ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ማዕበል በብዙ እሳት የተፈተንክ ልጅ ! በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው !!
አጋንንት ነጌ አንተ ብዙ ትውልዶችን ማዳን (ማትረፍ ) እንደምትችልና ለትውልድ መትረፍ ምክንያት እንደምትሆን ቀድሞ ያውቅ ነበር ያንን ሊጫለመው ሞክሮም ነበር አልተሳካለትም ግን መድሀኒአለም ክርስቶስ ይገስጸው አንተ ገና በእግዚአብሔር ሀይል ትውልድን ትጠቅማለህ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ነው አጋንንት በአንተ ላይ ስልጣን እንደሌለው አውቋል አይዞህ በርታልን
WOW. Aref. Komment
yes!
ማዕበል አንተ እኮ ለብዙወች ጥንካሬ ነክ ፈጣሪ ሙሉ ጤናክን ይመልስልክ
አላህ ጨርሶ ይማርህ ኢቢኤሶች ይህን ልጅ ተባበሩት ችላ ብላችሁ እዳታልፊት ጥሩ ህክምና እዳገኝ ተባበሩት ታሪኩ በጣም ያዛዝናል 😢😢😢
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ያሰብከው ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን አይዞህ በርታ እመቤቴ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታቆይህ ምኞትህ ሁሉ ይሰመረ ይሁን 🙏🏽🙏🏽
ጀግናው ማዕበል፡ የጽናት ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ፡ ተባረኩ፡፡
አላህ ይዘን ልክ አላህህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ትድናለህ መቸም ተስፍ እዳትቆርጥ. አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትንዋልና ፈተናውን በብርታትህ እለፈው ወንድም
የኔወንዲም ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ተመሥገን ከበፊቱ አሁን ለዉጥ አለህ ቆመህ እንደምትሔዲ የሁላችንም ምኞት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ፈፅሞልህ ቆመህ ለማየት ያብቃን ወንድሜ❤
ቸሩ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ከባድ ጊዜያትን ነው ያሳለፍከው አምናለሁ እምነትህ ያድንሀል🙏 ሰላም የዋለን አምላክ ሰላም ያሳድረን
ጀግና በእምነትህም ፅና ትድናለህ የሚጠብቅህም አይተኛም
:every true Geta Abzeto Yebarekeh!!!
ወንድሜ የቤተሰባችሁን ታሪክ በዩቲዩብ አይቻለሁ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው እንኳንም ቤተሰቦችህ እስከ አንተ እግዚአብሔር አተረፋችሁ የሚደነቅ ጥንካሬ አለህ ይጨምርልህ፣ ፈዋሹ እየሱስ ይድረስልህ፣ አዳኝ እሱ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ ብርቱ ሰው🙏
ማሻአላህ በጣም ጠንካራነህ አላህ ምንም አይቸግረዉም ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ
ትድናለህ ውድ ወንድማችን ተስፋህ እንኳን ለአንተ ለእኛም ብዙ ለሞላልን ትምህርት ነውና
ይህን ሀሳብህን ለማስቀረት ነበር አንንንት የተፈታተነህ ግን ሀይል የእግዚያብሔር ነው እግዚአብሔር በሀይሉ በማዳኑ በጸጋው አይለይህ መድሀንያለም ክርስቶስ በእውነት እግዚአብሔር በአላማ ነው የፈጠረህ ለዚያ አጋንንት ምን ቢፍጨረጨር አያሸንፍም በርታልን ወንድማችን
Ewnet new bezi lij lay ye Egzeabher hayil yitayal 😊
አንተም መግለፅ ቃል ስላጠረኝ መድኃንያለም ጉልበት ብርታት ይሁንህ እግዚአብሔር አትርፎሃል ጨርሶም ይማርህ 🙏🏿🤲🏿💪🏿ስንቶች ሙሉ አካል ይዘው ሀገር እያፈረሱ ተምረው እንዳልተማሩ ባሉበት በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ ተስፈኛ ጀግና ማየት ብርታት ነው ለኛ 🥰🙏🏿
ዋዉ ማርያም ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሰ በሙሉ ይመለሰህ ተሰፈ አለኝ ማርያም ከልጅ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ትጠብቃህ አለሸ
ሱብሀን አላህ አጂብ ነው የሱ ስራ ከዛ ሁሉ አትርፎህ መልሶ እዛ እሳት ውስጥ አስገብቶ ያወጣህ አላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ አላህ ለታምሩ ከዚህ በላይ እንደ መጀመሪያህ ቀጥ አድርጎ ቆመህ እንደምትሄድ ያድርግህ ያረብ በርታ ከዚህ መስራት መፃፍ ትችላለህ
የእውነት ጀግና ነህ እመን እንጂ አትፍራ የሚለውን ቃል በተግባር በጣም ደስ ይላል
መአበል አንተ ህይወትን ታግለህ አሸንፈሀል ጀግና ነህ የደረሰባችሁን አደጋ በሰአቱ አይቼው በጣም አዝኜ ነበር ሁሉም አልፎ ሁላችሁም ቤተሰብ በህይወት ኖራችሁ ለማውራት እንኮን አበቃችሁ እግዝአብሔር ይመሰገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ❤🙏
የኔ ጌታ ፈጣር ጨርሶ ይማር ወንድሜ ብርቱ ጀግና ነህ
እግዚአብሄር መልካም ነው ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 🙏🙏ሰው ያለው አይሆንም እግዚአብሄር ያለው ይሆናል ❤️❤️ዮኒ አንደኛ 😘😘
እግዚአቤሔር መልካም ነዉ አይዞክ ወንድሜ በጠምጠከረ ነክ ቤተሰበችክንም ፈጠሪ ይጠብቅልክ ፈጠሪ ጨርሰይማርክ የሰዝናል ከመኪነደገይጠብቀን 😭😭😰😰😰😰😰
ማዕበል ትድናለህ ትቆማለህ እምነትህ ታላቅ ነውና!
