่แล้ว +2

    ወይፍቅሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈሪሀት ውዴ

  • @tibasheselman1922
    @tibasheselman1922 ปีที่แล้ว +3

    ዬሄ ፊልም ልያሰብደንነው😢😢😢😢

  • @gondrewa
    @gondrewa ปีที่แล้ว +4

    የፍርሃት ስልክ ሲያወራ አያያዙ 😂አልተቀየረም 🤔

  • @hxduujdhjt2710
    @hxduujdhjt2710 ปีที่แล้ว

    አሪፍ መሠለኝ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว +2

    የቶፊክን ድምፅ የሚጠቀመው እዚህም ክፉ አረመኔ ነው

    • @ሂልና
      @ሂልና ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @EndrisAhmed-c6k
    @EndrisAhmed-c6k ปีที่แล้ว +2

    ሙሉው ምእራፍ ይለቀቅልን ልቀቁልን በናታችሁ ምእራፍ ስምት የለም

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ ปีที่แล้ว +4

    ሰው ሰነፈብኝ ይላል እሱ 10ስታመጣ እሪ😂

  • @Makdaskasa
    @Makdaskasa ปีที่แล้ว +18

    ፍትህ በግፍ ለሚገደለዉ ላአማራዉ ህዝብ😢😢😢😢😢😢

  • @Teshela1
    @Teshela1 ปีที่แล้ว +2

    እበከቹን ረሞንም አቅርቡልን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @weyni-21
    @weyni-21 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ ጥሩ ውጤት ለምን አመጣሽ ተብሎ መጮህ 😮😮 ግን እንደዚ ከይነት ወላጆች አሉ? ደግነቱ ግን ነሪን መጨረሻ ውጤታማ ሲኬታማ ነች ይገርማል ይህን ሁሉ ስቃይ አሳልፋ

  • @abinetabebe993
    @abinetabebe993 ปีที่แล้ว +2

    Ikizler memo- can ስሩልን እባካችሁን የ መህመት ጃን ፊልም ነው

  • @MesayGuro-m5w
    @MesayGuro-m5w ปีที่แล้ว

    Katau lamen yalam koy betam dase yemil film naberi

  • @MohammedPaa
    @MohammedPaa ปีที่แล้ว

    ክፍል 5

  • @gondrewa
    @gondrewa ปีที่แล้ว +14

    ናሪን እና የፍርሃት ፍቅርኛ እህታማቾች ናቸው መሰለኝ 😂

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee ปีที่แล้ว +3

      እንደት ይሆናሉ ህፃን እያሉ ሀብታሟ ልጅ እኮናት

    • @ቃልኪዳንጌትነት
      @ቃልኪዳንጌትነት ปีที่แล้ว

      አይደሉም እህቷ ሌላ ናት እንዲያውም ምኞት የሚለው ድራማላይ ነበረች ወድሟ ደግሞ ቫርቶሎ ሳደቲን ነው ችኩር ላይ ያለው

  • @hayteeeeeeee
    @hayteeeeeeee ปีที่แล้ว +5

    ምንም እየገባኝ አይደለም ፈርሀት ስላለው ነው የማየው

    • @molliyaputhahaseena1536
      @molliyaputhahaseena1536 ปีที่แล้ว

      እኔም አንዴ ወደልጅነት አንዴ ወደዚህ ያመጡታል

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by ปีที่แล้ว

      ​@@molliyaputhahaseena1536የሸረሪት ድር ፊልም እደዚህ ነበር እኮ

  • @ejejejussuh4558
    @ejejejussuh4558 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤😢😢

  • @zaheraendris2004
    @zaheraendris2004 ปีที่แล้ว +2

    ዋዋዋዋ አደኛ እሆናለው ብዬ ነበር ስራ የለባቹም ወይ ሙልት ብላቹዋል😂😂😂😂😂

    • @rageabdo2287
      @rageabdo2287 ปีที่แล้ว

      Edme leferhat srachewn ende chama gemed ena kebeto asfeteto askemetachew men yidereg

