Ethiofact: ቀለም ያልተሰጣቸው ሽብሮች ፤ በኢትዮጵያ (ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ሽብሮች) አቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም - 19 January 2025
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- በኢትዮጵያ (ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ ሽብሮች) በአቶ ያሬድ ሀ/ማሪያም
እንኳን ወደ ኢትዮ እውነታ የዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። አበይት ፖለቲካዊ ሁነቶችን እና ወቅታዊ ጉዳዮችን ለመከታተል የኢትዮ ፋክት የዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ ያድርጉ። አዳዲስ ቪዲዮዎችን ወዲያውኑ ለመመልከት፤ የደወል ምልክቱን ይጫኑ።
ስለ እኛ ምክርና አስታያየታችሁን በኮሜንት ለምታደርሱን ታላቅ ክብር ይሰማናል። 🙏
#Ethiofactinfo
አብይ=666. ❤😂❤
ብልፅግና(ብልግና) ፓርቲ ያበዱ ዶክተሮች እና ሱፍ የለበሱ እብዶች ስብስብ ፓርቲ ነው ስለዚህ በሀይል መወገድ አለባቸዉ። ድል ለፋኖ(ዘርማ)፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!! ❤😂❤
በሐያ አንደኛው ክ/ዘመን አይናችሁን ሸፍኑና ላሞኛችሁ የሚል ፈጣጣ ግለሰብ ተፈጥሯል
ይህን ሰውም ሆዳም ግለሰቦች ማንነታቸውን በግል ምቾት የቀየሩ እያጀቡት ይገኛሉ
❤❤❤❤❤
የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያጠፋል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!
የራሡን ካድሪ እድገት አይቶ ነው ላላው ን እሥካሁን አልታየውም።
Giragne Ahmed
ቀኝ እጆቹን እያባረረና ፡ የአገሪቷ አለኝታ የሆኑት እንቍ ዜጎችን በማፈን ፣ በማሰርና በመግደል ፡ አገሪቷን ከማንም ጊዜ በላይ እጅግ አደገኛ ወደ ሆነ ደረጃ አድርሷት እያለ ፡ ያውም ይኸን ያህል በሁለት እግሮቹ ቆሞ መዝለቁ ይገርማል ። በተጨማሪ ፡ ከአስተዳደጉ በመነጨ የባኅርይ ችግሩና በሱ ሰበብ ያደረበት የስነ አእምሮ መቃወስ ፊቱ ላይ መነበብ ከጀመረ በጣም ቆይቷል ።
😂😂😂😂 ጨርቃችሁን ጥላችሁ ልታብዱ እኮ ነው ጃል፤ አብይ ብረት መሆኑን መሰከራችሁለት። የሚገርመው የእናንተ ታሪክ ያስታወሰኝ የኢየሱስ ዘመዶች እብድ ነው አብዷል ብለው አስወርተው በኢየሱስ ላይ በመጨረሻም እራሳቸው እንደነበሩ እብዶች ገብቷቸው ይቅርታ ጠይቀውታል።
አብይ ገና ያሳብዳችኋል
አማራ ስልጣን መያዝ አለበት
ኧረ የሀገር ውስጥ ስንዴ የለም ጭራሽ እና አገር ውስጥ እየተሽጠ ያለው የውጭ ስንዴ ነው
አብይ ምኑን ከፍቶ ቢዋሽም የዓለም ቴክኖሎጅ አጋልጦ የእሱን በሽቸኛነትና ውሸት እየመሰከረበት ነው ።ህዝብን አታልላለሁ ሲል እራሱን አታሎ እየተንኮታኮተ ነው ።ስለጣን ልቀቅና አስረክብ ።ቻው ።
የእብዶች መንደር ይሉሃል እናንን ያየ ነው አሳበዳችሁ እኮ ጀግናው አብይ። ቢነቀንቁት ወይ ፍንክች ወይ ንቅንቅ የማይል ብረት ሆነባችሁ አይደል 😅😅
ለዛለለም እብዶች
Ye beshasha arada he is sick not only him the sanet representative and house representative are also sick Ever Time they clap or laugh when he said something except few of them.berhu nega you are evel person yetergemk .