Excellent guy , an exemplified to endurance and strength
አይዞህ በርታ የሁላችንም ፈተና ነው ይሄ አለም በማንኛውም ጊዜ ምንም ነገር ይሆናል እና ፈጣሪ መቻሉን ይስጠን ተስፋ አለመቁረጥ ነው ተመሳሳይ ፈተና ነው እግዚአብሔር በቀላሉ ያሳልፈው።
ማዕበል የልጅ አዋቂ ፣ጠንካራ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ከእርሱ ነው። እኔ ምልህ ግን በርታ እምነቱን ፀበሉን ተቀባባ ምንም ሆነ ምን ግን ጠላታችን ሰይጣን ነው እንደዚህ ያሰቃየህ ስለዚህ ፀልይ ለምን እንዲህ እንዳልኩህ ስነግርህ ባለፈው አስራ ስምንት አመት ሙሉ ከቤት ጣራ ላይ ወድቆ ከአንገቱ በታች የማይንቀሳቀሰው ሰው በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሀን አማላጅነት ሙሉ በሙሉ ድኖኗል ይህንንም ለማረጋገጥ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ዩቱዩብ ቻናል ላይ ታገኘዋለህ ባጠቃላይ ግን በነገርህ ሁሉ የረዳህ እግዚአብሔር ይማርህ።
እዝጋብሄር ይመስን ለዝ ላደረሰህ ጌታ አሁንም ሙሉበሙሉ ቆመህ እናያለን ለትምርት ችን ሆነሀል
አቤት የስው ልጂ ጭካኔ እውነት ኢትዮጵያውያን ናቸው በዚህ ልክ ጭካኔ ለምክንያት ነው እግዚአብሔር ያተረፈህ ለነሱ ግን እግዚአብሔርመልስ አለው ጨርሶ ይማርህ የድንግል ልጂ
እግዚአብሔር በእውነት ታላቅ አምላክ ነው በርታ
ማዕበልዬ የእኛ ትሁት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ
ማዕበል እንኳን አየሁህ አባትህን ከቤታችሁ መቃጠል በሗላ አይቻቸው አልቅሸ ነበር በተለይ መራመድ የማይችልን ልጅ መምታት ይከብዳል አላህ ከበፊት የበለጠ ሀብት ሰጥቷችሁ አንተም ስምህ ሰርግህን ያሳየኝ ያረብ
ጅግና የእግዚአብሔር ልጅ ደስ ሲል am glad to know God has children who will pay the sacrifice and praise him.
ተመስገን ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እንደዚህ ተቀምጠህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እናትህንም እንኳን ደስ ያላት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤
እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳህ ወደ ቀድሞ ጤናህ ትመልስህ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጀግና
የኔ ወንድምየ አላህየ አፊያህን ይመልስልህ ነገ የተሻለ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን የኔ ብርቱ ብዙ ፈተናወች አልፈውብህ ዛሬ ላይ እዚህ ላደረሰህ ፈጣሪህ ምስጋና ይገባዋል አብሽር በርታ ሁለየም ከጎንህ ነን😍😍😍
Ablolutely amazing God's blessing continue sending love hugs and prayer 🙏😇
ማሕበል እግዚአብሔር ይርዳክ ጠንካራው ወንድማችን
የሰማሁትን የሕይወት ታሪክ ደግሜ እንዳልሰማ የምሰማወስ ነገር!!!🤔
ህምምም ምርቃትህ ደስ ይላል ደሞም ቅኔ የሆንክ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነኝ በሚቀጥለው ጊዜ ምኞትህ ህውን ሆኖ ዳግም ቆመህ በሙሉ ጤንነት እናይሀለን ህልምህን አምላክ ያሣካልህ!!!