  • @ساره-ر8ط9ز
    @ساره-ر8ط9ز ปีที่แล้ว +2

    😭😭😭😭😍😍😍

  • @herugaltgray
    @herugaltgray ปีที่แล้ว

    ሞሪና💞

  • @OoThet-h9m
    @OoThet-h9m 4 หลายเดือนก่อน

    😢

  • @afft
    @afft ปีที่แล้ว

    😢😢

  • @HfhUr-x4j
    @HfhUr-x4j ปีที่แล้ว

    🌷🌷

  • @lemembera4145
    @lemembera4145 ปีที่แล้ว +1

    የ ቱርክ ስድብ ደሥ ይለኛል ድንጋይራ😂 ሁላ😂😂😂

  • @KsaKsa-sh5ry
    @KsaKsa-sh5ry ปีที่แล้ว

    5የለምዴ

  • @mikalyowhanes7426
    @mikalyowhanes7426 ปีที่แล้ว

    Part 5 pls🙄🙄

  • @hayatali9666
    @hayatali9666 ปีที่แล้ว +2

    ፍርሀት እንዳለብን ሌሎቹ ቢቀየዩ

  • @EndrisAhmed-c6k
    @EndrisAhmed-c6k ปีที่แล้ว

    ምህረት ሙሉው ምእራፍ ይለቀቅ

  • @ቀኑብሺ
    @ቀኑብሺ ปีที่แล้ว +4

    ምርጥዬነው ተመችቶኛል😘😘😘😘

  • @ibrahimosman7537
    @ibrahimosman7537 ปีที่แล้ว

    Ay farhat

  • @Awelistgawu
    @Awelistgawu ปีที่แล้ว +73

    በፀሎታችሁ ኣስቡኝ በፈርሃት ፍቅር በጀቭደት በታነር ማበደ ኔው😢እንዳው ምን ይሻለኛል

    • @melat343
      @melat343 ปีที่แล้ว +19

      😮ቀበርቾ ታጥኒ😅😅😂😂😂

    • @ፍርዲነኝከወደወሎ
      @ፍርዲነኝከወደወሎ ปีที่แล้ว +15

      ይሄ ፍቅር ሳይሆን ልክፍት ነው የማይገኝውን ላም አለኝ በሰማይ አላህ ይገላግልሽ ❤❤😅😅

    • @fatimamuham
      @fatimamuham ปีที่แล้ว +10

      ይሄማ አቅምን አለማወቅ ይባላል😅😅😅😅

    • @firasanaytnegusa1268
      @firasanaytnegusa1268 ปีที่แล้ว +1

      ​@@melat343😂😂😂😂

    • @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
      @ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ ปีที่แล้ว +2

      ​@@melat343 ቀበርቾ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ
    @ሀዩየራያዋ-ኰ5ፈ 8 หลายเดือนก่อน

    ፍርሀትስላለብቻ አየዋለሁ😂😂😂😂😂

  • @HgdNdbd
    @HgdNdbd ปีที่แล้ว

    Welkam❤❤❤❤

  • @mhretmhret270
    @mhretmhret270 6 หลายเดือนก่อน

    ናሪን በዚዕድሜዋ ፍቅር

  • @iiiii6034
    @iiiii6034 ปีที่แล้ว

    ድምፁን

  • @Aseya-dc2by
    @Aseya-dc2by ปีที่แล้ว +4

    አረ ይሄ ፊልም ማትስ ሆኖብኛል😅😅

    • @hikmanunye3651
      @hikmanunye3651 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @የማሂርናፋቂ
      @የማሂርናፋቂ ปีที่แล้ว +2

      አይሻልም ኬሚስትሪ ወዬኔ😅😅😅

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by ปีที่แล้ว

      @@የማሂርናፋቂ 🤣🤣🤣🤣 ምላርግ ግራ ገባኝ እኮ

    • @GffGt-eq4mg
      @GffGt-eq4mg ปีที่แล้ว

      እውነት እኔም ነበርሁ አሁት በትንሹ እየገባኝነው😂😂

  • @aliramadan8406
    @aliramadan8406 ปีที่แล้ว

    Waw

  • @astertube5406
    @astertube5406 ปีที่แล้ว +1

    ድህነት ቱርክ ፌልም ላይ ያምራል😢

  • @pkkhan17
    @pkkhan17 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ድራማ ምንም አልገባኝም

    • @Aseya-dc2by
      @Aseya-dc2by ปีที่แล้ว

      ማትስ ሆነብን እኮ😅😅

  • @90ETHoldmusic
    @90ETHoldmusic ปีที่แล้ว

    19:35 oh lord 😂😂 nermin

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @teyibamhamed1377
    @teyibamhamed1377 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ይህ ድራማ ምን አይነት ነዉ ምኑም አልገባኚም😌

  • @birukdagna8462
    @birukdagna8462 ปีที่แล้ว +3

    10000 ልቀቁልና ያበደ ነው

  • @hossenhossen6502
    @hossenhossen6502 ปีที่แล้ว

    ትውስታው በዛ ኡፍፍፍ

  • @ahlamhanna5700
    @ahlamhanna5700 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹

    • @نصريها
      @نصريها ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rageabdo2287
    @rageabdo2287 ปีที่แล้ว

