ወንዶች በስሜትሽ እየተጫወቱ ከሆነ እነዚህን ነገሮች ታይባቸዋለሽ | yemefthe bet

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 100

  • @MነኝየMብቻ
    @MነኝየMብቻ 3 หลายเดือนก่อน +9

    ኧረ ወደዛ ተገላገልኩ😂😂😂😂😂የእውነት ፍቅር ውስጥ ሳይሆን በሽታ ውስጥ ያለሁ እስከሚመስለኝ ድረስ የሚሰማኝ ስሜት ህመም አለው ዝም ሲለኝ ም ይጨንቀኛል ሲያወራኝም እያስመሰለ መሆኑ ሲገባኝ ይጨንቀኛል እህህህህ ለመጨረሻ ጊዜ አንድት አጋጣሚ ከሱው መጣችልና ተገላገልኩ ያለኝ የአእሚሮ እረፍት ልነግራችሁ አልችልም❤❤❤❤❤

    • @tsahyayala3691
      @tsahyayala3691 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😅😅😅😅

  • @እማ-እማ
    @እማ-እማ 3 หลายเดือนก่อน +24

    በሂወቴ እደተጫወተብኚ አላህ በሂወቱ ይጫወትበት ኢሻአላህ

    • @fatmautopia8613
      @fatmautopia8613 3 หลายเดือนก่อน +1

      እይዞሽ እትስዳቢ እላህ ሂዳ ይስጣው
      😢😢😢 እላህ ተስዳቢዎችን እይድም😢

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 3 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔርን ነው የምልሽ 500 መቶ ብር ራሱ አትላኪ የሚወድሽ ብር አይጠይቅሽም ተይው የተሻለ ታገኛለሽ​@@fatumamehamed3270

    • @love39347
      @love39347 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 3 หลายเดือนก่อน

      ኣሚንን እረ እድሜን ገንዘቤን መልኬን ጨርሰው ሄደ ሌላ ላገባ ኣላህ ላውፍቅው መቼም ይቅር ኣልልውም

    • @fjdyh8481
      @fjdyh8481 3 หลายเดือนก่อน

      አብሺሪ ሀያት🎉

  • @Banche577-iq7ez
    @Banche577-iq7ez 3 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ የእኛ የህይወት መምህር እውነት በጣም ነው የጠቀመኝ ምክርህ በምን ቃል እደማመስግንህ አላውቅም እውነት ሁሌ በደስታ ነው የምከታተልክ ክበርልኝ❤

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ባል ሁሉም አለበት በእሡ ምክንያት ደሥታየን አጥቻለሁ ሁለነገሬን አረሠረኝ ገንዘቤን ልጅነቴን ሠብሮኝ ከሂይወቴ አልወጣልኝ 💔😭

  • @lub6388
    @lub6388 3 หลายเดือนก่อน +1

    አመሠግናለሁ ወድም በርታ ምክሮችክ በጣም ጠቃሚ ናቸው በርታልን መካሪያችን🙏🥰💕

  • @emanahmed-vb6fy
    @emanahmed-vb6fy 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረእኔ አላህጤናየንይስጠኝ ሌላዉን ከፈለገ ይቀጥል ከፈለገ ይጠረግ

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ብሮ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው ❤❤❤❤

  • @ferhte
    @ferhte 3 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍ እንዴት አድርጌ ላመስግንህ እውነት ዛሬ የተናገርከው እንዳለ ያሳለፍኩትን ነው አንድ በአንድ የነገርከኝ ያለፈ ታርኬን ቀሰቀስክብኝ ወንድም አለም ስድስት አመት ወደሁላ መለስከኝ

  • @sikosilo814
    @sikosilo814 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሁላይ ስሜታቸውን ብቻ ነው የሚፈልጉት አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ በጣምእናመሰግናለን