እመብርሃን አትለይህ ሁሌም ከጎንህ አትራቅ
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ።አቤት ግን የሰው ለጅ !ጀግና ነህ በርታ መጽሐፉን እንገዛለን ።እነ ዮኒ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ❤❤
የምታምነዉና የምትመካበት አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ በጣም ጠንካራ ነህ
ሁለት ወንድማማቾች ከሰባችሁበት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ አዳም እና ማዕበል በርቱ 🙏🙏ማዕበል አንድ ቀን የታመንከው አምላክህ ካሰብከው ያቆምሀል 🙏💒መምህር አዳም መምህራችን እናመሰግናለን 🙏💒ፀጋ በረከቱን ያድልልን 🙏💒_ምርጥ የተዋህዶ ልጆች
ጠባረክ ጥንካሬህ ለብዙዎች ይረዳል
መአበል ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ን ያንተ ስራ ማለት ብቻ ነዉ እግዝሀብሔር መንገዱ ብዙ ነዉ
የኔ ውድ እግዚአብሄር ምክንያት አለው ፈጣሪ የምትችልበት ቦታ ያድርሰህ አይ ህይወት እንቆቅልሸ ነው አይዞህ ለሁላችንም ብርታት ነህ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤💕💕💕💕💕💕
ጀግናነህ 💪💪💪እግዚአብሔር ጉልበቱን ብርታቱን ይስጥህ።
ማዕበል ጥንካሬው ተስፋ ያለመቁረጡ ሁለት ጊዜ በተቀራራቢ ጊዜአት አደጋ ቢደርስበትም ቅስሙን አልሰበረውም አጠነከረው እንጂ ማንኛችንም ጋር ሊገኝ የማይችል ብርታት እግዚአብሄር ሰጥቶታል ከእንግዲህም ላለው ዘመኑ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
የሚገርም የመንፈስ ጥንካሬ ነው ያለክ ለብዙሆች ብርታት ነክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ የምር ቃል የለኝም ጥንካሬክን ለመግለፅ መንግስት ግን እንደዚህ ብሩህ አይምሮ ያላቸውን ህብረተሰብን የሚያንፁ ዜጎችን ቢያሳክማቸውና የሚገባቸውን ክብር ቢሰጣቸው የተሻለ ነገር ይሰራሉ ቢታሰብበት ጥሩ ነው በርታልኝ ወንድሜ
የመንፈስ ጥንካሬህን ፣ጉብዝናህን ምገልፅበት ቃላት አጣሁ ። በርታ ወንድሜ
He is the most human with tremendous humanity , I learned so much about this wonderful human being ❤
ወላድተ አምላክ ትዳብስህ ያሰብከውን ታሳካልህ 🙏!!!ጀግና ነህ ደስታህን አማኑኤል አምላክ ያሳየን 🙏🙏🙏!!!
አላሕ ያሽርሕ የኔወድም አላሕ ምክናት አለው አተን ሢአተርፉ አላሕ አፋሕን ይመልስልሕ
እግዚአብሔር ሞገስ ብርታት ይሁንህ በርታ አይዞህ የረዳህ እግዚአብሔር አሁንም ይረዳሀል
ፀሐፊ እና ዳኛ ዳግማዊ እና አንተ ፀሐፊ ማእበል እንደሻው ጀግና ናቹ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እመቤቴ ፈፅማ ትማርህ ❤🕊ኢትዮ ስገባ እንደማነብልህ እርግጠኛ ነኝ ❤🕊
ወንድምዬ አላህ ይማርህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጀግና በርታልኝ እምትደነቅ ነህ
ብርቱ ነህ ትልቅ ተስፋና ጽናት ስላለህ እግዚአብሔር እዚህ አድርሶሃል እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርህ መሻትህን ይፈጽምልህ🙏 #ebs_tv ትልቅ አስተማሪ ህይወት ነው ያካፈላችሁን እናመሰግናለን።
God gives courage to His children. Thanks to the Almighty. You are Hero Maebel.
