የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ከሂማሊያ ካታራክት ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ላለባቸው ለደቡብ ወሎና ለኦሮሞ ብሄረሰብ ነዋሪወች ነጻ የቀዶ ህክምና ሰጥቷል።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 25

  • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
    @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 6 ปีที่แล้ว +1

    መሸአላህ ደስ ይላል

  • @mohamodalemnesh33
    @mohamodalemnesh33 6 ปีที่แล้ว

    በርቱልን ቀጥሉበት

  • @Ksa-nd6zv
    @Ksa-nd6zv 10 หลายเดือนก่อน

    በሪት ጀግናናቸሁ

  • @sualihahmed2663
    @sualihahmed2663 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ አሁንም አገልግሎቱ ካለ ጠቁሙኝ እናቴ አንድ አይኗ ተጋርዶባታል ያሉትን እከፍላለሁ የምትኖረው ሸዋ ሮቢት ነው

    • @fafilove2367
      @fafilove2367 3 ปีที่แล้ว

      አለ

    • @MohdSaidoo
      @MohdSaidoo 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@fafilove2367በአላህ ተባበሪኝ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 ปีที่แล้ว +1

    እረ እባካችሁ እናቴ አንድ አይኗን አሞብኛል እኔ ስደት ላይ ነኝ በዱአችሁ አትርሱን ውዶች

  • @ifhruhehggsug7397
    @ifhruhehggsug7397 5 ปีที่แล้ว

    እድግ በይልኝ ሀገሬ

    • @MohdSaidoo
      @MohdSaidoo 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቁጥር ካለሽ በአለሽ

  • @hanateshome8199
    @hanateshome8199 5 ปีที่แล้ว

    እባካችሁ የሆስፒታሉን ስልክ ቁጥር ፃፋልን

  • @halimaahmed6292
    @halimaahmed6292 2 ปีที่แล้ว +1

    ስልክ ቁጥር ካ ተባበሩኝ

    • @MohdSaidoo
      @MohdSaidoo 9 หลายเดือนก่อน

      የኔ ውድ በናትሽ ቁጥር

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 ปีที่แล้ว +1

    የት አካባቢ ነው ቦታው ጠቁሙን

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 7 หลายเดือนก่อน

    የመቼ ነው አሁን ይሰራል?????

  • @aghhhj2303
    @aghhhj2303 4 ปีที่แล้ว

    ሰላምየደኩትር ቁጥካላችሁ ተባባሩኝ በአላህ

  • @Loza-f8d
    @Loza-f8d 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሰራል

  • @ፍቅርነውብሔሬ
    @ፍቅርነውብሔሬ 5 ปีที่แล้ว

    እረ እባካችሁ ለእኔም ተባበሩኝ በወጣተነቴ አንድ አይኔ ትንሽ ትንሽ ነው የሚያየው እባካችሁ በምታምኑበት ይሁንባችሁ