ጉድ! እናቶች ሆብለዉ ወጡ ፍኖ ጉድ 🥵

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 197

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 16 วันที่ผ่านมา +14

    ፈኖ ትክክል ነው።ድል ለፈኖ ይሁን ። 💚💛❤

  • @teferiyosef6059
    @teferiyosef6059 16 วันที่ผ่านมา +14

    ወንድሜ ወንድምህ ሞቶ መቅበር ሲገባህ የፍቅር ዘፈኖች የምትዘፍን ከሆነ ምኑን ሰው
    ሆንከው። ለወገናቸው ተቆርቋሪ ዘፍኞች ሄደው ይዋጋሉ ፤ ያልቻሉ ግን በወገናቸው የሞት ፥የቀብር ግዜ ድምፅ እንኳን ባይሆኑ መዝፈን አይገባቸውም። ሆዳም አማራ ነው የአማራው ጠላት፤ ገንዘብ ፥ ገንዘብ...

  • @WendeAmare
    @WendeAmare 16 วันที่ผ่านมา +15

    ይሄ አህያ እሱ ብሎ ዳዊት።😡

  • @abatewolde-f8t
    @abatewolde-f8t 16 วันที่ผ่านมา +13

    እባካችሁ ዝም በሉ ፋኖ ነገ እንደውሐ ሙላት አጥለቅልቋችሁ መድረሻ ያሣጣችሗል ምክኒያቱም ታላቁ የአማራ ሕዝብ እንደቅጠል እየረገፈ ነው

    • @tsefeshbangewe9912
      @tsefeshbangewe9912 15 วันที่ผ่านมา

      ማነው ያለው አንተ ሆድ አደር

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 12 วันที่ผ่านมา

      እበት ደንቆሮ ሆድአደር አህያ ተላላኪ ፍርፋሪ ለቃሚ 😏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 12 วันที่ผ่านมา

      እናትህ አፈር ትብላና😏 የማትረባ ቡሽቲ ጭፍን የአብይ አህመድ ጡሩምባና ፊሽካ ቱልቱላ ነፊ ወጥ ቀቃይ አሻንጉሊት

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 16 วันที่ผ่านมา +24

    ፋኖ ትክክል ነው ዳዊት ፅጌ ሆድ አደር ነው?

    • @veracity8968
      @veracity8968 13 วันที่ผ่านมา

      ደደብ ይህ ዘመቻ እንደ ሃጫሉ ሊበሉት እንደሆነ እንዴት እይገለጽልህም ??!!! እሱ ምን ያርግ ልታስመቱት ነው የስንት ሰው ረጂ ነው ዳዊት ??? ስታስጠሉ እንደው

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 13 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው በትክክል ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለተገፈው አማራ ህዝብ 😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤❤❤😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰

  • @abejegeta7284
    @abejegeta7284 16 วันที่ผ่านมา +9

    ይህ ኮንሰርት ማካሄድ ጊዜው እና ወቅቱ አይፈቅድም ይህ የሰባዊነት ጉዳይ ነው፣ የሰባዊነት ጉዳይ ደግሞ በገንዘብ የሚቀየር አይደለም። ዘፈን ስራችን እንጀራችን ነው የሚሉ አሉ፣ ይሄ እኮ እለቅሶ ቤት ድንኳን ውስጥ ዘፋኝ ስለ ሆንሁ መዝፈን አለብኝ እንደማለት ነው። ጎረቤት ሀዘን ካለ የተደገሰ ሰርግ እኮ ይቋረጣል በሀገራችን እንኳን ኮንሰርት። ይህ ስራት ሰላም ማምጣት ሲያቅተው ሰላም ያለ ማስመሰል ነው የያዘው ይህ ኮንሰርት ደግሞ ከማስመሰያዎች አንዱ ነው።

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 16 วันที่ผ่านมา +9

    ጊዜው የሐዘን ነው ምንም ደስ የሚል ነገር የለም ከዳንኪራው ወደእግዚአብሔር መጮህ ይገባናል አዝነናል ደስታ የለንም።😭😭

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 16 วันที่ผ่านมา +10

    ዳዊት ፅጌ ሰርዝ!!!ከመቼ ወጥተህ ከመቼው ዘርህን እረሳህ!!!! እግዚአብሔርን ፍራ!!!!! የደም ገንዘብ አትብላ::