እንኩዋን ለዚህ ቀን አደረ ሰህ እግዝአብሔር የምትመኘውን ሁሉ ያድርግልህ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ማእበልን በዚህ መልኩ ማየት በጣም ያስደስታል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ይህም ያልፍል እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም
ወንድሜ ታሪክህ ልቤን ነው ያደማኝ ግን በመከራ ያልተረታህ ጠንካራ የማትበገር ነህ ።በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
ዕምነትህ የሚደነቅ ነው፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ዕምነትህ ያድርግልህ ቆመህ እንድትሄድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ይርዳህ፡፡
ወይኔ ስላየውክ በጣም ደስ ነው ያለኝ እመብርሃን ጨርሳ ትማርክ
ትልቅ ዕምነት ይገርማል። እባካችሁ ቢያንስ መፅሃፋን እንግዛ ወንድማችንን እንርዳው።
ማእበልየ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ ጎበዝና ብርቱ ልጅነህ ጠክር ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ማእበልን ስላቀረባችሁ
ግሩም ሰው በርታ ወንድም።
እግዚአብሔር ታሪክን ይለውጣል
አይዞ የምጠቅሙ ሰዎች ላይ ፈተና ይበዛባቸዋል እመቤቴ ቅዲትድንግል መርያም ከጎን አትለይ ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርል ውንድሜ በርታ።
ለብዙወቺ አሰተማሪ የሆነልጂነዉ ስወደዉ ❤❤❤❤
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ወድሜ! አይዞን ተሥፋ እዳትቆርጥ ☝️ቆመሕ ትሔዳለሕ
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ምህረቱም ብዙ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቀሪዘምንክ ይባረክ ጨርሶ ይማርክ
አይዞህ ፈጣሪ እሰከአሁን የጠበቀህ መጨረሻውን ያሳምረዋል
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ አንተ ብርቱ ሰው🙏😍😍😍😍😍😍😍
እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ
ዕግዚዐብሄር ጨርሦ ይማርህ ዐሜን
ያተረፈህ አምላክ ይመሰገን በርታ በእርግጥም በአንተ ላይ አላማ አለው ፍፁም ፈውሰ ይሁንልህበርታ ጀግና ነህ ግን ከይቅርታ ጋር ሰምህን ቀይረው
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ በርታ
አዳም የተፈጠረው በሰማይ ነው ስለእዚህ ሰማያዊ ነው ... ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ጨርሶ ይፈውስህ ... እግዚአብሔር መልካም ነው !
ውውይ ውይ ፍርጃ ያቃጥላቸው መናጢ ዎች ።አረመኔ ዎች ። ምን አይነት እድል ነው ያሣዝናል ።ከነዚሕጋር መኖር አሥቸጋሪ ነው ።
በጣም ጀግናነህ እመብርሀን ካተጋር ትሁን እግዚአብሔር ይማርህ
በርታ.ወንድሜ.እግዝያአብኤር.ነገን.የተሻለ.ያደርግልካል
Jegina neh maebel gena bizu tarik tiseraleh berita❤❤❤❤
Egizabihar Cherso Yimatih Eshe Layi mulu Tarikihin Semiche Ejen Bafa Yasichanegi
እግዚአብሄር አምላክ የልብህን መሻት ይፍፅምልህ ወንድሜ😢😢😢😢😢
መፅሐፉን የት ማግኘት እንደሚቻል ጠቆም ብታደርጉየ 30 መፅሐፍ ዋጋ ከፍዬ አንድ መፅሐፍ መውሰድ እፈልጋለሁ።
ጃፋር እና ጦቢያ መጻሕፍት መደብር ይገኛል።
ጃፋርና ጦቢያ መፃህፍት መደብር ይገኛል
@@yikirbelen6932 የፀሐፊውን ስልክ ቁጥር ማግኘት ይቻል ይሆን?
በወንድም የአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍ ግን የሰማይ ጣሪያ ላይ ደረሰ ።የዚህ ወንድም ታሪክ እንኳ የዚህን ጠንካራ ሕዝብ የመገፋት ጥግ ያሳያል!!ይሁና..ግን ለሰርግም ምላሽ አለው !!
Ebs betami Enamesgenalni Endezi Ayinet sewa lezi tewldi yasfelgal bertu mabel yelbeken mashat yeftsemelik fetari
እግዚአብሔር አምላክ ይመልከትህ እመብርሃን ትዳብስህ
እንኳን እግዚአብሔር አገዘህ !! በርታ ገዝተን እናነባለን
በርታ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ መጽሀፉን የት እናገኘዋለን? በሁሉም መጽሀፍ መደብር ይገኛል እንዴ ?በደንብ ነው የምገዛው ለጓደኞቼ ለቤተሰቦቼ ሁሉ እገዛለሁ አንተን ማበረታታትማ ግድ ነው በርታ ወንድሜ
ጀግናዉ ማእበል❤❤❤❤
"የአንተ ልጅ ሲበላ የእኔ ልጅ ያለቅሳል ፤የአንተ ቤት ተሰርቶ የእኔ ቤት ይፈርሳል ፤የአንተ መሬት ታርሶ የእኔ ዳዋ ለብሷል ፤የአንተ ወይ የእኔ የአንዳችን ቀን ደርሷል ፤ጊዜ መሃንዲስ ነው ይሰራል ያፈርሳል ።"አይዞህ ወንድም ማዕበል
ejih ybarek wendme
ማዕበል በብዙ እሳት የተፈተንክ ልጅ ! በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው !!
አጋንንት ነጌ አንተ ብዙ ትውልዶችን ማዳን (ማትረፍ ) እንደምትችልና ለትውልድ መትረፍ ምክንያት እንደምትሆን ቀድሞ ያውቅ ነበር ያንን ሊጫለመው ሞክሮም ነበር አልተሳካለትም ግን መድሀኒአለም ክርስቶስ ይገስጸው አንተ ገና በእግዚአብሔር ሀይል ትውልድን ትጠቅማለህ አይዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ነው አጋንንት በአንተ ላይ ስልጣን እንደሌለው አውቋል አይዞህ በርታልን
WOW. Aref. Komment
yes!