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ምረጥ ሀሳብ ነው በረታ ❤❤❤

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 หลายเดือนก่อน

    አጭበርባሪ ወንዶችን በትምህርትህ ላይ በደንብ በአይነ ህሊናየ ተመለከትኳቸው። ወዳጅ ጠላቶቻችንን እንድንለይ ስላስተማርከን ከልብ እናመሰግናለን

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 3 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ መካሪዬ
    እንዴት እንራቅ እሺ መፍትሄው ንገረን 😢😢😢

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  3 หลายเดือนก่อน

      እሺ አንድ ራሱን የቻለ ቪዲዮ እሰራለታለሁ

    • @ትግስት955
      @ትግስት955 3 หลายเดือนก่อน

      @@yemefthebet እሺ ወንድሜ እንጠብቅሀለን

  • @zainabaa3397
    @zainabaa3397 3 หลายเดือนก่อน

    የምር ምርጥ መምህር ነህ በርታልን

  • @GreenAo3
    @GreenAo3 3 หลายเดือนก่อน

    ወለህ እህየውራሀው ሁል አይችበታለው ሚንይሻለኝ ግን በጣምነው ምወደው😢😢

  • @sewalemhaile1
    @sewalemhaile1 3 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ምንድነው ቆይ ሁሌም ተመሳሳይ ስራ ብቻ""አንዳንዴም እኮ ስለወንዶች ስራ እንጂ ወንድም በአቋራጭ በሴቶች ብቻ የመከበብ አባዜ ከሆነ ደስ አይልም,,,ምከንያቱም እኛም የራሳችን የተሰበረና የቆሰሉ ልብ ነው የያዝነው 🙏

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  3 หลายเดือนก่อน +1

      👍

    • @kedjamuhammed7457
      @kedjamuhammed7457 3 หลายเดือนก่อน

      EdesetAkonum

    • @buzetube8387
      @buzetube8387 3 หลายเดือนก่อน +1

      ቅድሚያ ለሴቶች ስለተባለ ነው እኛን ያስቀደመው።በ2017 ወይም በሚቀጥለው አመት ስለ ወንዶች ጠብቁ😅

    • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
      @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 3 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@yemefthebet ዝም በላቸው ለወንዶች አንድ ቪዶ እንደሠራላቸው

    • @ayneyetube6709
      @ayneyetube6709 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ😂

  • @MunaKonju
    @MunaKonju 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @NancyAbuzaid
    @NancyAbuzaid 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤❤❤❤

  • @አላህወኪል-ሸ7ተ
    @አላህወኪል-ሸ7ተ 2 หลายเดือนก่อน

    4😭😭ነዉየኔየደረሰብኝ ነብሱአይማር ኢሻአላህ

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ
    @የድንግልማርያምልጅ-ዸ9ረ 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ይህ ነገር ደርሶብኛል

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  3 หลายเดือนก่อน

      🙏♥

    • @ልጅኤምቾየናቷ
      @ልጅኤምቾየናቷ 2 หลายเดือนก่อน

      እንዴት ወጣሸ መጨረሻሸሰ ምን ሆነ😢

  • @ريتلروكي
    @ريتلروكي 3 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @fjdyh8481
    @fjdyh8481 3 หลายเดือนก่อน

    ሹክራን🎉ዉዲሜ🎉🎉 🌸👍👍አለህ ባቅያ ናዉ እንሻ አለህ💦😔💦

  • @tamara-d9w
    @tamara-d9w 2 หลายเดือนก่อน

    መፍትሄውስ😢

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 3 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnt blhal ❤

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዎንድሜ 😢የህንን ያልክዉ ሁሉ በህዉቴ ተፈፁማል ዶገመም ክዝህ ኣልፎ ክሌላ ሴት ዎለደ ግን ትዳር ላይ ነበሪን የሁልት ልጆች እናት ነኝ እና ኣሁን ሁሉም ነገር ይቅር እና ኣብረን እኑኑር ኣልኩት ጨራሽ ገዜ ያስፍልገኛል ኣለኝ ለምን ስለዉ ተቀይሜሻሎሆ ኣላለኝም መስለ እኔ ተጎድቼ በላዬ ላይ ማገጦ ልጅ ወልዶ በቻ ብዙ ነገር ኣሪጎኛል ገን ስለምወደዉ እና ልጆቼ ያለ ኣባት እንድያድጉ ኣልፍለጉም ነበር ግን ምን ትመክረኛልህ

    • @yemefthebet
      @yemefthebet  3 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ያለሽን ጊዜ ስጪውና ምን እንደሚል ትነግሪኛለሽ!