ያበድከው አንተና መሰሎቾህ ናችሁ። አብይ ስራውን እየሠራ ነው
yerasun zerfeyana gefegnanet ened edget eyayyew new chekagn Hetlern yasenake
እንዴት ነው ማይገባቹ ? ከእማራ ባላሀብት እየነጠቀ የኦሮሞ ሚለነር ፈጥሬእለው እያለ ነው ውነቱን ነው::
የአይምሮ መቀንጨር እንዲህ ያስወራል 😅😅😅
አብይ፣ ተወልዶ ያደገው አጋሮ ከተማ ውስጥ ነው ይባላል።
አጋሮ የነጋዴ ከተማ ነች።
አብይ እዚች ከተማ ውስጥ ሲያምታታ አደገ።
እነለማ ዘንድ ሄደ ፣ዶክተር ነኝ አለ። ለምክር ቤት ላኩት ።
ብአዴን ለ እሱ ድምጽ ሰጡ።
የጠያቂዎቹ ብአዴን ግዴታቸውን ያላወቁ ናቸው።
አሳበዳችሁ በአንድነት አንጫጫችሁ አይደል ጀግናው አብይ😂 አንድ ሺ ዓመት ብትፈጠሩ አንድ ሺ ጊዜ ያሸንፋችኋል አብይ።
Limati lagizibe now Messy ayagabehime
ስለዚህ ድኩማን ናዚ አብይ ስታወሩ ስድስት አመት. ይሰለቻል። አብይን አውቅነው በየግዜው ኢትዮጵያ ውስጥ ውጥንቅጡየወጣ አገዛዝና በሽተኛ የሆነ ሰውዬ ወሬ ሰለቸን። መሳይ አንተስ እይሰለችህም በየቀኑ ለዚህ ለዲያቢሎስ አብይ ትኩረት ና እሱ ብቻ እፕጀንዳ መሆን ይገባል አወቅነው ስውዬው ባዮፖለር ሁለት መልክ እብደቱን ሰው የማያውቅለት ኢትዮጵያ ንና የኢትዮጵያ ህዝብን የማያውቅ ደካማ ።ግዜ ገጠመው ገዛ እሱ ከመጣ ጀምሮ ሁከት እብደት ንትትክ ጦርነት።በዚህ ላይ ውሸት።
ገና ታወራላችሁ ለ100 ዓመት ያንተ ተከታይ ትውልድ ሳይቀር ገና አብይን ቁጭ ብሎ በትምህርት ቤት በከተማ በገጠር በየባህላቱ ቦታ ያወሩታል።
I think mr first mister Abiy Ahmed need help. Why don't have a good advisor in Ethiopia. I think there's a lot of Ethiopian educated at Ethiopia and out of Ethiopia 🇪🇹. What is wrong in Ethiopia 🇪🇹. Thanks
አብይ የመሳይ መኮንን ጌታ ነው!! አሜን😂
ሰው ያዘጋጀውን አትስረቅ ከአንከር ሚድያ የተሰረቀ ነው
ምድረ ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም 😏 አብይ አጥቦ ጨምቆ ሁላችሁንም በአንድነት ያሰጣ ጌታችሁ ነው!!!! አብይ የመሳይ ጌታ ነው!! ለሊት ያባንነዋል ቀን ቀን ያቃዠዋል ብቻ የአብይን ስም ሳይጠራ በሚዲያው ውሎ አያውቅም! መሳይ የራሱን አብይን የጠራውን ያህል ከተወለደ ጀምሮ ጠርቶ አያውቅም 😂😂
የምን ዶር ነህ እንደው ዝም ብለህ በሽተኛ ነው ብለህ የምተስበው ቀድሞ ስለሚያስብ ነው ይህ የት ይሰራ እንደነበር ታውቃለህ ብዙ ጥናት ያደረገ ነው ለዚህ ነው የተቋቋማችሁ ገንዘብ ተከፋዮች የሚያደርገውን ሁሉ የምታጠለሹ የኢትዮጵያ ታላቁ መሪ ለዘላለም ንገሥ
እናንተ ሰዎች የጠቅላይ ሚንስትራችን ጤና 100% ሰለም ነው። እነንተ ናችሁ ጤንናታችሁ ጥያቄ ውስጥ የገበው። ለመሆኑ ጤነኛ ናችሁ ወይ። ዐይናችሁ አያይም ወይ
Bahunu gize ye sebil ayinet, ye ediget dereja, be wuha etot be dirk yetegoda sebil ena ye meret sifatu yitawekal. Yetekelekelu etsochinim ke wuchager honew yiketatelalu. Enante economists hisabu tikikil kehone wutetum tikikil new blachihu tamnalachihihu
Are tawu promot atargulat yibsbtal messay lahizbu asibult
Is this guy really a doctor? His argument is not a rational one. He needs to update himself about the actual information about the Ethiopian Agricultural data. Why such a rubbish and silly argument?
ጤነኛ መሆን እንደናንተ ከሆነ የአቢይ እብደት ይመረጣል😂😂😂
ጭራሽ ፎቶውን ገጭ አድርገህ ያንተን ትንተና ልሰማ። ምን ይሁን ብለህ ነው ፎቶውን ፊትለፊት የጋረጥከው ስንት ህዥብ ሲያየው እንደሚታምም አታውቅም። የምን ፕሮሞት ማድረግ ነው የዚህን የናዚ አብይ ትርክት።እረ ሰልችቶናል ስለሱ መስማት
አብይን አይቶ የሚታመመው ባንዳው ቀመኛው ዘረኛው የዝቅተኝነት መንፈስ የሚጠናወተው ፈሪው ዱቄታሙ ሽንታሙ ገረዱና ባሪዎች ብቻ ናቸው እሱን አይተው የሚታመሙት 😂😂😂😂
ሰውየው እብድ ነው
መሳይ መኮንን ጥላቻህ ከልክ ያልፈ ከመሆኑ የተነሳ የምትናገረው ሁሉ መስረተ ቢስ ሆኖአል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ
በቃ ምን ይደረግ፣ ሀገር እንደገና እየተሠራ እየለማ ነው ወጥ አድርጉት?!?
በቅርብ ያጋዩታል ማንምሰላም
አይሰጣችሁም ታያለህ ጋላው
@@veracity8968😂😂😂😂 ለ6 ዓመት የለፈፉት ቩቩዜላ ነው። ብቻ አለፋህ ቆሽቴአችሁን እርር፣ ድብን ፣ብግን፣ ቅጥል ፣ አድርጎ ይደፋችኋል። ዋጠው
የናንተን ቅጥፈት ሜንም የሜያውቅባቹ ይመስላቹሃል አይደል
ሠላም ምን ሆናችሁ ነው በግድ የመቀፍ ሰው ፎቶ ወይስመተቱ እናንተንም ያዛል? ሌላ ወሬስ የላችሁም?
አንድን ወሬ እየደጋገማችሁ አትዘባርቁ
አብይ የመሳይ መኮንን ጌታ ነው!! አሜን😂