  • @yal1907
    @yal1907 16 วันที่ผ่านมา +6

    ካአዲስ አበባ ልጅ ምን ትጠብቃለህ ቤቱን አፍርሶ ጥርጊ ላይ ሲ ስተኛው አቤት ወዴት እያለ ምንጣፍ አንጣፊ ነገ ደግሞ ትግሉ ሲጠነቀቅ እኛ እኮ ስንጠብቃችሁ ነበር እያለ ከፊት ይሰለፋል ይሁን ግድ የለም ሁሉም ነገር በጊዜው መልስ ያገኛል ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለገዳዩ የኦሮሙማው መንግስት ኢትዩጵያ እንደገና ትወለዳለች::

  • @SofiaMohmmed-c3r
    @SofiaMohmmed-c3r 16 วันที่ผ่านมา +8

    አማራየ አላህየ እባችሁ አላህ ይበሰው😢😢😢😮ድል ለፋኖ

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 13 วันที่ผ่านมา +1

    በኦሮሞኛ መዝለል ይችላል በአማረኛ ግን ከዘፈነ በዘፈነበት አፉ ደም ይተፋል ቢያስብ ጥሩ ነው

  • @MeleseGirma-i3o
    @MeleseGirma-i3o 16 วันที่ผ่านมา +7

    አማራ አይደለሁም በዚ ሰአት ኮንሰርት ማዘጋጀት ፈፅሞ ከሰባዊነት የወጣ ነው ያሳዝናል😢

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 16 วันที่ผ่านมา +1

    አይደለም አማራ ሆኖ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ኮንሰርት አይደለም ድግስና ሰርግ ማድረግ ራሱ በቂ አይደለም ።

  • @የዬካውቅዱስሚካኤል
    @የዬካውቅዱስሚካኤል 16 วันที่ผ่านมา +7

    ስራ ካጡ ራዬድ ይንዱ ዘፋኞች ወይ ዘፈን እዬዬም ሲደላ ነው😮

  • @YezabAbebe
    @YezabAbebe 16 วันที่ผ่านมา +1

    ጭፈራ ሳይሆን የሚያስፈልገው ፀሌት ነው ጭፈራ ባሁኑ ግዜ

  • @SabaAbebe-lc7qo
    @SabaAbebe-lc7qo 15 วันที่ผ่านมา

    ትክክል ነው የምን አዝማሬነት ነው ስለሚሞተው ሰው ግድ ብለው ይገባል

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 15 วันที่ผ่านมา

    ትልቅ. ሰው ነው ልጅ. አይደለም ብዙ. ነገር. ያውቃል እንዳንድ. የአማራ. ልጅ. ለዛውም. ጎደሬ.ቆይ. ያልፋል. ጎርፍ. ነው.

  • @besobela7237
    @besobela7237 16 วันที่ผ่านมา +2

    ኮንሰርት ከአማራ ትግል ምን አገናኘው? ዳዊት ፅጌ ኮንሰርት አዘጋጀ አላዘጋጀ ከአማራ እናቶችመም ሆነ ድሮውን ድብደባ ምን አገናኘው ? ሆን ብላችሁ የልጁን ክህሎት ለማጣጣል እና የልጁን ነፃነት ለመጋፋት የሚደረገው ጥረት ፍፁም አሳፋሪ ነው ።

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 16 วันที่ผ่านมา +2

    ይህን የአብይ አሽቃባጭ ቀኑን ይጠብቅ እውጭም አለን የፋኖ ትደፋለኽ። 😎 ተመከር።

  • @paitiencezekaria5300
    @paitiencezekaria5300 16 วันที่ผ่านมา +6

    ዘፈንና ጭንቅላት የተለያየ ነዉ ። ማንም ንፍጣም ደነዝ መሐይም ሊዘፍን ይችላል ነገር ግን ለወገኑ ሊያስብ ከእንሰሳነት መውጣት ያስፈልጋል።

  • @MahletBelay-b5l
    @MahletBelay-b5l 16 วันที่ผ่านมา +3

    ሲጀመርም ሙዙቃ ሐጢዪት ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን ሰው ነን መቼም

    • @MatyasHD
      @MatyasHD  16 วันที่ผ่านมา

      amen😍😍

    • @Yemegnu
      @Yemegnu 16 วันที่ผ่านมา

      ጦርነትስ?