    • @MogesAbebe-dp1ux
      @MogesAbebe-dp1ux 3 หลายเดือนก่อน

      @@yemefthebetእሽ ግዜ ስጭኝ ካለኝ እኮ 3 ወር ባሃላ ዶሞ ምን እያስብክ ነዉ ስለዉ ቅሜ ልለቀኝ ኣልቻለም እና ኣሁንም ገዜ ነዉ የምለዉ እና ምን እንደምል ኣላዉቅም

    • @إناللهمعن-ش6ز
      @إناللهمعن-ش6ز 3 หลายเดือนก่อน +2

      ደግሞ አችነሽ አብረን እንሁን የምትይዉ እራስሽን አስከብሪ ልጆችሽንም አለህ ያሳድግልሽ እሱዉ ይቅርብሽ ይቅርታም ቢልሽ ብዙጊዚ ካልተለማመጠሽ በስተቀር ይቅር እዳትይዉ አዉቃለሁ ልጅ ወልዶ መለያየት ከባድነዉ ግን ካች ክብር መዉረድ አይበልጥም

    • @إناللهمعن-ش6ز
      @إناللهمعن-ش6ز 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@MogesAbebe-dp1ux ልልሽ የምችለዉ ነገር ቢኖር እራስሽን ጠብቂ ነገር ከዉሉ አይዘልም ባች ትግል ብቻ ምንም የሜሆን ነገር የለም ምን አልባት አችም ችላ ስትይዉ እራሱን አስተካክሎ ሊመጣ ይችላል

    • @MogesAbebe-dp1ux
      @MogesAbebe-dp1ux 3 หลายเดือนก่อน

      @@إناللهمعن-ش6زእሽ ስለ ምክሪሽ ኣመስገናሎሆ ክበሪልኝ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 3 หลายเดือนก่อน

    ❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤ድብብቅያለነገረ ሁሉንያበላሻል ተክክል ወድማቺን

  • @tahacell6709
    @tahacell6709 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤Thank You

  • @AlloalloAllo-z8j
    @AlloalloAllo-z8j 3 หลายเดือนก่อน

    wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SonySonyጦይብሽ
    @SonySonyጦይብሽ 3 หลายเดือนก่อน

    😢😢😂የኔ ዉድ ባል ወላ ሁሌም እኔ ነኝ እረባሿ😊😊😊

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ለሁላቹህም ይሁን🙏

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 3 หลายเดือนก่อน

    Weyyyyyyyt wend mawekkebad new

  • @mamimami1739
    @mamimami1739 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ❤❤❤❤❤

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ
    @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @uehhdh8673
    @uehhdh8673 3 หลายเดือนก่อน

    ❤😢

  • @SalLam-m4n
    @SalLam-m4n 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም❤❤❤❤❤🎉

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351 3 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሉም አለበት ይሄ ሞላጫ 😮😅😅

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉

  • @لوبابةاندريوس
    @لوبابةاندريوس 3 หลายเดือนก่อน

    ይሒለእኔየተሠራቢዳነዉአመሠግናለለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከልብ

  • @mulluberhuni450
    @mulluberhuni450 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @geneterekalo6521
    @geneterekalo6521 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም❤❤❤

  • @لالعين
    @لالعين 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @LovelyCoastline-hq4gy
    @LovelyCoastline-hq4gy 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ
    @ጠይባወሎየዋ-ነ5ኘ 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @AmedShop-y6j
    @AmedShop-y6j 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @SamrawitSutotaw
    @SamrawitSutotaw 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @JcyfHch
    @JcyfHch 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