ማዕበል አንተ እኮ ለብዙወች ጥንካሬ ነክ ፈጣሪ ሙሉ ጤናክን ይመልስልክ
አላህ ጨርሶ ይማርህ ኢቢኤሶች ይህን ልጅ ተባበሩት ችላ ብላችሁ እዳታልፊት ጥሩ ህክምና እዳገኝ ተባበሩት ታሪኩ በጣም ያዛዝናል 😢😢😢
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ያሰብከው ቦታ ደርሰህ ለማየት ያብቃን አይዞህ በርታ እመቤቴ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አርጋ ታቆይህ ምኞትህ ሁሉ ይሰመረ ይሁን 🙏🏽🙏🏽
ጀግናው ማዕበል፡ የጽናት ተምሳሌት የሆነ ቤተሰብ፡ ተባረኩ፡፡
አላህ ይዘን ልክ አላህህ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ትድናለህ መቸም ተስፍ እዳትቆርጥ. አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትንዋልና ፈተናውን በብርታትህ እለፈው ወንድም
የኔወንዲም ለፈጣሪ የሚሳነዉ ነገር የለም ተመሥገን ከበፊቱ አሁን ለዉጥ አለህ ቆመህ እንደምትሔዲ የሁላችንም ምኞት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ፈፅሞልህ ቆመህ ለማየት ያብቃን ወንድሜ❤
ቸሩ መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ የኔ ወንድም ከባድ ጊዜያትን ነው ያሳለፍከው አምናለሁ እምነትህ ያድንሀል🙏
ሰላም የዋለን አምላክ ሰላም ያሳድረን
ጀግና በእምነትህም ፅና ትድናለህ የሚጠብቅህም አይተኛም
:every true Geta Abzeto Yebarekeh!!!
ወንድሜ የቤተሰባችሁን ታሪክ በዩቲዩብ አይቻለሁ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ፍርዱን ለእግዚአብሔር እንተወው እንኳንም ቤተሰቦችህ እስከ አንተ እግዚአብሔር አተረፋችሁ የሚደነቅ ጥንካሬ አለህ ይጨምርልህ፣ ፈዋሹ እየሱስ ይድረስልህ፣ አዳኝ እሱ ብቻ ነው
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አንተ ብርቱ ሰው🙏
ማሻአላህ በጣም ጠንካራነህ አላህ ምንም አይቸግረዉም ቁመህ ለመሄድ ያብቃህ
ትድናለህ ውድ ወንድማችን ተስፋህ እንኳን ለአንተ ለእኛም ብዙ ለሞላልን ትምህርት ነውና
ይህን ሀሳብህን ለማስቀረት ነበር አንንንት የተፈታተነህ ግን ሀይል የእግዚያብሔር ነው
እግዚአብሔር በሀይሉ በማዳኑ በጸጋው አይለይህ መድሀንያለም ክርስቶስ
በእውነት እግዚአብሔር በአላማ ነው የፈጠረህ ለዚያ አጋንንት ምን ቢፍጨረጨር አያሸንፍም በርታልን ወንድማችን
Ewnet new bezi lij lay ye Egzeabher hayil yitayal 😊
አንተም መግለፅ ቃል ስላጠረኝ መድኃንያለም ጉልበት ብርታት ይሁንህ እግዚአብሔር አትርፎሃል ጨርሶም ይማርህ 🙏🏿🤲🏿💪🏿ስንቶች ሙሉ አካል ይዘው ሀገር እያፈረሱ ተምረው እንዳልተማሩ ባሉበት በዚህ ዘመን አንተን የመሰለ ተስፈኛ ጀግና ማየት ብርታት ነው ለኛ 🥰🙏🏿
ዋዉ ማርያም ጀግና ነህ እግዚአብሔር አምላክ ጨረሰ በሙሉ ይመለሰህ ተሰፈ አለኝ ማርያም ከልጅ ከእየሱስ ክርስቶስ ጋር ትጠብቃህ አለሸ
ሱብሀን አላህ አጂብ ነው የሱ ስራ ከዛ ሁሉ አትርፎህ መልሶ እዛ እሳት ውስጥ አስገብቶ ያወጣህ አላህ አልሃምዱሊላህ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ አላህ ለታምሩ ከዚህ በላይ እንደ መጀመሪያህ ቀጥ አድርጎ ቆመህ እንደምትሄድ ያድርግህ ያረብ በርታ ከዚህ መስራት መፃፍ ትችላለህ
የእውነት ጀግና ነህ እመን እንጂ አትፍራ የሚለውን ቃል በተግባር በጣም ደስ ይላል
መአበል አንተ ህይወትን ታግለህ አሸንፈሀል ጀግና ነህ የደረሰባችሁን አደጋ በሰአቱ አይቼው በጣም አዝኜ ነበር ሁሉም አልፎ ሁላችሁም ቤተሰብ በህይወት ኖራችሁ ለማውራት እንኮን አበቃችሁ እግዝአብሔር ይመሰገን ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ❤🙏
የኔ ጌታ ፈጣር ጨርሶ ይማር ወንድሜ ብርቱ ጀግና ነህ
እግዚአብሄር መልካም ነው ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ 🙏🙏ሰው ያለው አይሆንም እግዚአብሄር ያለው ይሆናል ❤️❤️ዮኒ አንደኛ 😘😘
እግዚአቤሔር መልካም ነዉ አይዞክ ወንድሜ በጠምጠከረ ነክ ቤተሰበችክንም ፈጠሪ ይጠብቅልክ ፈጠሪ ጨርሰይማርክ የሰዝናል ከመኪነደገይጠብቀን 😭😭😰😰😰😰😰
ማዕበል ትድናለህ ትቆማለህ እምነትህ ታላቅ ነውና!