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 16 วันที่ผ่านมา +1

      ​@@Yemegnu ወዶ ሊዘፍን ይችላል ወዶ ግን ወደሞት የሚሔድ የለም አማራ በወልቃይት በጂምላ በዶዘር ሲቀበር በወለጋ እየተመረጠ ሲታርድ በመላ ኦሮሚያ ሲፈናቀል አ አ እንዳይገባ ሲደረግ ዝም አለ አሁን እቤቱ ድረስ ገብቶ ትጥቅ አዉርድ ካልሆነ በድሮን እጨፈጭፋለሁ መባሉ አያሳዝንም😢😢😢😢

  • @WubalemMulugeta-m1s
    @WubalemMulugeta-m1s 13 วันที่ผ่านมา

    ጎደር ጎጃም ወሎ ሲዘፍን ችግር የለዉም ለምን ሸዋላይ ዘፈነ እጅ ምን አደረገ ስራዉ ነዉ

  • @samuallfentahun360
    @samuallfentahun360 15 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር አርቲስት ማለት እውነት ታሪክን ወቅታዊ ነገሮችን ይመለከታል ።አንድ አርቲስትን አርስት የሚያሰኘው ክፉን ክፉ እውነትን እውነት ብሎ ሲዘፍን ነው

  • @wetregetbezabih
    @wetregetbezabih 16 วันที่ผ่านมา

    አርቲስት ዳዊት ፅጌ አይዞህ መንገድህ ላይ እንደዚህ አይነት ምቀኞች አንደሚገጥሙህ ማወቅ አለብህ

  • @שלום-פ4ג
    @שלום-פ4ג 16 วันที่ผ่านมา +2

    በትክክል❤❤❤❤

  • @alemtdese2570
    @alemtdese2570 16 วันที่ผ่านมา +2

    ምንን. በተመለከተነው. እንደቁራ የምትጨወው. ዳዊት ፅጌ. አማራ በድሮን. እየተደበደበ. አግባብ አይደለም

  • @beletearegahegn5657
    @beletearegahegn5657 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት ትገርማላችሁ ስራችሁን የምታቀርቡት ለህዝብ አይደል ህዝብ እያለቀሰ እናንተ የምጨፍሩ እናንተ እነማናችሁ

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 16 วันที่ผ่านมา +1

    አማራ እየታረደ ነው። አማራ የሆነ ምንም አይነት ድግስ ማድረግ የለበትም።

  • @Geremew-ns3fx
    @Geremew-ns3fx 16 วันที่ผ่านมา +3

    እና ታዲያ ሰው ሲሞት ለቅሶ እንጂ ዘፈን አለ ወይ ።እንዲህ ያለ ባህል እንዲህ ያለ ስራ አለ ወይ። አሁን ዘፋኙ ብቻ ሳይሆን ተመልካቹ እና አዳማጩም ጭምር ነው ። ዘፍነህ አትኑር ያለ የለም ።ወቅት ጠብቀህ ዘፍነህ ኑር ነው የተባለው። መቸም በየቀኑ እየዘፈነ ኮንሰርት እያዘጋጀ አይደለም የሚኖረው አታሳቡ። በአመት አንዴ እንኳን ኮንሰርት አይዘጋጅም። እንዴት በመከራ ጊዜ ጠብቆ ያዘጋጃል። ይህ የሚያሳየው እኮ ለአማራ እልቂት ግድ እንደሌለው ነው። የዚህ ተግባር ደጋፊዎች እና ተመልካቾችም እንደዚሁ። እና እባካችሁ እስኪ ሰው ሁኑ። እንዴት አይነት ጉድ ዘመን መጣብን። እንዲያው ሆድ ብቻ ነው እንዴ ሚታሰበው። ጭራሽ አንድ ሆነን ዘጠን መታገል ለህልውናችን መዋደቅ ቢቀር በሀሳብ በሀዘን ድጋፋችንን ማሳየት እንኳን እንዴት ይከብደናል። አንዷማ ጭራሽ ከሱቅ መክፈት ጋር አያያዘችው ሰው እየሞተ ማስጨፈርን ስራ መሆኑን ስታስረዳና ስታሳምን። በጣም ያሳዝናል። በጣም ታዘብኋት ።የምታውቅ ትመስለኝ ነበር። ያሳዝናል። አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ ።እስኪ ዝም ብትልስ

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 12 วันที่ผ่านมา

    ሌላው ቢቀር በአዲስ አበባ ውስጥ በአሁኑ ሠኣት ላይ ህዝቡ ቤት እየፈረሰበት ሜዳ ላይ በወደቀበት እያለቀሰ ባለበት ሠኣት ላይ ጭፈራና ዳንኪራ መምታትን ምን አመጣው ?