    Ferehat hulum bota akurafi new sisq yemaybet ken nafekegn😢

  • @Fakelife-fn5he
    @Fakelife-fn5he ปีที่แล้ว

    ናሪን😘

  • @arsemaarsema969
    @arsemaarsema969 ปีที่แล้ว +2

    እረ በደንብ ልቀቁልን እንጂ

    • @نصريها
      @نصريها ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤nesry werkcoh

  • @fafihabshawit5667
    @fafihabshawit5667 ปีที่แล้ว +2

    ምኑን አልገባኝ 😮

  • @rageabdo2287
    @rageabdo2287 ปีที่แล้ว

    Ferehaten lij hono yeseraw tewanay rasun ferehaten yemeskal editeru gobez new

  • @AwetashAreadom
    @AwetashAreadom 10 หลายเดือนก่อน

    ናሪን ተወዋረደች😂😂😂😂

  • @UxYv-mn6fh
    @UxYv-mn6fh ปีที่แล้ว +6

    የናሪ ኣባት ቢኖር ጥሩ ነበር ለምን ጥሩ ዉጤት ኣመጣሽ ብሎ ይናደዳል😂😂

  • @HawaHawa-t2r
    @HawaHawa-t2r ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጡበዩቱብtubatube
    @ጡበዩቱብtubatube ปีที่แล้ว

    የመህመትን አበት የሚወድ😂😂😂😂😂

  • @hanan858
    @hanan858 ปีที่แล้ว +4

    ይሄ ፊልም በማስታወስ ብቻ ክፍል 4 ደረሰ እኮ 😁😁ደግሞ ምንም አልገባኝም 🤔🤔የሆናችሁ እንጭቆች 😉

    • @jmilahalu5816
      @jmilahalu5816 ปีที่แล้ว

      አወ ከምር በማሰታውቃ የው ይማልቀው

    • @azmiazmi1511
      @azmiazmi1511 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደሸረሪት ድር የተወዛገበ

  • @ዞማዋ
    @ዞማዋ ปีที่แล้ว

    በቃ እግድህ ሰኛ ንገናኝ😭😭

  • @tsiyonalemayehu3416
    @tsiyonalemayehu3416 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ብቻ ነኝ ሞሪና የምትመስለኝ

  • @erahmetseyd
    @erahmetseyd ปีที่แล้ว

    እኔ የተየኚ ቁራአኑ ነው ምናለ ቢነሱት

  • @የወሎልጅዘሬ
    @የወሎልጅዘሬ ปีที่แล้ว

    እንድህ አይነት ቤተሰብ ኡፍፍፍ

  • @ቡርቴየማርያምልጀ
    @ቡርቴየማርያምልጀ ปีที่แล้ว +2

    የዚህን ድራማ መጨረሻ ልንገራችው ? ነሪን እና ፈረሀት ይጋባሉ መንታ ልጆችን ትወልዳለች

    • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
      @እማናፍቆቴ-በ1ቐ ปีที่แล้ว

      የመጨረሻውን አይተሽዋል ወይ እኔ አይቸው ደብሮኛል ግን ይሄ ነው አልልም

    • @ቡርቴየማርያምልጀ
      @ቡርቴየማርያምልጀ ปีที่แล้ว

      @@እማናፍቆቴ-በ1ቐ መሃል ላይ ትንሽ ያጓጓል እንጂ ብዙም አያስደስትም እኔ አይመቸኝም እንደዚ አይነት ድራማ ድብድብ ያለበት ነው ደስ የሚለኝ

    • @ሀዲ-ጠ7ጰ
      @ሀዲ-ጠ7ጰ ปีที่แล้ว

      ማን ንገሪነ አለሽ😏😏በጉጉትነዉ ማየት የምንፈልገዉ😢😂😂😂ካሁን ቡሀላ ኤዳትናገሪሪሪሪሪ❤

  • @ሀበሻዊት-ኘ2መ
    @ሀበሻዊት-ኘ2መ ปีที่แล้ว

    ናሪንን የሚከተላት ልጅ ወድሟ ነው መሰል😮

  • @Lovee599
    @Lovee599 ปีที่แล้ว +1

    ምንም እየገባኝ አይደለም 😊

  • @ZebibaBelay-dn4dt
    @ZebibaBelay-dn4dt ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤n

  • @mekyaabduliakdra3716
    @mekyaabduliakdra3716 ปีที่แล้ว +1

    ይሄ ፊልም ምንም አልገባኝም🤔

    • @MsrtDmsei-yz8cx
      @MsrtDmsei-yz8cx ปีที่แล้ว

      በጣም ግራአጋቡንእኮ😂😂😂

  • @hayatali9666
    @hayatali9666 ปีที่แล้ว

    ፍርሀት ብቻነውደስየሚለው