Excellent guy , an exemplified to endurance and strength
አይዞህ በርታ የሁላችንም ፈተና ነው ይሄ አለም በማንኛውም ጊዜ ምንም ነገር ይሆናል እና ፈጣሪ መቻሉን ይስጠን ተስፋ አለመቁረጥ ነው ተመሳሳይ ፈተና ነው እግዚአብሔር በቀላሉ ያሳልፈው።
ማዕበል የልጅ አዋቂ ፣ጠንካራ ያደረገህ እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ከእርሱ ነው። እኔ ምልህ ግን በርታ እምነቱን ፀበሉን ተቀባባ ምንም ሆነ ምን ግን ጠላታችን ሰይጣን ነው እንደዚህ ያሰቃየህ ስለዚህ ፀልይ ለምን እንዲህ እንዳልኩህ ስነግርህ ባለፈው አስራ ስምንት አመት ሙሉ ከቤት ጣራ ላይ ወድቆ ከአንገቱ በታች የማይንቀሳቀሰው ሰው በእግዚአብሔር ቸርነት በእመብርሀን አማላጅነት ሙሉ በሙሉ ድኖኗል ይህንንም ለማረጋገጥ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ዩቱዩብ ቻናል ላይ ታገኘዋለህ ባጠቃላይ ግን በነገርህ ሁሉ የረዳህ እግዚአብሔር ይማርህ።
እዝጋብሄር ይመስን ለዝ ላደረሰህ ጌታ አሁንም ሙሉበሙሉ ቆመህ እናያለን ለትምርት ችን ሆነሀል
አቤት የስው ልጂ ጭካኔ እውነት ኢትዮጵያውያን ናቸው በዚህ ልክ ጭካኔ ለምክንያት ነው እግዚአብሔር ያተረፈህ ለነሱ ግን እግዚአብሔርመልስ አለው ጨርሶ ይማርህ የድንግል ልጂ
እግዚአብሔር በእውነት ታላቅ አምላክ ነው በርታ
ማዕበልዬ የእኛ ትሁት ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ
ማዕበል እንኳን አየሁህ አባትህን ከቤታችሁ መቃጠል በሗላ አይቻቸው አልቅሸ ነበር በተለይ መራመድ የማይችልን ልጅ መምታት ይከብዳል አላህ ከበፊት የበለጠ ሀብት ሰጥቷችሁ አንተም ስምህ ሰርግህን ያሳየኝ ያረብ
ጅግና የእግዚአብሔር ልጅ ደስ ሲል am glad to know God has children who will pay the sacrifice and praise him.
ተመስገን ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እንደዚህ ተቀምጠህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እናትህንም እንኳን ደስ ያላት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤
እመብርሃን ከልጅዋ አማልዳህ ወደ ቀድሞ ጤናህ ትመልስህ እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጀግና
የኔ ወንድምየ አላህየ አፊያህን ይመልስልህ ነገ የተሻለ ደረጃ ደርሰህ ያሳየን የኔ ብርቱ ብዙ ፈተናወች አልፈውብህ ዛሬ ላይ እዚህ ላደረሰህ ፈጣሪህ ምስጋና ይገባዋል አብሽር በርታ ሁለየም ከጎንህ ነን😍😍😍
Ablolutely amazing God's blessing continue sending love hugs and prayer 🙏😇
ማሕበል እግዚአብሔር ይርዳክ ጠንካራው ወንድማችን
የሰማሁትን የሕይወት ታሪክ ደግሜ እንዳልሰማ የምሰማወስ ነገር!!!🤔
ህምምም ምርቃትህ ደስ ይላል ደሞም ቅኔ የሆንክ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነኝ በሚቀጥለው ጊዜ ምኞትህ ህውን ሆኖ ዳግም ቆመህ በሙሉ ጤንነት እናይሀለን ህልምህን አምላክ ያሣካልህ!!!
እመብርሃን አትለይህ ሁሌም ከጎንህ አትራቅ
እግዚአብሔር ምክንያት አለው ።
አቤት ግን የሰው ለጅ !