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 16 วันที่ผ่านมา +1

    የዳዊት፡ጽጌ፡ደጋፊዎች፡መልስ፡እየሰጣችሁ፡አታፋፍሙ። ኮንሰርቱን፡ቢያስተላልፈው፡ይሻላል።ከቀጠለ፡ግን፡ወደፊት፡የሚገጥመው፡መሰናክል፡ከፍ፡ያለ፡ነው።

  • @Addis-yy4of
    @Addis-yy4of 16 วันที่ผ่านมา

    ስራውም ወይም እንጀራውም ቢሆን ስንት ህፃናትና ምስኪኖች እየተጨፈጨፉ ምን አስደስቶት ነው የሚያስጨፍረው ለዚያውም ጀኖ ሳይድ የታዘዘበት አማራ ነው እኮ ማፈር አለበት

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 16 วันที่ผ่านมา

    ዳዊት ሆይ ኮንሰርት ባለማድረግ የአማራን ህዝብ ስቃይ መቀላቀል ትችል ነበር ዳዊት ለምን ዘፈነ ሳይሆን ኮንሰርቱ አስፈላጊ አይደለም ነው ያልነው ድግሱ አስፈላጊ አይደለም ነው ። ለመግደል ለምትሉት ዳዊትን ልክ እንደ ሀጫሉ አብይ ይበላውና የሚፈልገውን ያደርጋል የሚሆነው እንደዛ ነው ፋኖ ስራም አላጣ እሱን ሲያጠቃ ።

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 16 วันที่ผ่านมา

    እንዴት ዘፈን በዚህ ጊዜ እናቶች እየሞቱ ማሰቡ ራሱ ይገርማል እውነት ተጋሩ በዚህ ምን ያህል እውነት ይግባባሉ

  • @KassayieGoshu
    @KassayieGoshu 15 วันที่ผ่านมา +1

    እናታችን ወይም አባታችሁ ቢሞትስ እንዘፍን ነበሮ

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 10 วันที่ผ่านมา

    ሰው በዚህ ጊዜ የሚጨፍረው ምን ገጥሞት ነው እሱ ሥራውን ነው የሠራው የሚገባው ግን ምን ተገኝቶ ነው።።።

  • @hailegebreyes379
    @hailegebreyes379 16 วันที่ผ่านมา

    የሱ ቤተሰብ አንዱ ቢገደልበት አይዘፍንም ነበር፣ይህም ማለት የወጣበት ቤተሰብ ትውልድ ቦታ ማለት ስለሆነ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 16 วันที่ผ่านมา

    በእዉነት እንነጋገር ቢባል ከአዲስ አበባ ልጆች ምንም አንጠብቅ ሙት የቁም ሙት ቀላቸዉ

  • @etetudejong8756
    @etetudejong8756 16 วันที่ผ่านมา +3

    Ewenet Newe yezefen gize aydelem yecheferam ayedlem!

  • @LulsegedMerid-i9u
    @LulsegedMerid-i9u 15 วันที่ผ่านมา

    የአማራ እናት እያለቀሰች የኦሮሞ እናት እያለቀሰች በዚህ ወቅት ኮንሰርት አዘጋጂቶ ኑ እንጨፍር ማለት ማንን ለማስደሰት ነው?

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 16 วันที่ผ่านมา

    የትኛዉ ህዝብ ያዳምጠዉ ያዲስ አበባም ህዝብ አዘን ላይ ነዉ እየተፈናቀለ ነዉ አማራዉ እየሞተ ነዉ ለምን ቀኑ አይቀየርም

  • @zinabumengesha7607
    @zinabumengesha7607 16 วันที่ผ่านมา +4

    የዘፈንሰአቱአይደለም

  • @abidbersina9437
    @abidbersina9437 16 วันที่ผ่านมา

    That’s true This is not time to sing 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢. እባካችሁ
    😢
    😢

  • @MdRamim-v7u
    @MdRamim-v7u 13 วันที่ผ่านมา

    አወ ትክክል

  • @Temima-d1n
    @Temima-d1n 9 วันที่ผ่านมา

    ፋኖትክክልነው

  • @ElsabetGeto
    @ElsabetGeto 16 วันที่ผ่านมา +2

    Awo tekekel new esum yaltegedelew bebotaw selelel new Yemen ateresagn new sentu serawen teto bedur begedel eyetewadek new Meder korkoro🎉

  • @yewubgeremew-ne2hj
    @yewubgeremew-ne2hj 15 วันที่ผ่านมา

    በፋኖ አሳበው ሊበሉህ ነውና ተጠንቀቅ የሚያጯጩሁት የብልፅግና ገረዶች ናቸው ልክ እንደሀጫሉ ተጠንቀቅ

  • @BrhenuhusinAedem
    @BrhenuhusinAedem 16 วันที่ผ่านมา

    ዳዊት ዋጋ የለውም ይቅርታ መጠየቅም ካሁን ወዲያ አይሠራም አሥተናግዱት ይህን ርሐብተኛ

  • @GenetGebrehana
    @GenetGebrehana 11 วันที่ผ่านมา

    ስራ የቁም ማለት ነዉ የቤት ኪራይ አለ ስንት ነገሰነር አለለ ከዛስ ለለማኝ ይሁን?

  • @TarikusolomonSolomon-dp1cl
    @TarikusolomonSolomon-dp1cl 16 วันที่ผ่านมา +1

    አተሽቀቢጥ ዘፈን መለት በአነንቴ አመለከከት ምን መለት ነወ አማሪ በዚህ ወቅት የመከረ ወቅት ነው ተደ ወቅቱን ምመስል ነገረ መቀንቀን ይችለል መንም ምቀወም አይመስል እኔ አማሪ አይደለም ግን ሁሌም የአማሪ መሞት የገበግበኛል ተደ አማሪ ሆኖ ደንክረ የሰመተ የምትሉ አደቢ ግዙ የአማረ ህፀን በድሮን መጨፈጨፊ የሁለች ችግረ ነወ በምንችሎ ሁሉ እንቀወም ይንን ነፊሰበለ ቡዱን

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 15 วันที่ผ่านมา

    ዳዊት ግን በዚህ ጊዜ ምን አስቸኮለው

  • @samueltekle8498
    @samueltekle8498 16 วันที่ผ่านมา

    አስተካክለው አማርኛህን እሱም ስራውን ፋኖ ግን ለራሱ ሳይሆን ለህዝብ ነው

  • @MamitAlemu
    @MamitAlemu 15 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ምን ደስ ብሎህ ነው የሚጨፍረው ?
    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aabdulsalemmahamed
    @aabdulsalemmahamed 16 วันที่ผ่านมา

    ሜሰኬኑ ውግኔን ክሚጨፍጨፎ ጋር ኮሰነርት መሰራት የሚግድሉትን ማሰትባበል ነው

  • @SadaMahmmed
    @SadaMahmmed 12 วันที่ผ่านมา

    11:19

  • @Netsanet-gh4ud
    @Netsanet-gh4ud 11 วันที่ผ่านมา

    አያገናኘውም ልጁን አውቀዋለሁ ላውራብሎነው ትግል በወኔነው ብዙ አታውሩ

  • @user-uq1ih6hd7n
    @user-uq1ih6hd7n 15 วันที่ผ่านมา

    በትክክል ትልቅ ስትተ 😢😢😢😢😢ዳዊት ፁጌ

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 16 วันที่ผ่านมา

    የትኛው ይቀድማል?
    ከሃጫሉ መማር በቂ ነው
    ዳዊት ፅጌ ተሳቦ ሊጠለፍ ይችላል

  • @teowodroestilahun9826
    @teowodroestilahun9826 15 วันที่ผ่านมา

    በኮንሰርት ነው እንዴ የሚኖረው???በምሽት ክበብ የሚጨፍረው አይበቃውም፡፡ በዚህ ሰዓት እንደ ዳዊት ፅጌ አይነት አማራ ሊኖር አይገባም፡፡

  • @samueltekle8498
    @samueltekle8498 16 วันที่ผ่านมา

    አዎ ህዝብ እየተፈናቀሉ ከቤቱ ካደገበት ድግስ ምን ይሰራል

  • @FirewAmare-m5k
    @FirewAmare-m5k 15 วันที่ผ่านมา

    ይኸ ገለባ የሰው ንቀት ነው እንጂ ከንቱ በሰው ሰበብ ለመሆን ቸኮለ!!

  • @mekuriawalemu6570
    @mekuriawalemu6570 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዜጎች ደግፈውት ነው እንዴ ኮንሰርቱን ያዘጋጀው። ቤትክራይህን በዳንኪራ አይደለም የምትሸፍነው

  • @adfresptariku5909
    @adfresptariku5909 16 วันที่ผ่านมา +2

    ሆዴ ይበልጣል ብሎ ኮንስርት ካዘጋጀ ፣የአብይ ጭፍጨፋ ትክክል ነው ብሎ ክንስርት ካዘጋጀ። እማራ የሆንክ ሁሉ ምላሽህ ወደፊት የእሱን የደም ጥበብ ውጤት አለመቀበልና እቀባ ማድረግ ተገቢ ነው። ሌላም ሌላም ይክተላል።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 16 วันที่ผ่านมา

      Abdu keyar..rofnan..miki belaynehin lemin atikelekilim?