ጀግና ነህ በርታ መጽሐፉን እንገዛለን ።
እነ ዮኒ ጠቃሚ ፕሮግራም ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን ።
እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቆመህ ለመሄድ ያብቃህ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ❤❤
የምታምነዉና የምትመካበት አምላክ በምህረቱ ይጎብኝህ በጣም ጠንካራ ነህ
ሁለት ወንድማማቾች ከሰባችሁበት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ አዳም እና ማዕበል በርቱ 🙏🙏ማዕበል አንድ ቀን የታመንከው አምላክህ ካሰብከው ያቆምሀል 🙏💒መምህር አዳም መምህራችን እናመሰግናለን 🙏💒ፀጋ በረከቱን ያድልልን 🙏💒_ምርጥ የተዋህዶ ልጆች
ጠባረክ ጥንካሬህ ለብዙዎች ይረዳል
መአበል ምንም ማለት አልችልም እግዚአብሔር ን ያንተ ስራ ማለት ብቻ ነዉ እግዝሀብሔር መንገዱ ብዙ ነዉ
የኔ ውድ እግዚአብሄር ምክንያት አለው ፈጣሪ የምትችልበት ቦታ ያድርሰህ አይ ህይወት እንቆቅልሸ ነው አይዞህ ለሁላችንም ብርታት ነህ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤💕💕💕💕💕💕
ጀግናነህ 💪💪💪እግዚአብሔር ጉልበቱን ብርታቱን ይስጥህ።
ማዕበል ጥንካሬው ተስፋ ያለመቁረጡ ሁለት ጊዜ በተቀራራቢ ጊዜአት አደጋ ቢደርስበትም ቅስሙን አልሰበረውም አጠነከረው እንጂ ማንኛችንም ጋር ሊገኝ የማይችል ብርታት እግዚአብሄር ሰጥቶታል ከእንግዲህም ላለው ዘመኑ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏
የሚገርም የመንፈስ ጥንካሬ ነው ያለክ ለብዙሆች ብርታት ነክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ የምር ቃል የለኝም ጥንካሬክን ለመግለፅ መንግስት ግን እንደዚህ ብሩህ አይምሮ ያላቸውን ህብረተሰብን የሚያንፁ ዜጎችን ቢያሳክማቸውና የሚገባቸውን ክብር ቢሰጣቸው የተሻለ ነገር ይሰራሉ ቢታሰብበት ጥሩ ነው በርታልኝ ወንድሜ
የመንፈስ ጥንካሬህን ፣ጉብዝናህን ምገልፅበት ቃላት አጣሁ ። በርታ ወንድሜ
He is the most human with tremendous humanity , I learned so much about this wonderful human being ❤
ወላድተ አምላክ ትዳብስህ ያሰብከውን ታሳካልህ 🙏!!!ጀግና ነህ ደስታህን አማኑኤል አምላክ ያሳየን 🙏🙏🙏!!!
አላሕ ያሽርሕ የኔወድም አላሕ ምክናት አለው አተን ሢአተርፉ አላሕ አፋሕን ይመልስልሕ
እግዚአብሔር ሞገስ ብርታት ይሁንህ በርታ አይዞህ የረዳህ እግዚአብሔር አሁንም ይረዳሀል
ፀሐፊ እና ዳኛ ዳግማዊ እና አንተ ፀሐፊ ማእበል እንደሻው ጀግና ናቹ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እመቤቴ ፈፅማ ትማርህ ❤🕊ኢትዮ ስገባ እንደማነብልህ እርግጠኛ ነኝ ❤🕊
ወንድምዬ አላህ ይማርህ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጀግና በርታልኝ እምትደነቅ ነህ
ብርቱ ነህ ትልቅ ተስፋና ጽናት ስላለህ እግዚአብሔር እዚህ አድርሶሃል እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርህ መሻትህን ይፈጽምልህ🙏 #ebs_tv ትልቅ አስተማሪ ህይወት ነው ያካፈላችሁን እናመሰግናለን።
God gives courage to His children. Thanks to the Almighty. You are Hero Maebel.