    • @adfresptariku5909
      @adfresptariku5909 15 วันที่ผ่านมา

      @Ya-rm4qp እነሱ እማራ እይደሉም። ሮፍናንኦሮሞ ነው። እብድ ኪያር ኤርትራዊ ነው። እኛ ትኩረታችን እማራ ነን ብለው ለእብይ እየጠቆሙ ዩሚያስገድሉ፣ የሚዋጉ። የአማራን ትግሉ እማራ ነን ብለው የሚያጥላሉትን ክማንም የበለጠ እንታገላቸዋለን። ትግሉ የአማራ ህልውናን ለመክላክል ስለሆነ እማራ የሆነ ሁሉ ለትግሉ ባለው እቅም። ችሎታ። ሙያ እስተዋጽኦ እንዲያደርግ ይጠየቃል። እልያ ክፈራ ዝም ማለት እንጅ በአብይ ነፍስ በላ የሚጨፈጨፈውን ፣የገበሬው ስብል መቃጠልን ፣ህጻናት መደፈርን ማውገዝ ሲገባ ሆድን እስቀድሞ በእማራ ህጻናት እስክሬን ላይ መጨፈር ክአንድ ሞራል ካለው እማራ እይጠበቅም። መቃወምም ተገቢ ነው። ምነው ስንቱ ምሁርና ፕሮፌሰር እይደለምን ስራውን ጥሎ ለህሊናው ሲል መሳርያ እንግቦ ለአማራ ህልውና የሚታገለው። ? ለሆዱ ቢል እኮ ለእብይ ቢጎነበስ ገንዘብም ስልጣንም እያጣም ነበር። ግን መገንዘብ ያለብህ ነገ እብይ ድል ቢቀዳጅ እማራ የሚባልን ለባርነት እንኳን እይፈልገውም። ስለዚህ እማራን ክዶ ለእብይ ያደረ እማራ ባርነትን የመረጠ ስለሆነ ክእብይ ለይተን ስለማናየው እብሮ ይጨፈለቃል። የዳዊት ጽጌም ሆነ የተመስገን፣ የዳንኤል ሆነ የእረጋ ክንድ እጣ ተመሳሳይ ነው። እረጋ ፣ተመስገን፣ ዳንኤል፣ እማራውን ይገድላል፣ ዳዊት ጽጌ በእስክሬናቸው ላይ ይጨፍራል። ሃቁ ይሄው ነው።

  • @AdenaDegu
    @AdenaDegu 11 วันที่ผ่านมา

    አብይ ያደረገው ድራማ ነው አሁን ትንሽ ቆይቶ ይገለዋል ፋኖ ገደለው ብሎ እርስ በእርስ ለማፋጀት ነውሁሉም ሊገባው ያስፈልጋል እንደ አጫሉ አሁን ያስገድለዋል ያሳዝናል ።

  • @Negadras_kassa
    @Negadras_kassa 16 วันที่ผ่านมา +1

    -የምን ማስፈራራት ነው?
    -_ፋኖ ማለትስ ምንድነው?
    ሌላ እስፈራሪና ጨቋኝ ለመሆን
    ነው እዬታገለያገለው??
    †*ግልገል ፋሽስት!

    • @MokeDad
      @MokeDad 16 วันที่ผ่านมา

      አንተ ለሆድህ አደር ሁልግዜ ባንዳ መሆን አይቻልም ዳዊት

  • @marysam9193
    @marysam9193 16 วันที่ผ่านมา +1

    እናንተ ለቃቃሚ ዩቱበሮች በአማራ ስም ከዛከዚህ እየለቃቀማችሁ በማቅረብ ገንዘብ ለመስብሰብ እንዳታስቡ አሁን ተነቃቅተናል!!

  • @MariyaYane
    @MariyaYane 10 วันที่ผ่านมา

    ኤጭ ምንድነዉ ዘፉኝ እንደፈለገ ብዘፍን ፓሌትካ ዉሰጥ መክተት ለምን አሰፈለገ ኤሬ በሰማም ምን አይነት ሴዎች ናችዉ በአማርኞ ሰንት ዘፈን ሰዘፈን አልነበረም

  • @aabdulsalemmahamed
    @aabdulsalemmahamed 16 วันที่ผ่านมา

    የአማራ ህዝብ ዋጋ ያሰክፍላሀል ጠበቅ

  • @abelmenna4181
    @abelmenna4181 15 วันที่ผ่านมา

    ሠው እንዴት ሰርተህ አትብላ ይባላል ?
    ይኼ ልጅ ውል እና ግዴታ አለበት በሱ ፍቃድ ማቆም እንደማይችል እንኩዎን እንዴት መረዳት ያቅታችኋል ? ማስጠንቀቂያ ሠጪው ደግሞ በየመሸታ ቤቱ ድራፍት ሲገለብጥ የሚያድረው....???

  • @MariamMary-n4d
    @MariamMary-n4d 14 วันที่ผ่านมา

    😮😮

  • @AbduEimeran
    @AbduEimeran 13 วันที่ผ่านมา

    ዳወይት ፅጌ አይንህ ይጥፋ

  • @zemedkunabebe8967
    @zemedkunabebe8967 16 วันที่ผ่านมา

    አርት ምንድነው ? መስፈርቱን እስቲ አብራሩልኝ ????? የገባችሁ ??

  • @ammawesh242
    @ammawesh242 16 วันที่ผ่านมา +2

    Ewnet new yemin konsert new

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 16 วันที่ผ่านมา

    እሱ ወሎዬ ነው ። ወሎዬ አማራ አይደለም ስትሉ አልነበረምዴ ? እውነትም ጠላት ከፋኖ ጋር አያይዞበታል ። እርስ በርስ መበላላታቸው በይፋ እያወጡት ነው ። የገበሬው ገንዘብ ሲያልቅ ወደ ከተሜው መጡ !ገንዘብ አልሰጣቸው ብሎ ይሆናል እንጂ ለጦርነቱ ብለው አይደለም።የታሰረ ምክንያት ፈልጎ ይጮሀል !!!

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 16 วันที่ผ่านมา

      ካላወቁ ይጠይቁ እነ ምሬ ወዳጆና ተከታዮቻቸዉ እነ እስክንድር ነጋ ተከታዮቻቸዉ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ ሙሉ ወሎየ አማራ ብሎም ፍኖ ነን።

  • @ChuchuAlula
    @ChuchuAlula 16 วันที่ผ่านมา

    ፋኖ አየተሸነፈ ነው መሰለኝ አለቃቀሳችሁ ኧረ ይደብራል

  • @እናቴአገሬእወድሻለሁ
    @እናቴአገሬእወድሻለሁ 16 วันที่ผ่านมา

    እኛ ሰወች ለመፍረድ እና ሰወችን ለማሸማቅቅ የማናደርገው ጥረት የለም እሱው የራሱ ምክናያት ይኖረዋል የዘጋጀበት ዳውት ጥጌ Ethiopia አይደራደርም ስለዚ እባካችሁ ለምናወራው ናገር እንጠቀቅ🙏

  • @mehaderatnafu8030
    @mehaderatnafu8030 15 วันที่ผ่านมา

    በኛጫማ ካልገባክ ይላሉ እያልክ ነው ግን ለሁሉም ጊዜ አለው የሱቤተሰብላ ድሮን ሲዘንብ እሱ እዚሲዘፍን የአማራወጣት ጫካ ገብቶ የሱንም ቤተሰብ ከመጨፍጨፍ እየተከላከለነው ከገባቹ

  • @AbTube-o4d
    @AbTube-o4d 16 วันที่ผ่านมา +1

    ዘፈን ሀጥያት ነዉ❤

    • @Yemegnu
      @Yemegnu 16 วันที่ผ่านมา

      ጦርነትስ ? አገርን ሰላም ማሳጣትስ ?

  • @YezabAbebe
    @YezabAbebe 16 วันที่ผ่านมา

    አማራ ጭፈራ አያስፈልግም እዬሞተ ጭፈራ ትንሺ አቀፋችሁም

  • @FevenGetachew-p9i
    @FevenGetachew-p9i 15 วันที่ผ่านมา

    Gemtmenwa

  • @adaneayalew6258
    @adaneayalew6258 16 วันที่ผ่านมา +4

    ገለው በፍኖ ያሳብባሉ መንግስት ስለሚገለው አገር ጥሎ ይጥፍ😂😂😂

    • @teferiyosef6059
      @teferiyosef6059 16 วันที่ผ่านมา

      @@adaneayalew6258 አንተ ንፍጥ ጭንቅላት ፤ ፋኖ ከመቼ ወዲህ ነው ድሮን የታጠቀው??? ፀረ ድሮን ታጥቆማ ቢሆን ኖሮ ወፍ ዝር ባለለ ነበር ። ለመቀደድም እኮ ማውቅ ያስፈልጋል፤...