እንኩዋን ለዚህ ቀን አደረ ሰህ እግዝአብሔር የምትመኘውን ሁሉ ያድርግልህ 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ማእበልን በዚህ መልኩ ማየት በጣም ያስደስታል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ይህም ያልፍል እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም
ወንድሜ ታሪክህ ልቤን ነው ያደማኝ
ግን በመከራ ያልተረታህ ጠንካራ የማትበገር ነህ ።በርታ ነገ ሌላ ቀን ነው ።
ዕምነትህ የሚደነቅ ነው፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ዕምነትህ ያድርግልህ ቆመህ እንድትሄድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ይርዳህ፡፡
ወይኔ ስላየውክ በጣም ደስ ነው ያለኝ እመብርሃን ጨርሳ ትማርክ
ትልቅ ዕምነት ይገርማል። እባካችሁ ቢያንስ መፅሃፋን እንግዛ ወንድማችንን እንርዳው።
ማእበልየ ፈጣሪ ይማርህ አይዞህ ጎበዝና ብርቱ ልጅነህ ጠክር ኢቢኤሶች እናመሰግናለን ማእበልን ስላቀረባችሁ
ግሩም ሰው በርታ ወንድም።
እግዚአብሔር ታሪክን ይለውጣል
አይዞ የምጠቅሙ ሰዎች ላይ ፈተና ይበዛባቸዋል እመቤቴ ቅዲትድንግል መርያም ከጎን አትለይ ❤❤❤🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርል ውንድሜ በርታ።
ለብዙወቺ አሰተማሪ የሆነልጂነዉ ስወደዉ ❤❤❤❤
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ወድሜ! አይዞን ተሥፋ እዳትቆርጥ ☝️ቆመሕ ትሔዳለሕ
እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው ምህረቱም ብዙ ነው
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ቀሪዘምንክ ይባረክ ጨርሶ ይማርክ
አይዞህ ፈጣሪ እሰከአሁን የጠበቀህ መጨረሻውን ያሳምረዋል
እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ አንተ ብርቱ ሰው🙏😍😍😍😍😍😍😍
እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ
ዕግዚዐብሄር ጨርሦ ይማርህ ዐሜን
ያተረፈህ አምላክ ይመሰገን በርታ በእርግጥም በአንተ ላይ አላማ አለው ፍፁም ፈውሰ ይሁንልህበርታ ጀግና ነህ ግን ከይቅርታ ጋር ሰምህን ቀይረው
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ በርታ
አዳም የተፈጠረው በሰማይ ነው ስለእዚህ ሰማያዊ ነው ... ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ጨርሶ ይፈውስህ ... እግዚአብሔር መልካም ነው !
ውውይ ውይ ፍርጃ ያቃጥላቸው መናጢ ዎች ።አረመኔ ዎች ። ምን አይነት እድል ነው ያሣዝናል ።ከነዚሕጋር መኖር አሥቸጋሪ ነው ።
በጣም ጀግናነህ እመብርሀን ካተጋር ትሁን እግዚአብሔር ይማርህ
በርታ.ወንድሜ.እግዝያአብኤር.ነገን.የተሻለ.ያደርግልካል
Jegina neh maebel gena bizu tarik tiseraleh berita❤❤❤❤
Egizabihar Cherso Yimatih Eshe Layi mulu Tarikihin Semiche Ejen Bafa Yasichanegi
እግዚአብሄር አምላክ የልብህን መሻት ይፍፅምልህ ወንድሜ😢😢😢😢😢
መፅሐፉን የት ማግኘት እንደሚቻል ጠቆም ብታደርጉ
የ 30 መፅሐፍ ዋጋ ከፍዬ አንድ መፅሐፍ መውሰድ እፈልጋለሁ።
ጃፋር እና ጦቢያ መጻሕፍት መደብር ይገኛል።
ጃፋርና ጦቢያ መፃህፍት መደብር ይገኛል
@@yikirbelen6932 የፀሐፊውን ስልክ ቁጥር ማግኘት ይቻል ይሆን?
በወንድም የአማራ ሕዝብ ላይ የሚደርሰው ግፍ ግን የሰማይ ጣሪያ ላይ ደረሰ ።የዚህ ወንድም ታሪክ እንኳ የዚህን ጠንካራ ሕዝብ የመገፋት ጥግ ያሳያል!!ይሁና..ግን ለሰርግም ምላሽ አለው !!
Ebs betami Enamesgenalni Endezi Ayinet sewa lezi tewldi yasfelgal bertu mabel yelbeken mashat yeftsemelik fetari
እግዚአብሔር አምላክ ይመልከትህ እመብርሃን ትዳብስህ
እንኳን እግዚአብሔር አገዘህ !! በርታ ገዝተን እናነባለን
በርታ ወንድሜ አንተ ጀግና ነህ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ መጽሀፉን የት እናገኘዋለን? በሁሉም መጽሀፍ መደብር ይገኛል እንዴ ?በደንብ ነው የምገዛው ለጓደኞቼ ለቤተሰቦቼ ሁሉ እገዛለሁ አንተን ማበረታታትማ ግድ ነው በርታ ወንድሜ
ጀግናዉ ማእበል❤❤❤❤
"የአንተ ልጅ ሲበላ የእኔ ልጅ ያለቅሳል ፤
የአንተ ቤት ተሰርቶ የእኔ ቤት ይፈርሳል ፤
የአንተ መሬት ታርሶ የእኔ ዳዋ ለብሷል ፤
የአንተ ወይ የእኔ የአንዳችን ቀን ደርሷል ፤
ጊዜ መሃንዲስ ነው ይሰራል ያፈርሳል ።"
አይዞህ ወንድም ማዕበል
ejih ybarek wendme