    • @Sarah-f7b7l
      @Sarah-f7b7l 16 วันที่ผ่านมา

      ​@@teferiyosef6059ንፍጣም አንተ ነህ አብይ ሀጫሉን ማዲጎን ገሎቸዋል ቀጣይ ደሞ ዳዊት ፅጌ ነዉ ፋኖ አይመለከተዉም

  • @MezgebubelayAzmera
    @MezgebubelayAzmera 14 วันที่ผ่านมา

    ምድረ ዘፋኝ የውሻ ድምፅ ይዘሽ አትንጫጭ

  • @Demozkidanie-n8f
    @Demozkidanie-n8f 16 วันที่ผ่านมา

    ምንም የሚመች ነገር የላችሁም ?የምታስፈራሩት እና የምትገሉት እናተው ናቹህ ጀግኖቻችን ተው ለሁሉም እኩል ድምጽ ስጥ ነው መልዕክቱ ህዝብ ሲፈናቀል ዝም ህዝብ ሲገደል ዝም መንግስት ሰላም ነው አገሩ ብሎ ለማስመሰል ዳንኪራ ሲሆን አለሁ ማለት ምን ባይ ነው!!!?

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 16 วันที่ผ่านมา

    የእነሱንም ዋጋ እሱ ይከፍላል

  • @gion2127
    @gion2127 16 วันที่ผ่านมา

    አንተ እራሱ መስተካከል አለብህ ፍኖ ህዝብ እንጅ ቡድን አይደለም ሌላው ደግሞ ለሁሉም ጊዜ አለው የቱንም ያህል ምርጥ ስራ ልትሰራ ትችላለህ ነገር ግን ለማንና ለምን እንዲሁም መቸ ማቅረብ እንዳለብህ እወቅ!!!

  • @zinashh4490
    @zinashh4490 15 วันที่ผ่านมา

    he will not be doing no no 😢

  • @AmanMan-h2y
    @AmanMan-h2y 13 วันที่ผ่านมา

    አማራ እየሞተ እጨፍራለሁ ማለት ምን ማለት ነው?

  • @MosMoj
    @MosMoj 16 วันที่ผ่านมา

    💔💔💔💔💔💔🇪🇹😭😭😭😭😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔☝☝☝☝☝☝☝☝🔥🔥🔥🔥

  • @ethiopiatikdem624
    @ethiopiatikdem624 16 วันที่ผ่านมา

    Minew ye tediy sihonis 😮sra iko new esu mebtu iko new yizfen

  • @YitbarekVeronica
    @YitbarekVeronica 16 วันที่ผ่านมา

    Min tagagelalh ewnat new yalut ahun stelot new enji yemiyasefelgaw dankira ayedlem maferawoch

  • @abebe7532
    @abebe7532 16 วันที่ผ่านมา

    Tikikilnew ‼️‼️

  • @HailuAyele-l8x
    @HailuAyele-l8x 16 วันที่ผ่านมา

    No no no yadirg mebitu new wutatun yayewal wedefit

  • @ZanebAthupi
    @ZanebAthupi 16 วันที่ผ่านมา

    አተ ደሰተኛ ሁነህነው አማራ በደም እየታጠበ

  • @MaTtt-zr4cb
    @MaTtt-zr4cb 16 วันที่ผ่านมา +1

    Makerbu.teru.new.sera.selhln.bedgama.tebarekelen

  • @TigstKitaw
    @TigstKitaw 13 วันที่ผ่านมา

    እውነትማቅረብየለበትም

  • @YitbarekVeronica
    @YitbarekVeronica 16 วันที่ผ่านมา

    Yasaferal batasabochu semain shewa lay sekayachawen eyayu esu dankoro yecheferal moral yelawem

  • @alemitualem-me6xj
    @alemitualem-me6xj 16 วันที่ผ่านมา

    ኮሜንት ልሰጥ ነበር ይቅር ተውኩት

  • @wella1983
    @wella1983 16 วันที่ผ่านมา

    Whether he throws the concert or not ,who cares,

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 12 วันที่ผ่านมา

    በአማራ ደም ላይ የቀለደና የተሣለቀ በሙሉ ወዮላችሁ የማትቀረዋ የመከራና የለቅሶ ቀናቹሁ እየመጣላቹሁ ነው መሸሸጊያቹሁ ወዴት ይሆን ?